17ኛ መንፈሳዊ እንግዳዬ ፦ ከራሱ ፀባይ ተነስቶ ራሱን ያስተማረና ዛሬ ብዙ የሚጠበቅበት መንፈሳዊ ዩቲዩበር

እነሆ ቲዩብ / @user-eneho-tube

Пікірлер: 463

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeaberaАй бұрын

    እነሆ ቲዩብ youtube.com/@user-wi6ir3xx5v?si=A_UoF-mBe-5UXtMN

  • @user-yl1oi2wk7p

    @user-yl1oi2wk7p

    Ай бұрын

    እሺ መምህረ ሰብስክራይብ አድርግያለሁ🤗

  • @libanosferew1333

    @libanosferew1333

    Ай бұрын

    እኔም

  • @user-om2fr2vr3u

    @user-om2fr2vr3u

    Ай бұрын

    thank you for sharing his you tube and for the nice interview

  • @meieymelese5697

    @meieymelese5697

    Ай бұрын

    በፆለታቹህ አስቡኚ ውለተ ሥላሴ ብሌቹህ

  • @etagegnehutsigemengistu8797

    @etagegnehutsigemengistu8797

    Ай бұрын

    Amen

  • @saniatube2360
    @saniatube2360Ай бұрын

    ! ገበሬው ፍረሰኛው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮረጌሰ ሆይ ቤተክረሰቲያን ገብቶ አባቶች ላይ አድሮ እያመሳቸው ያለ አጋንንት በፍረስህ ትረግጥላቸው ዘንድ እኛ ሀጢያተኞች በደለኞ ልጆችህ እንማፀናሀለን 🤲🤲

  • @workelove3235

    @workelove3235

    Ай бұрын

    አሜን

  • @mekidelawitmekidelawitgetachew

    @mekidelawitmekidelawitgetachew

    Ай бұрын

    Amen 🤲

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይስማሺ እማ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @mesigente708

    @mesigente708

    Ай бұрын

    አሜን

  • @gesurafelbedilu6036

    @gesurafelbedilu6036

    Ай бұрын

    Ena ye sega wodej negn mind nw .

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nvАй бұрын

    እስኪ በማርያም ይሄን ትምህርት የምትከታተሉ ከሱፐር ማርኬት አስቤዛ አትጠቀሙ ለምን ከጉሊት አትገዙም ፀሀይ ላይ ተቀምጠዉ ያሉትን እራሱ እኮ እርዳታ ነዉ በዛላይ ጤናችን ይጠበቃል ኑፁህ ነገሮችን ስንጠቀም

  • @user-ju3xu2vn2i

    @user-ju3xu2vn2i

    Ай бұрын

    Ene Ethiopia eyalhu ye super market material cherash asbewm alawkm man ende gulite

  • @dramboo

    @dramboo

    Ай бұрын

    እንደው እንቅጯን ነው የተናገርሽው።

  • @hermelahermela2760

    @hermelahermela2760

    Ай бұрын

    Betam Tikikil ehite

  • @oursyegna7329

    @oursyegna7329

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-tx1xv1sk7l

    @user-tx1xv1sk7l

    23 күн бұрын

    ትክክል

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677Ай бұрын

    በኢትዮጵያ ላይ ተፈቶ የተለቀቀውን አጋንት የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይሰርልን።

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fkrte3368

    @fkrte3368

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tesgeredawolde4522

    @tesgeredawolde4522

    Ай бұрын

    🎚አሜን🤲

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    Ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @SerkalmGosa-kd5ly

    @SerkalmGosa-kd5ly

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @AshuAbebe-lu8lq
    @AshuAbebe-lu8lqАй бұрын

    ያቃተኝ ነገር ቢኖር እራሴን መግዛት የማልፈልገውን ያን አደርገዋለው ጌታ ሆይ እርዳኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @Fanos-rn5jy

