bermel Georgis ፀበሉ ሰውሯት አልነቃ ብላ...| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 284

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi50054 ай бұрын

    የምታነቡ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ❤

  • @myfano

    @myfano

    4 ай бұрын

    ምኞትሽን ያሳካልሽ ❤

  • @ezentemenfesawi5005

    @ezentemenfesawi5005

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @mimiayele8337

    @mimiayele8337

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ

  • @user-td5km6zj7o

    @user-td5km6zj7o

    4 ай бұрын

    ለደጁ ያብቃሽ

  • @betigebeyehu2171

    @betigebeyehu2171

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሁላችንም ለደጁ ያብቃን አሜን ❤

  • @nekabeb1333
    @nekabeb13334 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለጀጅህ አብቃኝ እባክህ አባቴ ❤❤❤

  • @angianggi2266
    @angianggi22664 ай бұрын

    ፀበሉ ታምር ያደርጋል ወንድሜ በጣም ታሞ ይሞታል ብለን ፈርተን ነበር እና አንድ ግዋደኛዬ ፀበሉን ሠጠችኝ ፎቶው ላይ ፀበሉና ረጭቼ አልቅሼ ነገርኩት አላሳፈረንም ከሞት መንጋጋ አዳነልኝ ደግሞ ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-qx1fk4nb4r

    @user-qx1fk4nb4r

    3 ай бұрын

    ታድለሽ እህቴ

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryamАй бұрын

    የጊዮርጊስ አምላክ አደራህን አስበን ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በጉጉት ላብድ ነዉ ስደት በቃሽ በይኝ አዛኝቷ እመአምላክ😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ የደረከን አምላክ ክበር ተመስገን ❤

  • @adisu4246
    @adisu42462 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v4 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በጉጉት ነው ያለውት 🤲✝️

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93904 ай бұрын

    ድንቅ ምስክርነት እኔንም ለደጁ አብቃኝ እንደ ጓጓው አታሰቀረኝ ❤❤❤

  • @bezatemir5402
    @bezatemir54024 ай бұрын

    የልጅነቴ ሰመአት እባክህን በምህረትክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አስብልኝ እኔንም ከነቤተሰቤ በምህረትክ እየኝ

  • @batitube6573
    @batitube657318 күн бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤ ፃለት አርጉልኝ

  • @rucha6231
    @rucha62314 ай бұрын

    ኤልሻዳይ ሚዲያ ምርጥ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌነው የምከታተለው እባካችሁ ፀልዩልኝ ሰማእቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ed5je2ky5w

    @user-ed5je2ky5w

    4 ай бұрын

    Awo wedma lemta nebri

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU4 ай бұрын

    መታደል ነው ክብር ለጊዮርጊስ አምላክ ይሁን

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51384 ай бұрын

    ሰማዕቱ ለለመነህ ሁሉ ደጅህን ለረገጠም አስቦ ላልተሟላለትም የምኞቱን ፈፅምለት አንተን አምኖ ለለመነህ ፍፃሜውን አሳምርለት ተመስገን እንዲህ ያማረ ምስክርነት ለመስማት ያበቃን የሰማዐቱ አምላክስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @adnayalew5363

    @adnayalew5363

    4 ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnn!!!!!

  • @hiwetbedlu9944

    @hiwetbedlu9944

    4 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @MiheretTercha
    @MiheretTerchaАй бұрын

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ታአምር እፁብ ድንቅነው እኔ የሚሰጡትን ምስክርነት በማየት አራሴን እንድመረምር አርጎኛል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam36174 ай бұрын

    አምላከ ጊወርጊስ ለደጂህ ኣብቃኝ ኣባቴ 🙏

  • @tytgy
    @tytgy7 күн бұрын

    ፀበልና እምነት ያላችሁ እባካችሁ ስለ ሠመአቱ ብላችሁ ስጡኝ😢😢😢😢

  • @Tibeyine-qj5lq
    @Tibeyine-qj5lq4 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃን ቅዱሰ ጊርጊሰ አባቴ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc4 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን እኔንም ለድጅህ አብቃኝ። አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma55694 ай бұрын

