🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑 ቡና እየጠጡ በርሜል ጊዬርጊስ መጠመቅ ይቻላል? 😱.......በርሜል ጊዬርጊስ መቼ ጉዞ እደሚኖር ተናገሩ !!

Ойын-сауық

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Пікірлер: 65

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s17 күн бұрын

    በሰው ሀገር ተቀምጬ ከነሃጥያቴ አንተን በማመኔ ሰማአቱ ያደረክልኝ ብዙ ነውና ምን እላለሁ፣ አምላክህ ደጉ ርህሩህ ይቅርባዩ ኤልሻዳዩ፣ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን፣ኡፍ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @tgtg3001

    @tgtg3001

    17 күн бұрын

    አቺን የሰማ የቅዱስ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ይስማን በጸሎትሽ አስቢኝ ወለተ ጊዮርጊስ እባላለው🤝

  • @abubeza320

    @abubeza320

    15 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @kirubelHabtamu-id4ke
    @kirubelHabtamu-id4ke17 күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን ፍቅር ማርያም

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh17 күн бұрын

    ነፍሴን አደራ በሰማይ ነፍሴን አደራ በሰማይ ተክለአብ ፀሀይ😢😢😢አሜን የእናቴ አባት አብነተክለሀይማኖት አባቴ ነፍሴን አደራ😢

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w8 күн бұрын

    እንደጓጓሁኝ አልቅር ሰማዕቱ አሳካልኝ እና ልምጣ እባክህ እርዳኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v17 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ አደረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @netsanetworku2852

    @netsanetworku2852

    17 күн бұрын

    ተመስገን❤

  • @Selam21_27
    @Selam21_2717 күн бұрын

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🥰🙏

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i10 күн бұрын

    ቃለሂወትንያሰማልኖ ቅዱስጊዮጊስአባቴለድጅህአብቃኝ በፀሎትአስቡኝ እህተሚካኤልብላችሁ❤❤❤🎉

  • @asteraster8923
    @asteraster892310 күн бұрын

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛ ንም ለደጁያብቃን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p17 күн бұрын

    ሀይልን በሚሰጠው በአእግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁ። ደሰ የሚል ጥቅሰ ነው ። ❤❤❤ ሰለቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን። አሜን አሜን አሜን

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu470114 күн бұрын

    ቃልሆት ያሰማልን ወንድማችን እና እህታለም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w13 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @SaraSara-uk9lt
    @SaraSara-uk9lt17 күн бұрын

    ሰማእቱ ጊዉርጊሰ የእኔ ፈጥኖ ደራሽ ሰማእቱ ለእኔ ሁሌም በስደት ይረዳኛል ሁላቹውንም ፈጥኖ ይውረሰላቹ ይድረሰልን ❤❤❤❤❤

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew832214 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges894314 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p17 күн бұрын

    የሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ፈውሱ በሩቅ ለምንኖር ረድሄቱ ይድረሰን ። ቃለህይወትን ያሰማልን ለደጁ ያድርሰን አፀደ ማሪያም ብላችሁ አሰቡኝ የመቤቴ ወደጆች በረከታችሁ ይድረሰን ❤❤❤

  • @nekabeb1333
    @nekabeb133316 күн бұрын

    ሰማፅቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለጀጅህ አብቃኝ እባክህ

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz13 күн бұрын

    ሰማአቱ ጊዮርጊስ በሰው ሃገር ነው ያለሁት በፍቃድክ ለደጅክ በሰላምና በጤና አድርሰኝና ከልጄ ጋር እመጣለሁኝ ያንተ በረከት በየአለንበት ጠብቀን አሜን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261915 күн бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ለደጂህ እስከልጆቼ አብቅተህኚ ተፈውስን ለምስክርነት አብቃኚ እባክህ 😢😢

  • @Thenew5087
    @Thenew508713 күн бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አስተያየት ለመስጠት ያህል ይህ የምስልና የድምፅ ቀረፃ ለተመልካች ከመለቀቁ በፊት ታርሞ እና ተገምግሞ ቢሆንና የምታቀርቡትን ከዚህ በፊት የእምነት ምስክር ጋር አነፃፅሩ የሚዲያ ሰው ከሆናችሁ ማለት ነው! ለምሳሌ ያህል ስለቡና ቤተክርስቲያን እንደምትፈቅድ ማድረጋችሁ!

