ከኃጢአተኛው ድንኳን ዘማሪ ዲን አቤል መክብብ ከፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ጋር

ከኃጢአተኛው ድንኳን ዘማሪ ዲን አቤል መክብብ ከፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ጋር ethiopian new orthodoxy mezmur#mk #eotc #befikurwoldke

Пікірлер: 543

  • @yetimwork4902
    @yetimwork4902Ай бұрын

    ደጋግሜ ብሰማውም የማይጠገብ ልብ የሚነካ መዝሙር እረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @user-oe9sz1lv4x
    @user-oe9sz1lv4x24 күн бұрын

    ነፍስን የሚያረሰርስ እዉነተኛ መንፈስ ወደ እግዚያብሄር የሚያቀርብ ዝማሬ ነዉ ሁሌ የምሰማዉ ዝማሬ ነዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋህን ያብዛልን የኦርቶዶክስ ፍሬ!❤❤

  • @LovelyBluebonnetFlowers-ch9yw
    @LovelyBluebonnetFlowers-ch9yw17 күн бұрын

    በጣምነው የምወደው ይሄን መዝሙር ደሞ በተረጋጋ መንፈሥ ነው የሚዘምረው ❤❤❤❤

  • @user-hm6zl6vu5p
    @user-hm6zl6vu5p8 ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው እንባዬ የማያቋርጠዉ እልልልልልልልልልልል

  • @user-dx8zi3do2f
    @user-dx8zi3do2f22 күн бұрын

    እግዚያብሄር ከዚህ የበለጠ የአገልግሎት ዘመን ይጨምርልን በእውነት የሂወታችን ትልቁን ምግብ መግበህናል ወድማችን

  • @user-bz8sk5bu2z
    @user-bz8sk5bu2z11 ай бұрын

    ለኔ ያላደረክልኝ የም የኔአባት ያለማንም እዚህ አደረስከኝ ተመሰገንልኝ ዘማሬ መዝሙክን መላክት ያሰማልክ❤❤❤❤

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf13 күн бұрын

    አበልቃልህይወት ያሰማህ መንግስተሰማይ ያዋርስህ ነፍሰ ሀሰትይሞላት ያንተመዝሙሮች ስሰማ

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641Ай бұрын

    አይ አባታችን እግዝአብሔር አልጣለንም በነዚህ የመመሰሉ እንድፅናና ያረገናል ድንቅና ሚስጥር ነው የእግዝአብሔር ስራ ክብር ለኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ገና ታበሪያለሽ ትደምቂያለሽ የአለም መዳኛም ትሆኛለሽ እድሜና ጤና ለደጋጎቹ አባቶች እናንተን ሳይ እንደገና ተስፋየ ትለመልማለች ክብር ሰላም ለኦሮቶዶክስ ልጆች ሰላሙን አብዝቶ ይስጠን አሜን

  • @user-hv2bu7se1n
    @user-hv2bu7se1n26 күн бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @asadalisouth2597
    @asadalisouth25976 ай бұрын

    እለት እለት ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ዘመናችው ይባረክ

  • @user-lk1cy8ur5y
    @user-lk1cy8ur5y9 ай бұрын

    ለምን እንደሆን እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ይህንን መዝሙር ስሰማ❤❤

  • @yibeltaltigabu7322
    @yibeltaltigabu7322 Жыл бұрын

    ሱስ ሆኖብኛል ዝማሬ መላይዕትን ያሰማልን❤❤❤

  • @InnocentBirdNest-pt9jr
    @InnocentBirdNest-pt9jr10 минут бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሪ መላእክት. ያሠማልን. የአገልግሎት ዘመናች ሁን ይባርክላችሁ ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልእልልልልልል. እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልሏልልልልልልልልል

  • @temelketsayih1067
    @temelketsayih1067Ай бұрын

    ቃለህይወት ወንድማችን ዲ/አቤል ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97267 күн бұрын

    የምንወድህ ወንድማችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፍፃሜውን ያሳምርልህ በእውነቱ ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ በምስጋ ይለቅ❤አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ.....😢😢🙏

  • @danialgerenche3596
    @danialgerenche359615 күн бұрын

    ተመስገን ስለ ኩሉ ኣምላከይ, ኦ ጎይታ ብምሕረትካኣ ማሓረና🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️

  • @djggdjhbf8470
    @djggdjhbf84703 ай бұрын

    ወደ ነብስህ የሚመልስ ደንቅ መዝሙር ዝማራ መዝሙር ያሰማልኝ❤❤❤❤

  • @user-mt7rp5pe7u
    @user-mt7rp5pe7u7 ай бұрын

    ❤❤❤❤በጣምብሠማውየማይጠገብመዝሙረ

  • @user-mt7rp5pe7u

    @user-mt7rp5pe7u

    5 ай бұрын

    ዝማሬመልአክትያሰማልንብሰማዉየማልሰለቸዉመዝሙር❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-mt7rp5pe7u

