መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
ወደ ቻናላችን ስለመጡ እናመሰግናለን፤ ይሄንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ግሩምና ድንቅ የሆኑ ኦቶዶክሳዊ ትምህርቶች መዝሙሮችና ቅኔዎችን በየጊዜው ያግኙ።
Subscribe: 👉 / begenatube
ለነፍሳችሁ የተመረጡ እጅግ አስፈላጊ ንገሮች
1. መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው • መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ...
2.መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ ከነትርጓሜው የግዕዙ ጸሎትና ትርጓሜው • መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ ከነትርጓሜው ...
3.ሰማያዊይ ዜማ የነፍስ ማረፊያ • Video
4.የነፍስ ዝማሬዎች (ይሄን አድምጦ ልቡ የማያርፍ የማን ነው?) • Video
5.ጣዕመ ዜማ ጉዞ ነፍስን ይዞ • Video
Let's pray to the world with my beloved father! Open Book of King David which is the most powerful and heart touching book in the bible. This is [EDUCATIONAL and Praying video]
#Subscribe #share
Пікірлер: 1 700
ጌታ ሆይ ዛሬም መጣሁ ቃልህን ልሰማ ማርኝ ጌታ ሆይ😢😢😢ሀገሪትነ ኢትዮጵያን ከጥፋት ጠብቅልን በቃችሁ በለን 😢😢😢😢
@aboaomr5163
8 ай бұрын
አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅዱስ ዳዊት እረደኤት በረከት ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት እረድኤት በረከት አይለየን አሜን
መዝሙረ ዳዊትን ስሰማ መንፉሴ ይታደሶል ውስጤ ይታደሳ የጌታዬ ፍቅሩ ደግነቱ ምህራረቱ ቸርነቱ ጎልቶ ይታየኛል!! ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት
አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ
@WeletemareyamWeldesenbet
16 күн бұрын
እኛንም ይስማን የዳዊት አምላክ
አቤቱ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ሆይ ማረን ይቅር በለን
❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ ለአለምና ለዘለዓለም በእግዚአብሔር ምህረት ታመንኩ አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሀለው
የጠፉ በጎቹን የሚፈልግ ፈጣሪያችን የልባችን መሻት አይቶ ወደ ቤቱ እንዲመልሰን ድንግል ሆይ ለምኝልን ቃለህይወት ያስማልን
@kidst461
11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@solomonwoldesilassie3680
11 ай бұрын
1:38:03 1:38:04
@solomonwoldesilassie3680
11 ай бұрын
I99
@solomonwoldesilassie3680
11 ай бұрын
]
@solomonwoldesilassie3680
11 ай бұрын
@@kidst461⁹ 1:40:37
ሳይሰለቹ በትግስት በእርጋታ ላነበቡት አባታችን እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ።።
@fiametaferede7428
3 жыл бұрын
Amen 🙏
@melimelat3449
2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@youtubelive123
2 жыл бұрын
Amen
@bzualem
2 жыл бұрын
አሜን ፫
@asrataklilukidane4610
2 жыл бұрын
በእዝነ ልቦናችን ስምተን ሕይወታችንን የሚለመልምልን የሁንልን ቃሉን ላሰሙን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
መዝሙረ ዳዊት ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል አቤቱ አባቴ ሆይ ባሪህን መልሰኝ ወደቤትህ
በትግስት በእርጋታ እያነበቡ የእግዚአብሔርን ቃል የማሰሙን የማስተምሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትንም ያውርስልን በርከታችሁም ይድርሰን አሜን፫
@kidst461
11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@honeyyemariyamlije2720
11 ай бұрын
]]
@user-ty9wh6nz7j
9 ай бұрын
@@kidst461🎉🎉🎉🎉
@user-tr8yl9er6l
3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤🎉🎉😢😢
እግዚሐብሔር ሆይ ቃልህ እንዴት ድንቅ ነው! ላቀረቡልንም አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ!
ማነው እደኔ የመዝሙር ዳዊት ሰብከት ሲሰማ ነፈሱ የሚለመልም አባታችን በድሜ በጠና ያቆይልን🙏❤🙏
ዳዊት ❤ በእግዚአብሔር❤የተወደደና የይቅርታ ልብ ያለው ❤እግዚአብሔር የእሴይልጂ እንደልቤ ያለው መልካም ሰው❤ የዳዊት አምላክ ይቅር በለኝ ሀጢያቴን ይቅር በለኝ
@yibeyibe389
5 ай бұрын
Amen!
