የሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬዎች ስብስብ ቁ.1 | Ye Like Mezemeran Tewodros Yosef Mezmur Collection No.1

#ethiopian #orthodox #mezmur #new #tewodros_yosef #nonstop
ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆች እንሆ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች እንዲያዳምጡ በኦርያራስ ቱዩብ ላይ ተሰናድቶ ተቀምጦሎታል።
📢📢📢 እርሶም subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁን 🙏🙏🙏

Пікірлер: 397

  • @oriyarestube
    @oriyarestube Жыл бұрын

    ዉድ የተዋሕዶ ልጆች ቻናላችንን subscribe ስላደረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ፨፨፨ይህንን ስራ እና አሳባችንንም እንደወደዳችሁት ተስፋችን ነዉ፨ ፨፨፨ከወደዱት like 🥰😄🥰😄🥰 ፨፨፨ ሃሳብ አስተያየቶን ደሞ comment ላይ ያስፍሩልን የመዝሙር ርዕስ 00:00 ሞገድ ሲመታኝ 04:52 ያዳነኝን አውቀዋለሁ 10:22 በዘባነ ኪሩብ 16:52 ይኩነኒ 23:35 ልቦናዬ ያውጣ 30:57 እናቴ እመቤቴ 38:24 ማርያም ፊደል ናት 44:49 ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር 51:52 ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 56:47 ምስጋናው ይቀጥል 01:03:17 በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው 01:07:39 አንዲህ በአራት ነጥብ ፨፨፨ለዘመረ፨አንደበት፨ ሁሉ፨ ከጣዕሙ፨ ብዛት አጥንትን፨ የሚያለመልም፨ የመላዕክት ፨ዝማሬ፨ ያሰማልን፨በእዉነት፨ ዝማሬ፨ መላእክት ያሰማልን፨ፀጋዉን ፨ያብዛልን ፨በቤቱ ፨የጽናልን፨፨፨

  • @lijmaryam3528

    @lijmaryam3528

    Жыл бұрын

    Hallo

  • @yitagesuabebe6632

    @yitagesuabebe6632

    Жыл бұрын

    00

  • @yitagesuabebe6632

    @yitagesuabebe6632

    Жыл бұрын

    0000000000000

  • @yitagesuabebe6632

    @yitagesuabebe6632

    Жыл бұрын

    000000000000000000000000000000

  • @yitagesuabebe6632

    @yitagesuabebe6632

    Жыл бұрын

    00000000000

  • @ahmednurhamid7181
    @ahmednurhamid7181 Жыл бұрын

    እኛ ሙስሊሞች ነን ወንድማችን ዘማሪ ቴድሮስ በጣም እናመሰግናለን።

  • @FREEDOM-ff3fl

    @FREEDOM-ff3fl

    11 ай бұрын

    ለምን

  • @user-bj7xq6ln3j

    @user-bj7xq6ln3j

    11 ай бұрын

    እስልምናና ተዋህዶ የጥንት ነን፡ ❤❤❤❤ በአንድ ገበታ ላይ አብረን በልተናል፡ ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልን ድያብሎስን ከመሃከላችን ያውጣልን።

  • @FREEDOM-ff3fl

    @FREEDOM-ff3fl

    11 ай бұрын

    የኛን ፈጣሪ ማለትህ ነው? እኔ ሳውቅ አንድ ፈጣሪ ነው ያለው እሱም እየሱስ ክርስቶስ። ይልቁንም ወደ ፈጣሪ ብትመለስ ይሻላል። እውነተኛ ሰላም ያለው ተዋሕዶ ጋር ነው ።

  • @addisuamare1188

    @addisuamare1188

    11 ай бұрын

    ምን አልክ ??? ክክክክ

  • @ERMY-1972

    @ERMY-1972

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gp6em7ij4n
    @user-gp6em7ij4n11 ай бұрын

    ወይ እግዜአብሄርፀጋውንያብዛልህ ቴዲዬ መዝምሮችህን ሳዳምጥ እፈወሳለሁ

  • @user-ep8sx1uu4l
    @user-ep8sx1uu4l7 ай бұрын

    ወንድማችን ለተዋህዶ ውድ ልጇነህ እግዚያብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meskeremhailu6012

    @meskeremhailu6012

    23 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @RitaZewzdy
    @RitaZewzdy6 ай бұрын