    አላዬ እባክህ ተባበረኝ የልጆች እናት ነኝ ሁሌ ሰማእቱ እንደናፈቀኝ እንደተመኘው ነው ቪዲዮ ስትለቁ እራሱ ሳየው ሄጄ የመጣው ይመስለኛል ቪዲዮውን በጉጉት ነው የምጠብቀው ብዙ ጎደሎ አለኝ ሰማእቱ አባቴ እባክህ አንዴ እንኳን ፍቀድልኝ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደአንተ አማላጅነት እርዳኝ ሰማእቱ።

  • @addikarri8982

    @addikarri8982

    4 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለሽበት መጥቸቶ ይማርሽ!🙏

  • @tigistgirma5569

    @tigistgirma5569

    4 ай бұрын

    @@addikarri8982 አሜን አሜን

  • @seble564

    @seble564

    4 ай бұрын

    ሰላም ወንድሜ የአስራት ብር መላክ እፈልጋለሁ በማን በኩል ነው የምልከው

  • @tighist331

    @tighist331

    4 ай бұрын

    የደጅሕን ምስክርነት ለመናገር እብቃኝ

  • @AGAPEERI

    @AGAPEERI

    4 ай бұрын

    @@seble564የአስራት ለልህበት ቤት ክርስትያን ነዉ የሚሰጠዉ።

  • @meronaynalem-ev4mc
    @meronaynalem-ev4mcАй бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ጸሎቴን ስማኝ

  • @hailegebrealeayinalem1839
    @hailegebrealeayinalem18394 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን... ቅር ያለኝ ሰማእቱን ስንጠራው ስሙን ብቻ ባናጠለጥለው...ቅዱስ.. የ ል ዳ ው ኮኮብ ኃያሉ እያልን ስሙን እናከብር

  • @tadeabebe5372
    @tadeabebe53724 ай бұрын

    እግዚያብሄር ፈቅዶልኝ ቦታውን በ2015 ታህሳስ ወር ተጠምቄ ነው የሄድኩት እግሬን ያመኝ ነበር ብዙ ወረፋ ስለነበር በርሜል ሳልገባ ዮርዳኖስ ፀበል እየተጠመኩ እግሬን የሚያመኝ ዳንኩኝ ቦታው ታምረኛ ነው ደስተኛ ሆኜ ነው የመጣውት የሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ ሊያየው የሚገባ ቦታ ነው በቦታው ትልቁ ችግር ብዬ የማስበው የመፀዳጃ ቦታ ነው ይህን ነገር ባንተ ኘሮግራም ሽንትቤት እንዲሰራ ብትናገር ጥሩ ነው እኔ መንገድ ዝግ ስለሆነ ነው እንጂ በአውሮኘላን ለመሄድ አቅም የለኝም መንገድ ሲከፈት ደግሜ ደጋግሜ ባየው የማይሰለች ቦታ የእግዚያብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi57674 ай бұрын

    ወድሜ ተባበረኝ ጸበል ሲገቡ ስሜን እጃቸዉ ላይ ጻፍልኝ አምናለሁ እደምድን የሺ ወለተ ማርያም ብለህ መቼም እኔ ሞልቶልኝ አልመጣሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    4 ай бұрын

    ምንድነው ትራንስፖርት ነው የጎደለብሽ እህቴ

  • @selamselina1321
    @selamselina13214 ай бұрын

    የበርሜሉ ሰማእቱ ጊዮርጊስ እባክህ እኔ ሀጢያተኛዋ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ እባክህ በህይወቴ የሆነውን ፈተና ሁሉ አስተካክልልኝ አረጋጋኝ ሳምሪ አስካለማሪያምና ወለተ ገብርኤል ብለሽ በፀበል ስትገቢ አስቢኝ እባክሽ እህቴ ብዙ የህይወት የኑሮ የስራ እንቆቅልሽ አለብኝ ጊዮርጊስ ይፍታኝ ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-oj5qk1jj3x
    @user-oj5qk1jj3x3 ай бұрын

    ክብር ለሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጅሕ እኔ ባርያህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @goteyitomnigus4800
    @goteyitomnigus48004 ай бұрын

