🛑እቴ ሙሽራዬ (በዲያቆን ዳዊት ጥላሁን)ስምሽን ለልጅ ልጅ || እናት አለኝ ፅላት|| ዘሙሴ ete musheraye mezmur cover dawit tilahun

ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA
ስምሽን ለልጅ ልጅ -0:18 semeshin lelej lej
እናት አለኝ -1:55 enat alegn
እቴ ሙሽራዬ -4:04 ete musheraye
ፅላት ዘሙሴ -5:30 tsilat zemuse
ዘማሪ ዲያቆን ዳዊት ጥላሁን
‪@ZIKMEDIA‬
ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
እናመሰግናለን

Пікірлер: 435

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j6 ай бұрын

    ከምንም በላይ እረጋ ብለኅ መዘመርኅ ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሜ ለዘመረ አደበት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-ri9nv7ft8h

    @user-ri9nv7ft8h

    4 ай бұрын

    እግዝሀቤር በቤቱ ያፅናህ እልል ልል ልል ልል

  • @user-eu3hl3tr2j

    @user-eu3hl3tr2j

    4 ай бұрын

    @@user-ri9nv7ft8h አሜን ፫ ኹላችንንም ያጽናን =እግዚአብሔር 💠

  • @Yorilua
    @Yorilua7 ай бұрын

    OMG, your voice is so soothing❤ May you hear the hymn of the angels! እንደዚህ ፀጋው የበዛላቸውን አገልጋዬች የሰጠን ጌታ ይመስገን🙏🏽

  • @zerituwedesen

    @zerituwedesen

    6 ай бұрын

    yes❤❤❤❤

  • @user-qt9hn3su6x

    @user-qt9hn3su6x

    6 ай бұрын

  • @kenandinku439

    @kenandinku439

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenberaki6941

    @helenberaki6941

    4 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-rp2zz2ru6m

    @user-rp2zz2ru6m

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-jg3ni2ox9e
    @user-jg3ni2ox9e4 ай бұрын

    ረጋ ያለ ዝማሬ ደስ ሲል ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ በርታ

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu61484 ай бұрын

    የአጎቴን ልጅ ትመስላለህ እሱም ዲያቆን ነው ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ሆሌ እንዳዳመጥኩኝ ነው እየደጋገምኩ ስተኛ ይሄን እያዳመጥኩኝ ነው። በጣም አጥንት ድረስ ዘልቆ ይገባል። የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ።💒

  • @user-tp7pc2cy9i
    @user-tp7pc2cy9i6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት አቤት ድምፅ ምናለ እህቴ ሙሽራዬን ሙሉውን ብትዘምርልን❤

  • @munamulu4998

    @munamulu4998

    4 ай бұрын

    ተባረክ ቃለህዉትን ያሰማልን

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti1076 ай бұрын

    ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እናቴ በምልጃሽ ሰው ሁኛለው በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰመውት ለኔ እኮ ያደረገችልኝ ብዙ ነው በስደት ከስንት ፈተና የዳንኩብሽ እናቴ😭⛪🙏

  • @user-jx4ff4ld5j
    @user-jx4ff4ld5j3 ай бұрын

    ቤቱ ያጽናህ ወንድሜ። ጸጋውን ያብዛልክ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee73377 ай бұрын

    ፀጋው ያብዛልክ ዴቭ ወንድሜ ደሞ እረጋታው ደስ ሲል ፀጋው ያብዛልክ❤🥰🙏❤

  • @HailetikikilHaile
    @HailetikikilHaile5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ያሰማኸን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዲያቆን

  • @user-wu3xt7dy5x

    @user-wu3xt7dy5x

    3 ай бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i5 ай бұрын

    እርጋታህ ድምፃህ በስመአብ በቃ ፀጥ ያለ ቦታ መዝሙሮችህን ማዳመጥ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abaaba2327
    @abaaba23276 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ነገር ግን ቤተክርስቲያናችን እንደዚህ አይነት ህግ የላትም አንዱን መዝሙር ሳትጨርስ ሌላ መዝሙር አትዘምር ምክንያቱም ይሄ ዘመን አመጣሽ የዘፈን እስታይል ነው ይሄ ከቨር የሚሉት ማለት ነው።

