ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ New Ethiopian Orthodox Mezmur 2022

Пікірлер: 4 900

  • @wedigede3588
    @wedigede3588 Жыл бұрын

    🇪🇷 እንዴት ብየ ልግለጽሸ sister lidya አማረኛ ቡዙ ኣይችልም ቃላት ይሃጥረኛል፡ ሊብያ ላይ ነይ ያለሁት ቡዙህ አመት ቆይቻለው በ እናቴ ቅድስት ኣረሴማ ቀን በዙ መከራ በታምራታ ዘንድ ወጥቼ ኣለሀው፧ ውዕለታ መቸም ኣልረሳም ሁሌ በልቤ ነዉ፡ የ እናታችን ቅድስት ኣርሴማ ኣማላጅነታ ከ ሁለችን ጋ ይሁን አሜን🙏🙏🙏።

  • @mussiezewelday4884

    @mussiezewelday4884

    Жыл бұрын

    Ajoka Ab thti fetari zeyqyer yelen xelot qdusan weledka aygdefka

  • @wedigede3588

    @wedigede3588

    Жыл бұрын

    @@mussiezewelday4884 ኣሜን ሓወይ ናተይ

  • @dr.wendeabay593

    @dr.wendeabay593

    Жыл бұрын

    እቅፍ ድግፍ ታርግህ ፣ በርታ ጽና!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meyaangel3267

    @meyaangel3267

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ef5wh1ty8f

    @user-ef5wh1ty8f

    Жыл бұрын

    አይ ዞን ማማዬ ታልፊው አለሺ

  • @BezawitEsubalew
    @BezawitEsubalew2 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ልጄን ከሞት አድናልኛለች የኔን ፀሎት ሰምታለችየኔን እምባ አብሳለች አመስግኑልኝ

  • @Nani-77999

    @Nani-77999

    8 күн бұрын

    ከሞት የሚያድን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው:: ሰው ከሞት አያድንም:: ሰው ማምለክ ኃጢያት ነው ንሰሃ ግቢ /ግባ 🙌

  • @MERCIREGASA
    @MERCIREGASA6 ай бұрын

    ይሄን ዝማሬ እየሰማሁ ያለሁት ከለሊቱ 5:30 ነው ያለሁት በሰውሀገር ዱባይ ነው ከእንቅልፌ ነቅቼ በብዙ ነገር የተወጠረውን አዕምሮዬን ለመርሳት ይሄን መዝሙር ስሰማ አዲስ ተስፋ አዲስ ነገ እንዳለ ይሰማል ቅድስት አርሴማ አንቺን እንደሰማችሽ እኔንም ከጭንቀት እደምታወጣኝ አምናለሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @bayeanbase
    @bayeanbase4 ай бұрын

    ይህን መዝሙር የሰማሁ ቀን አይምሮ ዬ ተፍታታ በትምህርቴ ጎበዝ ሆንኩ አመቴ 9ነው ክፍሌ 3 ነው አርሴማ ጨርሳ ትማርሽ❤👼👼👼

  • @getunigussie8442

    @getunigussie8442

    Ай бұрын

    Wow

  • @buzagerma

    @buzagerma

    19 күн бұрын

    www.youtube.com/@Hiwatse_Media

  • @kidistyared4682
    @kidistyared46822 жыл бұрын

    እህቴ ላንቺ ቃል አጣው ተባረኪ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @suumayaaadalaa4395

    @suumayaaadalaa4395

    2 жыл бұрын

    Amen3 🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    2 жыл бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnakugirma3075

    @asnakugirma3075

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት

  • @fauziyafantu822

    @fauziyafantu822

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ በቤቱያፅናሽ

  • @edlawityilma3836

    @edlawityilma3836

    Жыл бұрын

    @@suumayaaadalaa4395 zzzzz

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Жыл бұрын

    🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭😭😭 ቅድስቲ ኣርሰማ ለኔ በተለይ ልዩናት በንድ ቀን ንው የተፈወስኩት በተኣምር ነው ክብር ለጌታ ይሁን። ዝማረ መላእክት ያሰማልን እህቴ።

  • @luwamhaylemichel4528

    @luwamhaylemichel4528

    Жыл бұрын

    Showing haftey abey eu ezi church 😭

  • @weynaregeshetu3938

    @weynaregeshetu3938

    Жыл бұрын

    ​@@luwamhaylemichel4528 l0

  • @luwamhaylemichel4528

    @luwamhaylemichel4528

    Жыл бұрын

    @@weynaregeshetu3938 malet

  • @firaolahmed153

    @firaolahmed153

    Жыл бұрын

    Amennn

  • @luwamhaylemichel4528

    @luwamhaylemichel4528

    Жыл бұрын

    Abey bota eyu marey

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse15038 ай бұрын

    ❤❤❤ ብዙ የሠማዕቷ ያልተመሠከረ ውለታዋ አለብኝ ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw741521 күн бұрын

