Bermel Georgis ሁለቱ ኩላሊትሽ ፌል አድርጓል ከ 7ቀን በኋላ ትሞቻለሽ ተባልኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 5 #Orthodox

👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል።
☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
youtube.com/@Terbinos_Media1?si=dBlvHgHMJq1TB8dw
👉 More Video - youtube.com/@Terbinos_Media1?si=dBlvHgHMJq1TB8dw
Subscribe to Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ

Пікірлер: 416

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media112 күн бұрын

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

  • @dinkuatizazu0411
    @dinkuatizazu04112 ай бұрын

    ይሄ ታሪክ የኔም ነዉ። 15 ቀን ነዉ የምትቆይዉ ተብዬ ይሄዉ በግዜያብሀር ቸርነት 12 አመት ሆነኝ ቅዱስ ጌዎርጌስ ጨርሶ ይማርሽ ተመስገን

  • @asmerettekeste8106

    @asmerettekeste8106

    2 ай бұрын

    ተመስገን አሁንም ረጅም ዘመን ኑሬ

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vj4zo8mt9s

    @user-vj4zo8mt9s

    2 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-wt4nw9xs1n

    @user-wt4nw9xs1n

    Ай бұрын

    ክብርለድግልማሪያምልጂ

  • @user-rl8mp5gm1l

    @user-rl8mp5gm1l

    Ай бұрын

    38:03 ጎዶሊያስ​@@user-if3hn7xc1v

  • @Rakb553
    @Rakb5532 ай бұрын

    በእውነት ባንቺ ላይ ሐይሉን የገለፀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እንዳቺ በዚህ ዘመን ለሚሰቃዩ በተለያየ ሆስፒታል ለሚሰቃዩ ሁሉ ድህነታቸው እዛ ነው እባካችሁ ሆስፒታሎች ሁሉ ነፃ የሚሆኑበት ዘመን ቀርቧል እናም በእምነት እንሒድ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያድነናል በቃ ዲያብሎስ እና ሰራዊቱ ይቃጠል አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏 በለቅሶ ነው ተአምሩን የሰማሁት 😢😭😭እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @asmerettekeste8106

    @asmerettekeste8106

    2 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    2 ай бұрын

    አሜንንንን

  • @MenbereArgaw

    @MenbereArgaw

    2 ай бұрын

    ፣ሀ

  • @tenagnetekleyohans4460

    @tenagnetekleyohans4460

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነሽ ላንቺ የደረሰ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia38452 ай бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይደርስልን ለደጅክ አብቃኝ አባቴ

  • @semayukebede3036

    @semayukebede3036

    2 ай бұрын

    አሜን እኔንም አብቃኝ❤

  • @user-nn8fx4jg6g

    @user-nn8fx4jg6g

    2 ай бұрын

    አሜን እኔንንም ያብቃኝ

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @meryeshetu3412

    @meryeshetu3412

    2 ай бұрын

    amen❤

  • @jay-jay7567

    @jay-jay7567

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51382 ай бұрын

    ኡፍ ደስ ሲል ጤነኛ ሆንኩኝ ጤነኛ ሆንኩኝ ሰማዕቱ ምስጋና ይግባው

  • @FrayTezera
    @FrayTezeraАй бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እና ታሪኪን ቀይረው ተመስገን ማመን ብቻ❤❤❤

  • @zena4992
    @zena49922 ай бұрын

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በስደት ሁነን ደጅህን የምንናፍቅ ልጆችህን ባለንበት ቦታ ምህረትህን ላክልን እህታችን ላች የደረሰ ሰመአቱ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @user-kq1zg6ct9i

    @user-kq1zg6ct9i

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wc9ow5js4i

    @user-wc9ow5js4i

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pz5kq8lv2c

    @user-pz5kq8lv2c

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @herra4751

    @herra4751

    2 ай бұрын

    Amen🥹

  • @asmerettekeste8106

    @asmerettekeste8106

    2 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed81482 ай бұрын

    ቅዱስ ግዎርጊስ ለሁላቺን ድህነትን ይስጠን 🙏 ለቦታው ያብቃን

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vnАй бұрын

    እንደው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረሰው ምንም ሳይሆን በሰላም ለቦታው ያብቃን

  • @Michael-pt2zv
    @Michael-pt2zvАй бұрын

    አንቺን የሰማሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይስጠን ለደጅ ያብቃን !!!!!!!

  • @merd24
    @merd242 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ይሁን የሰማዕቱ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን !!!

  • @eshetushferaw3348
    @eshetushferaw33482 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስክ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይፈውስሽ 🙏🙏🙏

  • @jay-jay7567

    @jay-jay7567

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dest567
    @dest5672 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ለናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን : ሰማእቱን እንዲያማልደን ስለ ሰጠን እናመሰግናለን:: ጌታ ሆይ ለእኔም ብርቱ እምነት ስጠኝ🤲🤲🤲

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @jay-jay7567

    @jay-jay7567

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @merrymareya1163

    @merrymareya1163

    Ай бұрын

    ክብር ለስላሴ

  • @adnayalew5363

    @adnayalew5363

    Ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-hv9ql6ul4n
    @user-hv9ql6ul4n2 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ይሄን ፐመሰለ ምስክርነት አለኝ የእኔ ሁለቱም ተምዬ መንዝ ከዘብር ገብርኤል የአንድ ሰአት መንገድ ሰቅላዬ ማርያም ለሱባዬ ገብቼ ሶስት ቀን ምንም አይነት ነገር አይቀመስም እዛ እንዳለሁ ነው የተነገረኝ ሁለቱም ኩላሊቴ ድል እንዳደረገ እና የውስጤን ሆዲቃ እያሳየችኝ ነው ተፈውሼ መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eftahtube7646
    @eftahtube76462 ай бұрын

    ደስ የሚል ምስክርነት አባቴ ሚካኤል እንኴን ደረሰልሽ አቤት እምነት በአንቺ ያለውን እምነት በእኛ ላይ ይጨምርልን በአልጋ ቁራኛ ላይ 38 አመት ያለው በሽተኛ አስታወሽኝ የሚረዳኝ የለም ያለው በሽተኛ እግዚአብሔርም እንኴን ፈወሰሽ። በእህት ላይ አድሮ ይህ ፅበል ያሳየሽ አምላክ ይመስገን ።

  • @SoliyanaEshete-jl6qx
    @SoliyanaEshete-jl6qx2 ай бұрын

    በእውንት ድንቅ ምስክርንት ነው እናቴ ኪዳንምህረት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ከታሰርንበት እስራት ይፍቱን ለደጅ ያብቃን አሜን🙏

  • @user-oc3oo6tu3k

    @user-oc3oo6tu3k

    Ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @zuhabbekelebedada7175
    @zuhabbekelebedada71752 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኝም ይደአሰ ለይኩን

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g2 ай бұрын

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እኔን የእጅህን ስራ ተመልከተኝ። እኔስ ደከመኝ የልዳው ኮኮው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ።አሜን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata43362 ай бұрын

    ዲያቢሎስ እኮ ዶክተሮቹ አይምሮ እና አፍ ላይ ቁጭ ብሎ እየጋረደ የስንቱን ህይወት ቀጠፈ ሰው በሐይማኖቱ ቢፀና ቢፆም ቢሰግድ ቢፀልይ በዚህ ዘመን በበሽታ እየተመሰለ የወረረንን እርኩስ መንፈስ ነፍሳችንን ሳይበላት እናመልጠዋለን ። አንቺም የልብሽ እምነት አዳነሽ የረዳሽ ቅዱስ ሚካኤል ስሙን ጠርተሽ ያላሳፈረሽ ይክበር ይመስገን በሽታሽን ሊነቅል ለደጁ ላበቃሽ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን🙏... ዲያቢሎስ ሊቀጥፍሽ ነበር አመለጥሽው ነቃሽበት ።

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @elk5824
    @elk58242 ай бұрын