    ስልካቹ ስደዉል አይሰራምሳ ወንድሜ ለድጅህ አብቃኝ ፈረሰኛዉ አባቴ🤲🤲🤲

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam47664 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰን ለኛ ይድረስልን ቅዱስ ገዮርግስ በረከቱ ይደርብን በጸሎት አስብኝ ከኔ ልጄ

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vzАй бұрын

    አባቴ ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሰ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ የውሰጤን አንተ ታውቀዋለህ ጭንቀተን ቁሰለኔ ፈውሰኝ😢😢😢

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam36174 ай бұрын

    አምላከ ጊዎርጊስ ተራደኣኒ 🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q4 ай бұрын

    ለልጆችሺ የደረሰ ሰማቱ ለኔም ልጅ ይድረስለት አሜን አሜን አሜን

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia2163 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🤲🙏

  • @ormooapss442
    @ormooapss4424 ай бұрын

    ለደጅህ ያብቃን ሰሟእቱ ቅዱስ ጊዎረጊስ በርከታችሁ ይድርሰን 👏👏👏🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏

  • @kubromtesfay9399

    @kubromtesfay9399

    4 ай бұрын

    ተምኒተይ፡ዘበለ፡ኩሉ፡ከምተሀበኒ፡የኣመን፡የ፡በኣክሊ፡ከጸብየከኣ፡የ፡በኣከሊ፡ኣብ፡ዘመደብካለይ፡መኣልቲ፡ወን፡ከም፡ተረህረሃለይ፡አመነት፡ኣለኒ፡ኣጋአዝቲ፡ኣለም፡ሰላሰይ፡

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker50893 ай бұрын

    አሜን አሜን ሰማይቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ይፈዉሰን

  • @mesfitolbal9541
    @mesfitolbal95414 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቦናሽን ሃሣብ ይሙላልሽ!!!…በርቺ ጽኚ እህታችን!!!

  • @rucha6231
    @rucha62314 ай бұрын

    አላየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም አስተዋይነህ ኤልሻዳይ ሚዲያ ባጠቃላይ ተባረኩ ይህቺልጅ ስትናገር ከንግግሯ የተረዳኸው ንገአለና ችግሯገብቶህ የተናገርከው ነገር ድስካውንት ሁሉማስብህ ቅንነትህን ይናገራል ሁሌም አድናቅቂይችሁነ አሁን ደግሞ ይበልጥ አየሁት እግዚአብሔር ባርካችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d4 ай бұрын

    ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ እኔም ለደጅህ አብቃኝ😢🤲

  • @tighist331
    @tighist3314 ай бұрын

    ቅድስ ግዬርጊስ ችግሬን አንተ ታውቀዋለሕ ለደጅሕ አብቃኝ

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr4 ай бұрын

    እባክህ ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @brukbkb5724
    @brukbkb57244 ай бұрын

    እምነትሽ ጠንካራ ነው እባክሽ ፀልይልኝ

  • @abebechfelekechayinal6214
    @abebechfelekechayinal62144 ай бұрын

    Amen amen amen 🎉❤

  • @negedehaile7244
    @negedehaile72444 ай бұрын

    ሰማእታቱ ጊዮርጊሰ አባቴ ደጅህን ፈቅድህ አሰረግጠኝ

  • @user-nn7je6fg4v
    @user-nn7je6fg4v3 ай бұрын

    እባክኽ ቅዱስ ጊዮርስ ለደጅኽ አብቃኝ

  • @user-ix8se4jh3u
    @user-ix8se4jh3u4 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw53354 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህታችን ላንቺ የደርሰ ሰማእቱ ለእኔም ለቤተሰቦቼም ይድርስልኝ ለደጂ ያብቃን አሜን ወንድማችን አላዬ አካውቱን ላክልን ለበርከት እድንካፍል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @fitsumhailu7126
    @fitsumhailu71263 ай бұрын

    ibakachihu tsebel Kalachihu Betam Yetameme Sew Ale

  • @fikiryohannes1732
    @fikiryohannes17323 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l4 ай бұрын

