🔴bermal giworgis tebel🔴በርሚል ጊወርጊስ ጠበል ውስጥ ልጁ ሊጠመቅ ገብቶብን 130 ሜትርጥልቀት ውስጥ ,,,,,,,,,

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Пікірлер: 105

  • @user-mi5id6fu7p
    @user-mi5id6fu7p12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤በድጋሚ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ጊዮርጊስ❤❤❤

  • @tighist331
    @tighist3312 ай бұрын

    እሕተማርያም ነኝ የሚጥል ሕመም እለብኝ ስማእቱ ከመድሐኒት መዉስድ ይገላግልሽ ለደጁም ያብቃሽ በሉኝ 😢

  • @user-oj7cs7qn4d

    @user-oj7cs7qn4d

    2 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይርዳሽ ለደጁ ያብቃሽ ይምርሻል.

  • @yenantw21

    @yenantw21

    2 ай бұрын

    የኔ እናት ሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ በቃል ኪዳኑ ይጎብኝሽ አይዞሽ ስገጂ ፀልይ ማማዬ ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ።

  • @tighist331

    @tighist331

    2 ай бұрын

    @@yenantw21 አሜን ወገኔ እመስግናለሑ

  • @nunubelete8142

    @nunubelete8142

    2 ай бұрын

    አይዞሽ ቲጂዬ ፈጣሪ ይገላግልሻል እምነትሽን 💯 አጠንክሪ ❤🙏❤

  • @tighist331

    @tighist331

    2 ай бұрын

    @@nunubelete8142 አሜን እሜን ወገኔ

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5lАй бұрын

    በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም ብላችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ❤❤❤❤❤

  • @alove5247

    @alove5247

    12 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-vp9cs8vh5l

    @user-vp9cs8vh5l

    12 күн бұрын

    @@alove5247 አሜን አሜን አሜን

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz11473 ай бұрын

    እስኪ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ወለተ ስላሴ በውስጥሽ ያለውን እንቆቅልሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍታልሽ በሉኝ🙏

  • @tsahayamara-jz3rg

    @tsahayamara-jz3rg

    3 ай бұрын

    እህታችን ወለተስላሴ ቀዳሚ ሰመአት ቅዱስ ጊወርጊስ በምልጃዉ የልብሽን ቋጠሮ ይፍታልሽ 🙏

  • @selammamo7138

    @selammamo7138

    3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጌዮርጊስ የእህታችን የወለተ ስላሴ የልቧን መሻት ፈፅምላት

  • @MestawetBereta

    @MestawetBereta

    3 ай бұрын

    Amen

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    3 ай бұрын

    Sematu yifitalish hulet silasa

  • @hime6686

    @hime6686

    3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዬርጊስ ሰመአቱ የውስጣችንን ለተጨነቀች ነፍስ ይድረስ አሜን

  • @user-ty6ld4cb6v
    @user-ty6ld4cb6v6 күн бұрын

    ድንቅ ነዉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ወልድ እያላችሁ ቃለህይዎትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @najathasan9285
    @najathasan92852 ай бұрын

    የማርያም አሜን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በተለይ በስደት ያለነውን ቅዱስ ጊዮርጊስ በፀበሉ ለመዳን ያብቃን አሜን

  • @SolMola
    @SolMola2 ай бұрын

    ለደጂህ አብቃን ቅ ጊዮርግስ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice34052 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ያባቶቻችን ረድሄት በረከታቸው ይደርብን ፈረስኛው ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @user-os1gc5jq3f
    @user-os1gc5jq3f3 ай бұрын

    ቅዱሰ ጊውርጊሰ ገፀ ምህረትህን ፈዉሰህን በርከትህን አድለኝ ለደጂህ አብቀኝ አሜን ❤❤❤

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n3 ай бұрын

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼አምላከ ጊወርጊስ ገፀ ምህረትህን ፈዉስህን በረከትህን አድለኝ ለ ደጂህ አብቃኝ አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @mesertabebe4349

