bermel Georgis የህይወቴን እጣ ፋንታ በግልፅ አሳየኝ ዘማሪት መስከረም ወልዴ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

የዘማሪት መስከረም ወልዴ መዝሙሮችና አገልግሎቶች / @meskeremwolde2826
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:-
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 487

  • @chinaatnawo4475
    @chinaatnawo44752 ай бұрын

    ይህን ፀበል ለመፀበል የምትጓጉ እግዚአብሔር ይፈፅምላቹህ

  • @nebiattekle3245

    @nebiattekle3245

    2 ай бұрын

    Amen❤

  • @EmeneshTigabu-nq1mk

    @EmeneshTigabu-nq1mk

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ezratewodros1172

    @ezratewodros1172

    Ай бұрын

    አሜን

  • @yeabsrabireda3421

    @yeabsrabireda3421

    Ай бұрын

    Amen

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e2 ай бұрын

    ታድላችሁ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ እሄን ፀበል ለመፀበል የምትጎጉ በምሉ ምኞታችሁ ይሳካላችሁ🎉

  • @user-rk3re7jz1m

    @user-rk3re7jz1m

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን

  • @user-ly4uq4cz9r

    @user-ly4uq4cz9r

    2 ай бұрын

    Amen amen amen yehunlen

  • @user-wy3zn8hw3q

    @user-wy3zn8hw3q

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-rt1jz3ls1l

    @user-rt1jz3ls1l

    2 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @Samuel-qt6pb

    @Samuel-qt6pb

    2 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma55692 ай бұрын

    የልጅነት አሳዳጊዬ ቅዱስ ጊዎርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Amen2216

    @Amen2216

    2 ай бұрын

    አሜን... እኔንም ጊዮርጊሴ ♥️♥️♥️

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    2 ай бұрын

    አሜን እኔንም አሳድጎኛል አባየ

  • @tigistgirma5569

    @tigistgirma5569

    2 ай бұрын

    @@kidistdibekulu4019 ለደጁ ያብቃን

  • @semret8073

    @semret8073

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

  • @adnayalew5363

    @adnayalew5363

    2 ай бұрын

    amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @meseretbezabih5433
    @meseretbezabih54332 ай бұрын

    የፋርስ እና የልዳ ፀሐይ የተርሴስ እና የቤሩት ኮከብ የባህር እና የየብስ ብርሃን የጌታዬ የእየሱስ ክርስቶስ ጠንካራና ታማኝ አገልጋይ ኃያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትክ አብቃኝ ።

  • @alemdemie4219

    @alemdemie4219

    Ай бұрын

    Amen

  • @user-nt3it8uy2o

    @user-nt3it8uy2o

    Ай бұрын

    አሜን ያብቃችሁ

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @girmamang3797

    @girmamang3797

    Ай бұрын

    አሜን ያድርሰን

  • @user-zo1tb9tw3w

    @user-zo1tb9tw3w

    Күн бұрын

    አሜን ❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x9 күн бұрын

    ሰማዕቱ የሊድያው ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ሰለ ቅድሰተ ቅዱሳን ሰለኪዳነ ምህረት ብለህ እኔም ቤተሰቦቼን ተይዘናል አንተ በምልጃህ ድረሰልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @bitanya2094
    @bitanya209422 сағат бұрын

    ለናንተ የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu62792 ай бұрын

    እባክ አምላኬ እባክህ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሠቤ የሚሳንህ የለም

  • @lio1Lio

    @lio1Lio

    2 ай бұрын

    እባክህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ፅጌ ማርያምን ለደጅህ አብቃኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-xk9rl7cw7w

    @user-xk9rl7cw7w

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid2 ай бұрын

    አባቴ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34522 ай бұрын

    ዘማሪት❤ምስክርም መዝሙሮችሽን በጣምነው የምወደው በርችልን። ሰማአቱቅድስጊወርጊስ ለደጅያብቃን።😢😢😢😢😢😢😢

  • @Winai5uy9er8r
    @Winai5uy9er8r2 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ሁላችሁም ለደጁ ያብቃችሁ