@mesrakzewdie3194
3 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮xr nc
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አምላከዳዊት ይማረን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
አሜን፣ ላነበቡልን አባታችን። ሰላሙን ያብዛላቸው።እድሜያቸውን ያርዝምልን።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥውት አባታችን።
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤ የቅዱስ ዳዊት ፀጋና በረከቱ በሀገራችን በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ አድሮ ይኑር🙏
አሜን አሜን አሜን ከኛ የበረተችሁ አስቡን በፃሎተችሁ የአባቶቻችን ፀሎት በረከት ይድረስን
እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት ለወደደን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ኣምልኮና ዉዳሴ ለሱ ይሁን:: አሜን ለመምህራችን ደግሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ሰላማችንም ያብዛልን::
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።
አሜን አሜን አሜን ሰለቅድስ ቃሉ የቃሉባልተቤት ልኡአል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን የሰማነዉንቃል በልቦናችን ያኑርአሜን፫
@webalemsoressa5874
2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የዳዊት አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን ነፊሰ💓💓 በቃልህ ታርፋለች
የስውን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ክብር ይልበሱ የማይቀየረውን አሜን!!
@kidst461
11 ай бұрын
Amen Amen amen 🙏🙏🙏🙏
ልብ የሚያርስመንፈስን የሚያድስ ሰውን ወደ ነፍሱ የሚመልስ በእውነት የአባታችን አንደበት ትህትና ገራሚነው የሰራዊት ጊታ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅልን ረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዳዊት እና የእስራኤል አምላክ ሆይ አቤቱ ሃጢያታችን አታስብብን እንደቸርነትህ እርዳን ፀሎታችንን ስማን ባርክልን ስለእናትህ ስለቅድስትፕቅዱሳንድንግል ማርያም ብለህ
እሜን እሜን እሜን ❤❤❤🎉
ቃል ህወይት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር
@henokzewdu7173
Жыл бұрын
Kale hiwet yasmalen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱስ ዳዊት በርከት ይደርብን አሜን
@Kaka-xp9rh
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በዕውነት የቅዱስ ዳዊት አምላክ ዕድሜና ጤና ያድልልን ቃለ ህይወት ያሠማልን⛪️
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን የልመናችንን ቃል ይስማን
@kidst461
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ🙏🙏🙏
አቤቱ እንደቸርነትሕ ብዛት አሥበን ፈጣሪ እየሡሥ ክርስቶስ
እግዚአብሔር በመንገድወት ሁሉ ይጠብቅወት ጣላቶችወት ይደምሰሱ ጸሎተወት ይጠብቀን አሜን የቅዱስ ዳዊት በረከትን ለዘላለም ያድለን
አሜን አሜን አሜን አቤቱ መጠጌዬነህ አቤቱ አምላኬ ተነስ አትተወኛ አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን አባታችን ቃል ሂይወት ያስማልን
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቃላቶችን ሳይሰባበሩ ከነክብራቸዉ ተጠንቅቀዉ በስርዓቱ ስላነበቡልን እና ልባችን ዉስጥ በመግባት ለህሊና ሰላም ለነፍስ ምግብ እንድሆን አድርገዉ ስላቀረቡልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሽአመት ኑሩልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!
@hanatefera-zp6wq
10 ай бұрын
🌹❤️🙏🙏❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን የመሰለ የዳዊት መዝሙር እንድንሰማ የፈቀድክልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@13291n
8 ай бұрын
😊😊
ቃለህይወት ያስማልን የድግል ማረያም ልጅ ልቦናችንን ካለማዊ ኑሮ ይመልስልን ቃሉን እድስማ ይርዳን
@saramekonen9447
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@derejefissha9452
Жыл бұрын
❤
@kidst461
11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አቤቶ የዳዊት አምልክ ይቅርበለኝ ክፋቴ በዝቷልና
እሜን እሜን እሜን 💓👏❤️❤️
ለአባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን እመብርሐን ትጠብቅልን ትጠብቀን አሜን ፫🤲
@alemabate4697
2 жыл бұрын
😭😭😭😭
አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይባረክ
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
Mesemure dawiten yemiyanebe, yemisema ye dawiten tshga yelansale & egeziabhar yebarekewal amen❤❤❤❤❤
እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን በጣም ደስ ሲል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ከቅዱስ ዳዊት አባታችን በረከት ይድረሰን ይድረብን 🙏🙏🙏
በረከተ ዳዊትን ያሳድርብን አንባታችን እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን
@kidst461
11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ አባታችንን በዕድሜ ፣ በጤና ይጠብቅልን፡፡
እሜን እሜን እሜን 💓💓🎉💓👏
አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🕯🌹💐💐🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሠማልን አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም የምፅናናበት ነው መዝሙረ ዳዊት አቀራረባቸውም ልብ ላይ የሚያርፍ የሚማርክ ነው እናመሠግናለን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይክበር ይመስገን ለዘላለምም ከፍ ከፍ ይበል❤❤❤
@user-yj6wk1qq1i
2 жыл бұрын
ነ
@user-yj6wk1qq1i
2 жыл бұрын
ረረ
@user-yj6wk1qq1i
2 жыл бұрын
አረ
@EeEe-gf5mb
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@mabittaegezabereleona1854
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለኝ በፊትህ የሚያቆመኝ አንዳችም መልካም ሥራ የለኝም አቤቱ በቸርነትህ ምህረትህን ላክልኝ አሜን ስምህ ለዘላለም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
✝️✝️✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ቃሉ ለታመነው ሁሌ አዱስ ነው እግዝያብሔ ርይመስገን በረከትዋ ይደርብንና አሜን እናመሠግናለን አባታችን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
አሜን አሜን አባችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ለኛ ሐጢያተኞች ደግ እግዛብሔር ይቅር ይበለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አባታችን ካለማቋረጥ ረጋ ባለ ንባብ (ደስ በሚል ሁኔታ) ለአቀረቡልን አባታችን በፀጋ ላይ ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እጅግ እናመሰግናለን ።🙇🇪🇹🙏
@henoklegssie6939
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን:::
@kidst461
11 ай бұрын
Amen kal Hewot yasemalen 🙏🙏🙏
አባታችን እግዚኤብሔር ቃለይወት ያሰማልን
🇪🇹 እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅ።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aboaomr5163
8 ай бұрын
አሜን
@elenimenkir2256
Ай бұрын
አሜን💚💛♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ካለ ህይወት ያሰማልን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ እንደ ሃጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@stupidsalma4782
3 жыл бұрын
ኣሜን
እሜን እሜን እሜን 💓👏👏👏👏
ስለ ቃሉ ባሌቤት ልኡል ኣልካችን ቅድስ እግዝኣብሔር ዛሬም ነገም ለዘለኣለም የተመሰገነ ይሁን በእዉነት በረከቱ ይደሪብን ልበ ኣምላክ ቅዱስ ዳዉት በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድመ በጤና ይጠብቅልን እግዝኣብሔር ፀጋዎትም ያብዛልን ። እኛም ሰምተን የቃሉ ባለቤት በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ኣሜን ፫
I couldn't stop listening while I was working in the office Even the right voice and begena for King Devid's song God Bless You!
እሜን እሜን እሜን ❤❤🎉🎉
አባታችን በትእግስት መዝሙረ ዳዊትን ስላነበቡልን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃልህውትያሰማል❤❤❤😢😢😢የኔውድአባት ተባረኩ❤❤እመብርሃንትጠብቃቹ😢😢
ሰይጣ ያንዣብባል እኔም ይሄን እየሰማው አቃጥለዋለው☝😘❤😍
@jerusalematnafu4499
Жыл бұрын
899
@jerusalematnafu4499
Жыл бұрын
9
@jerusalematnafu4499
Жыл бұрын
0
@jerusalematnafu4499
Жыл бұрын
9
@jerusalematnafu4499
Жыл бұрын
9
አቤቱእንደቸርናትመረኝአቤቱእንደምረት ብዘትአጠቴንደምስስልኝአሜን፫
የአለም ፈጣሪ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ላመኑት ፣ቃሉን ፣ትእዛዛቱን ላከበሩ ሁሉ ጤናን በረከትን ይሰጠናል ፣ከክፉወች ሁሉ ይጠብቀናልና ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን ። ቃሉን ላስተማሩን አባታችንም ጤናና እድሜ ይስጥልን
@user-ty9wh6nz7j
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ty9wh6nz7j
9 ай бұрын
❤😂😂
@afs5efs986
8 ай бұрын
Amen 🙏
😇😇😇Amen😇😇😇 Amen 😇😇😇Amen
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
Amen Amen Amen edime yistiln
አቤቱ !!! ልብ አምላክ ዳዊት አገራችን ኢትዮጵያን ተራዳት !!! ተዋህዶ ቤ\ክ እስከ ምፅእት ትጠብቅን!!!