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-vi7ip2tn9z
    @user-vi7ip2tn9z16 күн бұрын

    እኔ አለው ከለምፅ የዳንኩ በሰመአቱ ምልጃ በአምላክ አዳኝነት

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd17 күн бұрын

    ቃልሆትን ያሰማል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261914 күн бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ደጂህን አስረግጠህኚ ከፈጥሪ እምታረቅበት ምህርት ይቅርታ እምስጥበት ይሁንልኚ በእመቤቴ አማላጂነት😢😢

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k12 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ስለ ቡና ያስተማርከው ግን ትክክል አይደለም ማንን ነው የምትፈሩት ለምንድነው ድብብቆሽ የምትጫወቱት ለእግዚአብሔር ብላቹ ነው የምትኖሩት ወይስ ለሰው በየገድላቱ ስለቡና ተጠቅሰዋል እነዛ ገድላት ትክክል አይደሉም ማለት ነው አባ ኪዳነማርያ እዛው ቅዱስ ጀወርግስ ላይ አስተምረዋል ለእውነት እንቁም ሰማዕቱ ቤቴን አጸዳለሁ ያለበት ምክንያትም እንደነዚህ አይነት ትምህርትም ጭምር ነው በአንዱ ጥሩ ስራ ትሰራላቹ ባንዱ ታፈርሱታላቹ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እቺ ጆሮ ስንቱን ትሰማለች ካጠፋሁ ይቅርታ አርጉልኝ ለሰው ብለን አንኑር

  • @user-Hiwi
    @user-Hiwi17 күн бұрын

    memeher Alazar EGZIABHER yistlin kalehiwot yasemalin zmare melaekt yasemalin.

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha229415 күн бұрын

    ሰማአቱቅዱስ፣ጌወርጊሰለደጅህአብቃኝ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261914 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @user-nr6gt2do6g
    @user-nr6gt2do6g16 күн бұрын

    ዜና ሥላሴ ከገፅ 100 እስከ 103 ድረስ ቡናን ከጫትና ከትንባሆ ጋ አንድ እንደሆነና ለክርስቲያን የተከለከለ ነው ይላል። መምህራችሁ ይህን በተመለከተ ምን ይላሉ???

  • @ngsti277
    @ngsti27714 күн бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube724316 күн бұрын

    ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፋስ ወዓውሎ ለዘይጼውዐከ በተወክሎ ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራኅየ ኵሎ እስመ ልበ አምላከ ርኅሩኅ በኀቤከ ሐሎ ለቤሩታዊት የደረሰ ሰማቱ ጊወርጊስ ገሰገሰ ፈጥኖ ሊወጣኝ ከመከራ ቆሟል ከጎኔ ከእኔ ጋራ/፪/ #አዝ ሥጋው ሲመተር አልፈራም እርሱ ሠባት አክሊላት ጭኗል በራሱ በደብረ ይድራስ በዛ ተራራ የልዳው ጸሐይ ተብሎ ተጠራ #አዝ ዓለምን ስትዞር በነጭ ፈረስ አንድግዜ እርዳኝ ጊዮርጊስ ድረስ ሥሙን ለጠራ አምላከ ጊዮርጊስ ሲደርስ ይፈጥናል ከዓውሎ ንፍስ #አዝ ለእሣት ለግለት ሥጋውን ሲሰጥ ፍርሐት የለበት ወይም መደንገጥ ኡዲያኖስ አፍሮ ጣዖት ወደቀ በጊዮርጊስ ጽናት ጌታ ታወቀ #አዝ ከሹመት ይልቅ መርጠኽ መከራ ወንጌሉን ሰበክ አንዳች ሳትፈራ በጭንቀት ሆነ የአንተ ንግሥና ብድራትኽን አይተሃልና #አዝ መስተጋድል ነኽ ሐያል ገናና መክብበ ሠማያት የዕምነት ጀግና ሥምኽን ስጠራ ከቤትኽ ቆሜ ይቀልልኛል የሐጢዓት ሸክሜ አሜን አሜን አሜን👏

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    15 күн бұрын

    ዘማሪዋ ማነዉ ስሟ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu430214 күн бұрын

    ይህ ቦታ ከልጀ የበለጥ ናፍቀኝ ሰምአቱ ለደጅህ ያብቃን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera78416 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu682717 күн бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @werkumekuanent2245
    @werkumekuanent224512 күн бұрын

    እግዚአብሔር ካልፈቀደ አይሆንም እኔ ከነቤተሰቤ እሄዳለሁ ብዬ ልመዘገብ ስሄድ ጉዞ ተቋርጧል ተባልኩ እጅጉን አዝኛለሁ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu682717 күн бұрын

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i10 күн бұрын

    ትክክክለኛውን ቁጥርፃፉልን

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu682717 күн бұрын

    ,AMEN amen amen ❤

  • @Azie860
    @Azie86017 күн бұрын

    Zmare melakti yesmalna

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba498616 күн бұрын

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen

  • @sadssjasse6434
    @sadssjasse643416 күн бұрын

    ወይኔ ደስ ስሉ በፀጋ በእድመ ያቆይልን❤❤❤❤

  • @user-kp5fp3qd9i
    @user-kp5fp3qd9i8 күн бұрын

    አስተባባሪዎችን ሳይሆን ደብሩ ላይ ያሉ አባቶች ቢሠጡበት እና ስለቡና የተለያዩ አባቶች የሚሠጡት ትምህርት ጋር ይጣረሳል በልማድ የሚነገሩትን ሚዲያ ላይ ባይወጣ።

  • @user-zi1sr1py3b
    @user-zi1sr1py3b16 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ። እኔ ብጣም ትምህርትህን ወይም ቃለወንጌልን ስታስተምር ተምስጬ ነው የምመግበዉ እመስግናለሁ ። ነገር ግን መምህር እውነት እውነትን ብታስተረን እኛንም እውነትን ተከትለን እንሄዱለን ማሉትም እባኪዳነ ማሪያምን እቦታዉ ላይ ስለቡና ክስር መሰረቱ ሳትሰማ እትቀርም መምህር እባክህ ቡና ይጠጣል ብልህ ስለስማዕቱ ጌወርጊስ እታስተምር ምክንያቱም መንፈስ ሁሉ እየለፈለፈ ነው ፣ ታድያ መንፈስስ ዋሸ እንበል ቅዱስን መጻፍት ውሽት ነው እንብል,? ኤር ተዉ ባይሆን እውነትን ብታስተምሩ መልካም ነው ። ህዝበክርስቲያ ግን የፈለገዉ የምርጥ የራሱ ምርጫ ይህን ። አመስግናለሁ ። ሰማዕቱ ሀገራችን ሰላሙን እስፍኖልን መልሰን ቦታዉን ለመርግጥ የክርስቶስ ፍርድ ይህን አ እምነት እሜን። ❤❤❤

  • @ngsti277

    @ngsti277

    14 күн бұрын

    ሰማኣቱ ብከልክል ንሮ ይከልክል ነበረ ከዛ ኣንፃር መሰል፡፡ ለምሳሌ ቅድስት ኣርሴማ ቡና ትከልክላለች ሰማኣቱ ጌርግስ ግን ኣልከለከለምና

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t11 күн бұрын

    እና የበርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስን ፅበል ከስው ተቀብየ ነበር ንሰሀ ሳይገባ መጠጣት ይቻላል ወይስ መምህር አልመለሱትም ፈርቼ ካስቀመጥሁት አመት ሆነው

  • @workeworke4373
    @workeworke437314 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba498616 күн бұрын

    Giyorgis abate ladaji abqany haderahin

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq15 күн бұрын

    Gietaye legnie lehatyategna sew maregni

  • @mebeacake
    @mebeacake13 күн бұрын

    ለጠየቀችዉ ጥያቄ መልስ አልሰጧትም, ስለምርት ደለጎ ማርያም ፀበል ነዉ የጠየቀችዉ

  • @SuniisOp
    @SuniisOp12 күн бұрын

    እር ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ

  • @Creamy-ke8cw
    @Creamy-ke8cw16 күн бұрын

    Wyine mezimuzu begeta. 😢😢😢😢😢😢😢 Ene bichegna negn gin sidet kemetahu bulhala. Alikasha yehonikut. Demo yegizeabherin. Fikir. Rasu yayehut. Sidet kewetahi new

  • @ngsti277

    @ngsti277

    14 күн бұрын

    ስደት ያስተምራል

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h16 күн бұрын

    Abet samayetu kedusu Gergoges Abet ladaje abekag adar Kan malaw betasaboche adar hulachen maren Mamerachen batsalotk asebag walat mareym ebalalaw adare

  • @zewdineshtadese-br7du
    @zewdineshtadese-br7du13 күн бұрын

    guzomechenewe

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw38717 күн бұрын

    ምነውእህቴአንገትሸባዶነውማህተብየለሽም

  • @KalDereja

    @KalDereja

    17 күн бұрын

    እረጂም ስለሆነ ነው

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf11 күн бұрын

    እህቴ በቡና ምክንያት መጠየቅ ያለብሽ ለማን መጠየቅ እንደኣለብሽ ማሰብ ኣለብሽ ዝም ብላቹ ኣትጠይቁ በቃ ሱባኤ ግቡ ወይ ደሙ በጸበሉ ያለ ትኣምር በ ቡና ምክንያት ሰማእቱ ምን እንድሚል፡መጠየቕ ይሻላላ መቼ ነዉ እናንተ ትክክለኛ መንገድ የሚትከተሉ

  • @user-bg3ts7sx1p
    @user-bg3ts7sx1p15 күн бұрын

    Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 elelelelelelelele elelelelelelelele🙏 elelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤ elelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤ elelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤❤ elelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤❤❤ elelelelelelelele

  • @user-oy2hx6bk5m
    @user-oy2hx6bk5m16 күн бұрын

    Goriges irdeagn waede betik indimat

Келесі