Bermel Georgis ነፍስና ስጋዬ ሲለያይ ሰውነቴ ይንቀጠቀጥ ነበር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 19

👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል።
☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @terbinos_media1
👉 More Video - / @terbinos_media1
Subscribe to Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ

Пікірлер: 37

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media124 күн бұрын

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s27 күн бұрын

    እኛንም ዳግም የበረከቱ ተካፋይ ያርገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @KedsteArsemaenate06

    @KedsteArsemaenate06

    27 күн бұрын

    አሜን❤

  • @haimont9075

    @haimont9075

    27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela783527 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት አውጥተህ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት አውጥተህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr27 күн бұрын

    ላንተ የደረሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም የድረሱልን ግን አሁን ጉዞ አለ ወንድም ❤❤❤❤

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq12 күн бұрын

    ለጁ ያብቃን ሰማዕቱ ከነቤተሰቦቸ ያድነኝ እንደኛዉ ሀጢአት ሳይሆን በሱዉ ቸርነት ይታደገን

  • @meskeremaklilu
    @meskeremaklilu26 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክን ፈቅደህልኝ ለደጅህ አብቃኝ ስናፍቅ ነው የኖኩትና

  • @haimont9075
    @haimont907527 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደው ከደጅህ ለመምጣት እንደተመኘሁ እንደጓጓሁ ልቅር ፍቀድልኝ አባቴ የልዳው ጊዮርጊስ

  • @user-mh5nt4ch1w
    @user-mh5nt4ch1w27 күн бұрын

    ፈረሰኛው የውስጤን ፍላጐት ታቀዋለህ እባክህ አባት ሆይ ጥራኝ

  • @azebzagaye2362
    @azebzagaye236210 күн бұрын

    ሰማእቱ እኔንም እህተ ገብርኤልን ለደጅህ አብቃኝ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed27 күн бұрын

    ሰማእቱ አንተ ፍቀድልኝ አባቴ 😢❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem743927 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እኛም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት እመቤታችን ኪዳነምህረት

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x26 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደሰ አለኝ

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s27 күн бұрын

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya9527 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s27 күн бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Devo-21m
    @Devo-21m25 күн бұрын

    ድጋሚ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃኝ

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay89562 күн бұрын

    Kalehiwot yasemalin

  • @medmed1423
    @medmed142325 күн бұрын

    Amen ❤❤❤

  • @BinyamTeddy
    @BinyamTeddy26 күн бұрын

    እውነት ነው ወንድሜ የአምላክ ሥራ ድንቅነው አምኖ ለሄደ ሰው ችኩል እንደኔም አልነበረም ከተመለስኩ በኋላ ተስተካክየለሁ ዳግም ከደጁ ያብቃኝ

  • @user-iw6db6df4z
    @user-iw6db6df4z27 күн бұрын

    ስልዬ እናመሰግናለን እኔም ችኩል ነኝ የሊዳው ኮከብ ባለሁበት ይፈውሰኝ ለሀገሬ በቅቼ ለደጁ ያብቃኝ ፈጣሪ ትግስት እና ጥበብ ይስጠኝ አይቶ ለማለፈ ያብቃኝ

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate0627 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @taddeselema1646
    @taddeselema164627 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን እናቶች እና አባቶች እንዲሁም ብዙ ኢትዮጵያዊያን "እንግሊዝኛ "ስለማይችሉ እባካችሁ ይህንን ብታስተካክሉ ጥሩ ነው። ከተሳሳትኩ ይቅርታ ።

  • @tizetatesfaye
    @tizetatesfaye26 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali947027 күн бұрын

    Egzabhar hoy fekedlgn..🎉

  • @user-zt6el1hw6w
    @user-zt6el1hw6w27 күн бұрын

    Begewgewt eytbkne new endgna endtjmrew ❤❤

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj26 күн бұрын

    እኔ ሄጄ አንደ ቀን ነው የደረስኝ ሳምንት ጠብቄ ነው የደረስኝ ግን እኔ ያየሁት የለም ጨለማ ነው ያየሁት ግን ይከብዳል ደግሜም በርሚል ጎርጊስ ተመልሼ አልገባትም ጠፍተህ መመለስ ሚሞት አለ ማይነቃ

  • @user-cr7ky4rj8n
    @user-cr7ky4rj8n27 күн бұрын

    አቤቱ እኛንም ወደደጅህ ጥራነ ግን ተከፍቶል ወይ ምገዱ እዳታልፋኝ መልሱልኝ

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc26 күн бұрын

    ሠላም ቤተሠብ እደትናችሁ እደው በናታችሁ በርገጥ ሥደትነኝ ገን ሥመጣ እደት እደምህድ ገራ ተጋቸ አለለሁ ለምን ካላችሁኝ እኒ የትውልድ ቡታየ አማራክልል ወልደያነው አሥባችሁታን ከወልደያ አአ ከዛ ጎደር or ባህር ዳር ከምል ከወልደያ ባህር ዳር ህጀ እደት እደምህድ ብቻየን እፍራጀመር እደነገርኩዋችሁ ውጭን ከዛእዛ ማለት አልፍለኩም ባለታክሢወቹን ከጎደር ወይከባህር ዳር ወደ በርል ይወሥዳሉ እዛው ድርሥ ከማህበሩ ውጭ ሥንህድ እምታቁ መልሦልኝ ተርቢኖሦች የኔወቹ መልሦልኝ በኩሜት❤❤❤❤❤❤

  • @bemnetkebede8940
    @bemnetkebede894026 күн бұрын

    How do i go to bermel giorgis someone tell me

  • @Terbinos_Media1

    @Terbinos_Media1

    26 күн бұрын

    ☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

  • @tigitube9484
    @tigitube948426 күн бұрын

    ክረምት ወደሀገር ለምንመጣ ምን አሰባቹልን?

  • @Terbinos_Media1

    @Terbinos_Media1

    26 күн бұрын

    ☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe27 күн бұрын

    ነፃ ያውጣችሁ ከዚህ ሲኦል ጊዮሬጊስ የሲኦል አለማማጅ ሆነ እንዴ?

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe27 күн бұрын

    ነፃ ያውጣችሁ ከዚህ ሲኦል ጊዮሬጊስ የሲኦል አለማማጅ ሆነ እንዴ?

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    27 күн бұрын

    You are confused 😂😂😂

Келесі