  • @lulumulatu558
    @lulumulatu5585 ай бұрын

    እመብርሃን እንደ አባቶቻችን ቅዱስ ያሬድ , አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በበረከት ትጎብኝህ ❤❤❤

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx6 ай бұрын

    በእውነት ወድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምን አይነት ፀጋ ነው የተሰጠህው በእውነት መታደል ነው ለኛም ያድለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan4 ай бұрын

    ኡፍ ደስ ሲል ልብን ያረሰርሳል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️

  • @user-bt7dc1rf7r
    @user-bt7dc1rf7r5 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz12764 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏እመቤቴ በዝማሬ ታሳድግህ🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @hcjth1747
    @hcjth17476 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዝአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏💒👏👏👏🙏😭

  • @betishiferw2843
    @betishiferw28434 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-eu7tb1ls7l
    @user-eu7tb1ls7l26 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን❤❤

  • @andualemmaru-st8oz
    @andualemmaru-st8oz6 ай бұрын

    እውነተ እግዚአብሔር ባወቀው እጅግ በተመስጣ የሰማውት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አንተንም ድምፅክንም እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @BeliTeki
    @BeliTeki4 ай бұрын

    ከቨር በመንፈሳዊ መዝሙር ነውር ነው

  • @meklitfekade2278
    @meklitfekade22784 ай бұрын

    የሚያምር ድምፅ አለህ። በተለይ ከዲያቆን ታደለ ገድፍ ጋር ይመሣሠላላደበዚህ እርጋታህ በገና መዝሙር ብትዘምር ያምራል። ቢስተካከል## ልክ እንደ አለማዊው ዘፈን በመዝሙር ከቨር ባይሠራ።

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi6 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremmekonnen9853

    @meskeremmekonnen9853

    Ай бұрын

    👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @havecodesoft
    @havecodesoft10 күн бұрын

    ሌላ እንደዚህ ይሰራልን። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @21winner21
    @21winner217 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @Zahra-eh6mu
    @Zahra-eh6mu6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ዘጋውን ያብዛልክ ወድማችን❤❤❤

  • @fikreabebayehu
    @fikreabebayehu2 сағат бұрын

    የእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው ከተቻለ ሙሉውን መዝሙር ብትዘምርልን በጣም ምርጥ ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-bk2ng9ez4q
    @user-bk2ng9ez4q25 күн бұрын

    ሜጀሩን ሰይለቅ ዋውውው የሆነ አቀራረብ ነው በርታ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ🙏🙏❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4647 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም ተሰጥኦ,አለህ

  • @gaithessa7981
    @gaithessa79813 ай бұрын

    ቃላት የለኝም😢 ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልን

  • @liyu1512
    @liyu15126 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam2063 ай бұрын

    የታደለ አንድበት እንዲህ እመቤታችንን ያመሰግናል❤❤❤ አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በአገልግሎት ያቆይህ።

  • @user-ox9pi5rh7u
    @user-ox9pi5rh7u6 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen ❤❤❤

  • @Amare_2003
    @Amare_200312 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድሜ ❤

  • @EyobeM0ges

    @EyobeM0ges

    5 күн бұрын

    😊😊😊

  • @millonphoto811
    @millonphoto8116 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ በጣም የሚያጽናና ድምጽ ነው ያለህ ቀስ ያለና የተረጋጋ ድምጽ ነው ውስጤ እንዴት እንደረካ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @helenmekonen
    @helenmekonen5 ай бұрын

    በናት በናትህ ሌላ ዝማሬ

  • @Alemye777
    @Alemye77716 күн бұрын

    ቀኑን ሙሉ ቢሰማ የማይጠገብ🥰

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew33066 ай бұрын

    እንዴት ደስ የሚል መረጋጋት ግሩም ድምፅ የዘመርካቸው በሙሉ ደስ የሚል ነው ልዮ ፀጋ ነው የተሰጠህ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ነው በርታ

