🛑🛑 bermel giyorgis 🛑🛑የመጀመሪያ ጊዜ የታየው የበርሜል ፀበል😱😱.....ተጠምቀን እንኳን አላየንም አወጣጡን

Ойын-сауық

Пікірлер: 14

  • @beletbelay6721
    @beletbelay67212 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ ላንተ የሚሳንህ የለምና

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n2 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ❤🤲🤲🤲

  • @mahelit
    @mahelit2 ай бұрын

    ሰማእቱ እዉነት ለደጅህ ታበቃኝ ይሆንአባቴ😢😢 ወለተ እየሱስ ብላችሁ አስቡኝ ስደት ነዉ ያለሁት

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed2 ай бұрын

    ሰማእቱ አንተ ፈጣን ፍጠን ርዳን በስደት ያለነው ልጆጅህ❤❤❤❤❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv2 ай бұрын

    ሰመዓቱ እውነት ውለታ ዋልኝ እንደምንም ብለህ ቤትህን ልርገጥ ከነ ባለባቴ መደኃኔ አለም እርዳኝ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ 🤲🤲🤲

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael69342 ай бұрын

    ቦታው በጣም የሚናፍቅ ነው።ያሁሉ ሙቀት አሁን ተረስቷል ።ሰማዕቱ አባቴ ለምስጋና ለደጅህ አብቃኝ ዕፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ የሚታይበት ቅዱስ ቦታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pj9hw4hr9y
    @user-pj9hw4hr9y2 ай бұрын

    ሠማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @merd24
    @merd242 ай бұрын

    ምናለ ሕዝበ ክርስቲያኑ ይኼን የገነት አምሳል የሆነ ቦታ ፅዳቱንና ልማቱን ተረባርበረን ብናገናውን። ነጮቹ ይኼ ቦታ የእነሱ ቢሆን ኖሮ በእጅጉ የተዋበ ቦታ አድርገው ከሩቅም ከቅርብም ያለ የሰው ዙር ሁሉ እየመጣ የሚያየው የሚጎበኘው የሚድንበትም ቦታ ያደርጉት ነበር። በተለይ የእኛ የኦርቶዶክሳዊያን ሥንፍና የሌለ ነው ማርያምን ። እንቁአችንን ደብቀነዋል እናም እባካችሁ እውነተኛ የልማት ኮሚቴ ተቋቁሞ ይሄን ቅዱስ ቦታ እናልማው

  • @sindushenkut6693

    @sindushenkut6693

    2 ай бұрын

    ተባረኩ ትክክለኛ ሀሳብ ነው አዋጥተን መንገዱን አካባቢውን ብናፀዳውና ህዝብ በሚገባ ብንይዘውና በአግባቡ ብንጠቀምበት የተሻለ ነው

  • @sifantube7234
    @sifantube72342 ай бұрын

    Amen amen amen inda isu feqad yehunilen

  • @elssaandarge1156
    @elssaandarge11562 ай бұрын

    amen egzzaabher yirdan❤❤

  • @SandroSandro-fk5fq
    @SandroSandro-fk5fq2 ай бұрын

    Dejek lemedres abkay

  • @sifantube7234
    @sifantube72342 ай бұрын

    Temasigen

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰

Келесі