    ኣሰይ እግዚአቢሔር፡ ይመስገን።እልልልልልልልል እንቛዕ እግዚአቢሔር ማሓረኺ ክብርቲ ሓብተይ፡ቅድስቲ ኪዳነ ምሕረት ቅዱስ ገርጊስን ብጸሎትም ብኣማላድነቶምን ምስ ኩሉና ይኹን።ኣቦና ተክሊሃይማኖት ብጸለቱ ምስ ኩሉና ይኹን ሙኩእ ምሕረት ይግበረልኪ። ክብርቲ ሓብተይ፡ከምቲ ንዓኺ እግዚአቢሔር ዝበጽሓኪ እግዚአቢሔር ክበጽሓና ኣብ ጸሎትኪ ዘክርና። ኩሉኹም ኣግልገልቲ ናይ ቅዱስ ገርግሽ በርሚል እግዚአቢሔር ጸጋ ይብዛሓልኩም ኣገልግሎት ዘበንኩም ይባርኽ ኣሜን ኣሜን ኣሜን።እግዚአቢሔር ንኢትዮጵያ ንኤርትራ ሰላም፡ንኣፍሪቓ ሰላም ንዮረሳሊም ሰላም ንሙሉእ ዓለም ሰላም ይግበረልና ኣሜን❤❤❤

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew79172 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ክብር ይግባህ አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ተመስገን🙏🏽 እኔንም ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @addisa7408
    @addisa74082 ай бұрын

    እልልልል እህቴ እንኳን ድነሽ ለዚህ ምስክርነት አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ድንግል ማርያምና የሰማዕታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገኑ ይሁኑ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ke5iu5mz4e
    @user-ke5iu5mz4e2 ай бұрын

    ሶል ወንድሜ አንተን የመሰለ ብርቱ ታማኝ ሎሌ የሰጥን ሊቀ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይግባው። አቤት ትህትና፣ አክብሮትህ በ 2014 ዓም ታህሳስ ነበር የተገናኘንው በርሜል። አነተ ራስህ በዛ ሁሉ አገልግሎትህ አንድ አንድ ገጠመኝህን አብረህ ግልፅ። አሁን በቅርብ አብሬህ እሄዳልሁ፣ የሰማዐቱ ሁሉ ነገር በጣም በጣም ናፍቆኛል።

  • @welotube463

    @welotube463

    Ай бұрын

    ከባህር ዳር የስንት ስአት መንገድ ነው ሁላችንም ለደጁ ያብቃን

  • @user-ke5iu5mz4e

    @user-ke5iu5mz4e

    Ай бұрын

    @@welotube463 ከበህር ሳር ድለጎ በአውቶብስ የ 10 ሰአት ጉዞ ካዛ በርሜል ጊዮርጊስ 1 ሰአት ማንገድ ነው።

  • @user-ke5iu5mz4e

    @user-ke5iu5mz4e

    Ай бұрын

    @@welotube463 ከባሀር ዳር ደለጎ ከተማ 10 ሰአት ከዛ በርሜል 1ሰአት በአውቶብስ ነው።

  • @selamegeltawe3446
    @selamegeltawe3446Ай бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም እንደ ፍቃድህ አንተ ይሁንልሽ በልኝ የልቤን መሻት አሳካልኝ

  • @user-ic9gq8si9l
    @user-ic9gq8si9l2 ай бұрын

    አምላከ ጊዬርጊስ ይመስገን ላንቺ የደረሰው ለኛም ይድረስ ሰማህቱ አባቴ ወታደሩ ጊዮርጊስ ድረስልኝ ለደጅ አብቃኝ ❤❤❤❤❤

  • @solomonmousse706
    @solomonmousse7062 ай бұрын

    እውነት እውነት እላችዋለው ጀምራ እስክትጨርስ የሰማህቱ የአባቴን የአኪሜን ፈዋሽነት በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኔንም ለበራፉ ያብቃኝ ሰማህቱ

  • @user-zv1yw4vq1c
    @user-zv1yw4vq1c2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛ ስደተኞች ልጅክን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገር አስገብተክ ለደጁክ አብቃን እህቴ ለአንች የደረሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትድርስልን

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    2 ай бұрын

    አሜን፫

  • @fetiledemelash8245
    @fetiledemelash8245Ай бұрын

    አንችን የሰማ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እናቴ ኪዳነምህረት እኛንም ከቋጠሯችን ትፍታን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @davedavdo
    @davedavdo2 ай бұрын

    ምን ልበል በቃ ድንቅ ነው የኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ደካማ ነኝ ድክመቴን አንተ ታቀዋለህ ባላሰብኩት መንገድ ከደጅህ አምጣኝ

