🔴 ትልቅ ጭፈራ ቤት ነበረኝ ምን አቅብጦኝ መጣዉ ብዬ ነበር ….. ☎️ 0910101073/0918181867
👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል። እባካችሁ በስመ ተርቢኖስ!! ☎️ 0910101073/0918181867
#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
youtube.com/@Terbinos_Media1?...
👉 More Video - youtube.com/@Terbinos_Media1?...
Subscribe to ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media
Пікірлер: 137
ወንድሜ ሁላችንም ታመናል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እናቴ ኪዳነምህረት ፈጥነው ይድረሱልን ለደጃቸው ያብቁን አሜን
@user-cv9gc5sw7m
22 күн бұрын
አሜን አሜን ያብቃን
@marthabruzac9777
22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃትሁ ይበለን🙏🙏🙏
@Amen2216
20 күн бұрын
Amen!!!❤
@nmhjyezufan
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zemanefs21
11 күн бұрын
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን አንተን የጠራክ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይጥራን ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ ይፍታን መታደል ነው
@Meski-or8ln
2 күн бұрын
አሜን
ለአንተ የደርሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ይድርሰልን አቤቱ ለደጁ አብቃን ጌታየ
ወንድሜ ቅዱስ አማኑኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይባርክህ ቀለል ያለ እና በጣም ደሰ ሰለሚለው ገለጻህ። ትክክለኛው መንገድ ላይ እንዳለህ ውሰጤን ተሰማኝ። እግዚያብሄር ይመሰገን።
በእውነት ወንድማችን አዛርያስ አንተን የሰማ አምላክ እኔን በኃጥያትና በበደል የቆሸሽኩትን ሴት ይመልከተኝ እናቴ ኪዳነምህረት እና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃቸው ያብቁኝ
ያንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔም ለወለተ ሰንበት ይድረስልኝ😢😢💒
አቤቱ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አገራችንን ከገባችበት ጨለማ አውጣት ይኸችን ገነት አገር መናፈቅ ብቻ ሳይሆን እንድናያት እርዳን
እንካን ለልደታማሪያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡እኔንም እናቴ ኪዳነምህረት ባይገባኝም😭😭😭 እስቲ ከነቤተሰቤ አስቢኝ በንስሀ ለደጅሽ እና ለስማእቱ ቅዱስጊዪርጊስ ደጅ አብቄኝ? ሳይገባኝ ለዚቀን አድርሰሽኛል ፡፡ቅድስት ሆይ ደስ ይበለሽ ክብርና ምስጋና ይገባሻል ፡፡ደስ ይበልሽ ደስ ይበልሽ ድስ ይበልሽ❤❤❤
በእዉነት ወንድማችን የኔንም ሐሳብ ነዉ የገለጽሕልኝ ሁል ጊዜ ቅዱስ ጊወርጊስን አብይን ልቡን ሰዉርና ዉሰደዉ ከደጅሕ እለዋለሁ ምክንያቱም ሐገራችን ሰላም እንዲትሆንልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኔንም ከሰደት መልሰሕ ከነቤተሰቦቼ ለደጅሕ አብቃኝ ወንድማችን በጣም ተመስጬ ነዉ የሰማሁሕ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
@abunagizaw8753
19 күн бұрын
አሜን ሠማእቱ ሰራወን ይሰራ
እባካችሁ የሰማእቱ ወዳጆች እኔንም ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቁኝ እና በሂወቴ ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ እስኪ ሰማእቱ ይፍታልኝ ውሰዱኝ።
ለአንተ የደርስ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለአኛም ይድርስልን ❤❤❤❤❤
አንተን የረዳህ ቅዱስጊዎርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ግን አንተ ከአለም ስትቀላቀል ፈተናው በጣም ከብዶ ነው የምታገኘው ሊያስትህ በፆለት አባረው ከቤቱ አያጥፋህ
እዉነት ትባረክ ቶሎ ምሰበር ልብ ስላለክ ደስ ብሎኛል ልብክን አይለውትብክ ሁሌም ይህን ታምር አስብ እንደዚክ አይነት ሰዎች ሲመለሱ ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏ኡፍ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️❤️
ይህን ያደርገ እግዚአብሒር ይመሥገን የሠማእቱ አምላክ ለኛም ይደርሰልን ለደጅ አብቃን አሜን
ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ 🙏🙏🙏
የሚረዳኝ እፈልጋለሁ እባካችሁ ወገኖቼ 😢
@YeshiB
20 күн бұрын
Bemen?