    @mesertabebe4349

    2 ай бұрын

    አመላካችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ውዴዬ እኔም በፍት ጊዮርጊስ አመላኬ የመሰለኝ ነበር በጣም ከመውደእዴዬ የተነሳ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዩርጊስ ሰማት ድረሰልን ለተጨነቅነው የልባችንን መሻት የምታውቅ ሰማአቱ አማልደን🙏❤

  • @alove5247

    @alove5247

    12 күн бұрын

    አሜን

  • @yalem2598
    @yalem25983 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በረከትህ ይድረሰን አሜን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam47663 ай бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ለደጁ ያብቃን በጸሎት አስቡኝ

  • @ZabinaZabina-wn8pv
    @ZabinaZabina-wn8pv2 ай бұрын

    ቅዱስ ጊውርጊስ ምህረትህን ፈዉስህን በርከትህን አድለኝ❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 ай бұрын

    አምላከ ጊዎርጊስ ተመስገን ልጄን ወድሞቼን ለደጅህ ያበቃህልኝ አሜን ኤልሻዳይ ማህበሮች ከልብ አመሰግናለሁ ስለምትከባከቡ የሚጋዙትን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    3 ай бұрын

    ውደ ከወልደያ በርሚል ሥትቀ ይወሥዳል አምላከጊወርጊሥ ቢፍቅድ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemasСағат бұрын

    ጊወርጊስ ለደጂህ ይብቃኝ አደራ መዳኒአለም ሀሳቢ ሁሉ ነገራ ከሱ ነዉ መቸ ነዉ እምመጣ በእግዚአብሔር በፆሉት አስብኝ ለደጁ እንዲበቃኝ

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove52353 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማአቱ አባቴ በልቤ ውስጥ ያለውን ቋጠሮ ፍታልኝ ሰማአቱዋ ቤተሰቦቸንም ፈውስልኝ እህት ወድሞቸን ልጆቸን እናትና አባቴን ፈውስልኝ አባቴዋ እባክህን ቦታህንም ለመረገጥ አብቃኝ እባክህ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa26197 күн бұрын

    አባታችን በረከተወ ይደርብን ❤

  • @user-en3kx1py3h
    @user-en3kx1py3h2 ай бұрын

    Amen amen amen amelak Georgia keulachen gar young

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS3 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቡራኬያቸዉ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78099 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይክበር ይ መስገን❤

  • @mesrakezerfu5992
    @mesrakezerfu59922 ай бұрын

    አሜን ያብቃሽ ሰማዕቱ

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe43492 ай бұрын

    ጊዮርጊስ በጣም እወደዋለሁ አስደጎኜል ምንም ሳይጎልብኜ እናትም አባትም ሁኖ❤❤❤❤ ለድጅ ያብቃኜ❤❤❤

  • @mesrakezerfu5992
    @mesrakezerfu59922 ай бұрын

    አባቴ በረከትህ ይድረሰኝ

  • @sabiyalagty3530
    @sabiyalagty35303 ай бұрын

    ቅዱስ ጀወርግስ ኣባቴ ልደጆ ኣብቃኝ የኔ ኣባት

  • @user-oj9bb1vj9d
    @user-oj9bb1vj9d3 ай бұрын

    በረከታቸዉ ይደርብን አባታችን

  • @user-xc6zc7yn7r
    @user-xc6zc7yn7r2 ай бұрын

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-bu7dx2ie4t
    @user-bu7dx2ie4t14 күн бұрын

    የተባረከ ምድር ሰማያዊ ኢየሩሳሌም እኔንም ፍቀድልኝ ደጁን እንድረግጠው

  • @mimiwmichael5012
    @mimiwmichael50123 ай бұрын

    Abate hoy berekethu yderbgn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr3 ай бұрын