    @Fanos-rn5jy

    Ай бұрын

    እኔም 😢😢😢

  • @MogesAbebe-dp1ux

    @MogesAbebe-dp1ux

    Ай бұрын

    እኔ ከመፀፀት ኣልፌ ራሴን እጠላሎሆ

  • @KidusAfnin

    @KidusAfnin

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-eneho-tube
    @user-eneho-tubeАй бұрын

    መምህር እዚህ የመድረሴ መክኒያት ስለሆንክ በጣም ደስተኛ ነኝ ። እግዚዓብሔር ያክብርልኝ ቅዱስ ሩፍኤል ይጠብቅህ ። አገልግሎትህን ይባርክልህ

  • @oursyegna7329

    @oursyegna7329

    Ай бұрын

    እኛም ባለፍሬ ወጣት በመሆንህ ደስ ይለናል ዩቱብህን እንከታተላለን

  • @oursyegna7329

    @oursyegna7329

    Ай бұрын

    ምርጥ ትምህርት ነው ያገኘንበት ምንም አይነት ፍሬ የሌላቸው ብዙ ህልቆመሳፍርት ሆነው ያሰለቹን ዩቱበሮች ባሉበት እራሴን የሚመለከት መዋጃ ነገር ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ

  • @user-hh9df8cf4r

    @user-hh9df8cf4r

    Ай бұрын

    በርታልን ወንድማችን

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127Ай бұрын

    በማርያም ወለተ ተንሳይ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ 😢

  • @yemariam628

    @yemariam628

    Ай бұрын

    እግዚአብሄር ያሰብሸ🥰

  • @KidusAfnin

    @KidusAfnin

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7pАй бұрын

    መምህረ ጥዑም ትምህርት ነበር ይቀጥል እንድህ አይነት የነቁ ወጣቶች የምር በጣም ነው ደስ የምለው ወንድማችን እድለኛ ነህ በደህና ጊዜ ነቅተሃል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4jАй бұрын

    ሰብስክራይብ ✅✅✅ ሼር✅✅✅ ላይክ✅✅✅ እናድርግ ተመልካቾች

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    Ай бұрын

    አኔ ሀሌም ነዉ ሼር ሰብስከረይብ የማረገዉ

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    Ай бұрын

    @@meseretwoaldegorgis9602 መሢዬ እሺ እህቴ።👏👏💐

  • @haset9998
    @haset999828 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይሄንን ጉባኤ እንድካፈል ያደረከኝ መድሀኒአለም ይመሰገን ❤❤❤

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329Ай бұрын

    የሚገርም የታመቀ የታጨቀ መረጃና አቅም ያለህ ዩቱበር ነህ ቀለል ባለ መንገድ ለማስረዳት ያልከበደና ሳቢ አቀራረብ ነው ይደገምልንና ይቅረብ ልጁ ፍጻሜውን እመብርሀን ታሳምርልን መምህርዬም ፈልፍለህ የምታመጣቸው እንግዶች የሚገርሙ እየሆኑ ነው በርታልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @user-eneho-tube

    @user-eneho-tube

    Ай бұрын

    አሜን

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfhАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ፍሬወች እደት ናችሁ

  • @user-cy2xs1pr5j

    @user-cy2xs1pr5j

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    Ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-cy2xs1pr5j

    @user-cy2xs1pr5j

    Ай бұрын

    @@hananalghamdi9625 ❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4jАй бұрын

    እንኩዋን ለሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደረሰን 👐 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አዳምጨ እመለሳለሁ👏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607Ай бұрын

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጥሩ መርሐ ግብር ነበረ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-eneho-tube

    @user-eneho-tube

    Ай бұрын

    አሜን

  • @edomedu6549
    @edomedu6549Ай бұрын

    ይቀጥል መምህር የነቁ ወጣቶች ያስፈልጉናል 🙏❤️

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211Ай бұрын

    ይቀጥል መምህር የነቁ ወጣቶች አቅርብልን, በጣም ደስስ የሚል አግልለፅ ነው ብዙ ትምህርት አግኝትኗል እግዚአብሔር ይመስገን, እኔም መግብ ላይ በጣም ፈተና አለኝ 🥲ጠግበ እንኳን እበላሎ እግዚአብሔር ይህን ክንፉ መንፈስ ይግፅፅልን 😭

