እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZread Channel Content
🔴LIVE PERFORMANCE
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
Пікірлер: 355
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ እያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ እመኑ በእርሱ ታራራው ነደደ እመኑ በእርሱ ሸለቆው ታወከ እመኑ በእርሱ ዝግባው ተሰባብሮ እመኑ በእርሱ አለቱ ደቀቀ እመኑ በእርሱ የአህዛብ ጣኦታት እመኑ በእርሱ በፊቱ እረገፉ እመኑ በእርሱ በስሙ የታመኑ እመኑ በእርሱ ወጀቡን ቀዘፉ አዝ ...... እመኑ በእርሱ የማይነጋ ሌሊት እመኑ በእርሱ የማያልፍ ቀን የለም እመኑ በእርሱ ሁሉ ይቻለዋል እመኑ በእርሱ ጌታ መድኃኔዓለም እመኑ በእርሱ ፍቅር ነው ዘላለም እመኑ በእርሱ ደግ አባት ለልጁ እመኑ በእርሱ ሁሌ ተዘርግታ እመኑ በእርሱ ትኖራለች እጁ አዝ ...... እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረው እመኑ በእርሱ ፅኑ መርከብ አለን እመኑ በእርሱ አንፈራም አንሰጋም እመኑ በእርሱ ከእርሱ ጋር እያለን እመኑ በእርሱ ጠላት ተሸንፏል እመኑ በእርሱ ሰይጣን አፍሯል ዛሬ እመኑ በእርሱ ወይኒው ይነዋወፅ እመኑ በእርሱ በታላቅ ዝማሬ አዝ ...... እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራም እመኑ በእርሱ የጠላት ፉከራ እመኑ በእርሱ የማይተወን ጌታ እመኑ በእርሱ አለ ከእኛ ጋራ እመኑ በእርሱ እጅግ አትረፍርፎ እመኑ በእርሱ ፀጋ ከበዛለት እመኑ በእርሱ በሞት ጀርባ ቆመን እመኑ በእርሱ ገና እንዘምራለን
@UserMobile-hy3ot
11 ай бұрын
ተባረክልን።
@AMEN12728
7 ай бұрын
አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤
@user-ds4pv9by5r
6 ай бұрын
🕊❤
@menberekasahun4842
5 ай бұрын
❤
@MrDanqst
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ አሁን ተረጋጋው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Naziyemaryam
11 ай бұрын
Ayzon❤
@zekiendale
11 ай бұрын
ዘምራቹ ጸልያቹ ሰግዳቹ ወይ አንዳች አገልግሎት አገልግላችሁ የደስታ ስሜት ከተሰማችሁ እርሱ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሆነ አስተውሉ አቡነ ሺኖዳ
@flagottigistu7104
11 ай бұрын
Yene ehet ayezohe ye mareyam lij kanchi ga new
@surafel.t949
10 ай бұрын
EGZABHAIR yabertah❤
@abayneshkidanu6148
9 ай бұрын
ነይ እስኪ እኅቴ በውስጥ ሰብሰብ ብለን እንማር ጭንቀት እኔሜ ያጠቃኛል በትግል ነው ምኖር @Emafiker ቴሌግራም ላይ አግኚኝ ሰርች ስታደርጊ ይወጣልሻል እቢ ካለሽ ንገሪኝ
ወይኔ ይህ መዝሙር እኮ ደስ ሲል .... ለኔ ወሳኝ ሰዓት ላይ ነው የተለቀቀው እግዚአብሔር ይምስገን.... "የማይነጋ ሌሊት እማያልፍ ቀን የለም......".
@adisutekle6424
10 ай бұрын
😭😭😭😭 Bichayeen hogne si ceneq
@bezaiyehuatete9538
7 ай бұрын
Ewenat new eheta barechi fetari kanechi gare yehune
ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ አቤት ግረማሞገሰ ሲያምረባቹህ❤
በጌታ የድሮ መዝሙሮችን በዚሁ ሁኔታችሁ ዘምሩልን በማሪያም ስርአቱን የጠበቀ ነው ዝማሪያችሁ❤❤❤😢
እልልልልልልልል እናንተን ሳይ በዚህ ትውልድ ተስፋ እንዳልቆርጥ እሆናለሁ ተባረኩ❤
ሰውነቴን ውርርር አለኝ ደስ የሚል ጥዑም የሆነ ዝማሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ማይክ የያዘው ልጅ ድምጹ ይበል ነው ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል የኛ እንቁዎች በርቱልን ሁላችሁም
የማይነጋ ለሊት ማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድኃኒዓለም ፍቅር ነው ዘላለም ደግ አባት ለልጁ ሁሌ ተዘርግታ ትኖራለች እጁ
ይሄ መዝሙር በአማረኛ ,,በትግሪኛ ,,በኤርትራ,, የተዘመረው ደስ ሲል ነፍስን የሚያለመልም የሚያረጋጋ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኦርቶዶክሳውያን በህብረት ስትዘምሩ እንዴት እንደምታምሩ ከወጣቶች በሁሉም ዘርፍ ብዙ አገልግሎት ይጠበቃል
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏
ሀጢያቴን መበደሌን ሳታሰብ አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና መሰጋና ለሰም አጠራርህ ይሁን በዉነት እህት ወንድምቻችን የመላእክት ዝማሬን ያሰማል በመንፈሳዊ ሂዎቴ የደከምኩትን እህታችሁን ወለተሐዋርያት ብላቺሁ አሰቡኝ በሰደት ያለሁ እህታችሁን😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐
የልጅነት ትዝታዬዬዬዬዬ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልል ❤❤❤❤
የማይነጋ ለሊት ማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድኃኒዓለም ፍቅር ነው ዘላለም ደግ አባት ለልጁ ሁሌ ተዘርግታ ትኖራለች እጁ 🙏
ምን እንላለን ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ በጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
የኮይር መዝሙር እጅግ በጣም ደስ የሚልና የሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎትን ከሙሉ ጣዕም ጋር የሚያሳየን ስለሆነ በዚህ አብዝታችሁ ብትሰሩ እላለሁኝ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለፍኖተ ጽድቆች ይህን የዝማሬ ስርአት አሳዩልን እስኪ
be ewnet bezi betechemaleke zemen eyeserachuhut yalew sra betam yemimesegen sra new bertu fetari tsegaw abzto ystachu
እጹብ ድንቅ መዝሙር !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እንቆቼ የተዋህዶ ልጆች ❤ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር😢
ምርትነሽ ❤
Zemare melaikt yasemalen
Amen amen abet orthodox senamer eko
በጣም ወሳኝ ሰአት ነው የተለቀቀው የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችኹ
🙏🙏👏👏👏👏
አሁን ስንኙን በደንብ ለሚዘምሩ ልጆች መስጠታቹ ማስተካከላቹ በጣም ጥሩ ነው ለሌላ ጊዜ ሲዘምሩ መዝሙሩ እየጠፋባቸው አፋቸው ላይ ልዩነት ነበረው በርቱ ጥሩ ነው
@Medehaneyalem27
9 ай бұрын
Thank you batam baaaatam 🥰♥️
ኸረ ፍኖተ ፅድቅን አስተምሩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን መዝሙር ሙሉ ቀን ሳዳምጥ ብውል አልጠግብም
Wow❤❤❤
Amennnnnnnn
Orthodox❤❤🥰🥰
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌሌልልልልልልሌልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን⛪⛪⛪❤❤❤
እንዴት እንደምወደዉ ይሄን መዝሙርር
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እንዴት ደሰ እንደምትሉ እንዲሑ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🥰🥰🌹🌹❤❤🙏🙏🙏ጸጋውን ያብዛላቹ።
Amen amlak yamene mechem ayafrm kbr msgana ledngl mariam lij yhun👏👏👏🙏🙏🙏
Tekekelegna ye Orthodox meaza yalachew zemareyan be batu yakoyachew
ጹፍ ቢኖረው ደስ ይል ነበር
@michaeltegegn6665
2 ай бұрын
subtitle ?
ዝሜሬ ማላእክት ያሰማልን😊
Bisre abtachin berta
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተመስገን በጣም የምወደዉ መዝሙር 😢❤
Ammeen Ammeen yemay alfe kan yelam qale hewat yasamalen 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
amen tabraku egzabher yebarekachu
ሁሉ በእርሱ ❤❤❤
አሜን እ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹 አበት ማማራችሁ በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏 ማነው እንደ እኔ የቀና 😢😢❤
የድሮ መዝሙረ እንደዚህ ስሩት ሚዲያውን እናሳድገው❤
እናንተንም ምርቴንም ለዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ዝማሬመላይክትን ያሠማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ ስለሁሎ ነገር ፍጣሬ ይመስገን
Temsgen sikefagne yemsemaw mezmur uffff❤❤
እልልልልልልልልልልል ጌታዪ አምላኬ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ለዘማርዎች ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅንችሁ ከዝህ የበለጠ የምታገለግሉበትን እረጀም እደሜ ከጨና ተመነውላቹ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል ዝማሪየ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉❤♥️♥️♥️💐💐💐💐💐
በጣም እመኑ በርሱ የተዋህዶ ልጆች በርቱ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ይህ መዝሙር ስሰማ
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
kale hiwot yasemalin
Zimare meleaktn yesemaln
Zimre melikt yasmin
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ታዳጊዎች ስለሆናችሁ በርቱ እመብርሀን ትርዳችሁ በርቱ በርቱ
❤❤❤❤❤
ሁሉ ይቸለወል ጌታ መድሐኒእአለም። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መድሀንያለም
Amen men amen zemare melayketen yasemalen
😢😢😢😢😢😢 enbaye meta yene ehetoch yene wendemoche zemare melakt fetari yasemalen amennnnnnn 😢😢😢😢😢😊😊😊
አሜን 🖤⛪️🖤ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏
👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
እመኑ በእርሱ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንዴት እደምታምሩ እህት ወንድሜቼ❤❤❤❤
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
ውብ ዜማ እጅግ ከተዋበ አለባበስ ጋር፣ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን! ታምራላችሁ!
❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል ልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ በርቱ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለዕክተን ያሠማል
❤❤❤ዝማሪ መላይክት ያስማለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በስጋ ብቻ ሳይሆን በመንፈስም እደጉ ተመንደጉልን ጥሩ አቀመሳችሁንና ከዚህም በላይ እንጠብቃለን❤❤❤
በእውነት እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል እሱ የሞቱን ደብዳቤ በህይወት አይኔ እያየ ለውጣልኛል ሙጥኝ በሉት ቅርብ ነው ይሰማል ያድናችዎልም እመኑኝ ጠላት ተሽንፍል ሰይጣን አፍሮል ዛሬ
Amen amen amen zimar melaikt yasemaln 🙏🏻 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Fetirem yerkachu
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏
Amen Amen Amen egizabher yimesgen 🙏
🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
No words for this song ❤
✝️
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁላችሁም👏👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሁሉ በእርሱ ሆነ❤❤❤❤❤ ተመስገን ፈጣሪ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሮዋችሁ ቤታችሁ እንደዚህ ይረስርስ
ታድላችሁ ግን በቤቱ ያፅናችሁ