  • @FatemaMehamed

    @FatemaMehamed

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢

  • @user-op7nn3ey8s

    @user-op7nn3ey8s

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🥺

  • @YeneguseAbate-sf4yj

    @YeneguseAbate-sf4yj

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vm8uu3it9v

    @user-vm8uu3it9v

    2 ай бұрын

    Amen Amen Amennn❤❤❤

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3wКүн бұрын

    አዎ እኔም ቅዱስ ሚካኤልን እና እመቤታችን ድንግል ማርያምን እወዳቸዋለው ❤❤❤❤

  • @Abrilala
    @Abrilala2 ай бұрын

    እረ ተው በጉጉት አልኩኝ ሰማዕቱ መላ በለኝ እየተማጸንኩ ነዉ 😢😢😢😢😢ለክብር ለመዳን አብቃኝ

  • @askaltegegn9287
    @askaltegegn92875 күн бұрын

    አቤቱ ቅዱስ ገወርጊስ ሀሳቤን አሳክትህ ለደጅህ አብቃኝ እኔን ሀፃተኛይቱን

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay2 ай бұрын

    መስኪየ አንችን የሠማሽ ቅዱሥ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን 😢🤲🤲

  • @adnayalew5363

    @adnayalew5363

    2 ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    2 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @mahdot-ll1gz

    @mahdot-ll1gz

    2 ай бұрын

    ሰሰላም ውዶቼ ከአዲሰ አበባ ለመነሳት በአይሮፕላን ስንት ነው?

  • @mahiteshome5641

    @mahiteshome5641

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😊

  • @user-zg7mc9xb4s

    @user-zg7mc9xb4s

    Ай бұрын

    ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤

  • @AmeteSilsa
    @AmeteSilsa2 ай бұрын

    በፅሎታችሁ አስቡኝ አመተስላሴ ቤተሰቦቼን ፈተና ውስጥ ነኝ።

  • @user-kx3ss6re4x

    @user-kx3ss6re4x

    2 ай бұрын

    ስላሴ ይጎበኝሽ እህቴ ኣይዞሽ በጸሎት በርቺ

  • @user-hw9dq9gv9e

    @user-hw9dq9gv9e

    2 ай бұрын

    ድንግል ማሪያም ታስብሸ

  • @AmeteSilsa

    @AmeteSilsa

    2 ай бұрын

    @@user-hw9dq9gv9e አሜን ለሁላችንም።

  • @AmeteSilsa

    @AmeteSilsa

    2 ай бұрын

    @@user-kx3ss6re4x አሜን ለሁላችንም ።

  • @azebnegash5301

    @azebnegash5301

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ከፈተና ይጠብቅሽ እይዞሽ ድንግል ማርያምና ልጅዋን ይዞ ያፈረ የለም

  • @user-wl8dd9ob8i
    @user-wl8dd9ob8i3 күн бұрын

    መቸም አይቋረጥም ይህ ሚዲያ ለብዙሰዉ መዳኛ ይሆናል እናንተም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq12 күн бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦች ፡እኔ ፡ስደት የጎርጊስ ፀበል ፡ይጄ፡ነውየሄድኩት ፡ለደጁ ፡እንዲያበቃኝ ጸልዩልኝ

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf9 күн бұрын

    አቤቱመታደል እባካችሁ ፀልዬልን ከሰደትመልሶ😢😢😢ለደጁያብቃንእዉነት😢😢😢😢😢ለማየትበጣምቸኮልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱአባቴ😢😢😢😢እጊወርጊሰለደጅህአብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢እባክህ😢😢😢😢😢😢😢😢ሰማአቱ😢