  • @user-ig5eo4uj2r
    @user-ig5eo4uj2rАй бұрын

    አባን ፂጊ አባቴ ለእኔ ብዙ አርግዉልኝል ለሁለት ወር ጡት ያመኝ ነበረ ውንድም ፀበል እምንት ልኩልኝ አልቅሸ ተማፀንኮችዉ በሥሰት ቀን ተፈወሰኩኝ በጣም ፈጣን ናችዉ ልደጃችዉ ያብቃኝ መቅደሰ ማርያም በፀሉታች አሰቡነኝ እል እል እል በሉልኝ

  • @KidusAfnin

    @KidusAfnin

    Ай бұрын

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-nb3co2iv7f

    @user-nb3co2iv7f

    Ай бұрын

    Eseyeeeeeee ellllllllll yenye eht enkan desaleshe

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031Ай бұрын

    በጣም የሚገርም መንፈሳዊ ለውጥ ነው እንዳን አይነት የነቃ ትውልድ ያብዛልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መምህር እናመሠግናለን ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ

  • @user-nw4tv3id1g
    @user-nw4tv3id1gАй бұрын

    በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማርያም 🙏

  • @user-wg5jk8sq9z

    @user-wg5jk8sq9z

    Ай бұрын

    ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማለድሽ። እርሱ ያስብሽ!!

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን

  • @Bayeshkasa-zo1di

    @Bayeshkasa-zo1di

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @KidusAfnin

    @KidusAfnin

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2vАй бұрын

    ቃለሒዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🙏🤲🤲🌿🌿🌿

  • @user-cy2xs1pr5j
    @user-cy2xs1pr5jАй бұрын

    መምህርዬ እንኳን ደና መጡ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጥሩ ትምህርት ተባረክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @frehiwotsahle6262
    @frehiwotsahle6262Ай бұрын

    እንዳተ አይነት መምህር ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @godolyas306
    @godolyas306Ай бұрын

    መምህርየ እንኳን ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታስብያ በዓል አደረሳችሁ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃል ሕይወት ያስማልን በጣም ደስ የምል ንቁ ልጅ ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225Ай бұрын

    እመብርሀን ታስብሽ❤

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5zАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌼🌼🌼🕊🕊🕊🙏

  • @TigistTigist7
    @TigistTigist7Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ተምሬበታለሁ እመ አምላክ ትጠብቀን በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7qАй бұрын

    ይህን እድስማ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150Ай бұрын

    በስመአም ወወልድ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይደገምልን ደጋግመን ብንሳው እማይሰለች ነው የእገልግሎት ዘመን ይባርክላቹ ሁለት እንቆች ❤❤❤❤❤❤

  • @rodieyor
    @rodieyorАй бұрын

    የመምህር ፍሬዎች እኔን እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ። መምህር እንወድሃለን ድንቅ ቃለመጠይቅ ነው። በርታልን ወንድማችን።

  • @EphremHailu-lv5lo
    @EphremHailu-lv5loАй бұрын

    በጣም አሪፍ መረዳት ማወቅ ተባረኩ

  • @user-ps5ug5lr8h
    @user-ps5ug5lr8hАй бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣክ ይሄን ፕሮግራም ቀጥለበት ከሰዋች ቡዙ እንማራለን እናመሰግናለን በርታልን

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g3 күн бұрын

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey embrhn rjem edme ke tenet gre tesht yene merhey sle helm negr egzebr yemsgn egzebr tsege yebzhik wedem fetre yestin enmsglin Tbrki Abet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287Ай бұрын

    ይገርማል ልጆች እሁድና ቅዳሜ ሲቆርቡ ብስኩት ብቻ ነው የሚበሉት ሁሉም እናቶች ተስማምተው ባይገዙ ጥሩ ነው

  • @endiendi2772
    @endiendi2772Ай бұрын

    እግዚሀብሄር እኔና ሁላችንን እግዚሀብሄር ይርዳን ከእስራት የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896Ай бұрын