@user-vj4zo8mt9s
17 күн бұрын
ምንድነው የምትፋልጊው እርዳታ
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ወንድማችን ፍፃሜህ ይመር ከያያጋ ቀርበህ ነው ማውቅህ ቋንቋዬነሽ ላይ 🥰 ያያንም በሰላም ያስፈታልን 🤲🥺በፀሎት አስቡት ለምስኪን እናቱ ይፈታ
እግዚአብሔር ይመስገን አብረን ነበር የተጎዝነው ሁላችሁንም ለደጁ ያብቃችሁ።
@user-vc4id5yp4e
23 күн бұрын
ታድለሽ
አምላክ ይባርክህ እኔም ሄጃለሁ ግን ገለፃህ ደስስስ ሲል ልክ ነህ
እውነተኛ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ በጣም የማከብርህ የምሳሳልህ ወንድሜ አገልግሎትህን አምላክ ይቀበልልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዘዛሪያስ ምርጥ ወጣት በቤቱ ያፅናሀ አእዉነት ያንተን ላይፍ አሳልፌዋለዉ ለመርሳት ትንሽ ያስቸግራል ጠንካራ መሆን አለብህ ሁሌም ንቁ መሆን አለብህ የማያንቀላፋ ጠላት ነዉ ያለን
ጥሩ መምህሮች በጠፉበት ግዜ መድሀኒያለም በራሱ እያስማረን ነው
@Kidist-rn2xc
22 күн бұрын
አሉ ጥሩ መምህሮች እዉነተኞች ስለሆኑ ተገፍተዉ ከአዉደምህረት ዉጭ ሆነዉ እንጅ
አምላከ ቅዱስ ጌዬርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤️. ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን, በጸሎት አስቡን 😢. ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስግደት መልስልንና ለደጅህን አብቃን 😢ድርስልን 😢
@chriszemekaele7535
22 күн бұрын
Amen 🙏
@firebekele
20 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾
@AberhaneMulate
18 күн бұрын
😊Ijji😊j😊ii😊😊00i😊jj😊0😊9😊😊zi@@chriszemekaele7535
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደሃጥያቴ ሳይሆን እንደምህረትህ ብዛት እኔም ታምርህን እንድመሰክር ለደጅ ጥራኝ
ለበረከቱ ያድርስን ላገሬ ያብቃኝና
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድማችን አንተን የረዳ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናታችን ኪዳነ ምህረት እኛን በስደን የምንኖር ልጆጁን በምህረቱ ይገብኘን እኛ ከማናውቀው ፈጣሪ ከሚአውቀው በሽታ ይፈውሰን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
ሰማቱ የእኔ ሰም ይጥራዉ አሜን
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤እኔም ምስክር ነኝ የዉነት እፁብ ድቅ ነዉ ሂጀ አይቸዋለሁ በጣም 😢 እሚገረም ቦታ ነዉ ❤❤❤❤❤ አሁን ግን ስደት ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
Great narrative! Authentic expression. Thank you brother
ወንድሜ አንተን ከነበርክበት ፈልጎ አግኝቶክ ለዚህ ክብር ያበቃህ እናትህ ኪዳነ ምህረት የምህረት የድህነት እናት ለአንተ የደረሱልክ ለእኛም ለደካሞች ልጆቹ ይድረስልን
ቅድስ ጊዮርግስ ሆይ ለኔም ድረስልኝ
Wow ስለየሁ ደስ ብሎኛል ዳግመኛም ለደጁ ያብቃኝ
አንተውሰጥ ብዙ የእግዚያብሔር መገለጥ አለ እግዚያብሔር ይባራክህ
የእግዚአብሔር ድንቅ ታአምር
በስመአብ እንዴት ደስነው ያለኝ መጥቼ በረከት ስለተካፈልኩ 3አመት የቆየው ነው የመሰለኝ ተርሚኖስ በጣምነው ማመሰግነው ደስይላል አጥማቃዋቹ በጣምነው ማመሰግነው የሰመአቱ ስራ ድንቅነው ቃላት ያጥረኛል ተመስገን ሚገርም ፀበልነው ኢዱ በረከትተካፈሉ ታምረኛፀበልነው❤❤❤
የቲክቶክ ተከታይህ ነበርኩ የት ጠፍተህ ነው መንፈሳዊ ሂወት ስለመፀሀፍ ቅዱስ የምትሰጠው ትምህርት አስተማሪ ነበር ወንድሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሰመአቱ ለአንተ የደረሰ ለኔም ይድረስ
ወንድሜ ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ላኛም ይድረስልን ።ተቢኖስ ሐምሌ ጉዞ አለ ወይ ?