    @user-mt7rp5pe7u

    5 ай бұрын

    እልልልልልል❤❤❤❤

  • @asfawlema-ex8jp

    @asfawlema-ex8jp

    Ай бұрын

    ❤​@@user-mt7rp5pe7u

  • @birtukantadele4314
    @birtukantadele43149 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር❤❤❤

  • @user-vp5mr7uc3j
    @user-vp5mr7uc3j8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @selamfiker2898

    @selamfiker2898

    Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የሠማልንንን😊😊😊

  • @user-ll8iu7kv9u
    @user-ll8iu7kv9u9 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-wt1bx8lg8m
    @user-wt1bx8lg8m10 ай бұрын

    የእውነት ለምን እንድሆነ ባላውቅም ይሕ መዝሙር በጣም ነው የምወደው

  • @DanielSisay-qd2dx
    @DanielSisay-qd2dx26 күн бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏 ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም መዝሙር

  • @birramultimedia
    @birramultimedia Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፡ የማይጠገብ መለኮታዊ ዝማሬ፡፡

  • @user-kj4zx9gk3g
    @user-kj4zx9gk3gАй бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው እፍፍ እልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን ተባርክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @DestaMolla-li7vt
    @DestaMolla-li7vt20 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cheramlakendashaw
    @cheramlakendashawКүн бұрын

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን በውነት ወደራስ የሚመልስ

  • @Aberagonde
    @AberagondeАй бұрын

    ቀኑን ሙሉ ብሠማው መንፈስ ቅዱስ የሚምላ መዝሙርነው ተመሥገን አምላኬ

  • @snetyhuzeleke6467
    @snetyhuzeleke6467 Жыл бұрын

    ይሄንመዠሙር ስሰማነው የምበረታው አይኔን ሳይሆንልቤንነው የሚስለቅሳት😭😭😭😭😭ዠማሬመላክያሰማልን

  • @user-tl5no4dx4p
    @user-tl5no4dx4p2 ай бұрын

    በጣምየምወደው ብሠማው የማይሠለች የእውነት ሌላም የተዋሀዶልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛነኝ የኔወንድ ቀጥልበት

  • @user-gn4on8hs6v
    @user-gn4on8hs6v3 ай бұрын

    እሱ ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MohanedHusaiyen
    @MohanedHusaiyen12 күн бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ይኖር ተዋህዶ ሀይማኖቴ

  • @SleepyCaterpillar-ze7yz
    @SleepyCaterpillar-ze7yzАй бұрын

    ምገርመው እኔ ጰንጤ ነኝ ግን እሄን መዝሙር ነፍሴ ትወደዋለች። ዘማሪ ዲን አቤ ተባረክ።

  • @DanielSium-fu6qz

    @DanielSium-fu6qz

    26 күн бұрын

    ወንድ አግዚኣብሄር በሄ መዝሙር ይጠራኮ ተመለሽ

  • @SaronAmeha
    @SaronAmeha23 күн бұрын

    Arid new energy generation yemeferawyhenen mezmur kemesedut new Nefse yasdestal

  • @MeklitGezaw
    @MeklitGezaw11 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @FhU-np1vw
    @FhU-np1vw7 күн бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazGetacthew
    @AlmazGetacthewАй бұрын

    ዝማሬመለአክያሠማልንሰምቼየማልጠግበዉመዝሙር❤❤❤

  • @user-js4re7hs2j
    @user-js4re7hs2j11 ай бұрын

    I love your muzmur ህይወትህን ያሳምረው

  • @user-dg1fp6rf4e
    @user-dg1fp6rf4eАй бұрын

    እግዛብሔር ሆይ 😥 ወደ ልቦናየ መልሠኝ 🤲🤲🤲😔

  • @GeniAbera-pf1pr
    @GeniAbera-pf1pr13 күн бұрын

    ሃይማኖቴን ይበልጥ ወደድኩት ❤❤❤

  • @MelkeStude
    @MelkeStudeАй бұрын

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ቁራቴ ፣ ክብሬ ፣ ሰላሜ ፣ ህይወቴ እና ከምገልፀው በለይ ናሽ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @TwtwYtue-pq8br

    @TwtwYtue-pq8br

    15 күн бұрын

    ቭኅንኝቭኅንብ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelemАй бұрын

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-wi4tm6kd8n
    @user-wi4tm6kd8n8 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @YordiY-xf2jf