    እግዚአብኤር ይመስገን እንማማር ዘንድ ስለፈቀደልን 🙏🙏 መምህራችን በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበር ወንድማችን ተባረክ በእውነት እድለኛ ነክ በጥሩ ሰዓት ነቅተካል መጣ መጣ በልልን እግዚአብኤር የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9xАй бұрын

    እኔም ምስክር ነኝ ቀስስ ጋር እንጦጦ ማርያም ዝክር በልቼ በጣም በጣም አመመኝና የ17አመት አስም በሽታ እና ማይግሬን በሽታ ተፈወስኩ ክብር ለመድሀኔአለም

  • @user-eneho-tube

    @user-eneho-tube

    20 күн бұрын

    ተመስገን

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib25 күн бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታልን ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ በጸሎት አስቡን

  • @SaraSara-bf8of
    @SaraSara-bf8ofАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @tymordoha
    @tymordohaАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2vАй бұрын

    አቤቱ እንደቸርነትህ አምላኬ ወለተ ጻርቃን ብላቹህ በጸሎታቹህ አስቡኝ❤❤❤

  • @KidusAfnin

    @KidusAfnin

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    በጣም ይገርማል እውነት ብለሃል እኔ የተሽግ ምግብ የሚቀፈኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥበደንብ አብራራተሀል

  • @user-qq9rw8tg1n
    @user-qq9rw8tg1nАй бұрын

    ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ተመስጬ የሰማሁት ትምህርት መምህር እናመሰግናለን እንዲህ አይነት እንግዶችን አቅርብልን

  • @Sintesin
    @SintesinАй бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ወድማችን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ወዲማችንም በጣም የሚገርም ነው ማስተዋልን ይስጠን😢😢😢

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3zАй бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እድሜ ማቱሳላ ይስጥህ እውነት በአንተ ትምህርት እራሴን እድፈትሺ አድርገከኛልን 👏

  • @user-eneho-tube

    @user-eneho-tube

    Ай бұрын

    አሜን

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524Ай бұрын

    ድሮ ድሮ ዝክር አልወድም ነበር ግን እድሜ ለአባታችን ለቀየረ ሄኖክ አሁን ተጋፍጬም ቢሆን እወስዳለሁ ተመስገን ።

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2hАй бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ውድ ወንድማችን❤

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7oАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kalip1499
    @kalip1499Ай бұрын

    እወነት ነወ ቃልህይወትያሰማለ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334Ай бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @amanuelesheleme5092
    @amanuelesheleme5092Ай бұрын

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል የሚለውን የቅዱስ ወንጌል ቃል የተማርኩበት ነው. ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ. መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እንደዚ ነቅተው የሚያነቁ ወንድሞችና እህቶች ስለምታቀርብልን.

  • @user-eneho-tube

    @user-eneho-tube

    Ай бұрын

    አሜን

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር❤ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን ❤አሜን❤አሜን❤ጨርሼ ላዳምጥና ደሞ እኮምታለው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1sАй бұрын

    በእግዚአብሔር ስም

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6uАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465Ай бұрын

    ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር ይባርክህ በሞገሰ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @user-eneho-tube

    @user-eneho-tube

    Ай бұрын

    አሜን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112Ай бұрын

    እነሆ ቲዬብ ፍቅረ ገብርኤል Subscribe !!!

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260Ай бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ምመህራት እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርዊ በዓል አደረሳቹ ምእመን

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110Ай бұрын

    እውኘት በጣም አሰተማሪ ልጅ ወጣትም ሰለሆነ ልጆቻችንን ያድንልናል እና ወደ ፊት ብቻ በቃ ቀጥልበት እጅ አትሰጥ ተባረክ ዕድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889Ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችንና ወንድማችን በረት ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይሰጥልን

  • @HayahAh
    @HayahAh10 күн бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቸ ወለተ ማርያም ብላችሁ በጾለት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ😢