    ለምስክርነት ዳግም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @abebawerku642
    @abebawerku6424 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበሉ ታምር ነው ሃያት አከባቢ ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አንድ ጠዋት ሔድኩኝ እኔ ለመጠመቅ አስቤ ሳይሆን አክስቴ በጣም ታማ ስለነበረ እሷን ለማስጠመቅ ነው የሄድኩት የሚገርመው ነገር እኔ እራሴ ወገቤን በጣም ታምሜ ነው ያለውት ለትንሽ ጊዜ በሰው ድጋፍ ነበር የምቀሳቀሰው ከጊዜ በኋላ በራሴ በቆም ጀመርኩኝ ነገር ግን እንደልቤ አልንቀሳቀስም እና አክስቴን ለማስጠመቅ ስሄድ እኔም ለምን አልጠመቅም ብዬ ተጠመኩኝ አመናቹም አላመናቹም በአንድ ቀን ጥምቀት ተፈወስኩኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበሉ ተአምር ነው

  • @abebawerku642

    @abebawerku642

    3 ай бұрын

    @@user-or3sr7zc2w ሃያት በጣፎ መንገድ ኮንዶሚኒዬሙጋር አንባሳደር ሪል ስቴት

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅድሥ ጊወርጊሥ ለደጅህአብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HANAQoa-cv5vo
    @HANAQoa-cv5vo4 ай бұрын

    በርቱ ሰማእቱ ይርዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qx1fk4nb4r
    @user-qx1fk4nb4r3 ай бұрын

    በእግዚያብሔር ፀበሉ ያላችዉ ሰዎች እስኪ ስጡኝ በመቤቴ እት ወንድሞቼ እኔ በሴደት ነዉ ያለዉት ግን ለልጄ ፈልጌዉ ነዉ

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr4 ай бұрын

    አላይ እባክን ሙለተዐጋ ብለህ ፀሎት አደረግልኝ ልጀ ታማብኝ ስደት ነው ያለሁት ለደጅደሞ ያብቃኝ ከነቤተሰቦቸ

  • @EriEri-dl4jr

    @EriEri-dl4jr

    4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @astermallco333
    @astermallco3334 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ጠብቀን በስደት ያለነው ልጆችህን ለደጁ አባቃን በፆሎታቹሁ አስቡይ ወለተ ጊዮርጊስ ብላቹሁ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede60893 ай бұрын

    አቤቱ ለደጂህ አብቃን በባአድ ሀገር ሁነን በመስማት እድንፈወስ ጸልዮልን

  • @edenzekarias
    @edenzekarias4 ай бұрын

    እህቴ እንደአንቺ ይየረግልኘ አሜን

  • @rere3008
    @rere30084 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርገስ ሆይ የልቤ ታውቃለህ እባክህ ለደጅህ እንድበቃ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን 😢

  • @YordiAda
    @YordiAda3 ай бұрын

    በማርያም ዉሰዱኝ😢

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54853 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይድረስልን።

  • @sebletsegaye901
    @sebletsegaye9014 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እጄን ሞልተህ ለደጅህ ለምስክርነትህ አብቃኝ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh4 ай бұрын

    አልልልል እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ ከሀጢያቴ አንፃኝ አባቴ በሀጢያት መኖር ሰልትችቶኝል😢😢😢

  • @temesgenfetari7680
    @temesgenfetari76804 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤💐💐💐💐ቅዱስ ጊዮርጊስ ንኣት ይደሪሰ ይድረስን

  • @user-le2pu3wx6l
    @user-le2pu3wx6l4 ай бұрын

    ቅዱሰ ጊዩርጊሰ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa25684 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመን እንጂ አትፍረ በእውነት በዚህ ግዜ እነዚህ አይነት ለኛ የስፍልጋል ክብርን ይወስድ ለሱ ምን ይክፍለዋል የድንግል ልጅ ተመስገን

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon85044 ай бұрын

    አላዬ ባክህ ፀበል ካለህ ባክህ

  • @FggfGjgf
    @FggfGjgf4 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @EseteKassa
    @EseteKassa3 ай бұрын

    አንቺን የሰማ ሰማአቱ ያማልደኝ፡፡አሜን አሜን አሜን

  • @sifantube7234
    @sifantube72342 ай бұрын

    Legna yesawu heger yealewnewm leminulen

  • @betselothailu7302
    @betselothailu73024 ай бұрын

    ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ....... ቅዱስ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ደጁ እንዲያደርሰኝ ወለተ ህይወት ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ!