    እህታችን፣ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺና ከቤተሠቦችሽ ጋር ይሁን።

  • @senikonjo2697
    @senikonjo2697 Жыл бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ❤️❤️ ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ ካለሽበት ገስግሼ መጣሁኝ እናቴ ክብርሽን አንግሼ ቆምኩኝ እንደ ህፃን ታድሼ እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ በአለም ተሰማ ስመጣ ባልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽን ላውራ ይደነቅ የአምላክሽ ስራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ፅናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት ደምግባት ከንቱ ብለሽ ለሰማይ ክብር የታጨሽ የእምነቴ አሰረ ፍኖት በምልጃሽ አለሁኝ በህይወት የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል ምልጃሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል እርዳታሽ የደረሰለት ያመጣል የልቡን ስለት ላመኑሽ ፈውስሽ ቅርብ ነው ባንቺ አፍሮ የሄደ ማነው የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል ምልጃሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል ስመጣ ባልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽን ላውራ ይደነቅ የአምላክሽ ስራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ፅናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት

  • @ekramabdella4982

    @ekramabdella4982

    Жыл бұрын

    Thank you so much 🙏🏿🇪🇹🇪🇷

  • @tofikseifu8985

    @tofikseifu8985

    Жыл бұрын

    Amlak yibarkish.

  • @saratashuma1075

    @saratashuma1075

    Жыл бұрын

    🥰❤❤

  • @labanfustom7449

    @labanfustom7449

    Жыл бұрын

    Tnx so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mobileplaza4691

    @mobileplaza4691

    Жыл бұрын

    ሚሚዪማ

  • @futureneture9947
    @futureneture99472 жыл бұрын

    ድምፅ 💯 ግጥም 💯 በዛላይ ቃል ያጥረኛል ደሞ ኦርቶዶክስ የ እመ ብርሀን ልጆች ነን 💯💯

  • @ogestrobi8347

    @ogestrobi8347

    Жыл бұрын

    ባለጌ

  • @biruk9740

    @biruk9740

    Жыл бұрын

    @@ogestrobi8347 minu nw bilgna

  • @haymanotmamo2411

    @haymanotmamo2411

    Жыл бұрын

    ለምኑ

  • @kkTube-ek8hf

    @kkTube-ek8hf

    Жыл бұрын

    Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

  • @rahelashenafi9713

    @rahelashenafi9713

    Жыл бұрын

    @@yotubehana653 ijy ijkkuyph

  • @user-je9ck1fg7r
    @user-je9ck1fg7rАй бұрын

    ተባረኪ ለህፃናት የሚሆን መዝሙር ልክ እንደ አርሴማ ዘምሪ❤❤❤😊😊😊

  • @Mr.Nate77
    @Mr.Nate775 ай бұрын

    ድምፅሽ ነፈስን ሰንጥቆ እንደሚገባ እንዲሁ ነው እባክሽን አንድ ጊዜ በብቻ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘምሪልን 🙏🙏🙏

  • @biruktessema729
    @biruktessema7292 жыл бұрын

    አርሴምዬ እናቴ የእኔ ፈጥኖ ደራሽ ። ❤❤❤) ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ሊዱዬ ።

  • @yoditmichaelabraham2523

    @yoditmichaelabraham2523

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @mekedssewent6474

    @mekedssewent6474

    2 жыл бұрын

    ለኔም በጣም ፫

  • @woinaregtadese6464

    @woinaregtadese6464

    2 жыл бұрын

    እናቴ ቅድሰት አረሴማ ፈጥና ደራሼ

  • @ezgabheryemasegen6009

    @ezgabheryemasegen6009

    Жыл бұрын

    ለኔም እናቴ ❤️❤️❤️

  • @megabiteduresa3152

    @megabiteduresa3152

    Жыл бұрын

    በገነትያኑርሽ

  • @judishiferaw6609
    @judishiferaw6609 Жыл бұрын

    የዓለም ሁሉ ገዥ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናሽ!!

  • @hana-tr4yr

    @hana-tr4yr

    Жыл бұрын

    አሜንንንንንንን❤❤❤

  • @honeymar140

    @honeymar140

    Жыл бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @azebgabra3336

    @azebgabra3336

    Жыл бұрын

    T

  • @azebgabra3336

    @azebgabra3336

    Жыл бұрын

    Ĺ

  • @azebgabra3336

    @azebgabra3336

    Жыл бұрын

    Ķ

  • @user-cg7br7lm4x
    @user-cg7br7lm4x7 ай бұрын

    አርሴምዬ ለሁላችን ልዩ ናት ደጅሽ ናፍቆናል ለደጅሽ አብቂን እናቴ ቅድስት አርሴማ ሲስተር ሊዲያ ተባረኪ

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta23445 ай бұрын

    ይህን መዝሙርሳደምጥ በማንኛዉም ስፍራም ሆነ ሁኔታ ዉስጤእንዴት በሀሴት እንደሚሞላ የምታዉቀዉ እመቤታችን ብቻ ናት ለሁሉም ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ሲስተር 🙏❤🙏❤