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369Ай бұрын

    በእዉነት ዛሬ ብዙ ትምህርት ነዉ የተማርኩ። ቃለ ሒዎት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @serkes-ez3rc
    @serkes-ez3rcАй бұрын

    የወይን አምባ ማርያም ዝክረ ሁሌም ይነፍቀኝል

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185Ай бұрын

    (በመልካም ፀባይ የተሸፈነ ሀጥያት) የሚለው አባባል ለኔ የተነረ ነው!!!! እግዚአብሔር ሆይ እራስ መግዛትን አድለን ከድፍረት ሀጥያት ታደገን አሜን።

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ።።በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ስለ ድብቁ አለም መስማት በጣም ነም የምፈልገው ምክንያቱም በስደት ነው ያለውት አያንድዳድ ነገሮችን በጣም ነው ነጮችን የምከታተላቸው ከሚገርመው እደርስበታለው አገሬ ገብቼ ለመነጋገር ያብቃኝ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Nhaom7
    @Nhaom7Ай бұрын

    ወይ መምህርዪ ወይ ዲቶክስ እግዚያብሔር ብቻ ልብ ይስጠን ስንት አመት ሙሉ ጨጏራዪን ስታመም ህመሙ ሲብስብኝ ብቻ ነበር መድሀኒት የምወስደው እሱንም ለ፩ ቀን ከዛም ሲተወኝ እተወዋለው ትምህርትክን በትጋት እከታተላለው ተግባር ላይ ግን ሰነፍ ነኝ ለ፬ ቀን ስራ እረፍት ስሆን ትጋት ጀመርኩ በግሳት ልሞት እግዚያብሔር ይመስገን ለውጥ አለኝ ግዚ እያልኩ የበሰለውንም ያልበሰለውንም ሳግበሰብስ በገዛ ህጄ ህረ የምን ዲቶክስ የድንግል ማሪያም ልጅ እያለ

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4rАй бұрын

    ወይኔ ይሄ ልጂ ዮቱብ ላይ ስራው የሚያቀርባቸው አይቸዋለሁ ብዙ ያነቃል በርታልን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    Ай бұрын

    ዬቲዩቡ ምን ይባላል

  • @user-hh9df8cf4r

    @user-hh9df8cf4r

    Ай бұрын

    እነሆ ቱዮብ ይባላል መምህር ሊንኩን አስቀምጧል በዛ ግቢ

  • @user-dq7dg4kj4m
    @user-dq7dg4kj4mАй бұрын

    ወንድሜ በጣም ነው ያስተማርከኝ።

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7nАй бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @KidusAfnin

    @KidusAfnin

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pvАй бұрын

    ኣናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @hailus7714
    @hailus7714Ай бұрын

    Hail Mary: የካቶሊኮች ለቅድስት ድንግል ማርያም የሚፀልዩት ፀሎት ነው:: በሉቃስ ወንጌል 1:28 ፀሎቱ ይጀምራል::

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9kАй бұрын

    ኧረ መምህር ይደግም እንዴት ደሰ እንደሚል

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642Ай бұрын

    እኔም መምህር አቡነ ዘራብሩክ አቡነ ጨጌ አብነ ጎርጎርዮስ ያስፈሩኛል ስእላቸዉ❤❤❤

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301Ай бұрын

    በሥላሴ ሰም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርየ እባክህን በድጋሜ ይቅረብልን ወንድማችን ምስጥ ብዬ እያዳመጥኩ ትምህርቱ አለቀብኝ ክፍል ሁለት ይቀጥል.........

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2iАй бұрын

    እንደምናችሁ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስጊዮርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤

  • @selambirhanu3118
    @selambirhanu3118Ай бұрын

    ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ በርታ ወንድማችን

  • @samrawithube5453
    @samrawithube5453Ай бұрын

    እንካን ደና መጣህ መምህር ሳማእቱ ቁዱስ ጆወርጊስ ሁላቹም ይጠብቃቹ አፀደ ማርያም ብላቹ በፆሎት አስቡኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2pАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንዲም የመምህር እንግዳ እንኳን ደና መጣችሁ በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ መታደል ነው እኮ በዚህ ስሀት እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ወጣት ማየት እችግ በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602Ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የማናየዉ ነገር የለም በምግብ ዉስጥ ያልገባ ነገር የለም አዉነት ነዉ ደግመህ አቅርበዉ አኔ አላየሁትም ቤቱ ዉስጥ አየሰራን በተቻለ መጥን ለመጠንቀቅ አንምከራለን አዉነቱን ነዉ አዚህ ሀገር ከመጣሁ ጀምሮ የዶሮ ስጋ ነዉ ወይንስ ምንድነዉ ያምራ አንዳይሆን ዶሮ አልበላም በተቻለ መጠን ከገበሬዎች በግ በሬም የሚበሉት ምንድን ነዉ አናዉቅም ሲበላም ጤና አይሰጥም ሽታዉ በግ በግ ስጋ ሽታ የለም ፀበል አዉነቱን ነዉ ሀሰት የለበትም ዬቲቡ ስሙ ምን ይባላል ደግመህ አቅርበዉ

  • @dramboo

    @dramboo

    Ай бұрын

    እነሆ ቲዪብ eneho tube nw eshe

  • @YeshiDnku-og4qb
    @YeshiDnku-og4qbАй бұрын

    በጾለት አስብኝ ወለተ ስላሴ ገብር ስላሴ በላችሁ

  • @KidusAfnin

    @KidusAfnin

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴህም የነቃ ወጣት አለ ❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321Ай бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን በእዉነት ብዙ ጥያቄወች ነበረኝ ተመለሰልኝ መምህር ድጋሜ አቅርብልን እናመሰግናለን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pvАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ መጠየቅ አድርገህ ፅፈህ እንደገና ቪድዮ ከምትቀርፅ እንዲህ ፊት ለፊት አምጥተህ ለአንተም በጣም ስራ ያቃልልሀል እንደገናም እደገናም ተርት ተርት ያወራል ብለውየማያምኑትን የመስማት ፍላጎት ሊኖራቸው ይችላል በጣም ጥሩ ነው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452Ай бұрын

    ተባረክ መምህር ፍጣሪይባርክህ መርሀግብሩ በጣምደስይላል❤ቀጥልበትመምህር ብዙ ተምሬበታለሁ❤ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ።

  • @user-mikias12
    @user-mikias12Ай бұрын

    መምህርዬ ደስ የሚል ወይይት ነበር ይቀጥልልን

  • @Fanos-rn5jy
    @Fanos-rn5jyАй бұрын

    የመምህር ልጆች በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት እና ቤተሰቦቼን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @arbaminchtube7601
    @arbaminchtube7601Ай бұрын

    የ መምህር ተስፋዬን ስልክ የሚያውቅ እባካቹ ተባበሩኝ ባለሁበት አገር በ መንፈስ የምትሰቃይ እህት አለች ከነ ልጅዋ እባካቹ በማርያም

  • @oursyegna7329

    @oursyegna7329

    23 күн бұрын

    ግልጽ የተጻፈ አይደለም ወይ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን የመምህር ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አባታችን አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2rАй бұрын

    ቸሩ መድሃኒአለም ማስተዋል ያድለን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7pАй бұрын

    መምህርየ እንኳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህረ ጨርሸ እኮምታለሁ❤

  • @aass5403
    @aass5403Ай бұрын

    ከተ ቡዝ ተምርናላ እግዚቡሔር ይሰጥልን

  • @user-eneho-tube

    @user-eneho-tube

    12 күн бұрын

    አሜን

  • @tegest2826
    @tegest2826Ай бұрын

    Selame astemari new

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1sАй бұрын

    በፈጠረክ ወንድሜ cappuccino & ንስካፌ የሚባሉ መጠጦች ላይ ስራልን አረብ አገር በነዚ መጠጦች ብዙ ልጆች በሽተኛ ሆነዋል

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር እንድናውቅ ስላደረግከን

  • @DawitTub.
    @DawitTub.Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі