🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑ንስሃ ሳልጨርስ ተጠምቄ ገሀነምን አሳየኝ💔.... ጊዬርጊስ አንተስ ምህረት አይገባክም ብሎ ለ አውሬው ሰጠኝ

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Пікірлер: 137

  • @danimagna1144
    @danimagna11442 ай бұрын

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያለነወን ልጆችህን በሰላም በጤና ለቤት አብቃን ከእስራታችን ፍታን❤❤❤

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    Ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን፣እኛም፣ለደጅ፣ያብቃን

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8ltАй бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን ይቅር በለን ለደጅህ በአማላጅነትህ አብቃን ❤❤❤

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum30242 ай бұрын

    እመቤቴ ነች የመዳናችን ምክንያት

  • @sipara9224
    @sipara92242 ай бұрын

    ወይኔ ጉዴ ይቺ ጎስቋላ ነፍሴ ወዴት ይሆን የምትገባው ቸሩ መድሀኒአለም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁ እንድደርስ ፍቀድልኝ አሜን።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa26196 күн бұрын

    እደው ተአምር ነው የእኛ እናት የእኛ እናት የእኛ እናት ዋስ ጠበቃ ሁኚን እመ አምላክ😢😢

  • @user-zn9qc2vd3q
    @user-zn9qc2vd3q23 күн бұрын

    ሊቀ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ሆይ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ለበርሚልጊዩርጊስ ታአምረኛ ፀበልህ አብቃይ ጥራት

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat83772 ай бұрын

    የኔ ውድ ወንድሜ አመቤቴ በጭንቅ ሰአት ደርሳ አደማረችህ አሁንም ወደፊትም አንተንም ቤተሰቦችህንም ትጠብቅልህ 🙏❤ቀሪውን የሒወት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @SagaLaga-vx4zz
    @SagaLaga-vx4zzАй бұрын

    ታላቅ ታአምር ነው ለደጁ ያብቃን ቅድስ ጊዩርጊስ አንተ ጠብቀን በምህረት ዳብሰን

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael69342 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ይድረሰው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልመናየን ሰምቶ ለደጁ ያበቃኝ በጣም እፁብ ድንቅ ነው የልቤ ደርሶ ለምስጋና ለመመለስ እመኛለው ።ሰማዕቱ አባቴ እርዳኝ።

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ኣደራህን ደጅህን ኣርግጠኝ❤❤❤

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku263920 сағат бұрын

    የምህረት እናት ወላዲት አምላክ እመ ብርሐን ለእኛ ለሃጢያተኞች ሁሉ ትድረስልን ዋስ ጠበቃ ትሁነን ትለመነን አሜን አሜን አሜን

  • @zinashtesfaye3175
    @zinashtesfaye3175Ай бұрын

    አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አንተ ከፈጣሪ አማልደህ ምህረትን አሰጠን

  • @BAHRU555
    @BAHRU5552 ай бұрын

    እረ አሜን፫ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለእኔምይድረስልኝና ከዘመናት እስራቴም ይፍታኝ ምሮም ያስምረኝ ለደጁም ለቤቱም አብቅቶኝ በእኔላይ ድንቅ ታምራቱን ይግለፅልኝ ፈውስንድህነትንም ምህረትንም ይላክልኝ የዘመናት እንቆቅልሼንም ይፍታልኝ❤❤❤

  • @joleasemew5970
    @joleasemew59702 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረቱ ብዛት የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጁ ያብቃን 🤲😭 ወገኖቼ ሀጢያተኛ ና ደካማ እህታችሁ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @meseretasfaw4363
    @meseretasfaw43632 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ/መድህን

  • @tgitsge7636
    @tgitsge7636Ай бұрын

    😢😢😢❤❤❤❤ሰማእቱ ቀደሰ ቁዱሳን ቁዱስ ጀወርግስ ኣባቴ ሓደራካ ናብ ደጅካ አብቀዓኒ🙏🙏🙏👏👏👏

  • @nekabeb1333
    @nekabeb13332 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etsedebisrat8853
    @etsedebisrat88532 ай бұрын

    ሰማቱ ቸርነት ይርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ ንስሃ ሳልገባ እዳልሞት የኔ ጌታ ለደጅህ ያብቃኝ😔😔😔😔🙏🙏🙏