  • @tadia7796
    @tadia77963 ай бұрын

    እሰይ እግዚአብሔርይባርክህ የኔ ልጅ እንደ ወተት የረጋህ እመብርሃን ታሳድግህ ትጠብቅህ ጎበዝ በርታ ለወጣቶች ልጆች አርአያ የምትሆን ነህ ሃሳብህን ያፅናልህ 🙏🏽

  • @user-jg2oe2nv8e
    @user-jg2oe2nv8eКүн бұрын

    ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ልቦና ይስጠኝ ይስጠን

  • @hirutk2012
    @hirutk20123 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ድምፀ መልካም ወንድሜ ድምፅህ እና መዝሙሩ ልብ ያረሰርሳል እባ የሌለውንም ሰው በውነት ያሰለቅሳል ልብ ይነካል ተባረክልን

  • @MelonaDinku
    @MelonaDinku3 ай бұрын

    የኔ ዉድ ልጅ በቤቱ ያቆይህ❤❤❤ ❤❤❤

  • @YeshiYeshi-lh3hl
    @YeshiYeshi-lh3hl6 күн бұрын

    Wowwwwwww bebatu yatsnah

  • @cherylmane1002
    @cherylmane10025 ай бұрын

    አሜን በቤቱ ያፁናህ በርታልኝ❤❤❤❤

  • @matermindutopia3204
    @matermindutopia32047 ай бұрын

    Ye melakten zemare yasemalen

  • @user-gq7tn3sf9l
    @user-gq7tn3sf9l6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ እቴ ሙሽራዬን ሙሉን ብዘምርልን❤❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam211018 күн бұрын

    Woww amazing voice, dese yemel Rega yale zemare. Zemare Melaekten yasemalen wendemachen ❤❤❤

  • @mihretmillion7495
    @mihretmillion749516 күн бұрын

    Betam desse yelale berta bro

  • @meskigazu952
    @meskigazu9524 ай бұрын

    ዋው የድምፁ ሞገስ ዕርጋታው የኔ ወንድም ፍጻሜህን ያሳምርልህ።

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw95284 ай бұрын

    yene qonjo endet endmiyamrbh zmare melayikt yasemalin

  • @user-fn8tk5fk1x
    @user-fn8tk5fk1xКүн бұрын

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝማሬ መላእክቲ ያስማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ

  • @MeklitMetik
    @MeklitMetik5 күн бұрын

    berta wondemachen zemare melaken yasemalen enwodehalen😍

  • @KidestHaymanot
    @KidestHaymanotКүн бұрын

    በቤቱ ያፅናህ።አግልግሎት ዘመንህን ይባርክህ።

  • @betty3t2
    @betty3t27 ай бұрын

    I’m proud of you brother .stay humble and blessed 🙏🏽❤️keep it up 🙌🏽

  • @user-wg4xc8by7b
    @user-wg4xc8by7b3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-fd1cw7oc8e
    @user-fd1cw7oc8e3 ай бұрын

    Thank you very much

  • @kibrommassinqo21
    @kibrommassinqo217 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ❤❤❤

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua66965 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛልህ ወንድማችን በርታልን 🤲👏🤲👏🤲👏❤❤

  • @rahelsime9414
    @rahelsime94143 ай бұрын

    😮 keep it up

  • @Selammintiwab1995
    @Selammintiwab19955 ай бұрын

    እንዴት ያለ ዝማሬ ነው ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @nebiyoukebedemc251
    @nebiyoukebedemc2513 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን!!!