  • @SalimSalim-nc1mp

    @SalimSalim-nc1mp

    4 ай бұрын

    ለሱ ምንም የሚሳነዉ የለም

  • @user-qb8su6gv2r

    @user-qb8su6gv2r

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ ጸልይ

  • @user-pk4vt2rl5m
    @user-pk4vt2rl5m4 ай бұрын

    እመቤቴ ከአንድያ ልጆ ጋር በቤቱ ታኑርሽ የእኔ እህት

  • @tigist-ff8kr
    @tigist-ff8kr3 ай бұрын

    ለደጁ ያብቃሽ እህታችን❤

  • @user-bq8pu3ko7y
    @user-bq8pu3ko7y3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera7843 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata43364 ай бұрын

    አባቴ ፈጥኖ ደራሹ ደጅህን እስክረግጥ አንተ በሐይልህ ባለውበት ፈውሰኝ ውል በሌለው ገመድ ትብትባችንን ፍታልን ። ፈረሰኛው 😇 እስኪ ፀበል ያላችሁ ንገሩኝ

  • @SaraSara-wj4tc
    @SaraSara-wj4tc4 ай бұрын

    እሜን እሜን እሜን

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j4 ай бұрын

    ሰማእቱ አባቴ ብዙ ታምርህን ሰምቻለሁ ታምርህን እያወሩ በደስታ ሲያለቅሱ አልቅሻለሁ ከሰዉ ሀገር በሰላም መልሶኝ እኔን ፈልጎ ጠርቶኝ ከደጁ ያበቃኝ ይሆን ብዬ ተመኘሁ እስከዛ በረከታችሁ እና ጸሎታችሁ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk3 ай бұрын

    አሜን፣ለኔም፣እንዳአንቺ፣ፀበሉ፣ጋር፣እንዲያደርሰኝ፣በፀሎት፣አስቡኝ፣ለቀጣይ፣አመት፣ለመሄድ፣እንዲያበቃኝ፣

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q4 ай бұрын

    ተመስገንሰማእቱ ለማዳንረቂቅ ጥበብሕን ታደርጋለሕ አቤቱሰማእቱ ማረኝ በምሕረትሕጎብኘኝ አቤቱለደጅሕ አብቃኝ ተጠማቂዎችእጃችሑ ላይ ክርስትናስሜን ፅፋችሑ ግቡ ስለሰማእቱ ብላችሑ ወለተኪዳንሰማእቱ ይርዳችሑ

  • @musaratalimusarat7595
    @musaratalimusarat75954 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የበርሚሉ ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርግስ አንተ ፈዉሰኝ ዳብሰኝ ለደጅህ አብቃኝ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ብዙ ችግር አለብኝ እኔ ከእስልምና ነዉ የመጣሁት እኔም ለምስክር አብቃኝ አሜን አሜን አሜ🎉

  • @DanielMeles
    @DanielMeles4 ай бұрын

    ❤ere hidu meskariwoch thonalachu kbr ygbaw kdus giwergis

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp4 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @salemysambel7507
    @salemysambel75074 ай бұрын

    እፁብ ድንቅነው ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያምልጅ ለመድሀኒያለም ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እኔም እንደሰው እንቆቅልሼ ተፈቶ ለመመስከር ያብቃኝ ወንድሞቼ በፆለታችህ አስቡኝ ሒሩተ ስላሴ እያላችህ ከነቤተሰቦቼ

  • @ye_mikael
    @ye_mikael4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @angianggi2266
    @angianggi22664 ай бұрын

    አንቺን የሠማ እኛን ይስማ እንቆቅልሼንም ፍታልኝ

  • @netsanettekalign
    @netsanettekalign4 ай бұрын

    የሰማህቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ትወደኝ እንደሆን እኔም ፍታኝ ሕይወት ተራራ ሆኖብኛል የሚሳን የለም እባክህ አባቴ😭😭😭😭