  • @user-oj4du5hh4v
    @user-oj4du5hh4vАй бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ከደጅህ አብቃኝ

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella69722 ай бұрын

    ሰማእቱ እንኳን ከሞት አፋፍ አወጣሽ እህቴ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላአንቺ የደረሰን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለእኛም ከሰደት መልሶ ይድረሰልን🙏❤🙏

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i2 ай бұрын

    ቸሩ አምላክ ይመሥገን እንዴት ነው የእግዚአብሔር ስራ እሚደቀዉ በጣም ነው ደስ ያለኝ የእዉነት እግዚአብሔር ይችላል የሚሳነዉ ነገር የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa742 ай бұрын

    በእውነት እምነትሽ አድኖሻል እህቴ አንቺን የሰማሽ አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሁላችንም ይማረን ፣ሀገራችን ሰለም ያድርግልን ዘንድ የሰላም ባለቤት የሰለሙ ንጉሥ እያሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥንፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @LidiyaTilahun-vo2tm
    @LidiyaTilahun-vo2tm13 күн бұрын

    ሰመአቱ ቅዱ ጊወርጊስ እባክ ለደጅ አብቃኝ ታሪኬን ለውጠው አሜን

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy2 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስ አስለቀሽኝ እህቴ ምስጋና ይድረሰው ለመዳኒያለም።

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u2 ай бұрын

    ተመስገን አምላኬ ክብርህ ይስፋ ላንች የደረሰ አምላከ ጊወርጊስ ለኛም በፈረሱ ይድረስልን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ሁሌም ለመሄድ አስብና ትራንስፖርት ብሩ 14ሺ ብር ስለሆነ ከእኔ አቅም በላይ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @Abrilala
    @Abrilala2 ай бұрын

    መጠበቄ ለፈዉስህ ነዉ እና እስትፈቅድ እታገሳለሁ🙏🙏🙏 ሰማዓቱ በምሕረትህ አስበኝ

  • @birukamare2626
    @birukamare26262 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል የኔ ጌታ አምላኬ መደሀኒቴ የድግል ማሪያም ልጂ አያሳፊሪም ሰማእቱ የልዳው ጊወሪጊስ ክብሪ ሁሉ ላንተ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታየ በምን ላመስግንህ ቃል የለኝም

  • @AmanGoytom-lx8mc

    @AmanGoytom-lx8mc

    2 ай бұрын

    Mx

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza52399 күн бұрын

    የቅዱስ ጊዩርግስአምካክይክብርይመስገን

  • @kidistababu1318
    @kidistababu13182 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አንቺን እንደመራሽ እኔን ቤተሰቤን ይምራኝ!

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew67332 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባዉ እኛንም ላልረገጥን ደጁን ለመርገጥ ለመፈወስ ያብቃን

  • @user-bn1kb8yl4i
    @user-bn1kb8yl4i2 ай бұрын

    ሊቀ ሠማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ በምልጃው አይለየን :: አሜን...

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye48922 ай бұрын

    እኔም እንቅልፍ የሚባል በዐኔ ሳይዞር የአብነት እሁህታችንን ምስክርነት አገላለዕ በፅሞና ተመስጬ ሳዳምጥ ነግቶብኛል ቤተሰቦቿንም እንኳን ደስ ያላቹ አሁንም ክፉ አያስነካባቹ በእውነት እምነት እንደሚያድን ብናምንም ሁላችንም ከእርሷ ተረድተን እምነታችንን ማጠንከር ይኖርብናል እግዚያብሔር ያድናል ሁሉ በርሱ ይቻላል አሁንም በርቺ በርቺ ላንቺ የደረሰችልሽ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትድረስልን ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን❤❤❤

  • @alemmamo1796
    @alemmamo17962 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይደርስልን

  • @genettesfaye6292
    @genettesfaye62922 ай бұрын

    ሰማእቲ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይገባዋል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንደ

  • @user-rt7lr7uz9t
    @user-rt7lr7uz9tАй бұрын

    አምላከ ቅድስ ሚካኤል ይመስገን አሜን

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba6422 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እምነትሽ አድኖሻል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመሰገን 🥰❤️ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከበረከቱ ያሳትፈን እኛንም 🙏🙏🙏