  • @menenterefe7810
    @menenterefe78105 ай бұрын

    በጠም ደስ የሚል ዝማሬ ❤ በርታ የኔ ዳዊት 🙏

  • @yabsramelkamu5373
    @yabsramelkamu537320 күн бұрын

    የመላእክታን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @TheBest-im6pw
    @TheBest-im6pw7 ай бұрын

    wow what an amazing vocie keep it up bro 👏

  • @rahelsime9414

    @rahelsime9414

    3 ай бұрын

    Good job

  • @duddhd4685
    @duddhd46856 ай бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤

  • @zemayared12
    @zemayared127 ай бұрын

    ግሩም👌👌

  • @berte12345
    @berte123453 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-gv2nz7jg3f
    @user-gv2nz7jg3f5 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ የእመቤቴ በረከት ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX11116 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምአለም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ይጠብቅህ

  • @nuhamintibebe
    @nuhamintibebe2 ай бұрын

    your sound is very amezing God perotect you🙏🙏🙏🙏

  • @Zena-le2tm
    @Zena-le2tm10 күн бұрын

    ብሠማውብሠማውእማልጠገብውመዝሙር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fu6kc9ef6b
    @user-fu6kc9ef6b3 ай бұрын

    Beautiful voice

  • @VeronicaErmiyas
    @VeronicaErmiyas3 ай бұрын

    ድምፅህ በጣም ነው የሚያምረው በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @WerkineshKibru
    @WerkineshKibru6 ай бұрын

    Kale hiwot yasemaln❤❤❤

  • @user-dd2ni9en8l
    @user-dd2ni9en8l2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bd5cu7qz2c
    @user-bd5cu7qz2c26 күн бұрын

    Arif new zmarew yamral berta... Ende asteyayet gin yemezmur cover batsera bay negn.... 1 zmare sayalk lela atketl sr'at aydelem👌👍

  • @angelshimelis3059
    @angelshimelis30596 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube30357 ай бұрын

    ወንድማችን በጣም ግሩም ነው በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenderibe3435
    @temesgenderibe34357 ай бұрын

    እሰይ የኔ ወንድም 👏

  • @user-vy9lp4op7h
    @user-vy9lp4op7h9 күн бұрын

    እዛብሔር በሞገስ በጤና ይጠብቅሕ ❤

  • @derejebogale3952
    @derejebogale39526 ай бұрын

    ወንድሜ ፀጋውን ይስጥህ ግን ደግሞ ልቦናም ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልልም😭😭😭😭😭

  • @samrimama564
    @samrimama5646 ай бұрын

    OMG ❤ what amazing voice O...M...G..... kale hiwet yasemalin

  • @Alemye777
    @Alemye77716 күн бұрын

    ውስጥን የሚያረጋጋ ዝማሬ❤

  • @classicbrand749
    @classicbrand7497 ай бұрын

    Enat alen hulu embetachen ❤

  • @BirhaneHiwet
    @BirhaneHiwet26 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @RuhamaKefyalew
    @RuhamaKefyalew4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እንደዚህ በተመስጦና በእርጋት ሲዘመረ እጅጉን ደስ ይላል ከመልእክቱ ባሻገር ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነህ ቀጥልበት ወንድማችን

  • @adiamyared7100
    @adiamyared71004 ай бұрын

    እልልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zena-le2tm
    @Zena-le2tm12 күн бұрын

    ዝማሬመላእክያሣልን

  • @firewetabebe7607
    @firewetabebe76072 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @helenwube825
    @helenwube8254 ай бұрын

    ዝማሬህ እርጋታህ እጅግ ደስ ይላል፣ ዝማሬዎቹን ግን ሙሉውን ብትዘምር ጥሩ ነበር፣ እባካችሁ መዝሙር እንዲህ እየቆራረጣችሁ አትዘምሩ

  • @BirhaneHiwet
    @BirhaneHiwet26 күн бұрын

    በርታ ወንድሜ

  • @Mekedes-ts8vg
    @Mekedes-ts8vgКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @user-lh4kd1kd8x
    @user-lh4kd1kd8x2 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Israel9563
    @Israel95632 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @betelihemkifle7791
    @betelihemkifle77917 ай бұрын

    Besmam dimts Zemare mela'ekt yasemaln

  • @YaredAwoke-ry7tx
    @YaredAwoke-ry7txАй бұрын

    ፀጋ ያልብስህ ወንድሜ

  • @ermilovedbiza3019
    @ermilovedbiza30196 ай бұрын

    ወንድማችን ድንቅ ድምፅ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Bereket-24
    @Bereket-245 ай бұрын

    በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤

Келесі