  • @user-ox9rf7fh3v
    @user-ox9rf7fh3v2 ай бұрын

    ሠላም. እህቴ. ዘማሪት. መስከረም. የምትናገሪው. ሁሉ. በኔ. የደረሰ. ያየሁት. ነው. እኔ. አምና. ከአውሥትራልያ. ወደ. በርሚል. ጀወርጊሥ. ህጄ. ሁሉ. ነገር. እንደ. እሣ. ነው. ያየሁት. እና. አውርተህ. አያልቅም. ሂደህ ማየት. ነው. ሚሻለው. አሁን. ጠረኑ. ሽታው. የሸተኛል. ሢሸተኝ. ደሥታ. ከመጠን. በላደ. ይሠማኛል. አሁን. አውሥትራልያ. ነው. ያለሁ. ግን. ልቤ. ከጠ በሉ. እንዳለሁ. ነው. ሚሠማኝ. ያለው. ደሥታ. ሂዳቹህ. እዩ. ቅዱሥ. ጊወርጊሥ. ከኛ. ጋር. ይሁን. አሜን

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v2 ай бұрын

    ማንንም አትስማ ሰማአቱ ስራውን እየሰራ ነው እኔም ለሀገሬ ያብቃኝና ለመመስከር ያብቃኝ ጎብኝቶኛል በስደትም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ አሁንም ቋጠሮየን ይፍታልኝ አምላከ ጋወርጊስ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90632 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ እናንተም እግዚአብሄር ይስጣችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @canalMohamed
    @canalMohamed10 күн бұрын

    አምላኬ ርህራሔህ በኔ ላይ ታላቅ ነው ለዘላለም አመሠግንካለው እንኳን ገነትን አድለከኝ ይቅርና በሀጥያቴ በጨለማው ሰፍራ ብትጥለኝ ላንተ ምሰጋናየን አልተውም አንተ ላይ ያለው ቸ ርነትህና ርህራኤህ ድንቅ ነው

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay2 ай бұрын

    ለምንድነዉ ምስክርነቱ የሚቆመዉ ምስክርነቱን አይተን መስሎኝ ለመምጣት የጎጎን የሚያምን ይመን የማያምን አይመን በፍፁም እዳታቋርጡ ምስክርነት ዘመኑን ዋጅ ምዕመናን ድሮ ተፅፎ ነበር የሚቀርበዉ ቴክኖሎጂ በሌለበት ዘመን አሁን ደሞ እደዘመኑ ሰወች የተደረገላቸዉን ሲመሰክሩ በአይን እያየን ነዉ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l2 ай бұрын

    የኔ መጓጓት ጣራ ነካ ✝️🤲🤲🤲💗💗💗

  • @mebeacake
    @mebeacake2 ай бұрын

    አይዞህ አላየ፣ የኦርቶዶክስ ፈተና እዚህም ደርሷል፣ አንተ ስራህን ስራ፣ ዲያቢሎስ ሊያስተውህ ይፈልጋል፣በፀሎት በርታ፣ማንንም አትስማ፣ ይህን የሚሉትን ልቦና ይስጣቸው፣ለደጁ አብረን ያብቃን፣

  • @shimelismekit4632

    @shimelismekit4632

    2 ай бұрын

    ቤተክርስቲያን የነጋዴው አላየ መጫወቻ እንድትሆን ነው በርታ ምናምን የምትሉት።ሮናልዶ ታየኝ ን እያቀረበ ኪሱን ይሞላል፣

  • @mylordjesus1975

    @mylordjesus1975

    Ай бұрын

    አትቸኩል ። ጊዜው ሲደርስ አብረን እናያለን።

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku50688 күн бұрын

    እንዴት መታደል ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye74002 ай бұрын

    የአባቴ ወዳጅ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ቤተሰቦቼንም ለደጅህ አብቃን

  • @user-ko7iy4tb9i
    @user-ko7iy4tb9i19 күн бұрын

    ጌታ ሆይ እባክህ ለኔም ደጁን እንድረግጥ አድርገኝ ሰማዕቱ አሳዳጊዬ አባቴ ቅድስ ጊዮርጊስ 😢

  • @user-nt3it8uy2o
    @user-nt3it8uy2oАй бұрын

    ተባረኪ ዘማሪት መስከረም እውነት ነው መሄድና መዳን እየፈለጉ አቅም ለሌላቸው ግማሽ እንኳን ችለው የሚጠመቁበትን መንገድ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ብላችሁ ድጋፍ ብትሰጡ የለኝም ላለ ምስክር አያሻም ምስክራቸው እግዚአብሔርን ብቻ ብታደርጉበረከቱ ለናንተ ነዉና በረከቱ