    አህቴ ወንድሞች በፆሎታቹዉ አሰቡኝ በሰድት አገሬ እያመመኝ ነው በቅዱስ ጊዮርጊስ ሰም 😢😢😢😢❤❤❤❤❤ለደጂህ አብቃኝ

  • @tighist331

    @tighist331

    2 ай бұрын

    ኪዳነምሕረት ትዳብስሽ እሕቴ 🙏🏼

  • @MisrakHaile-wd8jr
    @MisrakHaile-wd8jr3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለ ደጅህ አብቃኝ እስራቴን ፍታልኝ ስለፀናው ፍቅርህ ስትል ከ አምላኬ ከ አምላክህ አስታርቀኝ።

  • @haimont9075
    @haimont90753 ай бұрын

    አምላከ ጊዮርጊስ በልቤ ያለውን ቋጠሮ ፍታልኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @alove5247

    @alove5247

    12 күн бұрын

    አሜን ያብቃሽ

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    ሠማእቱ ቅድሥ ጊዮርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamselina1321
    @selamselina13213 ай бұрын

    ወይ ሰማእቱ ጊዮርጊስ የአንተ ተአምር አያልቅም እኔንም ለደጁ አብቃኝ በጉጉት እየጠበኩህ ነው አባቴ አማላጄ አማልደኝ ከእስራቴ አስፈታኝ አረጋጋኝ

  • @user-wl9kg2qq6q
    @user-wl9kg2qq6qАй бұрын

    እደሜ ይሰጣቸሁ ኣባቴ

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu94102 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዝአቢሔር ይመዝገን ❤❤

  • @romange5198
    @romange51983 ай бұрын

    አባቴ ምንም አይጨነቁ የማያምን ብዙ ያወራል ለነሱም ልቦና ይስጣቸው ቅድስ ጊዮርጊስ ሁሉን ያውቃ በስልጣኑ በጸጋው ሁሉንም ከሃዲና እረኛ ስም አጥፊ እየለፈለፉ ይመጣሉ ምንም አታስቡ ይህ ጉዳይ የስማእቱ ሥራ ነው ።

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d3 ай бұрын

    የኒ አባት በረከትሁ ይድረሰኝ

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x2 ай бұрын

    Abatachen.berketachew.yedrben.qedus.gorgis.abate.keber.mesgale.yedresek❤❤❤

  • @user-je7nl3ke5c
    @user-je7nl3ke5c2 ай бұрын

    Amen.amen.amen.yasametu.keduse.geyrges.barakate.radate.ydareben

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil77383 ай бұрын

    ለሰው ወሬ አትጨነቁ ማንንም ማሳመን አይጠበቅባችሁም ያመነ እና መዳን የወደደ ይምጣ እግዚአብሔር የመረጠው ብቻ ነው እንደዚህ ያለ ቦታ ላይ መገኛት የሚችለው

  • @SarinaSemere
    @SarinaSemere3 ай бұрын

    AXEDEMARIAM Alachu xebel tetemkulugn mhretu bereketu ydresegn ❤❤❤❤

  • @ZenebewerkTeklemariam
    @ZenebewerkTeklemariam3 ай бұрын

    ፈጣኑ ቅ/ ጊዮርጊሶ ይድረስልሽ አይዞሽ

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80613 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yohannes8242
    @yohannes82422 ай бұрын

    Aderkay kilil 3 aydelem kilil 1 neaw yetarem

  • @tizetatesfaye
    @tizetatesfaye3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg3 ай бұрын

    እግዝአብሐር ይመሠገን😢😢😢😢😢😢

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael58993 ай бұрын

    Semaetu kidus Giorgis le deju yabkan🙏🙏🙏

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh35933 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z2 ай бұрын

    የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብኝ

  • @alemteklu7891
    @alemteklu78912 ай бұрын

    Bsem abn Walden mnfaskdousn ena ldrsbat rok nagn yalhu ena xbalo ywtsal way?