    የምንጊዜም እንቁ ዘማሪ ❤ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @user-ef3xj8dt3j
    @user-ef3xj8dt3j3 ай бұрын

    ያዳነኝን አውቀዋለው የሞተልኝ እየሱስ ነው አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ttkanttk1234
    @ttkanttk12344 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒🛐✝️🛐❣️💚💘🎉

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk6 ай бұрын

    የእውነት ለምስጋና የተፈጠረ ጊዜ የማይቀይረው ሊቀ መዘምራን ቴዮድሮስ ዮሴፍ

  • @girmadejene7445
    @girmadejene74456 ай бұрын

    ዘማሪ ሁሉ ፈተናን መቛቛም አቅቶት ሲነሸራተት አንተ ግን ይኸው መስቀሉን ምርኩዝ አድርገህ አለህልን እድሜና ጠናን አብዝቶ የስጥህ አሜን

  • @user-yv4rl6qr6s
    @user-yv4rl6qr6s6 ай бұрын

    እጅግ የማከብርህ ዘማሪ ነህ ጤና ይስጥህ

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane345 ай бұрын

    ለዘመረ አንደበት ዝማሬ መላይት ያሰማለን የመዝሙር መምህራችን ዘመሪ ቴወድሮስ ጸጋው ያብዛልህ አምላኽ🙏🙏🙏

  • @abie790
    @abie7903 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ከለላ ይሁንህ በምህረቱ ይጠብቅልን

  • @fekadurobele5030
    @fekadurobele50306 ай бұрын

    ድንቅ ዘማሪ ነህ!" እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ellenimamo7570
    @ellenimamo75704 ай бұрын

    ዘማሪ ቴድሮስ። ግጥሞቹ በግለሰብ ሳይሆን በዎል ማለትም ለእኔ ሳይሆን ለእኛ ቢሆን መልካም ነው። ጌተታችን ጸሎት እንዳስተማረን ። አባታችን ሆይ... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-zs7lq5cz1c
    @user-zs7lq5cz1c5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለት ማርያምን በጣም ነዉ እምወዳው የኛ እንቁ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ahmednurhamid7181
    @ahmednurhamid7181 Жыл бұрын

    እኔ ስከፋና ሳዝን ከሚያፅናኑኝ መዝሙሮች መሀል አንዱ የኦርቶዶክስ አና የሱዳን መዝሙሮች ናቸው።

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን እና ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ⛪️❤️❤️❤️

  • @user-zq3sm3ef6w
    @user-zq3sm3ef6w4 ай бұрын

    ዝማሬመላይክትያሠማልን

  • @user-re6mh5vl6b
    @user-re6mh5vl6b5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማች በፀጋ በቤቱ ያኑርህ እናመሰግናለን የቤተክርስቲያን እቁ 🎉🎉🎉❤❤❤ እንወድሃለን

  • @tgygebisa
    @tgygebisa11 ай бұрын

    የተዋህዶ እንቁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Astela-bh1ei

    @Astela-bh1ei

    8 ай бұрын

    በእዉነት ከልብ እናመሠግናለን መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ነዉ እድሜና ፀጋዉን ያድልን❤❤❤ዝማሪ መላይዕክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @AberashTesfay
    @AberashTesfay7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወድ ወንድማችን 🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌺🌺🌴🍃🌼

  • @user-es2hl5og4k
    @user-es2hl5og4k4 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ጡሙ መላእክት ዝማሬ ያሰማል ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤

  • @user-jb8su7iu1x
    @user-jb8su7iu1x5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-jb5ze3rr9j
    @user-jb5ze3rr9j6 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን መንግስት ስማያትን ያውርስልን

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by4 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat86576 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-he5wv5rr5s
    @user-he5wv5rr5s2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እዲሜና ጤና ይስጥልን

  • @aster9951
    @aster99512 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማአር ምልክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu86763 ай бұрын

    የመላእክት ን ዝማሬ ያሠማልን ፈጣሪን ይጠብቅልን አሜን

  • @sentayehuterefe65
    @sentayehuterefe653 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አገራችን ሰላም ያድረግልን ሰላም ከኛ እረቆአልና ሰላማችን መልስልን አምላካችን ሆይ

  • @user-vx1ts3vv8s
    @user-vx1ts3vv8s6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-qt4ok4pv3k
    @user-qt4ok4pv3k4 ай бұрын

    Amen amen amen zmare melaekti yesmana temesgen fetari orthodox tewahdo nzelalem tenber family ✝️♥️

  • @aynalembenti
    @aynalembenti6 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf5 ай бұрын

    Amen Amen Amen. Zemaer.milkt.yasemalin🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️

  • @user-ce6tq7vh5u
    @user-ce6tq7vh5u6 күн бұрын

    እልል እልል በፀጋዉ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ፈጣሪ

  • @user-hd2lu5xx1z
    @user-hd2lu5xx1z2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @user-wc8jv2zy9k
    @user-wc8jv2zy9k6 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Tshayimageteyoutube
    @Tshayimageteyoutube4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @SmilingAutoRace-pe6kv
    @SmilingAutoRace-pe6kv2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk6 ай бұрын

    ሊቀ መዘምራንን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማዳምጠው እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-pk6kf5tg8l
    @user-pk6kf5tg8l6 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ አይዳለሁም ግን ሙሉ አልበም ነው የሰማሁት ፋጣር ይበርክ ምንም አልልም ❤❤❤ መጀመርያም ዬታኛሁም እምነት አካብራሎ

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    2 ай бұрын

    አይነልቦናችሁን እግዚአብሔር ያብራላችሁ

  • @user-pj7ke3ee5r
    @user-pj7ke3ee5r4 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሸማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @BetelhemYeneneh-rt1xk
    @BetelhemYeneneh-rt1xk5 ай бұрын

    እግዜብሄር እድሜና ፀጋውን ያድልልን አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን።

  • @user-pz5rg6qc9m
    @user-pz5rg6qc9m5 ай бұрын

    ቃለሂይወት ያሠማልን ተስፍመግስተ ሠማያትን ያውርስልን በቤቱያፅናልን👏👏🙏🙏🙏❤️

  • @user-bn1tw6vj9l
    @user-bn1tw6vj9l7 ай бұрын

    አሜን በሠላም አለፍኩ በፀጥታ ሁሉ ተችሎ ባንተ ጌታ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-gp6ub7qe4n
    @user-gp6ub7qe4n6 ай бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቴድዬ እድሜና ፈጣሪ ይሰጥልነ❤❤

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa1155 ай бұрын

    Zemare melakt yasmalin degmo degagmo Zemare Tederos ke lejnet jemro eskawin derse egzyaber endagleglek alk. Esu yalem beza ye layu betuin yadle. Betam hiowt yemyalemelm mezmurin stakwart asman. Enwedalin be orthodoxian zend tilk shelmat meshlem albe ant ye geta aglegye. Zemen hulu endagleglek esu selot yesema.❤

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v3 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @dgddfrfft3781
    @dgddfrfft37816 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያስማን ተመስገን አምላኬየ

  • @BrhanedajaneAduge
    @BrhanedajaneAduge3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-dt6og7tw3z
    @user-dt6og7tw3z3 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤ የኛ እቁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk1dc3cr3t
    @user-zk1dc3cr3t6 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @telcotelco7650
    @telcotelco76504 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Berekeketalemuwolde
    @Berekeketalemuwolde6 ай бұрын

    ❤amen eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @user-hs1to9kn2h
    @user-hs1to9kn2h3 ай бұрын

    እግዚያብሔር ዝማሬ መልአክት ያሰማልን💟❤❤❤❤❤💟💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖

  • @ShibreMekonen-er2hq
    @ShibreMekonen-er2hqАй бұрын

    ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምል ኑርልን አባታችን መዝሙር ሁሌ የሕወቴን መጥፎ ነገሮች እንደ ቀየሩ እናም በሀይማኖቴ እንድጠነክር ያረጉኛል

  • @user-sp6wb1ws6k
    @user-sp6wb1ws6k7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን(3)

  • @africansava8782
    @africansava87826 ай бұрын

    ወንድማችን ዲያቆን ቃልህይወት ያሠማልን❤

  • @kdonsl7732
    @kdonsl77322 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @elsaababa9468
    @elsaababa94686 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-ui5ws6yr4h
    @user-ui5ws6yr4h10 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l6 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ የሠፉትንም በምህረቱ ይመልሥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mkaesmakes9473
    @mkaesmakes947310 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏💞💞💞💞💞💞

  • @tayechialemu1597
    @tayechialemu15976 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Жыл бұрын

    ስወድህ ቴዲየ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏💚💒💚

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w22 күн бұрын

    በእውነት 💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልክክክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዝማሪመላክትን ያስማልን እግዚአብሔር እሪጅም እድሜእና ጤና ይስጠልን እጠንት የሚለምልም ዝማሪ ይህወትን ቃል ያስማልንአሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd10 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen tawdo o zalelem tinorelingni❤❤❤

  • @user-wn3nm9tw3w
    @user-wn3nm9tw3w5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-tn3sq2my7n
    @user-tn3sq2my7n4 ай бұрын

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare 🇪🇹

  • @melathaile4633
    @melathaile463310 ай бұрын

    Bezu zei sesemaw des yalagale mzumurochu mefesh yadesalhu aitnte yalmalmalu

  • @user-tw7hv2zy6u
    @user-tw7hv2zy6u11 ай бұрын

    በጣም እንወድሀለን ቴድዬ

  • @rahelsharjha8271
    @rahelsharjha82714 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልንን❤❤

  • @user-pl6ij1xm9p
    @user-pl6ij1xm9p7 ай бұрын

    Amen amen amen zamari malaekt yasamalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dn4hv5jp1k
    @user-dn4hv5jp1k6 ай бұрын

    Wud yetewahdo Lji Ted Egziabher Edimena Tena ysth Be Ewunet Enodihale🎉

  • @fdg761
    @fdg7616 ай бұрын

    ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ ስለ ሁሉም ነገር

  • @mdfsffda5885
    @mdfsffda58857 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ለንተ የማይቻል የለም ጌታየ ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤💯💯💯💯🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu4 ай бұрын

    ዝማሬመላክት፣ያዉርሰልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፀጋሞገሱን፣ያልብሰልን❤❤❤እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vk3oy9mf1x
    @user-vk3oy9mf1x10 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጤና እና ያድልክ የድንግል ማርያም ልጅ መዝሙርክን ሥሠማ የከፋኝ ሁሉ ይለቀኛል እመብርሀን ትጠብቅህ ዘማሪ ቴድሮሥ

  • @saramekonen9447

    @saramekonen9447

    6 ай бұрын

    Zemaera melakit yasemalin 🙏❤️❤️

  • @amsalterefe-us1nw
    @amsalterefe-us1nw6 ай бұрын

    Egziabher tsegawun yabzalih,zimare mela'ekit yasemalin.

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu436410 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማን ፀጋውን ያብዛልህ በጤና በእድሜ ያኑርህ ቴድየ

  • @ahmednurhamid7181
    @ahmednurhamid7181 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @Genet398
    @Genet3986 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትየስመዐልና

  • @mantefardobirihan8821
    @mantefardobirihan88219 ай бұрын

    እግዚአብሄር ከነክብርህ ያቆይልን።

  • @GenetGashaw
    @GenetGashaw3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremhailu6012
    @meskeremhailu601223 күн бұрын

    ዝማሬመላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58297 ай бұрын

    እልልልልልል❤❤❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 Жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ሊቀመዘምር ቴዎድሮስ!

  • @addisadmass9337

    @addisadmass9337

    Жыл бұрын

    ህይወትን የሚያድስ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @Elfenish
    @Elfenish6 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os11 ай бұрын

    Yetewahido Enqu zemary D/n TadY zimare Melaikten Yasemalen be Edme be Tsega Yitebkih

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e6 ай бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜንንን. እልልልልልልል. እልልልልል. እልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-xy6fz1iy5k
    @user-xy6fz1iy5k6 ай бұрын

    ዝማሬው መላቅክትን ያሰማል

  • @HailaHadish-ti1ov
    @HailaHadish-ti1ov6 ай бұрын

    እልልልልልልል🎉🎉🎉 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜ አሜን💐🌿💐🌿💐🌿💐👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @sinduaddisu1061
    @sinduaddisu1061 Жыл бұрын

    ረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ። እልልልልልል

  • @user-eq2ps8rm9h
    @user-eq2ps8rm9h6 ай бұрын

    ዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @temesgenaddisu5768
    @temesgenaddisu576811 ай бұрын

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ቴዲየየየየየ

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c11 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስል😮❤ሰይጣን ተቃጥል

  • @martasafa7325
    @martasafa73256 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretasdenget9218
    @meseretasdenget9218 Жыл бұрын

    Zemenh yibarek🙏🙏🙏🙏

  • @user-pe1ys9qm1m
    @user-pe1ys9qm1m4 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

Келесі