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ይወዳል አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ የገባውን የደም መንፈስ ያሶጣል አሜን 👏👏👏👏👏
@user-vj4zo8mt9s
17 күн бұрын
አሜን
ይህን የበርሜል ቅድስ ጊዮርጊስን ታምር የምከታተለው ዲስ ሆኜ ቦታው ለማየት ያብቃኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ
ተርቢኖሶች እንዴት ናችሁ ሰኔ መጨረሻ ጉዞ የለም ወይ?እባካችሁ ንገሩኝ
@Aeyu-rw2eo
22 күн бұрын
የለም ኤልሻዳይ ሚድያ ተናግርዋል በግል ይቻላል ግን መገድ በክርምት አይመችም ብለዋል
ስማእቱ በስደት ያለነውን አስበን ለደጂህ አብቃን በስደት እዳንቀር
አብዬቱ ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዩርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይስጥህ አንተ ስለሰማእቱ ጸበል በደንብ ገልጸህልናል እንኳንም ከጨለማው ህይወት ወጣህልን ሰምአቱ ያጠንክርህ
@bethaaddis4743
22 күн бұрын
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልህ ስራው ድንቅ ነው በፀሎት አስቡን
I think this is a brilliant testimony. May the amazing favor and blessing bestowed upon Azariah also be offered to us!
ኦአምላከ ጊወርጊስ ቅረበኒ 😢😢😢 ለሀገራቺን ሰላምን አውርድልን
ላተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
ሰኔ ውስጥ መቼ ነው ጉዞ?
የሰማይቱ ጊውረጊስ ለኝም ይፍቀድልን አባቴ ጊውረጊስ ናፍቆቴ ነው ጊውረጊስ ያውቃል የልቤን ጠራኝ ደጂህ ፈውሰኝ
ትክክለኛ መሰበር ለኛ ለወጠጤዎቹ ትልቅ ትምህርት ነው ።
እኛንም ለዚህ ያብቃን
So amazing the way he articulate what he saw in align with the bible, I wish he can also mention my name so that I can be in that place.
የሚገርም ነው ጌታ ሆይ ተመስገን ሀሌ ሉያ
ከስደት መልስ ለዚህ ቦታ ያብቃኝ ሁሌም ስተኛ ስነሳ ፀሎቴ ነው
መኳንንት በል!!!
ሰማዕቱ ። ከሚገባኝ በላይ እንደታገስከኝ በእውነት አውቃለሁ ። አላፍርም ስምህን ስጠራህ እንኳን ሳታጠፋኝ ታገስከኝ ቸርነትህ ብዙ ።ያልተወከኝ ። ሰማዕቱ ያሰቀረህብኝ ምን አለ ? ከሰው ያሳነስከኝ ምን አለ? እንደውም አብልጥህኝ ነበር ።አሁን ግን ባዶ እጂ ነኝ እርዳኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን ላት እደተደረገልህ ለኛም ይድረሰን እኔ መገድ የጠፋብኝ መሄጃ ያጣሁ በሰው ሃገር ቀረሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ሃምሌ ላይ ጉዞ ካለ መሄድ እፈልግ አለሁ በሰላም ወደሃገሬ ከመለስኝ ወድም እህቶቸ በጸሎት አስቡኝ
@Meski-or8ln
2 күн бұрын
እመቤቴ ታስብሽ
ወንድማችን አቀራረብህም ድንቅ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን። እኛም የእግዚያብር ድንቅ ታምር በቅዱስ ጊወርጊስ ስም ታምራቱን ለመናገር ያብቃን። ለ ግንቦት 24 በደጁ እንድገኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እና አባቴ አቡነ ተክለኃይማኖት ይርዱኝ
እመጣለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴን ትምርልኘክ አምንሃለሁ አንተ ትሰማኛለክ ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም
ሀገራችን ገነት ነው❤❤❤
🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Oh that is my little son's name , pray for him too please
HAYALAMUN BE FIKRU YEMYANBEREKIK EZABHARE KIBR MISGANA YIDRESEW
Betam minm andebet ligelitsew ayichilim bicha Egizabher hulunm sew le deju yabikaw ,bewunet teribinose betam migerm asigobigni mahiber new ..betam enamesiginalen Egizabher ke kifu Hulu tebilo mahiberachihun yasiffa zend mignote new❤❤❤
Min alebet genzeb benoregn bimotim.binorim.ihed neber dem.ke.inba alikeshe lemgnew amlake kidus giyorgisin slewedajochih sitil kezi yekum.moy kehone hiwet tadegegn kidus giyorgis🤲🤲🤲🙏🙏🙏
AmenAmenAmen
❤❤❤
ሰማአቱ እርዳኝ ለደጅህ
እባክህ እንዲጠራኝ ፀልይልኝ? ፍፃሜውን ያሳምርልህ❤
ሰማቱ እደው ከባለቤቴ ጋር ደጅክ አድርሰክ ድቅ ታምርክን አሳየን
Selam yhwatey amlak nbetu kedrsen welete tnsaa elkum eba ab xeletkum zekrun😢😢😢
Pls tebaberugne ke enate gar mehed enfelgalen gn birr yelnm yemitechilu swoch be semateu lelemnachu
ሰማእቱ አባቴ ድረስልኝ 😢 ጭንቀቴን አንተ ታውቀው የለ😢 ኪዳነምህረት እናቴ ምስጢረኛዬ ጓዳዬ ድረሽልኝ እስቲ
ጉዞ መች ነው ያላችሁ?
ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሞቻችን ለአንተ የደረሰ ሰመአቱ ለኔም ለስደተኘዋ ይድረስልኝ ከስደት መልስ አደራውን🙏🙏🙏🙏
Besmam.weled.menfes.kedos.ahado.amelak.amen.beka.kalate.yelngm.e.r.yemsgen.amen.betam.enamsegenalen.holachenenem.beslam.ledijo.yabekan.
ሰላም አሁን መመዝገብ ይቻላል ወንድሜ ባለቤቴ መሄድ ይፈልጋል አድራሻውን ብፅፍልኝ እባክህ
GIORIGIS HOY ENEN AXIYAT MAYITAKITEGNINIM ASIBEGN XIRAGN EBAK sile AMILAKI SITIL..