    @YordiY-xf2jf

    3 ай бұрын

    መልከ

  • @user-jd1ih3xk8h
    @user-jd1ih3xk8hАй бұрын

    ለምንደሆነ አላዉቅም ይህንንመዝሙርስላም ይሰማኛል

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066Ай бұрын

    ምግበ ስጋ ወምግበ ነፕስ የኛ ፈጣሪ የኛ አስገኝ ኢየሱስ

  • @admasutekletsion884
    @admasutekletsion884 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን 🙏🏽

  • @user-mj3dv1oy2x
    @user-mj3dv1oy2xАй бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ጌታችን መድሀኒታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጀ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላማቹ ያብዛልን አሜን🙏❤❤❤❤❤

  • @endashawtadesse8185
    @endashawtadesse8185Ай бұрын

    "ሁሉም "አጢያትን ሰርተዋል የእግዚአበሔርም ክብር ጎድሎዋቸዋል በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነ ቤዛነት በኩል እንዲያው በፀጋው ይፀድቃሉ ። ሮሜ 3:23

  • @kailadan48652

    @kailadan48652

    10 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @fikrtegesite9726

    @fikrtegesite9726

    7 күн бұрын

    ❤🙏

  • @MekwanintGezahegn-lz7oc
    @MekwanintGezahegn-lz7oc12 күн бұрын

    በጣም ደስ የሚለኝ መዝሙር ነዉ

  • @EmebetTadese-rf9nd
    @EmebetTadese-rf9nd17 минут бұрын

    Machem yamaltagbaw zmarenaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitteklehaile8358
    @senaitteklehaile83586 ай бұрын

    ሰምቸ የማልጠግበዉ መዝሙር እግዝኣቢሄር ሰላሙ ያብዛልን ከኤርትራ 🕊🕊🕊🕊🇪🇷🇪🇹 ከ 24 ሰዓት በላይ ያለእረፍት እየሰማሁት ነኝ: ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርካቹ::

  • @meronguta3447

    @meronguta3447

    Ай бұрын

    ❤9Oo0w😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @simplylara8145

    @simplylara8145

    Ай бұрын

    😛

  • @BereketZerefu

    @BereketZerefu

    Ай бұрын

    Aaqujuyg6😊i

  • @BereketZerefu

    @BereketZerefu

    Ай бұрын

    9900⁰q1⁰aa😂

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e9 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል በሥማም እዴት እደምወደው ተመሥገን ጌታየ

  • @user-ko4vy7zs4j
    @user-ko4vy7zs4j21 күн бұрын

    ጌታይባርካችሁ ይባርካል እልፍሁኑ

  • @ahadugetasew7349
    @ahadugetasew7349 Жыл бұрын

    ኦርቶዶስ በመሆኔ ልቤ ፍፁም ደስታና ሰላም ይሰማታል ❤

  • @user-gz2nu7wb8h

    @user-gz2nu7wb8h

    3 ай бұрын

    HELEN h

  • @user-tm6ip9fl9l
    @user-tm6ip9fl9l3 күн бұрын

    ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @user-le8yg3ru5g
    @user-le8yg3ru5gАй бұрын

    i love this mezmur

  • @edentadesse-xp6bu
    @edentadesse-xp6bu2 күн бұрын

    Uffffff menfesen yemiyades mezmur ❤❤❤❤❤❤

  • @getanehmelese-fy4gn
    @getanehmelese-fy4gn11 ай бұрын

    ለኔ ያላደረክልኝ የም የኔአባት ያለማንም እዚህ አደረስከኝ ተመሰገንልኝ ዘማሬ መዝሙክን መላክት ያሰማልክ❤❤❤ amennnnnnnnnnnnnnnnnn💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @milly7878l
    @milly7878l Жыл бұрын

    እጅግ ሲበዛ ድንቅ መዝሙር በርታ ዲያቆን አቤል

  • @user-mt4ro4gj6y
    @user-mt4ro4gj6y17 күн бұрын

    ብሰማው ብሰማው አማይጠገብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarabazahSara1987
    @SarabazahSara1987Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @DawitOletulas
    @DawitOletulas28 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n2 күн бұрын

    Elelel.zemar.malaekt Yasemaln.amen.amen.amen❤❤❤😮

  • @SaraTesfaMichaelAbreham
    @SaraTesfaMichaelAbreham3 ай бұрын

    አይልቅስኩ ነዉ የየምሰማው ዝማሬ መላ ክ ት ን ያሰማልን

  • @meseretakalu173
    @meseretakalu1732 ай бұрын

    ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም እንባዬ ነው የሚመጣው እልልልልልልልልልል

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7sАй бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን 😢😢😢ይሔንመዝሙር ስሰማው መሔጃየይጠፍኛል ግንበስደትነኝ አምላኬለደጃፍሕ አብቃኝ እኔሐፂአተኛይቱልጂሕ ለፃምለንሰሐአብቃኝ አምላኬ😢😢😢