  • @user-ss7yd5io4x
    @user-ss7yd5io4xАй бұрын

    የሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን።

  • @abrishtube7833
    @abrishtube78332 ай бұрын

    ኤልሻዳዮች እረ በነፃ ውሰዱኝ መሄድ በጣም እፈልጋለሁ ግን ገንዘብ የለኝም ሰማዕቱ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @AlmensheWeldetensaye

    @AlmensheWeldetensaye

    2 ай бұрын

    Awerije bwste ehty enae Dubai new yalwte

  • @evt5aser51

    @evt5aser51

    2 ай бұрын

    በየት ላገኝሽ እህቴ

  • @user-ce2je5ip3v

    @user-ce2je5ip3v

    2 ай бұрын

    በሰማእቱ እርዱኝ በጣም እየተሰቃየዉ ነዉ በመናፍስት ፈተና በነፃ ጉዞ ካለ እድሉን ስጡኝ ስራም ብርም የለኝ አደራ😢 ​@@evt5aser51

  • @yetewhadoljoch

    @yetewhadoljoch

    2 ай бұрын

    ነይ እኔ ልላክለሽ እህተ

  • @hewanethopia174

    @hewanethopia174

    Ай бұрын

    Give me number please I will call u

  • @user-wl8dd9ob8i
    @user-wl8dd9ob8i3 күн бұрын

    እኔ እስካሁን አላቅም ነበር ቦታዉን ግን መሄዲ አልችልም ነበር ግን ሰፈር ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ገብቸ ዳንኩኝ ግን በርሚል ብሄዲ እርግጠኛ ነኝ የበለጥ እፈወስ ነበር አምላኬ ከስደት መልሰህ ደጂህ አምጣኝ 😢❤❤❤

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam2062 ай бұрын

    የሴት አይነጥላዋ እና የሴት ዛር ናት መስኪዬ ከሳሽሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተበቀለልሽ። የእኔ ንጉስ አባቴ

  • @zuryashyrgakebede4445
    @zuryashyrgakebede44452 күн бұрын

    ሰውየሚለው አያጣም እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji741914 күн бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 😥

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38312 ай бұрын

    ዘማርት መስከረም በጣም ነው ምወድሽ

  • @addikarri8982
    @addikarri89822 ай бұрын

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በነበርኩበት ጊዜ ማታ ማታ አውደ ምህረት ላይ መንፈሳችንን ሁሉ የሲያዲስ የነበረው ያ ውብ ዝማሬሽ አሁን ድረስ እቤቴ ሆኜ ምሽት ሲሆን ትዝታው ከአዕምሮዬ አይጠፋም ተባረኪ🙏ለጊዮርጊስ ደጅ ሁሌም ታስፈልጊዋለሽ❤🙏

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan279213 күн бұрын

    Yewnet kale eywetn yasemaln etachin edemin tenan ysitln achin yasebew fetari egnan yasiben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamudebasu973
    @habtamudebasu9732 ай бұрын

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባውና እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ። ወልደ መድህን እና ባለቤቴ ወለተ ማሪያም ብላችሁ። ወንድሜ አላየ እባክህን ወደ ጸበሉ ከሚገቡት ስማችን በመስጠት ተባበረኝ። እኔ ከአዲስ አበባ 449 ኪሜ ርቀት ነው ምኖረው። ጸበል ብታስመጣልኝ። አቅሜ ሲፈቅድ እንደ አምላክ ፈቃድ ደጁን እበቃለሁ። ስለሁሉም ነገር የሰማዪም የምድርም ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51382 ай бұрын

    ሰማዕቱ እባክህ ለዳግም ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ ?ስለፈቀድክልኝ ስላየሁህ ነፍሴ በደስታ ተሞላች ምስጋና ይግባህ አባቴ የማይገባኝን እኔን ለደጅህ አበቃህ ተመስገን አሁንም እናፍቃለሁ

  • @abc12452

    @abc12452

    2 ай бұрын

    እህቴ በግል ለመሄድ በጣም ያስቸግራል እንዴ?