  • @buzagerma

    @buzagerma

    19 күн бұрын

    www.youtube.com/@Hiwatse_Media

  • @kalab9070
    @kalab90702 жыл бұрын

    ስመጣ በአልጋ ነበረ ተሰፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ...❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @taliileeayano2289

    @taliileeayano2289

    2 жыл бұрын

    zimare melaeaktin yasemalin

  • @user-ck2ny9og5y

    @user-ck2ny9og5y

    2 жыл бұрын

    መዝሙሩ ሙሉ ጻፍልኝ ወንድሜ

  • @desitasanbatetal5219

    @desitasanbatetal5219

    Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @adisalemadis8420

    @adisalemadis8420

    Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማሽ ሰማእቷ ላደረገችልን ነገር ስላረክሽ እህቴ እግዚአብሄርያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ

  • @kkTube-ek8hf

    @kkTube-ek8hf

    Жыл бұрын

    ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M
    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M2 жыл бұрын

    የእምነትሽ ጽናት ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ ካለሽበት ገስግሸ መጣሁኝ እናቴ ክብርሽን አንግሼ ሆንኩኝ እንደ ህፃን ታድሼ እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ ለአለም ተሰማ ስመጣ በአልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽ ላውራ ይደነቅ የአምላኬ ስራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ጽናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት ደም ግባት ከንቱ ብለሽ ለሰማይ ክብር የታጨሺ የእምነቴ አሰረ ፍኖት በምልጃሽ አለሁኝ በህይወት የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል መልስሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል እርዳታሽ የደረሰለት ያመጣል የልቡን ስእለት ለአመኑሽ ፈውስሽ ቅርቡ ነው በአንቺ አፍሮ የሄደ ማነው የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል መልስሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል ስመጣ በአልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽ ላውራ ይደነቅ የአምላኬ ስራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ጽናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት በቃሉ ውስጥ ከተሳሳትኩ አርሙኝ። ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ውድ እህቴ ቅድስት አርሴማ ዘውትር ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ በርቺ።🙏❤

  • @beery7254

    @beery7254

    Жыл бұрын

    ለሰማይ ክብር የታጨሺ ነው የሚለው እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ክብረት ይሰጥልኝ እህቴ ሆይ ጎበዝ ❤🙏

  • @Erdinoo

    @Erdinoo

    Жыл бұрын

    ❤️❤️🌄🌄❤️❤️

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M

    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M

    Жыл бұрын

    @@beery7254 አሜን አሜን አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።🙏❤

  • @Aynalem21

    @Aynalem21

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግጥሙን እየፈለኩ ነበር አመሰግናለሁ

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እባክሽ eyarus እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb4 ай бұрын

    በሰው ሀገር ኦፕሬሽን ለመደረግ።ምርመራ ጨርሼ እርሴማዬ እናቴ ደረስችና በመጨረሻ ምርምራ ምንም እጢ ይህም ተባልኩ ህልም ንፁህ ውሃ በቅድስት እርሴማ ስም እየፀለይኩ በምነት ፀበልሽ ነው እያልኩ ጠጥቼ ድኛለው ኦፕሬሽንም ሳልደረግ እሱ እድናኝ እየኖርኩ ነው ለናተም ትድረስላችሁ

  • @BabyAmaziya-ob7eo

    @BabyAmaziya-ob7eo

    23 күн бұрын

    Amen anchigar yederesechelsh kedst arsema egnanm bemhret ejochoa tedabsen

  • @AmareTabor

    @AmareTabor

    6 күн бұрын

    chobby

  • @kasutube8310

    @kasutube8310

    3 күн бұрын

    እኔም የለመኳት ነዉ እመቤቴን እጢ አለብኝ ሰሞኑን በነፁህ ዉሃ ስሞን የጠራዉ የጠጣዉ ነዉ እሶ ለቺ የደረሰችልሺ ለኔም ትድረስ የለዉት የሰዉ አገር ነዉ አርሴማ ብዙ ሲባል ሰለምሰማ ጠየኳት እሶ ትስማኝ ሰየድም ለደጆ ያብቃኝ❤🙏🙏

  • @Ethio-Adam
    @Ethio-Adam6 ай бұрын

    ይህን መዝሙር ባዳመጥኩት ሁሌም ውሰጤ በሐሴት ይሟላል። እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @henisoleyanatube3671
    @henisoleyanatube36712 жыл бұрын

    ዘንባባው ምሥጢር አለው ትንሿ እህቴ ሊዱዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክልሽ🙏❤

