ኤልዳ ሚዲያ

ኤልዳ ሚዲያ

ይህ ሚዲያ የኔ የዘማሪ ዳዊት ብርሀኑ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ የተለያዩ የገዳማትን ታሪክ የገዳማት ድንቅ ምስክርነት የተቸገሩ ቤተሰቦችን የምንረዳበት የተለያዩ የቤተክርስቲያን ሊቃውንቾች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለንThis media is the media of my singer David Birhanu. On this media, the history of various monasteries, the wonderful testimony of monasteries, is a media where various church experts are presented. Thank you for subscribing.

Пікірлер

  • @user-ub5pg4ev1i
    @user-ub5pg4ev1iСағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg2 сағат бұрын

    ምንድነዉ ከአላየ ጋር ተለያየ እንድ ይህ ሜድያ ምንድነዉ ደግሞ የተጠየቀ ሰዉ ድጋሜ ይጠየቃል ለምንድነዉ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas2 сағат бұрын

    ጊወርጊስ ለደጂህ ይብቃኝ አደራ መዳኒአለም ሀሳቢ ሁሉ ነገራ ከሱ ነዉ መቸ ነዉ እምመጣ በእግዚአብሔር በፆሉት አስብኝ ለደጁ እንዲበቃኝ

  • @user-tv7wy4zr1z
    @user-tv7wy4zr1z3 сағат бұрын

    እልልልልልልል፡የምቀኛ፡ወሬ፡አዪ፡ፈጣሪ፡እራሡ፡አጋንቱ፡ነው፡የሚያሥወራቸው፡አዪ፡ፈጣሪ

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema3123 сағат бұрын

    አባታችን መላከ መንክራት እድሜቸውን ያርዝምንል

  • @mafemafe6859
    @mafemafe68593 сағат бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቃኝ

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l4 сағат бұрын

    ይገርማል የቀናአት መፈሰ 😂😂😂😂😂 አባታአችን ምህር ገርማ እድሜ እና ጤና ይሰጣችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YilkalBebe
    @YilkalBebe4 сағат бұрын

    የቱ ጋር ነው እውነቱ

  • @rajibekele9294
    @rajibekele92944 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @user-wn5rk8oe2w
    @user-wn5rk8oe2w7 сағат бұрын

    ጠበልና ውሃ ልዮነት አላቸው ጠበል በል እግዚአብሔር ይማርህ

  • @sintayo155
    @sintayo1557 сағат бұрын

    Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @arcadebro6319
    @arcadebro631912 сағат бұрын

    ፀበል በል ውሃ ትላለህ እንዴ የማይባል ነገር አትበል አርም

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema593914 сағат бұрын

    Temesgen Egziabher ye temesegene yihun Emebete atileyish edig beyilin Amen

  • @user-gr3xw5xr8e
    @user-gr3xw5xr8e15 сағат бұрын

    Eeeeeeeeeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤🦬🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fireselamarika9592
    @fireselamarika959215 сағат бұрын

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሀንያለም ይስጥልኝ ።

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u16 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawityohanis6582
    @dawityohanis658216 сағат бұрын

    እኔ በጣም ምዘግንን ሰዉ ነበርኩ በመዳኒአለም እርዳታ በ መምህር ትህምርት ቆምኩ

  • @user-zk4cy2du1d
    @user-zk4cy2du1d16 сағат бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊርዮጌስ እኔም ሀጥያትችን በዚቶዋል ወደደጂህ ጥራን በደላችን በዚቶዋል ሰመአቱ😢😢😢😢

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya9517 сағат бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya9517 сағат бұрын

    Elelelelelele lelelelel 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbateSetie
    @AbateSetie18 сағат бұрын

    የሰው ፍጡር እማ ስንት ነገር ያወራል። ስለራሳችን ሳናውቅ በሰው ላይ እጃችንን እንቀስራለን።

  • @makerma3853
    @makerma385318 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉እልልልል እልልልልል እልልልልል

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo18 сағат бұрын

    Bermil kidus geworgis egnanm Tirana le dejih abikan❤

  • @user-fm9jr7ys1u
    @user-fm9jr7ys1u18 сағат бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete928319 сағат бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa590719 сағат бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku263919 сағат бұрын

    የምህረት እናት ወላዲት አምላክ እመ ብርሐን ለእኛ ለሃጢያተኞች ሁሉ ትድረስልን ዋስ ጠበቃ ትሁነን ትለመነን አሜን አሜን አሜን

  • @maryelove7751
    @maryelove775119 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነዉ የሰማዓቱ ስራ ሰመአቱ እባክእኔንም ጥራኝ።