  • @frehiwotengida5138

    @frehiwotengida5138

    2 ай бұрын

    @@abc12452 ትራንስፖርት እንዳትንገላቺ በማህበር መሆኑ እንጂ ችግር ያለው አይመስለኝም

  • @abc12452

    @abc12452

    2 ай бұрын

    እሺ እህቴ በፕሌን ለአስር አመት ልጅ ክፍያ አለዉ?ስንት ነዉ?

  • @frehiwotengida5138

    @frehiwotengida5138

    2 ай бұрын

    @@abc12452 ያስከፍላሉ 15000ነው ክፍያው ከነመኪናውና የአይሮፕላን ጭምር

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te2 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @orthodoxmezmur21t75
    @orthodoxmezmur21t752 ай бұрын

    የኤልሻይ ሚዲያ አዘጋጆች እንዴት ለዚህ ሰዓት ደረሳችሁ የምጠይቀው ጥያቄ አለኝ ክፍለ ሀገር ያለነውስ እንዴት መጓዝ እንችላለን ዋጋውስ ቢገለፅልን ችግር አለው ብናውቅ ብዬ ነው ፍቃደኛ ከሆናችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢፈቅድ ብመጣ ደስ ይለኛል ፀልዩልኝ ደጁን እንድረግጥ

  • @MuhammedJjj
    @MuhammedJjjАй бұрын

    እኛንም ለደጀ ያብቃን አረ እናቴንም ይማርልን ቅዱስ ጊወርጊስ❤❤

  • @AlemOffigaha
    @AlemOffigaha2 ай бұрын

    ቅዱስ ገዮርጊስ ፍቀድልኝ ደጅህን እድረግጥ

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h3 күн бұрын

    SALA HULUM NAGAR EGEZABR YEMASEGN. zemare maleket yasamalen badem baten yetabekeln AMEN. Samaetu Gedusu Geworges Hoy ladajh Abekg adar batsalotachu asebug Walt mareym ebalalaw.

  • @FikerteAlemayehu
    @FikerteAlemayehu15 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata4842 ай бұрын

    ተባረኪ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን

  • @beletbelay6721
    @beletbelay67212 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለም

  • @user-xh9vy8xv4o
    @user-xh9vy8xv4oАй бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @KalbKb
    @KalbKb2 ай бұрын

    ወንድሜ እባክህን ጸበል ለሚጠመቁ ልጆች ክርስትና ስሜን ሲጠሙቁ ጽፈውልኝ እንዲጠመቁ አድርግልኝ ። ጎርጊስ ያሁበትን ያውቃል ይምረኛል ህባክ ካነበብካው ልለምንህ ። ክርስትና ስሜ( ገብረሥላሴ ነው)

  • @seblet148

    @seblet148

    2 ай бұрын

    ወንድሜ እህቴ ሰለምትሄድ እነግርልሀለዉ እንደእምነትህ ይሁንልህ ምረቱን ይላክልህ🙏

  • @selam_tube6185

    @selam_tube6185

    2 ай бұрын

    ​@@seblet148 አህት በእናትሽ በውስጥ አውሪኝ የሚሄድ ቤተሰብ ካለሽ በማርያም ወንድሜ ታሞብኝ ነው

  • @KalbKb

    @KalbKb

    2 ай бұрын

    @@seblet148 እሺ በጣም አማሰግናለው እህቴ እንዳትረሽው አደራሽን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @SaraAshagrie

    @SaraAshagrie

    Ай бұрын

    እንደ እምንትህ ይሁንልህ ወንድሜ

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kgАй бұрын

    መዝሙር መልካም ነው ዘማሪያን በዝተዋል እስኪ ቅድም ዘማርያንን

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4uАй бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ ለደጂህ ኣብቃኝ እኔ ምንም አልጠይቅህም ሌላ ብቻ ግን ችግሬን ታውቀዋለህ