  • @solomonfeleke
    @solomonfelekeАй бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጉዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gfАй бұрын

    ማርያም ነፈሴን አደራእነታችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7vАй бұрын

    ቃለምልልስ የምታደርገው በጣም የተባረክ በረከቱ የበለጠ ይብዛልክ ለደጁ የበቃን አርገን።

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ይቅር ብለህ ለደጅህን አብቃኝ

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle6008Ай бұрын

    አሜን ሁላችንም ለእዚ ያብቃን

  • @mesgana5300
    @mesgana53002 ай бұрын

    የምረት አምላክ የፍቅር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረት ዳሶህ ምህረትን የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን እመብርሐን ኪዳነምህረት ስለደረሰችልህ አሁንም በዘመንህ ሁሉ ትከተልህ ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ቀሪ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏

  • @user-jr2tj4xv5r
    @user-jr2tj4xv5rАй бұрын

    በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን ለደጁ ያብቃን😢😢

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha67932 ай бұрын

    አሜንአሜን አሜንአሜን

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n2 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ 🤲🤲🤲❤

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere2 ай бұрын

    የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ስለ እናትህ ማርያም

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare8042 ай бұрын

    እግዚአብሔር የሰውረን ከዚ መከራ እኔ አይቼው አለው በርሚልል ጊዮርጊስ ትአምረኛ ፀበል ነው

  • @user-vc1tv7cy7g
    @user-vc1tv7cy7gАй бұрын

    ወላድት አምላክ የጌታዬ እናት አማላጀ እናቴ ጎዴኛዬ ሚሥጥረኛዬ እዴዽኛ ሀፂያት ሣይሆን እዴልጂሺ መሀሪነት ይምረን ይቅር ይለን ዘንድ አማልጂን እመብረሀን እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cookiekebinash-ee4bc
    @cookiekebinash-ee4bcАй бұрын

    ሰመአቱ ለደጂ ያብቃን❤❤❤

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mbАй бұрын

    አሜን ለንስሐ ሞት ያብቃኝ

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150Ай бұрын

    ዋ ለራሴ ነፍሴ ሆይ ወዮልሺ ወዮታ አለብሺ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ይቅር በለኝ ማረኝ አይነ ልቦናየን ክፈትልኝ አፍአውይ ሳይሆን ተግባራዊ ክርስቲያን አድርገኝ አሜንን ኀጽያተኛይቱ ወለተ ሕይወት ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93902 ай бұрын

    እኔንም አሰበኝ አምላከ ቅዱሳን

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    2 ай бұрын

    🙏💓🥺

  • @user-vc1tv7cy7g
    @user-vc1tv7cy7gАй бұрын

    አቤቱ ከምላኬ ሆይ እዴኛ ሀፂያት ሣይሆን እዳተ ምህረት ማረን ይቅር በለን ሠማአቱ ቅዱሥ ግወርጊሥ አባቴ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እዴት ታዴርገናለህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yemazemur_getemoche
    @Yemazemur_getemoche2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib2 ай бұрын

    Amen

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en2 ай бұрын

    Amen amen amen semaatu gidues gorgies ledegeh abkage abaty

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria68212 ай бұрын

    ዳዊትዬ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው:🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    2 ай бұрын

    💓🙏

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068Ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እድሜ ለንሰሀ ሰጠኝ እኔስ ፈራሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z2 ай бұрын

    እግዚአብሒር ይመስግን 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @MamushAdugna-co9ff
    @MamushAdugna-co9ff2 ай бұрын

    Amen ❤🙏🤲

  • @mesi5527
    @mesi55272 ай бұрын

    ቅድስት ፡ ሆይ ፡ ለምኝልን

  • @Hirhh
    @HirhhАй бұрын

    ሰአት ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህአብቃኝ😢😢😢😢 ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢ወለተሀዋርያት😢😢😢😢

  • @user-jr2tj4xv5r
    @user-jr2tj4xv5rАй бұрын

    እግዚአብሔር እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ታምር ባይናችን እድናይ እኛም ለምስክ እድንበቃ አተ አግዘን ደጁን ለማያት ያብቃን 😢

  • @MesretAbera-ty6ni
    @MesretAbera-ty6niАй бұрын

    ወለተ ኪዳን ብላቼ ሁ ፀልዬልኚ በስደተ ነዉ ያለሁ አሰቡኚ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7pАй бұрын

    አሜን እመቤታችን በምልጀዋ ከሲኦል ታውጣን እግዞኦ ማርያምና ክርስቶስ

  • @user-hq2cj4oe4v
    @user-hq2cj4oe4v2 ай бұрын

    "እባክህ ፀበል አላዬ አምጣልኝ 14:09

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat44882 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለደጅህ ያብቃኝ

  • @misayedamis1209
    @misayedamis12092 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥😥😥😥😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs2 ай бұрын

    Amen🙏💓🥺

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80612 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tuАй бұрын

    ሰማኡቱ ቅድሰ ጊወርግስ ለኔም ከሂማሜን ፎውሰኝ ስደት ነዉ ያለሁት ስመለስ ወደ ደጅህ ለምጣት ተስፋ ኣለኝ ❤❤❤

  • @HewotMengst
    @HewotMengst2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @MesretAbera-ty6ni
    @MesretAbera-ty6niАй бұрын

    አካባቤ ዉን ንገሮኘ እኔ በስደት ነዉ ያለሁ ፀለዬልኘ ለደጁ እዲያ በቃኘ ለቤተሰብ እድናገረ ቦተዉን አሳዉቁኘ

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr2 ай бұрын

    እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን 😢😢😢😢 አኔ ኮቶ ነኝ አና

  • @worku3723
    @worku3723Ай бұрын

    እናቴ ወላዲተአምላክ ድንግልማርያም የኔን ነገር አደራ ከነቤተሠቦቼ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51322 ай бұрын

    ወየውለነብሴ:እኔስፈራሁ:አምላኬ:ስደትበቃሺበለኚ:አገሬ ገብቼ:ለንሰሀሞት:እዲያቃኝ:በፀሎትአስቡኚ:ወለተኪዳንነኝ:ስደተኛዋ😢😢😢😢😢😢

  • @user-xx5yw6mu5e
    @user-xx5yw6mu5eАй бұрын

    ፈጣሪየሆይማሬኚ😢😢😢😢😢

  • @kidtad2752
    @kidtad2752Ай бұрын

    አብረን ነው የሄድነው ጎማ መንገድላይ ተንፍሶ ተሳፋሪ ሆነክ እንደሹፌረ ላብክ ጠብ እስኪል ስትቀይር ሰው ሁሉ ሲያመሰግንህ ነበረ እነኳን አግዚአብሔር ማረክ ወንድሜ

  • @user-nl9ig8fb5m
    @user-nl9ig8fb5m2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @semretdemoze6668
    @semretdemoze66682 ай бұрын

    Dawityea My dear Brother 😢 🙏

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l2 ай бұрын

    በስደት ያለነውን በፀሎት አስቡን

  • @Kidanemihiret
    @Kidanemihiret2 ай бұрын

    Emebeten yeyaze ayafirim. Legnam direshilin mariyam enate❤❤❤

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8xАй бұрын

    ድንግልን ጠርቶ ማን አፍሮያውቃን ይንንታአምር እደንሰማ ለፈቀደልን ለሉኡል እግዚአብሔር ስሙየተመሰገነይሁን እደንማር በት ላቀረባችሁልንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግንአለን 👏❤

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs2 ай бұрын

    Amen🙏🙏🙏🥺💓💓💓amen🙏🙏🙏💓💓💓amen🙏🙏🙏💓💓💓

  • @asterokbaindris8082
    @asterokbaindris80822 ай бұрын

    ቕዱስ ግዮርጊስ ድረስልኝ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244Ай бұрын

    አምላኬ ሆይ እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nmАй бұрын

    በፆሎታቹሁ አሱቡኝ ብአረብ ሃገር ነው ያለሁት ጆሮየ አያሰማ እያለኝ ነው 😢😢😢😢💔🥺

  • @HelenKibret

    @HelenKibret

    Ай бұрын

    Ehitey thieley wedas MARYAME hulegzea yalmkaeete kebukedus gorshewest chetachebet tesayena selete eshi tedgalsh ayzosh or tibel argebet . thibel keleleah weha or water askemechena wedsea MARYAMEN degeme thibel yhunal beza Beecher satesalchea marey tedthalish EGZABHERE yadenal be chrnutu emagheghe EGZABHERE yemarsh DENGELE atlyash

  • @addisteshom5793
    @addisteshom57932 ай бұрын

    🙏🤲

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu4112 ай бұрын

    Gaztjawe bzu Awerahe Mskrntune Ensnbate

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn2 ай бұрын

    Emebete yayezesew mene yegolebetal❤❤❤

  • @mzitbokre1540
    @mzitbokre15402 ай бұрын

    Eme berhan ymeranachin mekinyat ❤❤❤❤yenie Enat ❤❤❤❤❤

  • @MartaNegussieMilkon-bd9oi
    @MartaNegussieMilkon-bd9oi2 ай бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-mo3cr6jc6j
    @user-mo3cr6jc6jАй бұрын

    ሰማእቱ እኔን ሃጥያተኞዋን አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-kc3gc6te5d
    @user-kc3gc6te5dАй бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kdksa338
    @kdksa338Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile88452 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekes-pt3qu
    @Mekes-pt3quАй бұрын

    ❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @eexx3171
    @eexx3171Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @NununuHuhuhujk-pp2uz
    @NununuHuhuhujk-pp2uz2 ай бұрын

    Yemetabrarawen wedejewalehu ketel.

  • @playdoh4768
    @playdoh47682 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @androiduser5893
    @androiduser5893Ай бұрын

    😢😢ግን ነሀሔ ላይ ጉዞ የለም ግን አደራቹ ንገሩኝ አሰሪዪ እረፍት ሰጥታኛለች ለወር😊

  • @berhanufetene8353
    @berhanufetene8353Ай бұрын

    እመቤቴ ለደጅሽ አድርሺኝ።

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15252 ай бұрын

    Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne 🤲

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960Ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @AmbaneshReda
    @AmbaneshReda2 ай бұрын

    Egzeyabehare ledju yabekan

  • @user-gj8zy1eu3u
    @user-gj8zy1eu3uАй бұрын

    እኔም ሲኦልን ተመልክቸ ነበር እናም የማያልቅ ስቃይ ስል ተረዳሁ

  • @ayelewodajo9585
    @ayelewodajo95852 ай бұрын

    Ate tenagreh chereskew please kesum bensema

  • @bluesky4038
    @bluesky40382 ай бұрын

    የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ በንስሃ ወደ ቤትህ መልሰኝ

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815Ай бұрын

    አባት እሱ ይናገር ከይቅርታ ጋር እንተ የምታሽመድደው ነው የሚመስለው ወንድሜ

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo2 ай бұрын

    ድምፁ ይረብሻል

  • @user-yf5ff5vp4h

    @user-yf5ff5vp4h

    Ай бұрын

    ወፎች ናቸው ምን ያርጋቸው እናሥተውል

  • @warqinashfiromsa
    @warqinashfiromsa2 ай бұрын

    😭😭💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🙏

  • @user-it7if9bg5e
    @user-it7if9bg5e2 ай бұрын

    Wandime sebkatun kanise yesewochun hesebi betascheris arefneber

  • @user-eo6dc5bp3i
    @user-eo6dc5bp3i25 күн бұрын

    abate kidu giyorgs maren ykir belen ledejih abkagn yene abat

  • @user-pq1vy5pi2w
    @user-pq1vy5pi2w2 ай бұрын

    iyna keduse samatu keduse gorgese ebakhe bamekeniyte dageke abkany

  • @merd24
    @merd242 ай бұрын

    ወንድሜ ስብከት መልካም ነው ግን ሕዝቡ እየተመለሰ ያለው የሰማዕቱን ታምር በመስማት ስለሆነ ቅድሚያ ምሥክር ለሚሰጡ ሰዎች ዕድል ስጥ

  • @mahederhaileselassie6356

    @mahederhaileselassie6356

    2 ай бұрын

    ለምን የእግዚአብሔር ቃል ቀርቶ ተአምሩን ብቻ አንሰማም ነው? ልቦና ላለው ሰው እኮ ትንሽ ይበቃዋል። ወይ እንደኔ እያሳለፉ ማየት ነው እንጂ ለምን ቃሉ ተሰበከ አይባልም። ነውር ነው።

  • @alain647
    @alain6472 ай бұрын

    Emabete ye hulachum enati net ema fikir kibir mizagen lelijuwam lesowam yihun

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit2 ай бұрын

    Ere ketay metehedu sewoch alachu?? Esti negerugne ebakachu??

Келесі