  • @fadeesanhfrcas1367

    @fadeesanhfrcas1367

    Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @kidestdesta1806

    @kidestdesta1806

    Жыл бұрын

    ሰላም ለዚ ቤት ይሁን ኧረ በማርያም ስልክውን አጣሁን

  • @yonatanmdinku5218

    @yonatanmdinku5218

    Жыл бұрын

    DestaĹĺ g e Phillip 8⁹⁹p

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤✝️✝️✝️

  • @buzagerma

    @buzagerma

    19 күн бұрын

    www.youtube.com/@Hiwatse_Media

  • @BekaBeka-sz9if
    @BekaBeka-sz9if9 ай бұрын

    ቅድስ አርሴማ ለኔ ከብዙ መጥፍ ነገር ጠብቃኛለች። ለእናተም ፀሎታቹን ትስማ

  • @user-rw1rz3ws2p

    @user-rw1rz3ws2p

    4 ай бұрын

    Amen enenim

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 Жыл бұрын

    ለአንቺ የተደረገው ምህረት ለእኔና ቤተሰቦቼ እንዲሁም ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ይድረሰን። ተባረኪ፥ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ።

  • @romha985

    @romha985

    Жыл бұрын

    Selam new endet Pĺ

  • @tigisttasew1429

    @tigisttasew1429

    Жыл бұрын

    kale hiwot yasemaleni

  • @mikaelmieron4883

    @mikaelmieron4883

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @miruethio3059

    @miruethio3059

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @hirutbogale5295

    @hirutbogale5295

    Жыл бұрын

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @sisaytariku1034
    @sisaytariku10342 жыл бұрын

    ዘንባባሽ ሕይወት ይዘራል ሊዱ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ

  • @Tickeymielu
    @Tickeymielu8 ай бұрын

    እግዚኣብሄር የተከበረና የተመሰገነ ይሁን ለዘላኣለም ይሄን መዝሙር ደጋግሜ ነኝ ሚሰማው በጣም ደሞ ደስተኛ እሆናለው ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ሲስተር ሊድያ 🙏🙏🙏 🇪🇷👈🇱🇾

  • @HadasHaftu
    @HadasHaftu4 ай бұрын

    ይህ መዝሙር ስሰማ ብቸኝንትዬ ይለቀኛል ክርስቶስን ❤❤❤❤❤አርሰምዬ የኔ ውድድድ ሲስተር lidya,,,ካለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhaneMebre

    @BirhaneMebre

    20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihiretgetahun4290
    @mihiretgetahun42902 жыл бұрын

    I can't stop listening!💚💛❤ እኅታችን አምላከ ቅድስት አርሴማ አይለይሽ፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @Ethiopia-rh8wu

    @Ethiopia-rh8wu

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hussenfikir1292

    @hussenfikir1292

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zelalemabebe1057

    @zelalemabebe1057

    Жыл бұрын

    Iam happy

  • @maftuajafar1449

    @maftuajafar1449

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ

  • @tube-fq1wt
    @tube-fq1wt2 жыл бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ ለአልም ተሰማ እህቴ ዝማረ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏⛪❣️

  • @sanaleb5316

    @sanaleb5316

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen wow wwwwwwww🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪☝️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴😭😭😭😭

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰እባክሽ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @danydan6662

    @danydan6662

    Жыл бұрын

    [ ዮሐ 14 :6 ] 6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። 7 እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው። 8 ፊልጶስ። ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። 9 ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ? 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ። 12 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥ 13 እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። 14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። 15-16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ 17 እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ። 18 ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ። 19 ገና ጥቂት ዘመን አለ ከዚህም በኋላ ዓለም አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተ ደግሞ ሕያዋን ትሆናላችሁ። 20 እኔ በአባቴ እንዳለሁ እናንተም በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ በዚያን ቀን ታውቃላችሁ። 21 ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።

  • @aberakidane3511

    @aberakidane3511

    10 ай бұрын

    Iiamaylavw😊❤🎉😅😂

  • @Mari-sw8pc

    @Mari-sw8pc

    5 ай бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @user-og7lp8xl4b
    @user-og7lp8xl4b8 ай бұрын

    🇪🇷ቃል ህይወት የስምዐለይ ክብርቲ ሐፍተይ 🙏🏽

  • @user-qj6zy4hr8b

    @user-qj6zy4hr8b

    2 ай бұрын

    ግድድይዱ አሐይ Euek

  • @nardoskassu1815
    @nardoskassu18158 ай бұрын

    እንዴት ብዬ ልግለፅልሽ ሊድያዬ ማርያምን ነው ምልሽ በጣም በጣም በጣም ነው የምወደው መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶😇😇😇😇😇😇😇😇💞💞💞💞💞💞😊😊😊

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata23002 жыл бұрын

    አቤት አቤት አቤት ጉልበት ሁሉ አቤት ይበል ለዚህ አምልኮ። እህታችን ባራኪው ይባርክሽ። የሰማዕቷ አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @michaelholy1637

    @michaelholy1637

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fantishgonderew6807

    @fantishgonderew6807

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @yabuesa4343

    @yabuesa4343

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እባክህ Mohamed ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

  • @mohammedgata2300

    @mohammedgata2300

    Жыл бұрын

    @@zake4061 👍👍👍

  • @user-je9ck1fg7r
    @user-je9ck1fg7rАй бұрын

    ይሄ መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ አለኝ

  • @awetyohans5630
    @awetyohans56305 ай бұрын

    እህቴ የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ተሰምቶ ማይጠገብ የእናትየ የቅድስት አርሴማ ሁሌ ስሰማ ውስጤ እረፍት ያገኛል የሂወታችን መብራት ነሽ በተለይ ደሞ የሰው አገር ላይ ያለነው 🙏🙏🙏