  • @medhanitabebe9930
    @medhanitabebe99302 ай бұрын

    እባካችሁ የታመመች እናት አለች ገንዘብ ከፍላ መሄድ አትችልም እና እባካችሁ ተባበሯት ብድራቱን ከፈጣሪ ታገኛላችሁ

  • @user-wn5rk8oe2w
    @user-wn5rk8oe2w2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ይህንን ጠበል የሰጠን አላዬ ወንማችን እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ

  • @BruktawitZerihun-pm7my
    @BruktawitZerihun-pm7my2 ай бұрын

    እህቴ አገልግሎትሽን እግዚአብሔር ይቀበልሽ በተመስጦ እንድንዘምር አድርገሻል

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 ай бұрын

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ምስክርነትን የሚጠላ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው። ወንድሞቻችን በርቱልን በአላማህ ፅና።

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p2 ай бұрын

    ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ እህታችን ሰመዓቱ ይጠብቅሺ እናመሰግናለን ወንድማችን አላየ በርታልን ❤እኛም እንወድሀለን❤ በርታ በርቱ እመ አምላክ ታበርታችሁ❤

  • @user-sc6rj7bc7u
    @user-sc6rj7bc7uАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስስለሁም ነገር እኔም ለደጂህ አብቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሀጥአጥአታኛዎን ልጂክ በቸርነትህ እየኝ አባቴ እርዳቴ ሰማእቱ❤❤❤❤

  • @bityrana
    @bityrana2 ай бұрын

    መቼነው እኔስ የምመጣው ስማዕቱ😢

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun20642 ай бұрын

    የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው እባክህ ደጅህን ለመርገጥ አብቀኝ በውስጤ ብዙ የምነግርህ አለኝ ለደጅህአብቃኝ ልዪ ተጠርዬ ቤተሰቦቼን ሁሉ ለደጅህ አብቃልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun36432 ай бұрын

    ❤❤❤ሁልግዜም ይናፍቃል ባለንበት ሁሉ ጥበቃው ይብዛልን ❤❤❤

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay86692 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ፣ የብዙ ሰዎችን ምስክርነት ተከታትያለሁ ተመስገን❤ በዚህ ሳምንት እህቴ በሥፍራው ተገኝታለች በረከታችሁ ይድረሰን።

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i2 ай бұрын

    ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ በጉጉት ልሞት ነው የልቤን ምሻት አሳክተህ ለደጂህ አብቅተህ ለደጂህ አብቅተህ ምህረትን ታደርግልኝ ዘንድ ፍቀድልኝ አባቴ❤🙏

  • @teshomealem4784
    @teshomealem47842 ай бұрын

    እህቴ አብረን በቆይንባቸው ቀናት በእያንዳንዱ ቀናት ምሽት በዝማሬ ያገለገልሽን እና የተባረኩበት መሆኔ ምስክር ከሆኑት አንዱ ነኝ ! ረጅም እድሜ ከአገልግሎት ጋር እመኝልሻለሁ። ተሾመ ዓለም (ፍቅረ ማርያም )

  • @libanosferew1333
    @libanosferew13332 ай бұрын

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ!!!

  • @kelemeworkmulatu3567
    @kelemeworkmulatu35672 ай бұрын

    መስክረምየ ላንች የሰማሽ ሰማአቱ ቅድስ ጌወርጊስ እኔንም አንችን እንደ ስማ እኔንም ይስማኝ መላኩ በጣም ነው እምወደው እባክህ ለደጂህ አብቃኝ ሳታበቃኝ ሳላይህ ከባታህ ሳረግጥ እንዳልሞት አደራ

  • @emuyetube2107
    @emuyetube21078 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-lp1dc6rj1b
    @user-lp1dc6rj1b2 ай бұрын

    ሰማእታቱ እኔንም ፈቃድህ ሁኖ ለቦታህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata4842 ай бұрын