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemteklu7891
    @alemteklu78912 ай бұрын

    Walata slase kdos gyarges ydraslsh ehts

  • @user-mm6kw4ts1z
    @user-mm6kw4ts1zАй бұрын

    Amlak gwergs kab ltchenekulu awutseni

  • @user-to6ie8pu1k
    @user-to6ie8pu1k2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስም የተመሰነይው ቅዱስ ጊዩርጊስ ቦታ ለማየት እግዚአብሔር ይርዳኝ ግን ሥራየሰው ሥራ ምንይሻለኛል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13453 ай бұрын

    Engelizegnaaa atqelaqell Amhara afe enaqaleneee

  • @BetiGashe
    @BetiGasheАй бұрын

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለዚህ በረከት አብቃኝ ፈቃድህ ከሆነ

  • @user-oe5gp2fw5u
    @user-oe5gp2fw5u2 ай бұрын

    Libretto abekan

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y3 ай бұрын

    ስማቱ ለደጂ አብካ ኝዕ

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad36953 ай бұрын

    በማርያመም ንገሩኝ ክርመት መሄድ ይቻላል ወይ

  • @KalDereja

    @KalDereja

    3 ай бұрын

    አይቻልም ወንዙ ይሞላል

  • @user-oe5gp2fw5u
    @user-oe5gp2fw5u2 ай бұрын

    Later keto abekan

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc3 ай бұрын

    እምታቁመልሥ ከወልደያ በርሚል ሥትቀን ይፍጁአል

  • @selamlove7d

    @selamlove7d

    2 ай бұрын

    ሁለተኛው ቀን ላይ ትደረሻለሽ

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    2 ай бұрын

    @@selamlove7d ሠላም እህት ከወልደያ ባህርዳር ሥምሥሀት ይደርሳል ከዛ በሁዋላ ብንህድ አንደርሥም ማታ በርሚል የኒውድ ለማወቅነው አምላከጊወርጊሥ ይፍቀድልኝ ሥደትነኝ አሁን ሀገርሠላም ቢሆን መቸሥ ተሥፍአልቁርጥን አሥበሺዋን በማህበር ብንህድ ጥሩ ነበር ገን ከወልደያ ሸገር ከዛ ወደ ጉደር ጉዙ ይከብዳን ትራንሥፕኦርቱ ብየነውኩ

  • @tsedallove

    @tsedallove

    12 күн бұрын

    ከወልድያ ጎንደር ይቀርባል ውዴ ​@@SerkeSerke-oe5tc

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    12 күн бұрын

    @@tsedallove እሦንማ አውቃለሁ ውደ ገን ምን ፍራሁ መሠለሺ ከዚያበሁዋላ ያለውን መገድ ብቻየን ከሆኩ ፍራሁ ገናኩ ሥደትነኝ ለማወቅ ካሁኖ ፍልጊነው ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ያሳካልኝ እመቤቲ ትርዳኝ ማርያምን ብዙ ጥያቄአለኝ እምጨሥበት ኦፎፎፎፎ

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z2 ай бұрын

    እርሶያሉት ልክ ነው ያሁኑ ጅምርላይ ያለው ቤተክርስቲያን ለዛቦታ አይመጥነውም የአለም ህዝብ ሲመጣ ቦታ መቆሚያ አይገኝም እጅግ በጣም ግዙፍ ቤተክርስቲያን እንደሚሰራ ምኞቴ ነው።

  • @Only1God889
    @Only1God8893 ай бұрын

    ይህ የሱዳን የነዳጀ ፍሰት ከጋዛ ውሃ ድብልቅ ጋርነው ሰውን እያፍነ ሚሰውረው 😂

  • @FkrAb-gv3dm

    @FkrAb-gv3dm

    12 күн бұрын

    ዋጋ ትከፍልበታለ ወንድሜ እውነቱን ልንገርክ እግዚሐብኤር ማስተዋሉን ያድልክ ለደጁ ያብቃክ እና ለመመስከር ያብቃክ

  • @MuluneshFaris

    @MuluneshFaris

    Сағат бұрын

    ያፍህን ፍሬ ትበላለህ

  • @user-ko8xd5gd8j
    @user-ko8xd5gd8j3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

Келесі