  • @fhch1651
    @fhch16512 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኀታችን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እዉነት ነዉ ታላቅ በሆነዉ እምነቷ ዘወትር ምልጃና በረከቷ ይደርብን የእዚች ታላቅ እናት በረከት አይለየን

  • @hawigesese1736

    @hawigesese1736

    Жыл бұрын

    @adbratwegedamat 😊nnnnnnjnnnnjnnnnnlmpll😊 ull ok

  • @emugetahew
    @emugetahew3 ай бұрын

    ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እህቴ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @user-wx9nq7ox8b
    @user-wx9nq7ox8b7 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት በጣም እወድሻለሁ ሠማእቷ ተጠብቀን ። አሜን አሜን አሜን ❤

  • @tube-jz5sm
    @tube-jz5sm2 жыл бұрын

    ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ ካለሽበት ገስግሸ መጣሁኝ . . ድንቅ ዝማሬ ....ፀጋና በረከቱን ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ ይስጥልን እህታችን።

  • @mamaruamsalu8549

    @mamaruamsalu8549

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @endalelife3506

    @endalelife3506

    Жыл бұрын

    Kalehiywet yasemanil

  • @neway8957

    @neway8957

    Жыл бұрын

    Lyunesh

  • @haymanotmulatu5787
    @haymanotmulatu57872 жыл бұрын

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጽናሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መልከትን ያስማልን እህት በረች

  • @balaynishbalaynish3188

    @balaynishbalaynish3188

    Жыл бұрын

    አቤት ድምፅ ልብን ያርሳል እህታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን እልልልልልልል

  • @derartueshetu1482

    @derartueshetu1482

    Жыл бұрын

    Subscribe argugn pls 🙏

  • @ErmiasAyele-he5jt
    @ErmiasAyele-he5jt5 ай бұрын

    Amazing voice ❤❤❤pleas ኢየሱስን የማመልክበት ስለኢየሱስ አንድ መዝሙር ዘምሪ

  • @Mr.Nate77

    @Mr.Nate77

    5 ай бұрын

    awo begeta ehetachn

  • @ErmiasAyele-he5jt

    @ErmiasAyele-he5jt

    5 ай бұрын

  • @eyobasefa2986
    @eyobasefa29867 ай бұрын

    My mother, Saint Arsema, I will always believe in you and pray to you, because you have rescued me from many hardships, my faith is limitless that you will still fulfill my needs.

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Жыл бұрын

    ይህንን ዝማሬ ስሰማ ለምን እንደሆነ አላውቅም እንባዬን😭😭😭 መቆጣጠር ያቅተኛል እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ድንቅ መዝሙር ነው

  • @elsahagos3156

    @elsahagos3156

    Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @kkTube-ek8hf

    @kkTube-ek8hf

    Жыл бұрын

    ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

  • @nebyudaniel5481

    @nebyudaniel5481

    Жыл бұрын

    Amazing

  • @user-pv5tf3pu4v
    @user-pv5tf3pu4v11 ай бұрын

    🇪🇷 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣሰይ መጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ጌታ የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ ።

  • @EndalkTaye-ue6iv

    @EndalkTaye-ue6iv

    4 ай бұрын

    አይዞሽ እህት

  • @abebawgirma9977

    @abebawgirma9977

    2 ай бұрын

    Kale hiwer yasemalin

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms18 күн бұрын

    ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️❤️❤️🙏❤️🇪🇷🇪🇷🙏❤️🙏

  • @gedamaxqku1451
    @gedamaxqku14512 ай бұрын

    ቃል ህይወት የስምዐልና መዘሙራ ሓብትና ዝማረ መላእክት የስማዓልና

  • @danielshiferaw1435
    @danielshiferaw1435 Жыл бұрын

    እንዴት ተደርጓ ቢሰራ ነው ይሄ መዝሙር እንደማር ሊጣፍጥ የቻለው ልክ መዝሙሩን እያዳመጥኩኛ እያለቀ ሲሄድ እንደገና ለማዳመጥ እቸኩላሁ በተለይ በሄርፎን ሳዳምጠው በጆሮዬ የሆነ የደስታ ስሜት በጆሮዬ እየፈሰሰ ይሰማኛል ብቻ አላውቅም እህታችን ፈጣሪያችን እግዚያብሔር ይባርክሽ ወላዲተ አምላክ እናታችን ቅድስት አርሴማ ትጠብቅሽ የመላህት ዝማሬን ያሰማልን አሜን።

  • @nebyudaniel5481

    @nebyudaniel5481

    Жыл бұрын

    Amazing

  • @meklitemariam3788
    @meklitemariam37882 жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመልእክትን ዝማሬ ያሰማልን።😊😊😊

  • @user-oh2xr6gl6b
    @user-oh2xr6gl6b4 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስምዓልና ኣምላኽ ቅድስትን ንጽህትን ብርኽትን ሕሪትን ዝኾነት ኣዴና ቅድስት ኣርሴማ ይምሓረና ብጽድቁ ይምርሓና በረኸት ኣዴና ይኽፈለና❤

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x4 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት ኣርሴማ ባለ ውለታየ ናት ሂወቴ ያተረፈችልኝ እሄን መዝሙር በእንባ ነው የማዳምጠው እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eldanayeaynye-yk6br
    @eldanayeaynye-yk6br Жыл бұрын

    ፔንጤ ነኝ ግን እንዴት እንደምወደው አጠይቁኝ በጌታ😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yanetniguse994

    @yanetniguse994

    3 ай бұрын

    wede menberu yabkash

  • @DaemFikre

    @DaemFikre

    3 ай бұрын

    😮

  • @senayegirma6592

    @senayegirma6592

    3 ай бұрын

    አንተ ፔንጤዋን eotc ብዝው ተማሩ የካሃዳቸው ተመለሱ

  • @habitamudagalo201

    @habitamudagalo201

    2 ай бұрын

    .ሀይ ዴቆሮ እንዴዝ አይነት ጴንጤ ይለም 😮😮😮😮

  • @Tame12
    @Tame12 Жыл бұрын

    ነብሱን ይማረው እና ወንድሜ ኪዳነ ማሪያም በጣም ሚወደው መዝሙር ነው። 😭

  • @eyusport259
    @eyusport2597 ай бұрын

    ቅድስት አርሴማ እንደኔ የዳነችው ላይክ ያርግ❤❤❤❤

  • @mailcommon7362
    @mailcommon73629 ай бұрын

    ሰማዕታቷ ቅድሰት አርሴማ ሥምሽን ብቻ ጠርቼ ድኞለሁ ክበር ላንቼ ይሁን ዝናሽ በአለም ይሰማ

  • @user-yx3kc6oi4i
    @user-yx3kc6oi4i2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ❤❤ እባካቹ በፅሎታቹሁ አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ 😢😢 ነብሴ አደጋ ዉስጥ ነች 😭😭😭ወለተ ማርያም ነኝ

  • @samritube5541

    @samritube5541

    2 жыл бұрын

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @emebetsinishaw6493

    @emebetsinishaw6493

    Жыл бұрын

    I am preying for you

  • @user-dw8hc3ev2x

    @user-dw8hc3ev2x

    Жыл бұрын

    አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sofiyafantu4017

    @sofiyafantu4017

    Жыл бұрын

    አይዞሽ ፈጣሪ አለ

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @selamhailu5374
    @selamhailu53742 жыл бұрын

    እህቴ በተሰጠሽ ፀጋ እያገለገልሽ ዘመንሽ ይለቅ ሰማዕቷ ከክፍ ነገር ትጠብቅሽ

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እባክሽ selam እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @user-sd7cu6ks4w
    @user-sd7cu6ks4w9 күн бұрын

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ቅድስት ኣርሴማ እናቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getachewgemtessa3569
    @getachewgemtessa35694 ай бұрын

    በጣም ደሲላል መዝሙርሩ እዚጊያቤር ይባርክሽ በዚው ቀጥይ ቻዉ ስላምኮይ።

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላምክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @samiraali2408
    @samiraali2408 Жыл бұрын

    ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kkTube-ek8hf

    @kkTube-ek8hf

    Жыл бұрын

    ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

  • @aberakidane3511

    @aberakidane3511

    10 ай бұрын

    Sheisgood😊❤🎉

  • @mequanintwanna7454

    @mequanintwanna7454

    4 ай бұрын

    ​@@aberakidane3511😂።።።😅

  • @user-ji5xq4nd4q

    @user-ji5xq4nd4q

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gn1zc6dj8i
    @user-gn1zc6dj8i2 ай бұрын

    ቃል ህይወት የስምዓልና ክብርቲ ሓፍትና ናይ ኣገልግሎት ዘመንኪ ይባርኸልኪ ልቢ ትትንክፍ መዝሙር ናይ ብሓቂ

  • @EtenEticha
    @EtenEticha9 ай бұрын

    ምን ዓይነት ድምጽ ነው 1000000000%የተዋጣለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanostijani6442
    @yordanostijani64422 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እባክሽ yordi እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @kibebejaleta4283
    @kibebejaleta4283 Жыл бұрын

    ተሰምቶ የማይጠገበውን የመላዕክቱን ዝማሬ ያሰማልን ተባረኪልን🙏❤

  • @kkTube-ek8hf

    @kkTube-ek8hf

    Жыл бұрын

    Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

  • @kabtamusisay2505

    @kabtamusisay2505

    Жыл бұрын

    ይህን መዝሙር download የማረግበት link please

  • @TheLulu-kt4zv

    @TheLulu-kt4zv

    Жыл бұрын

    @@kabtamusisay2505 be vidmate download aderegew

  • @heesaim6556

    @heesaim6556

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elf_az

    @Elf_az

    10 ай бұрын

    Wow

  • @user-hs6ph7id5l
    @user-hs6ph7id5l8 ай бұрын

    በጣም የምወደዉ መዝሙር ለአርሴማ ቃላት ያሰኛል የስዋ ዉለት ለመግለፀ ደጋግሜ ነዉ ሁሌ ምሰማዉ በርቺ ድምፅሽ ደሞ 1ኛ ነዉ ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርከዉ

  • @nicholasjarju7729
    @nicholasjarju7729Ай бұрын

    Only God knows how feel when I see Christians praising God,,, although I don't know what you are saying but you touched my heart,May The Wisdom And the blessing of our Lord Jesus Christ with all Christians in the whole world Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✝️✝️✝️✝️🇬🇲🇬🇲

  • @zemariabrham
    @zemariabrham2 жыл бұрын

    ሊዳዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን...ልዩ ነው

  • @tube896

    @tube896

    2 жыл бұрын

    አብሪ ሰብ በልልኝ የዩቱቤን

  • @firaolboss219
    @firaolboss2196 ай бұрын

    በቅድስተ አርሴማ ውስጥን የሚያድስ መዝሙር ይሄንን መዝሙር በሰማውት ቁጥር በእንባ ነው የማጅበደው 😭😭👌

  • @user-be3kx8zb9h
    @user-be3kx8zb9h24 күн бұрын

    አርሴማ እናቴ እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆቾ 🙏🙏🙏ወለተ አማኑኤል ብላቹህ

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Жыл бұрын

    ይህ መዝሙር ሱስ ሆነብኝ ድምፅ አንደኛ አደግድጎት አንደኛ ግጥም አንደኛ ዜማ አንደኛ ልጃችን አንደኛ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ! ትህቢት አይነካካሽ ።

  • @kkTube-ek8hf

    @kkTube-ek8hf

    Жыл бұрын

    ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

  • @LovelyBoatLake-ml8rb

    @LovelyBoatLake-ml8rb

    3 ай бұрын

  • @user-te7ul7qz1o
    @user-te7ul7qz1o2 жыл бұрын

    ከብዙ መጠበቅ በኋላ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n2 күн бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህቴ ቅድስት አርሴማ እናቴ🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser14836 ай бұрын

    ይሔ ድምፅና ውበት ለአምላክሽ ዝማሬ በመዋሉ ተባረኪልኝ የኔ እህት እድለኛም ነሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕምነቱ ያፅናሽ ።

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi7592 жыл бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ በአለም ተሰማ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን በጣም ደስ ይላል ስረአትሽ የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ!

  • @bezalishan6438

    @bezalishan6438

    Жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @27media27
    @27media272 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህትየው

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    2 жыл бұрын

    Orhodox. ⛪⛪📿🔔

  • @mahdotalemayehu6604

    @mahdotalemayehu6604

    2 жыл бұрын

    እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ቅድስት አርሴማ አንቺ ጠብቂኝ ።

  • @arsuiweldemichael2674
    @arsuiweldemichael2674Ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማን በጣም ነው የገረመኝ መዝሙሩ ለኔ የዘመረችልኝ ሆኖ ነው የተሰማኝ ልክ እንደሷ ስሄድ በአልጋ ነበርኩኝ ስመለስ ግን ድኜ ተመለስኩኝ በቅድስት አርሴማ ቀን ስሜ ደሞ አርሴማ ነው ለኔ ያደረገችልኝ ብዙ ነው ከሞት ነው ያዳነችኝ ተመስገን ነው ተባረኪ እህቴ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu27959 ай бұрын

    ተሰምቶ የማይጠገበውን የመላዕክቱን ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @geez2115
    @geez2115 Жыл бұрын

    ይህ መዝሙር መላእክት የሚያዜሙት ያህል ነው የሚሰማኝ ምን ውስጥ እንደምገባ አላውቅም በተመስጦ ስብሀት ለእግዚአብሔር ወለ ድንግል ማርያም ወለ ክቡር መስቀሉ አሜን 🙏ዘመንሽ ይባረክ ልዩ ጥዑም ዜማ ነው ስሰማሽ ውዬ አልጠግብም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @meshmesh8207
    @meshmesh8207 Жыл бұрын

    መጀመሪያ ግጥምና ዜማውን የሠራላትን ባላውቀውም በዘማሪዋና በራሴ ሥም እጅግ አሪገ ከልብ አመሠግናለሁ። እህታችን በጣም እንወድሻለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...........