    ትህትናሽ ደስ ሲል

  • @Merry927
    @Merry927Ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሄ እንዲሆንልን ለተመኘነው ሁሉ እርዳን🙏🙏😢😢

  • @mairyleb9245
    @mairyleb92452 ай бұрын

    ቅድስ ጊዮርግስ ለደጅን ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu40382 ай бұрын

    ይማ ባታደርጉ ለናንተም ቁጣ ነው እግዚአብሔር ኢዝቡ እንዲመለስ ንሰሃ እንዲገባለት ነው ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈርድበታል እናንተ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ይ ስራ የእግዚአብሔር ስራ ነው ትልቁ ነገር አዉንም ገናእንዴት አስቆማለው ስለሚል አይግረማችሁ በዚ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ሲንቲ ሰው መንግስቱን የሚወርሱቤት ስለሆነ እሱ ያለው ብቻ ይሆናል 🙏🏿

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅ ጊዮርጊስ በረከትህ ረድኤትህ ይድረሰን ለኛም ላልሄድነው ለደጅህ አብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuworkАй бұрын

    እኛ እንመስክራለን ማመስገንን አናቋርጥም

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma29752 ай бұрын

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @user-sb7uk7lp2b
    @user-sb7uk7lp2b2 ай бұрын

    በዚህ ዘመን ለዚህ የተባረከ መንፈሳዊይ ሁኔታ መገኘት መባረግ ነዉ

  • @user-iw2km4hy4w
    @user-iw2km4hy4w2 ай бұрын

    ሰማእቱ ጥራኝ ደጅህ

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527Ай бұрын

    በእውነት ለውድ ወንድማችን እና እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንዱሁም አጥንት የሚያለመለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በእውነት በየሄዳቹህ ሁሉ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ምስክር ይሁናች ለኛም በርቀት የምንመለከት ተኘምሩን የሚንሰማም በረከታችሁ ይድረሰን ሰማእቱ ከስደት ወደ ደጁ ያብቃን አምላከ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አሜን❤❤❤

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid45472 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅ ነው እውነትን ነው የምትሰሩት አይዞቹ በርቱ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n2 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ከመፃፍ ቅዱስ አንፃር እንዴት ይታያል በፀበል ዙርያ እየተደረጉ ያሉት ነገሮች😢

  • @user-mf4sg2xh9w
    @user-mf4sg2xh9w2 ай бұрын

    የአያቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአባባ ፈረሰኛው አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እንቆቅልሼን ፍታ ፈቃድህ ይሁን።❤

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw58342 ай бұрын

    እውነት ነው ስለጸበላ እንደዚ አልተሰበከም እንደዚ አልተወራም ስለ ጸበል ገና ክማሪ ነው አምላከ ቅዱሳን ሰማቱ ቅ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ እንቅልፍን ረፍት አጣው ከስማውት ጀምሮ እባክን ቅ አማኑኤል አባቴ ቅዱስ ፍቃድክ ይውንልኝ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj17272 ай бұрын

    ስለ ማይነገር ስጦታው አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን አሜን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ዘማርት መስከረም ለሁላችሁም ቃለ ህወት ያሰማልን እኛም በስደት ያለነው እዛስትሄዱ በፀሎት አስቡን ለደጁ እንድያበቃን ወንድማችን ለክፉ ተናጋርወች ቦታ አትስጣቸው መልካም ስራ ስትሰራ ሰይጣን ስለ ማይወድ ነው በሰው ላይ አድሮ ምናገርው ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 🤲🤲🤲

  • @Mekdi738
    @Mekdi7382 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅህን አድርሰኝ👏👏👏

  • @user-cv4mn5km5l
    @user-cv4mn5km5l2 ай бұрын

    የልዳው ገናና የብሩክታዊትን ህይወት ከዛ አስፈሪ ዘንዶ ያዳንካት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅክ አብቃኝ እባክህን።

  • @user-tq6cb9iq1t
    @user-tq6cb9iq1t10 күн бұрын

    ዘሜሪት እሚጥይቅሺን ጥይቄ ትተሺ ያልጠየቀሺን እያወራሺ ስታናድጂኝ ጨርስኩት ለማንኛውም ጋዜጠኛው ተባርክ❤

  • @zelalemethiopia7264
    @zelalemethiopia72642 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ትመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመሰገን በኋላ ለተናገርከው ነገር የእግዚአብሔር ማዳን ነው እኮ የታየው ሌላ ምን ታየ በምንም የማይገናኙ ሰዎች በአንድ ቋንቋ ሲመሰክሩ ከዚህ በላይ ምን ታምር አለ?ዝም ብላችሁ ከንፅህናና ከፀሎት ጋር ሆናችሁ ስራችሁን መስራት ነው አጅሬ ነው እየተቃጠለ የሚጮኸው እኛም ውጪ ያለነውንም ቅዱሰ ጊዮርጊስ አማልዶ ለደጁና ለክብሩ ያብቃን

  • @user-tw1rb1hu4q
    @user-tw1rb1hu4qАй бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak14732 ай бұрын

    አለየ ወንደማችን አግዚአብሔር አስከመጭረሻ ይርዳ ብዙ አየተማርን ነዉ ቅጥልበት ቅዱስ ጎሪግስ ይርዳ

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh2 ай бұрын

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz11472 ай бұрын

    እስኪ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ስትጠመቁ ወለተ ስላሴን ካለባት ችግር ነጻ አውጣት ብላችሁ ጠይቁልኝ 🙏

  • @bettykidane6788
    @bettykidane67882 ай бұрын

    እባክህ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ቋጠሮዬን ፍታ 🙏

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9mАй бұрын

    ቅዱስጊወርጊስ።አባቴ።ሁለተስላሲ።እናሁለተ።ማስያምን።ፂጊማርያምን።ሁለተገብራኤልን።አስበን።እባክህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lifeat2401
    @lifeat24012 ай бұрын

    ከሀገር ስወጣ አልቅሰን እንዳልወጣን አሁን አልቅሰንም መግባት የምንችል አልመሰለኝም እንደዚህ አይነት ምስክርነት ስሰማ ብድግ ብለሽ ሂጂ ይለኛል ግን እንዴት??? አሁን የገባኝ ደጃፉ ለመድረስም መመረጥ ያስፈልጋል መሰል አምላኬ ምረጠኝና ደጃፍህ አድርሰኝ🙏

  • @Aeyu-rw2eo

    @Aeyu-rw2eo

    Ай бұрын

    እውነት የውስጤን ተናገርሽ

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n2 ай бұрын

    አሞላከ ጌወርጊስ ማረኝ አስበኝ ለደጂህ አብቃኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln2 ай бұрын

    መስቀሉን ተሸክመን ጉዟችን እስከ ቀራንዮ ነው የፈራ ይመለስ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው

  • @emutilahun1119
    @emutilahun11192 ай бұрын

    ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን እኔንና ቤተሰቤን ከእስራታችን ፍተህ ለቤትህ አብቃን ሄደን የምንመጣበትን መንገድ አመቻችልን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22112 ай бұрын

    ጥያቄ ለምን አትምልሱም ቆይ, ይቅርታ

  • @abc12452
    @abc124522 ай бұрын

    ታድላቹ እንደዉ በስደት ያለነዉን ለደጁ ያብቃን 😢😢😢አላዬ በናትህ ለገዳም አባቶችን በየ ሀረብ ሀገር ያለነዉን ወደ ሀገር እንዲመልሰን እንዲፀልዩልን ንገርልን ስደት ከብዶናል ወደ ሀገር ለመግባት እግራችን ይያዛል ምን ይሻለናል😢😢😢አባት ሆይ እርዴን የኔ ጌታ ደጅህን እረግጠን ፈውሰን እባክህ

  • @user-fs3gz4qw2t
    @user-fs3gz4qw2t2 ай бұрын

    መስኪዬ በርቺ ሰይጣን አይይሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі