ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media

ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media

👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል። እባካችሁ በስመ ተርቢኖስ!! ☎️ 0910101073/0918181867

Пікірлер

  • @haimemengistu1517
    @haimemengistu15178 сағат бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጌዬርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏

  • @emamayeneshalayu7096
    @emamayeneshalayu70968 сағат бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ ከልጅነት እስከ ትልቅነት እየቆረብኩ ያደግሁብህ ያገሬ ታቦት ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ፈረሰኛው መናኙ ፈጥኖ ደራሹ ጊወርጊስ ድረስልኝ

  • @juliamay4383
    @juliamay43839 сағат бұрын

    Enem endanchi ayent getemogn neber gen 7 ken kedus gebereel tsebel tetemeke besebategnaw ken hayelegna menketeket aderego kewesete weta ebet segeba sente dem hono weta alek degami setaye kulalite dena neber ebakachu berachun lenseha abelubet betekeresetiyan feredu behekemena gize atewesedu emenu tedenalachu semaetu mare ziuregis yadenachual temesegen🥰💚💚💚🤲🤲🤲🙏🙏

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie512812 сағат бұрын

    መቼ ይጀምራል እባክህን እኔ ለአንድ ወር እረፍት ነው የምመጣው ወንድሜ

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie512812 сағат бұрын

    ከአንተ ጋር መሔድ እፈልጋለው እባክህን መቼ ነው የምትጓዘው

  • @derejebekele1241
    @derejebekele124112 сағат бұрын

    Amen semaetu st Giorgis.

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon653413 сағат бұрын

    አሜን

  • @mastoudejeni1599
    @mastoudejeni159914 сағат бұрын

    Ameen Ameen ameen ❤❤🙏🙏🙏

  • @AduMola
    @AduMola15 сағат бұрын

    እመጣለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴን ትምርልኘክ አምንሃለሁ አንተ ትሰማኛለክ ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም

  • @ayehualemagegn2174
    @ayehualemagegn217418 сағат бұрын

    አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @user-rl8mp5gm1l
    @user-rl8mp5gm1l20 сағат бұрын

    ሙስሊም የሆኑ መሄድ ይቻል ይሆን ኩላሊተን ያመማት እህት ነበረችኝ ቢረዳኝ ለመውሰድ አስቤ ነበር?

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j21 сағат бұрын

    አቤት እንዴት ያለ ጥዑም ትምህርት ነው ደግሞ በግጥም እያዋጁ። ቃለ-ህይወትን ያሠማልን አባታችን!!!

  • @abebedese9907
    @abebedese9907Күн бұрын

    ሚገርም ነውኮ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @zozhhj2758
    @zozhhj2758Күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekaleКүн бұрын

    ሰላም እህት ወድሞቸ የሰማእቱ ወዳጆች እደው በሰማእቱ በቅዱስ ጊወርጊስ ስም ይዢአችሁ አለሁ ወደ በርሚል ጊወርጊስ የምትሄዱ ወለተ ሚካኤል እና ቤተሰቦቹአ ብላችሁ ፅፋችሁ አስገቡልኝ በስደት ነኝ ፈተናላይነኝ ስለቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ 🙏

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2dКүн бұрын

    የኔ አባት በረከትሁ ይደርብን አግዚአብሔር አንደናት አይነት አባት ሰለተሰጠን ይመስገን 🥰🥰🥰🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @user-do3hm1ld3q
    @user-do3hm1ld3qКүн бұрын

    ሁላችንንም ትስማን።

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919Күн бұрын

    አንተውሰጥ ብዙ የእግዚያብሔር መገለጥ አለ እግዚያብሔር ይባራክህ

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4lКүн бұрын

    ❤❤❤

  • @zhhgfdrzirrgh9190
    @zhhgfdrzirrgh9190Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YerdanosGetnet-qo7vn
    @YerdanosGetnet-qo7vnКүн бұрын

    አምላኬ እኔም ለቤትህ አብቃኝ

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9sКүн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያቆይልን

  • @tsehayemulugeta7254
    @tsehayemulugeta72542 күн бұрын

    Kale Hiwot yasemalen Abatachen! Selam Terbinosoch guzo meche yejemral yedersachehu mereja kale

  • @user-vg5ed5mu2c
    @user-vg5ed5mu2c2 күн бұрын

    Amen amen amen kalhwet testerna Abena

  • @Merodia-qb1cw
    @Merodia-qb1cw2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሠላም ገባችሁ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc2 күн бұрын

    እኒህን አባት ስወዳቸዉ ደግሞ ፃዲቅ ናቸዉ ያስታዉቃሉ። እዉነቱን ይናገራሉ በረከቶ ይደርብኝ አባቴ

  • @Rakb553
    @Rakb5532 күн бұрын

    አባታችን ባህታዊ አባ ኪዳነ ማርያም እግዚአብሔር እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ለኛም ማስተዋል ያድለን በእውነት እስከ ሐጢያታችን እንዳንሞት ለንስሐ ሞት ለቅዱስ ሥጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ለበረከቱ አሜን በረከትሁ ትድረሰኝ አባታችን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😥😥😭😭😭

  • @meseretdesta147
    @meseretdesta1472 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በዘመናችን እንደአባታችን ያሉ እግዚአብሄር የሚያውቃቸዉንእባቶቻችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc2 күн бұрын

    አሜን

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa25682 күн бұрын

    አሜን ።

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa25682 күн бұрын

    ቃል ህይወትን ይስጥልን በስም ነው 30-60-100 አፍረተን ለመገኝት የብቃን አሜን ።ድስ ብሎኛል

  • @abrahamtamaghe
    @abrahamtamaghe2 күн бұрын

    አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እንደው ብዙ ትምህርቶች አስተምረው ሪከርድ አላደረግንም ሌሎችንም ብትልኩልን

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate33482 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አባታችን በረከትኦ ይደርብን አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አድርሰኝ ጥበቃህ አይለየኝ

  • @MyBalcha
    @MyBalcha2 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n2 күн бұрын

    🌿🌿🤲አባታችን በረከተወ ይደርብን🤲🌿💚💛❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲በዉነት የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ቃለወንጌሉን በልባችን ያሳድርብን አሜን🤲🌿🌿💚💛❤️

  • @mahelit
    @mahelit2 күн бұрын

    አሜን፫ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መድሀኒአለም ቃሉን በልቦናችን አሳድሮ 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያርገን በረከተወ ይደርብን።

  • @solomonreda8456
    @solomonreda84562 күн бұрын

    Kalehiwot yasemalin Abatachin

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21712 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችን ❤

  • @FathimaFathima-yf5kn
    @FathimaFathima-yf5kn2 күн бұрын

    Amen amen amen kalyihut yasmalen abatachin❤❤❤❤

  • @MikiyasYirga
    @MikiyasYirga2 күн бұрын

    Betam enamesegnalen. . Ye abatachenen temhrtoch hule endtakerbuln 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @MikiyasYirga
    @MikiyasYirga2 күн бұрын

    Betam enamesegnalen. . Ye abatachenen temhrtoch hule endtakerbuln 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET2 күн бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ደብረ ምጥማቅ መገለጥ አደረሳችሁ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት አባታችን በረከተዎ ይደርብኝ 🤲🌸

  • @AlebachewDemise
    @AlebachewDemise2 күн бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እዲሜና ጤና ይስጥልን ሽ ዓመት ይኑሩ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22112 күн бұрын

    አባታችን ቃል ህወህትን ያሳማለን, በርክታችው ይድርብን, አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን አሜን. በጸሎት አሱብን 🥲

  • @fantakebede5008
    @fantakebede50082 күн бұрын

    አሜን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems65322 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን ይፍቱኝ አባ 💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @bettysimon7486
    @bettysimon74862 күн бұрын

    Amen amen

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን አምላኬ ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ግወርጊስ አባቴ በስደት ያለነውን አተው ጠብቀን በሰላም ላገራችን አብቃን ❤❤❤

  • @romange5198
    @romange51982 күн бұрын

    አባቴ እባክዎን በጸሎቶዎት አስቡኝ ከልጆቼ ከነ ልጅ ልጆቼ አስራተማሪያም በለው ስማእቱ ለደጅም ያብቃኝ ።

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6y2 күн бұрын

    ይችን ኮመንት የምታነቡ እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @hiwotyriga
    @hiwotyriga2 күн бұрын

    Amennnnnnnnnnnnn

  • @user-qj2ug9vn6g
    @user-qj2ug9vn6g2 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @MekedesZebene-cd4lu
    @MekedesZebene-cd4lu2 күн бұрын

    Amen

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @dagnaneshderebe5775
    @dagnaneshderebe57752 күн бұрын

    ሶል ሰላም ነው የሰማእቱ አገልጋይ የጉዞ ማህበራችሁ በጣም ሁሉም አገልጋይ በጣም ጥሩ ስነ ምግባር አላቸው ነገር ግን አቶ ሀብቴ በጣም ማስተካከል ያለበት ብዙ ነገር አለ እና እባካችሁ አስተካክሉት እኛ እኮ ከአለማዊ ሰው የምንለይበት ብዙ ነገሮች መኖር አለባቸው ግልጽ ነው፡፡ነገር ግን አቶ ሀብቴ ከአንድ ሰው የማንጠብቀው ነገር ነው ሰውን የሚገስፀው እናም በምትችሉት መጠን ከሰማዕቱ ጋር በመሆን አሰተካክሉት ከፍቶናል፡፡ ሰማዕቱ ፍፃሜህን ያሳምርላችሁ፡፡