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym19 сағат бұрын

    አትጃጃል ጳጳስ የሚባል የለም ትንሾች በእድሜ የገፋ አሉ ብዙዎቹ ከአቶ ወንድሙ የባሱ ናቸው መአት የመጣብንም በእነሱ ነወምእመን ስናጠፋ የሚመክር ጠፋ አቅራቢው አትደንቁር እንዲህ አይነት ፈውስ የለም እርግጠኛ ነኝ በርሚል ጊዮርጊስ ቢሔድ ጉድጓድ ውስጥ ነው የሚከተው

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z19 сағат бұрын

    ተመስገን

  • @user-on7wj3mo9k
    @user-on7wj3mo9k19 сағат бұрын

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu208520 сағат бұрын

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @user-qo9th4dk3j
    @user-qo9th4dk3j20 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-tw9hg7hk3p
    @user-tw9hg7hk3p21 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢❤❤

  • @Tayenewerk
    @Tayenewerk21 сағат бұрын

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ጥራን የእኛንም ሕይወት ያስተካክልልን 💚💛❤️ አሜን ፫

  • @desyealemu968
    @desyealemu96821 сағат бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ ወድሙ እረዥም እድሚ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኑዎን ይባርክልን አተ እራስህን ለአባታችን መምህር ግርማ ልትመሰክር ይገባሀል በአይናችን እያየን የምንጠራጠር አለን የእግዚአብሔር ኃይል ከሳቸውጋ ስላለ ነው የምንድነው ሊመሰከር ይገባል!!!❤❤❤

  • @YemisrachAlemayehu-sj7mv
    @YemisrachAlemayehu-sj7mv22 сағат бұрын

    እርዳኝና አደባባይ ወጥቼ ልመስክርልህ ቃሌ ነው የኔአባት መንገድህን ከፍተህ ደጅህ አድርሰኝ ደሞ ታደርሰኛለህ አምንሀለው አባቴ በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h22 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልል እማ ሁሌም እንወድሻለን ቅዱስ ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባሽ እማየ

  • @AynalemNiguse-ve5di
    @AynalemNiguse-ve5di22 сағат бұрын

    Abun hara dengel inenem kalehubet cenqet gelagelugn

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x23 сағат бұрын

    ለሰው የማይቻል ለእግዚሐብሄር ይቻላል፡የኔስ ቤተሰቦች መቼነው እደዚህ እሚፈቱት😢😢😢

  • @swiz_good
    @swiz_good23 сағат бұрын

    እመብርሀን ምን ይሳንሻል ተመስገን ሰማዕቱ ቅድስ ጌዪርጌስ እኔ አፃያተኛዎን ልጅክ እፈቀድልኝ

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u23 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok23 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔንም የተመሰካቀለውን ሕይወቴን ተፈቶልኝ ለምስክነት ያብቃኝ 😢😢😢😢

  • @asmerettekeste8106
    @asmerettekeste810623 сағат бұрын

    እውነት ነው ሁሉ ይዳን ለኛም ይድረስልንና ልምስክርነት ያብቃን

  • @yg_kale
    @yg_kale23 сағат бұрын

    Ahun yet nachew?

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7sКүн бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እመቤቴ ብዙ ፈተትሽኛል አሁንም ፍችልኝ

  • @KalDereja
    @KalDerejaКүн бұрын

    ሲጀምሩ ቪድዮውን 👍 በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ

  • @user-qg3ob1qt4z
    @user-qg3ob1qt4zКүн бұрын

    አባ ግርማ ብዙ ነገሮችን አሳዉቀዉኛል አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegiyemeyaliji5945
    @tegiyemeyaliji5945Күн бұрын

    ምን ልትሉ ነው ብዬ 😢😢😢 የመጣሁት በአባታችን ቀልድ የለም

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729Күн бұрын

    ለአዘጋጁ ተመልካች ያንተን ቪዲዮ እንዲከፍትልህ ብለህ የሃሰት ርዕስ በመስጠትህ ስንት ሰው እንደምታሰናክል አስበኸዋል..?ሲጀመር የሃሰት ርእስ በመሆኑ ርእሱን ብቻ አይተው መልእክቱን ምንም ሳይከፍቱ ሃሜት ውስጥ ለሚገቡ ሰዎች አንተ ተጠያቂ እንደሆንክ አስተውለኸዋል..?