bermel Georgis ትዳር እንዳሊዝ የአየር አጋንንት ሲጋለጥ ቅዱስ ገብርኤል ወደዚ ና ብሎኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Ойын-сауық

ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 36

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS2 ай бұрын

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አምላኬ ሆይ የነዚህ ደጋግህ ልጆችህ ልብ ስጠን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራ😢

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet1122 ай бұрын

    ቅዱስግወርጊስ ለደጅህ ፍቀድልን❤❤❤

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte24582 ай бұрын

    አምላከ ጊዮርጊስ ተመስገን🙏🙏🙏 ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በስምህ ለተማፀነ ከአይን ጥቅሻ ፈጥነህ የምትደርስ ለእኛም ለልጆችኅ ፈጥነህ ድረስልን ለደጅህ እስክታበቃን ድረስ ባለንበት እኛን ልጆችህን በስምህ ተማፅነናልና በፀበልህ አጥምቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xk4rj7cb1p
    @user-xk4rj7cb1p2 ай бұрын

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚሳነው የለም ክብር ምስጋና ይግባው ለእርሶ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ሰማዕቱ በእውነት ማመን ብቻ ነው ሰማዕቱ ይደርስልናል 🙏🙏🙏

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq2 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2hАй бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ፍጥነ ረድኤት ከፊቱ የተዘረጋውን ጨለማና አርንቋ ግፈፍልኝ ከአምላክህ አማልደኝ ድረስልኝ ጪንቀተን ከኔ አርቅልኝ እርዳኝ ❤😢😢😢

  • @ababaababa310
    @ababaababa3102 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እብቃኝ❤❤❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k2 ай бұрын

    ያተ ስራ ለአለም ይወራ እዴት ደስስ አለኚ የመደሀኒአለም ያለህ ገረመኚ ወድሜን ጥራው አህቴንም ታስረዋል ቤተሰቦቼ ን እኔንም ፍታን

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር😢❤❤❤

  • @-ly8jj
    @-ly8jj2 ай бұрын

    ውድ የስቡሀሚዲያ ተከታታዮች ወንድሜ ቤተሰቦቹን ካልገደልሁ እያለነው ስለሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ብላችሁ ወልደሰንበት እያላችሁ በጾለችሁ አስቡት😢

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    2 ай бұрын

    Fetari yasbewu

  • @-ly8jj

    @-ly8jj

    2 ай бұрын

    @@HappyJigsawPuzzle-fv2oo አሜን አሜን አሜን

  • @ANEZEKIRSTOS

    @ANEZEKIRSTOS

    2 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስበዉ አሜን

  • @deme1094

    @deme1094

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-wc9ow5js4i

    @user-wc9ow5js4i

    2 ай бұрын

    ቸሩ አምላክ ያስበዉ

  • @user-ko4mh7er2u
    @user-ko4mh7er2u2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @haymanottesfay
    @haymanottesfay2 ай бұрын

    Amen amen amen dink new wendme lante yederese legnam ydreslin

  • @negedehaile7244
    @negedehaile72442 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመሰገን ልልልልልልልልልል

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i2 ай бұрын

    ቸሩ አምላክ ይመሥገን ዕጹብ ድንቅ❤❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k2 ай бұрын

    ተመስገን አምላከ ገብረኤል መላኩን ስለሰጠኸን እልልልልልልል

  • @user-pj4le5le9h
    @user-pj4le5le9h2 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @luladaid9912
    @luladaid99122 ай бұрын

    Tamsgan Amlak Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619Күн бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን❤❤

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51382 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf2 ай бұрын

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🌷🤲🤲🕊🕊

  • @user-td6gy2lv7b
    @user-td6gy2lv7b2 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @lidacall9142
    @lidacall91422 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @hfj4001
    @hfj4001Ай бұрын

    ሰማይቱ የኔ አባት ናፍቆቴ ቤትክም ናፍቆኝል ታቃለህ አተ ታውቃለህ ያለሁበትን እረዳኝ አባቴ አሳዳጊየ ወድሜስ የት ነው ሰማዩቱ ጊውረጊስ የት ነው ያለ ውድሜ

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc2 ай бұрын

    Amen 🤲

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema27202 ай бұрын

    ለሱተመስገን ብቻነው ተነግሮአያልቅም ውለተው

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh20492 ай бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ!!

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit2 ай бұрын

    Beketay metehedu ebakachu kerstena semen wesedu ena asebugne ebakachu??sele egziabher belachu yehen becha argulgne.

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed2 ай бұрын

    ሰማእቱ አንተ ታውቃልህ ፈውስህ ላክልኝ በስደት ብናፍቆት መትኩ❤😢😢❤❤❤❤❤❤

Келесі