@qweqwe444
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@aboaomr5163
8 ай бұрын
አሜን
ፀጋሁን ያብዛሎት መምህር
አቤቱ አምላከ ቅዱሳም የነፍስም የድጋም ፈጣሪ አናዳኝ አንተው ወለተ ኪዳንንንካለችበት መከራ እባክህ ፈውሳት የምትመለከያቱ ሀሉ በፀሎት አስቧት እግዚአብሔር ይማርሽ በሏት እግዚአብሔር ይማርሽ እሜን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ንፁህ ልብን ስጠን አቤቱ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ሆይ እኔ ድሀና ሚስኪን ነኝና አቤቱ ፊትህን መልስልን 💒💒🇪🇹💕💒💒💕💒🇪🇹🇪🇹💒💕
@user-ho7nx4le7q
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማ ረኝ እንምረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ ከሀጥያቴም አንጻኝ አሜን አሜን አሜን እዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለወት ❤❤❤🍃🍃🍃
@endalkachewsiyum2872
2 жыл бұрын
P
@eyuelsamuel9286
2 жыл бұрын
1 ም t
@eyuelsamuel9286
2 жыл бұрын
e ፡
@eyuelsamuel9286
2 жыл бұрын
b ት ~
@eyuelsamuel9286
2 жыл бұрын
a / I s ይ ፱
አባቴ የዳዊት ጌታ በሰማይ ይክፈልልን 💚💛❤️
ለኔ ለ ሰነፍአ ይሁን ዘመን አመጥ ቶ የበረቱ አባቶቻችንን ፀሎት እንድ ን ፀ ል ይ ያ በ ቃ ን አምላክ ክ ብ ር መስጋና ይ ግ ባ ው አሜን! አባ ታ ች ን ን በድ ሜ በ ጤ ና ይ ጠ ብ ቅ ል ን አሜን አሜን አሜን
@kidst461
11 ай бұрын
Amen Amen amen🙏🙏🙏🙏
@bernardseifu3745
5 ай бұрын
⁹ Mezmure dawuit
@Y3172E
5 ай бұрын
😊😊
@wasihunmelakuwasihunmelaku
4 ай бұрын
@@Y3172Eአሜን
@yeznakassahun780
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው በቀን በቀን ሳልሰማ አልውልም አባታችን ርጋ ብለው ደስ በሚለው ድምጻቸው በደንብ እንዲገባን አድርገው ነው የሚያነቡት አባታችን በማሪያም ሌላም እንጠብቃለን ጸጋውን ይብዛለወት
@mihretadmassu9684
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mihretadmassu9684
Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@webalemsoressa5874
2 ай бұрын
Amen
በረከታችሁ ይድረሰን ቃሉንም ሰምተን ፈጻሚዎች ያድርገን
@kidst461
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን፣ እድሜና ጤና ይስጥልን፡
መመረጥ ምንኛ መታደል ነዉ ዪህን አጥንትን የሚለመልም ልብን የሚስደሰት የቃላቱ ለዛ የማዪጠገብ ነው የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ዪግባው አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
መታደል ነው በብርጭቆ ተቀድቶ እንደውሀ የሚጠጣ ልዩ ድምፅ አባቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥወት አባት ፈጣሪየ በቅን ልቦና እንድኖር ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ
@mussemulugetadejene8604
Жыл бұрын
I'm asking if there is a software that a help of eye glass and hearing aids can see and listen sound of Jesus ( Angel's) and Devil's ( Damon's , Evil's ) or a video camera software that both appeared ? I have no credit USA card can you a help me ask or apply Microsoft HoloLens or other software company?
@uhhuhh5398
Жыл бұрын
Amenamenamen🙏❤️❤️🤲🤲♥️♥️
@thth4053
Жыл бұрын
እግዛቤር ይስጥልንአባቴ
Amen amen amen.
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊትን ቃል እንተገብር ዘንድ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን !!!!!
❤አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከት አይለየን
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
አባታችን ረጅም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይሰጥዎት ቃለሕይወት ያሰማዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያወርስልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡አባታችን የልብ አምላክ ዳዊት የተመሰገነ ይሁን
በእድሜ በከበረ ጤና በምድረገነት እግዚአብሔር ይመሥከን እሥከመንግሥተሠመያትም ይክበር ይመሥከን በሣቸው ላይ አድሮ ይህን ቃል ላሠማን ፈጣሪ ገነተ ሠማይ ገነተምድር ይሁንላቸው አሜን
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Jesus Kristus Amen
ወይኔ እስከዛሬ ሳላውቅ ይህን ቻናል ቆጨኝ ....ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@ttigistttigist2200
3 жыл бұрын
Amenamenamen
@wadimasoltan7326
3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@drlulitnigusse1316
3 жыл бұрын
6😁
@drlulitnigusse1316
3 жыл бұрын
0
@shegueneyew7518
3 жыл бұрын
@@ttigistttigist2200 to B t p
ቃለሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን !!! 🙏 🙏 🙏