  • @amanuelmehari3624
    @amanuelmehari3624 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን።ተስፋ ሞቅረጥን ቆርጦ የሚጥል መዝሙር

  • @msganahabtom4141
    @msganahabtom41413 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xx7pr6xo5f
    @user-xx7pr6xo5f4 ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ነው ተባረክ

  • @FhU-np1vw
    @FhU-np1vw7 күн бұрын

    ልብ የሚነካ መዝሙር❤❤❤❤❤❤

  • @fewusbeharu4865
    @fewusbeharu486517 күн бұрын

    ወድሜ እግዚያብሔር ይጠብቅልን

  • @yealemzerihun9289
    @yealemzerihun9289Ай бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው❤❤❤

  • @WoinshetTilahun-nd8tz
    @WoinshetTilahun-nd8tz9 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @EtsegenetDeneke-qb5yz
    @EtsegenetDeneke-qb5yz9 ай бұрын

    ፀጋህ ይብዛልን

  • @ketemakete7056
    @ketemakete7056 Жыл бұрын

    የነብሳችን መድሀኒት

  • @bensolohim777
    @bensolohim777 Жыл бұрын

    It's only me. God the father, God the Son, holy spirit. We are 3 in 1.

  • @MekdesMekdes-iu7jm
    @MekdesMekdes-iu7jm16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @haileshalom5306
    @haileshalom5306Ай бұрын

    የእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asadalisouth2597
    @asadalisouth25979 ай бұрын

    ጸጋው ይብዛልህ በጣም ተባርኬያለው ተባረክ

  • @user-te8gd8ek4f
    @user-te8gd8ek4f21 күн бұрын

    እነሚበጣሚ ነዉየምወደዉ

  • @MesfinNegusa-uj5hx
    @MesfinNegusa-uj5hxАй бұрын

    ሁልግዜብስማውየማልጠግበዉብዝማሬ

  • @DdggFdfh
    @DdggFdfh Жыл бұрын

    ኦፍ ምላርግ አልጠግበዉ አልኩ ኑርልን ወንድማችን

  • @eden3020
    @eden3020 Жыл бұрын

    ሺህ አመት ያኑርልን 🙏🙏

  • @hanakebede282
    @hanakebede282Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክትን ያሠማልን 😱😱😱😱

  • @user-sh4ez1wm9r
    @user-sh4ez1wm9r9 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @felekeminchu5624
    @felekeminchu562427 күн бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ይሄንን መዝሙር ስሰማ እንባ ሚተናነቀኝ

  • @BetelhemPhaulos
    @BetelhemPhaulosАй бұрын

    ደሰ የሚል መዝሙር

  • @addisutegese9008
    @addisutegese9008Ай бұрын

    ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rozabushema5049
    @rozabushema5049 Жыл бұрын

    Every day makes me cry. Betam yemwdew mezmur

  • @mihiretmake4860
    @mihiretmake4860 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእንባ ሆኜ ነዉ ያዳመጥኩት እኔ ምንም አልልም የአግልግሎት ዘመንህን እግዚሐብሔር ይባርክልን

  • @user-vz7dy8pj7f

    @user-vz7dy8pj7f

    2 ай бұрын

  • @lakechase4809
    @lakechase4809 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @TekalignBirhanu-fz3mt
    @TekalignBirhanu-fz3mtАй бұрын

    ዝማረ መላዒክት ያሰማልን

  • @bethelihemgetachew3842
    @bethelihemgetachew3842 Жыл бұрын

    አረተባረክ:እመቤቷትቀድስ:አሜን😊

  • @MesertMira
    @MesertMira17 күн бұрын

    በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @umbeiG
    @umbeiG9 ай бұрын

    besemawit kutir yemiyasilekisegn mezmur new wiste yinekal 😭😭😭 kale hiwot yasemalin

  • @MarthaBirhanu-bo5ok
    @MarthaBirhanu-bo5ok23 күн бұрын

    ምርጥ መዝሙር

  • @EyobTadese-oc5fv
    @EyobTadese-oc5fv16 күн бұрын

    በጣምነዉየምወደውነብሴትረካለች

  • @user-fi2dp7kg7k
    @user-fi2dp7kg7k10 күн бұрын

    ❤❤❤Tewahdo lezalem Tnur

  • @TeferiTefari
    @TeferiTefariАй бұрын

    ዠማሬ መላይክት የሠሠማልን

Келесі