  • @HiwotMulu-kg3yl
    @HiwotMulu-kg3yl3 ай бұрын

    Be nesha wiste hono mehed yichalal

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros17254 ай бұрын

    ወገኖቼ እባካቹ በጸሎት ኣስቡኝ ለመሄድ በጣም ፈሊጋለው ምክንያቱ ከነልጂቼ እስራት ላይ ነኝ እና በዚ 7 መጋቢት ላይ እንዲፈፈቅድልኝ ጸሉይልኝ

  • @user-wg4ft3tv8j
    @user-wg4ft3tv8j2 ай бұрын

    ሰእማቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk65544 ай бұрын

    ሳምሪ ስትሄጂ አስካለማርያምን አስባት በይልኝ ቅዱስ ጊዎርጊስ ያውቀኛል አንቺ ባታውቂኝም አደራ በሰው ሀገር ስለሆንኩ ለደጁ ያብቃኝ ፀልይልኝ

  • @samrawitmengistu5037

    @samrawitmengistu5037

    4 ай бұрын

    እሺ እህቴ እሱ ባለሽበት ይድረስልሽ አይዞሽ መተሽ ለደጁ ጀርሰሽ አንችም ትመሰክሪያለሽ

  • @mazimazimazimazi9361

    @mazimazimazimazi9361

    4 ай бұрын

    ​@@samrawitmengistu5037 እህቴ እኔም ለደጅ እድበቃ መአዛማርያም ከነቤሰበች ከስራታችን እድፈታን በትዳርም እድጎበኝን አእነዘክረውአለን እኔንም ለደጅ እዲአበቃኘ አሳስቢልኝ እህቴ በረከትሽ ይድረሰኝ በውነት😢😢😢

  • @NardosQatar

    @NardosQatar

    Ай бұрын

    ሳምርዬ አስካለ ማርያምን ስታስቢያት እኔንም ሀፂያተኛዋን እህትሺን አስቢኝ ወለተ ፃድቅ እያልሺ

  • @alemhabte2402
    @alemhabte24024 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️👍

  • @NabatiNabati-sl4el
    @NabatiNabati-sl4el4 ай бұрын

    ሰማእቱ እንቆቅልሼን ፈታልልኝ እባክህ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew67333 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ላልበቃንዉም ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን አካዉንት ለምን አታስቀምጡም እርዳታ ስትጠይቁ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17984 ай бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለዳግም ደጅ አብቃኝ የልቤን መሻት ሙላልኝ ለገበታህ አብቃኝ

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80614 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-nk6qm7bf6c
    @user-nk6qm7bf6c4 ай бұрын

    አላየ ከበረከት ጤናዪስጥክ የምታደ ርገዌ ሑሉእገዚሀቤር ዬስጠክ ከላሥቸ ገርኩፀበል እና እምነት ሰጠኘ

  • @HaregeDibaba
    @HaregeDibaba4 ай бұрын

    አራስ ነኝ ወንድሜ እስኪፈቀድልኝ ፀበል በሰማዕቱ እጠይቅሀለው አንድ ጉንጭ ፀበል አምጣልኝ በድንግል ደጀ መርገጤ ግን አይቀርም

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e4 ай бұрын

    የበረከት ስራ ስትጠይቁ ግን አካዉንትም አስቀምጡ እህታችን ደሞ ላንች የደረሠ የልዳዉ ስማዕቱ ጊወዮረጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j4 ай бұрын

    ❤❤❤Gaalataa Waaqaayoo ❤❤

  • @user-wq9jt6kf6e
    @user-wq9jt6kf6e4 ай бұрын

    ስለ ሰማዕቱ ስለቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ፀበል ስጡን ለደጁ እስኪያበቃን ድረስ

  • @mahiderworku2289
    @mahiderworku22894 ай бұрын

    Elsadye yguzu mahber selkcehuen lemgent felga neber

  • @user-nl7ey6hm5r
    @user-nl7ey6hm5r4 ай бұрын

    Ebakachu tsebel kalachu tinsh setugn.

  • @user-bj9nq3ym7g
    @user-bj9nq3ym7g3 ай бұрын

    እግዝኣብሄር ይመስገን❤

Келесі