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እባክሽ mesh እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @EngyeTech
    @EngyeTech16 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ።

  • @user-kf8no4ow2c
    @user-kf8no4ow2c6 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ታናሽ እህቴ ነፍሷን ይማረውና የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበረች ስለቅድስት አርሴማ የነበራት ፍቅርና መውደድ የተለየ ነበር እኔም በደንብ ያወኳት በእርሷ ነው ይህ መዝሙር ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል።

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Жыл бұрын

    ሁሌ ጥዋት ጥዋት ወደ ሴራ ስሄዴ ቁርሴ ያንቺን መዝሙር ነዉ የሚሆነዉ! የኔ ቆንጆ እዴሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ፈጣሪ ይለግስሽ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @samrineju6377

    @samrineju6377

    Жыл бұрын

    Pl0

  • @kkTube-ek8hf

    @kkTube-ek8hf

    Жыл бұрын

    Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    እኔም ሁሌየ ነዉ የምሰማዉ

  • @betialme5703
    @betialme57032 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነሽን ያርዝምል በርቺልን 👌👌👍🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እዉነት

  • @zake4061

    @zake4061

    Жыл бұрын

    እባክሽ beti እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @ziondezay4686
    @ziondezay46864 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-yn8wy3mw2h
    @user-yn8wy3mw2h3 ай бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ሁሉ ጊዜ አዳምጣ ለሁ አልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natigirma6202
    @natigirma62022 жыл бұрын

    በእውነት ኮርቼብሻለው .....ብቻ ምንም ልል አልችልም ሰማዕቷ እድሜሽኝ ጤናሽን ስራሽን ኑሮሽን ሁሉን ነገርሽን ትባርክልሽ ትቀድስልሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው።

  • @woinshetruhama3748
    @woinshetruhama37482 жыл бұрын

    😭😭😭 ውይ ዝማሬ ማላአክትን ያሰማልን። ግጥም ዜማ ፀኃፊው ምን አይነት መክሊት ነው ያለህ ፀጋውን ያብዛላቹ የተዋህዶ ልጆች።

  • @samihawihabye1815
    @samihawihabye18156 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ጸጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354Ай бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አመሰግናለሁ ሊዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Жыл бұрын

    ፕሮቴስታንት ነኝ ግን መዝሙርን በጣም new የወደድኩት 🥰🙏ተባረክ siz

  • @michaelemengsteabgebrekida1926
    @michaelemengsteabgebrekida1926 Жыл бұрын

    እግዝኣብሄር በረኸት ናይ ቅድስተ ኣርሴማ ምሳኹም ይኹን። ብዝማሬ መላእክት የስመዓልና።

  • @user-nm6sy3qk8l
    @user-nm6sy3qk8l4 ай бұрын

    ❤❤❤❤በጣም ደስየሚል ዝማሬ ዝማሬመልክት ያሰማልን

  • @antenhantenh4749
    @antenhantenh47496 ай бұрын

    ለምድነው እማለቅሰው ስሰማው ኢሄንን መዝሙር አሁንም እንባዬ ይወርዳል እሶ ትባርክሽ የኔ ቆንጆ

  • @memihirsisayadane8152
    @memihirsisayadane8152 Жыл бұрын

    ጠዋት ጠዋት ሁልጊዜ የምሠማው መዝሙር ሠብኬ ሠብኬሽ የማልጠግበው ቅድሥት አርሤማ እናቴ በረከትሽ በተዋሕዶ ልጆች ላይ ይደርብን አሜን

  • @tetinakelemeworq9118

    @tetinakelemeworq9118

    Жыл бұрын

    Mamer wedase mariyam end addis astemuren seti be KZread chu plz hulum sew endgena maweq alebet ye imebatachen mesteri🎇🎇🎇

  • @miskiratinafu

    @miskiratinafu

    Жыл бұрын

    Hi

  • @tetinakelemeworq9118

    @tetinakelemeworq9118

    Жыл бұрын

    Avet

  • @tetinakelemeworq9118

    @tetinakelemeworq9118

    Жыл бұрын

    Abet

  • @TigisitFuji

    @TigisitFuji

    11 ай бұрын

    ሲስተር ሊዲያ ለዘላለም ኑሪልን❤❤❤❤❤እንወድሻለን። ❤❤❤❤

  • @beret_tube
    @beret_tube2 жыл бұрын

    ሊድዬ እግዚአብሔር ይጠበቅልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ

  • @ewuketenredalen6689

    @ewuketenredalen6689

    2 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemash

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m8 ай бұрын

    እኔእናት አርሴማየ ቅድስት ባለውሌታየ አሁንም ጓዶለየን አች ታውቂዋለሽ አስተካክይልኝ ቆጦሮውን ፍችው አጥት የሚለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @AndualemCheru-rx3rz
    @AndualemCheru-rx3rz6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏

  • @mogesabera9211
    @mogesabera9211 Жыл бұрын

    ሰማዕቷ ቅድሰት አርሴማ ሁላችንን በአማልጅነቷ ታሰበን ሀገራችንንም ሰላም ታድርግልን

  • @kkTube-ek8hf

    @kkTube-ek8hf

    Жыл бұрын

    Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

  • @danielcanada7329
    @danielcanada7329 Жыл бұрын

    ከአፌ የማይጠፍ መዝሙር ሆናል ልድያ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዛቤርህ ይባርክልሽ

  • @user-fp7iq7ht5j
    @user-fp7iq7ht5jАй бұрын

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን በምህረቱ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Betiluel
    @Betiluel4 ай бұрын

    ሊድ በጣም አናመሰግናለው አሄን ስሰማ አረፍት ይሰማኛል

Келесі