  • @amefke2069
    @amefke2069Ай бұрын

    ናፈቀኝ በሰላም ለገሬ አብቅቶ ለደጅህ ያብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @AbsalatAbsalat
    @AbsalatAbsalat2 ай бұрын

    እኔ እስከዛሬ ከሠማሁት የቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት እንደዛሬው እያለቀስኩ እዩሠገድኩ እያመሠገንኩ የሠማሁት ምስክርነት የለም በእውነት ድንቅ እፁብ ድንቅ የሠማእቱ ፀበል አዳኝነት እኔም በቦታው ሔጃለሁ ብቻ ሁሌም ይናፍቀኛል ስራዬ ሁሌም የሚለቀቁትን ምስክርነቶች ብቻ ማዳመጥ ነው እና ታላቁ ሠማእቱ ለሁላችን በነብስ በስጋ ይድረስልን!!!

  • @selamegeltawe3446
    @selamegeltawe3446Ай бұрын

    እመቤቴ ምን ብል ምን ብናገር ላንቺ ክብር ያንሳል እናቴ እመቤቴ የኔ እናት አንቺ የልቤ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን

  • @Milat-hj6qv
    @Milat-hj6qvАй бұрын

    እግዚአቢሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር ይህን ጉዞ እያዘጋጃችሁ ለሰዉ ድነት ምክኒያት ሰላዴርጋችሁ ፈጣራ ያበርታችሁ እንኳን ለምሰጋና አበቃሺ

  • @Dejenabebech
    @Dejenabebech2 ай бұрын

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l2 ай бұрын

    ሰማእቱ እህትሽንም ወደ በረቱ ይመልስልሽ❤

  • @abebech352
    @abebech352Ай бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ፍጣሪ ይመስገን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2cАй бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንቺን የፈወሰ የሰማሽ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @mulugadu6121
    @mulugadu61212 ай бұрын

    ተአምር ነው የቅዱስ ገጊዎርጊስ አምላክ ይመስገን

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i2 ай бұрын

    ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😥🙏 ወንድምነቴ በፆለታችሁ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት😥🙏

  • @user-bn2kw4io8o
    @user-bn2kw4io8oАй бұрын

    አሜን በእውነት በጣም ደስ በሚል ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4yАй бұрын

    ስማቱ ክድስት ጊዮርጊስ ላንች ፍጥኖ የድርስ ልነም የድርስ ✝️✝️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede60892 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን ማሪያምን እዲርዳን ጾለት አርጉልን

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ላንቺ የደረሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይደርስልን ለደጅክ አብቃኝ

  • @yoyotgn
    @yoyotgnАй бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃህ ታምነን ፍፃሜአችን ያምር ዘንድ አለማመናችንን እርዳው

  • @getenshayane2902
    @getenshayane29022 ай бұрын

    ቅዱስ ጎርጊስ እኔ ባላውቅህ አንተ ግን ታውቀኛለህ በምህረት ዳብሰኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439Ай бұрын

    ላንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ክበርልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት አምንሃለው ታደርጋለህ ትችላለክ የሚያስጨንቀንንም ነቅለህ ትጥልልኛለህ የኔንም የቤተሰቦቼንም እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እንደ ርህሩህነት ትምርናለህ ቀን ብቻ አለህ ቀን ጊዜህ ሲደርስ ከነቤተሰቦቼ ትጠራናለህ ውጪም ላሉት ደግሞ ምህረትህን ትሰጥና ለቦታህ ታበቃቸዋለህ አባቴ አትተወኝም አምናለሁ ከቅድስት ቴዎቢስታ እና ከ አባትህ ዘረንቶስ የተወለድከው አባቴ ሳላውቅህ ያወከኝ አንተ ታደርገዋለህ ቄሰገበዝ

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu72729 күн бұрын

    😢❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እልልልልልልልል

  • @user-py2ks3hx2x
    @user-py2ks3hx2xАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሳንሀል።እህቴ እንኳን ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ደረሰልሽ።ለተጨነቅን ሁሉ ይድረስልን

  • @SolomonFiker
    @SolomonFiker2 ай бұрын

    እውነት የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ግሩም እና ስራህ ድንቅ ነው ። ሰዉ ከአህምሮ በላይ ነው ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላቺም የደረሰ ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም ያስበኝ ። ሰማእቱ ጊዮርጊስ መዳኔ ባተቤት ነው ይህንን አምናለሁ ። አባቴ ጊዮርጊስ ባተ ቤት መዳንን እሻለሁ ። አቤቱ ቅድስ እግዚአብሔር እንደኔ ስራ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ላቀምከኝ ላኖርከኝ ተመስገን እልኣለው ። ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን ። እመቤቴ ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት እወድሻለሁ በምልጃሽ አምናለሁ አሜን ።

  • @welotube463
    @welotube463Ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጽብ ድንቅ ነው በእንባ ተመስጨ ነው የሠማሁት ቅዱስ ገወጊስ አባቴ ብሩክታይትን ከዘንዶው ያስጣልካት የልዳው ኮከብ ቅዱስ ገወርጊስ ዋስ ጠበቃ ሆነኝ ከባህር ዳር ቀጥሎ የስንት ስአት መንገድ ነው ከስደት በቅርብ እገባለሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ እኸዳለሁ በጸሎት አስቡኝ እህተ መራዊ

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496Ай бұрын

    እልልልልልልልልልል እህቴ ለአለም የሚገርም ድንቅ ሥራ ነው እንዳንች በዚህ በሽታ ለሚሰቃዬ ምስክርነት ሰጭና ይፈወሱ

  • @maremarenesh3487
    @maremarenesh34872 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @sebleasfaw5741
    @sebleasfaw57412 ай бұрын

    አንቺን ይህንን ድንቅ ተአምር ፈፅሞ ለማመስገን ያበቃሽ ድንቅ መካር ሃያል ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው! በአማላጅነቱ የተራዳሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የተመሰገነ ይሁን! የጭንቅ አማላጃ ወላዲተ አምላክ ቤዛዊት አለም ፀጋን የተመላች ደስ ያላት የተመሰገነች ናት!!! እኔን ደካማዋን እምነት ጨምሮ ከደጁ እንዲያደርሰኝ እንዲረዳኝ ይሁን!!! እንዳንቺ አምኜ መሄድ ነው የምፈልገው::

  • @luwamkidane6752
    @luwamkidane675222 сағат бұрын

    Esyyyy elllllllll elllllllll elllllllll elllllllll enqan lezi mskrnet adereshi berekt abti guyorgshi ydrisn lehulu sew❤❤❤

  • @Maruu1978
    @Maruu1978Ай бұрын

    ሰማእቱ ብዙ ፈውስ፣ ብዙ ተአምር፣ ብዙ ድህነት፣ ብዙ ምስክርነት፣ ብዙ ለአለም ማስተማሪያ የሚያደርጋቸው ሰዎችን ገና ይጠብቃል። እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ፀሎቴ ነው። አምናለሁ ፀሎቴ ይሳካል።

  • @user-vv5lm2iv9r
    @user-vv5lm2iv9rАй бұрын

    በእውነት ሰማእቱ ደርሶልሻል እግዚአብቤር ይመስገን ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1qАй бұрын

    ላቺ የደረሰልሽ ሰማቱ ለተቸገሩት ሁሉ ይድረስላቸው እህቴ ኪድዬ አሁንም አትለይሽ ❤❤❤❤

  • @bruktawitlemma
    @bruktawitlemmaАй бұрын

    ወይ አብዬ የኔ ውድ ማመን ነው ያቃተኝ እንዃንም ረዳሽ ያገለገልሸበት ተክልይ የጎላው ሚካኤል ደረሰልሸ ተመሰገን እልልልልል

  • @tighist331
    @tighist3312 ай бұрын

    ክብር ለሰማዕቱ ለአንቺ የደረስልሽ ለእሕቴ ይድረስላት ኩላሊቶን ያማታል ጠጠሩ ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ ነው ለደጅሕ አብቃት እኔንም ለደጅሕ አብቃኝ 🙏🏼

  • @Ngste-rm3ir
    @Ngste-rm3irАй бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መዳንን ስለሰጠን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 ай бұрын

    ጓደኛዬ በጣም ታማለች ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውሳት ብላችሁ ፀልዩላት

  • @user-rb7qf1my9e
    @user-rb7qf1my9e2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የሚታየውን እና የማይታየውን ሁሉ የፈጠረ አንድ አምላክ ልኡል እግዚእብሔር ምስጋና ይገባዋል ፣ ለወለደችው ለድንግልም ምስጋና ይገባል ለክቡር መስቀሉም ምስጋና ይጋባል ፣ ለሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይገባል ፣ እልልልልልልልልል እኛን የፈጠረ ፣የሰራን ፣ያበጃጀን ፣ ካለመኖር ወደመኖር ያመጣን ሁሉ በርሱ የሆነ ሃያሉ ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህቴ እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግዚያብሄር አዳነሽ ሰማእቱ እንኳን ፈወሰሽ እውነት በጣም ደስ ይላል

  • @user-sd9sz3xp9s
    @user-sd9sz3xp9s2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውነትም ይገርማል! እንችን የረዳ ቅድስ ጊዮርጊስ እምቤታችን ለኛም ይርዱን።

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu34122 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላኬ ይተመሥግን ይሁን ስለ ሁለም ነገር🙏🙏🙏

  • @dagkyl2710
    @dagkyl27102 ай бұрын

    ምን እላለው ድንቅኮነው እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ።ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትህ ይደርብን🙏

  • @anleytade6104
    @anleytade61042 ай бұрын

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @edenmeasho
    @edenmeasho2 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግሩም ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰዉ🙏🙏🙏

  • @hcjth1747
    @hcjth17472 ай бұрын

    ታምር ነው በእውነት ሰመአቱ የቅዱስ ገወርጊስ ለተጨነቅነው በቤተሰቦቻችንም በስደትም ያለነው ለሀገራችን አብቅቶን ለደጁ የጸበሉ በረከት ተካፋይ ያድርገን አሜን ፫🙏❤❤🌾🌾

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu66242 ай бұрын

    እልል እልል እልል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa619717 күн бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው ። ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ምስጋና ይገባዋል። ዶክተሯም ወዳ አይመስለኝም፣ ሰመአቱ ታምራቱን ሊያሳይሽ ፈልጎ ነው ያከፋብሽ። ተመስገን እንኳን ዳንሽልን እህታችን

  • @BirhanShewadeg
    @BirhanShewadeg2 ай бұрын

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ቤተሰቦቼም ይማረን አሜን !!!

  • @mussieb.h5600
    @mussieb.h56002 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ይሰራል አሁንም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉ሰማዕቱ ቅ.ጊዮርጊስ የክርስቶስ አርበኛ አማላጅነትህ ይርዳን +!+ የሥጋ ና የመንፈስ በሽታን የምትፈውስ ስለሆንክ ምስጋና ይድረስህ +!+!+

  • @Hana-nh4ue
    @Hana-nh4ue2 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ይገባካል ፈጣሪዬ

  • @mulugadu6121
    @mulugadu61212 ай бұрын

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ይመስገን

  • @user-rw1ik5ym3y
    @user-rw1ik5ym3y2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቅድስ ጊዉርጌስ አባታ እኛንም ለደጅ የአብቃና ለአንች የደረስ ለእኛም ይደረስልን።❤

  • @MunaMan
    @MunaMan2 ай бұрын

    የሰማዕቱ የሚሳነው የለምና ላንቺም ይሄንን ድንቅ ታምር ላረገልሽ እህቴ ክብር ምስጋና ይገበዋል ሰማዕቱ ምን ይሳንሃል ክብር ላንተ ይሁን

  • @nadinadi5598
    @nadinadi55982 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው አንችን የጎበኘ አምላክ የታመሙ ወገኖቻችነን ይፈውስልን ለደጁ ያብቃን በእውነት

  • @tsionbekele75
    @tsionbekele752 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን❤

  • @UaeUa-hs2km
    @UaeUa-hs2kmАй бұрын

    ስለሁም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1nАй бұрын

    ክብርለድግልማሪያምልጂ ተመስገን

Келесі