ሰላም ቢተሰቦች ሰላም ለናተ ይሁን እኔ የምላችሁ መገድ አስተማማኚነወይ ።
እባካችሁ በተአምራቱ ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ ተማፀኑልኝ የህይወቴ እንቆቅልሿ ከብዶኛል።
@user-zh3dv5oi1b
20 күн бұрын
አሜን ሂላችንንም ያድርሰንና የሂወት እንቆቅልሻችንን ይፍታልንቸሩ አምላካችን
በድጋሚ የአዛሪያስ ምርጥ ተሞክሮ ከፈለጋቹ ቋቋየነሽ ትይቭ ግቡና ተማሩበት
ኸረረ እንደው በሰማዕቱ ትራንስፖርት የለኝም እስቲ ተባበሩኝ ከዛሬ ነገ ስል ወንድሜንም ሳልወስደው ሞተብኝ😭😭መሔድ እፈልጋለሁ ግን አቅሙ የለኝም
Wagawen aberacho betenageru tiru new
አምላኬ እኔም ለቤትህ አብቃኝ
Eninm.woletehiwote.beletragen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
የኔም ምኞት ሊቀ ሰማዕት ባለሥልጣናትን እባክህ ልባቸውን አነሳስተህ ውሳዳቸው ካልሆነም ባሉበት ኃይልኅን ግለጽ እና ይችን ድንቅ ሐገር ሰላም አድርግ ደግሞ በጉዞ ከተጓዛችሁ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ተርሚኖስ ምግባችሁን ችሎ ወጫችሁን ሸፍኖ ነው ኤልሻዳይ ለኪዳነምሕረት ጉዞ 150ብር ይጠይቃሉ በዛ ላይ ምግብ የሚባል አይታሰብም እኔ የሊቀ ሰማዕት እርዳታ ነው እንጂ በጣም ነው ቅር ያለኝ ስለዚህ ተርሚኖስ እጅግ በጣምምም ተመራጭ የጉዞ ማሕበር ነው ጀልባም በነጻ ነው በቃ ምን አለፋችሁ ስሞትላችሁ በኤልሻዳይ እንዳትቆርጡ በኋላ እንዳትናደዱ
@mekelesalemayehu6279
20 күн бұрын
አረ እደዚህ አይባልም ለድህነት ከሄድሽ ስለብር ትጨነቂያለሽ ስም ማጥፋት ሀጢያት ነው በነሱ ካልፈለግሽ ሌላውን ማገድ የሠይጣን ስራነው ሁሉም ካላተረፈው አይሠራም ተይ የሠው እጀራ አትዝጊ ፀበሉ ይኸን ነው ያስተማረሽ ይቅር ይበልሽ አችም ጠልተሽ ሌላውም ሰው ማህበሩን እዲጠላው ማድረግ ይቅር ይበልሽ
ላንተ የደረሠ ለኔም ለበደለኛው ወልደ ገብሬል ታምረኛው ይድረስልኝ
ሠዎችዬ እኔ የዛሬ አመት ሄጄ ነበር ከመሄዴ በፊት አድነኝ ብዬ ለምኜው ነበር ከዛ በርሜሉ ከመግባቴ በፊት ስም ሚጠራበት ቦታ እስክጠራ እየጠበኩ እንቅልፍ ሸለብ አረገኝ ከዛ የሆነ የመምህር ወይም የካህን ልብስ የለበሰ ሰው ይመጣል በጁ ጦር ይዞዋል ከዛ ግንባሬን በጁ ይመታኛል ከዛ ከአይኔ እንደ ፌንጣ ነገር ይወጣና ባየር ላይ ይንሳፈፋል ሶስተኛ ሲመቱኝ ብን ብሎ ይሄዳል ሶስት ቀን ገብቼ ምንም አላየሁም እስካሁንም አልዳንኩም ምንድነው ሰዎችዬ ዘገየብኝ ፋቱልኝ ችግር ውስጥ ነኝ አሞኛል
@Mihereteabgirma
20 күн бұрын
ችግሩ ከተፈታልህ እንግዲህ እግዚአብሔር በቸርነቱ በቆምክበት መሀል ምሮሀል ማለት ነው፡፡ ግን እግዚአብሔር የመጀመሪያውን ጥያቄህን እንደሰማህ ይህንንም ጥያቄ ጠይቀው? ምረኸኛል ወይ? በለው እራሱ ይነግርሀል በርግጠኝነት
@hiwotadmassu2899
20 күн бұрын
ከግንባር ላይ ወጥቶ የሄደው እራሱ የድህነት ምልክት ነው በተረፈ ደግሞ በፀሎት መበርታት
እውነት ነው ወድሜ ሞት አለ እያሉ የሚያወሩት የኦርቶዶክስ ጠላቶች ናቸው ።
ሰላም እንዴ ናቹህ እህት ወንድሞች ስለ ጉዞ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጠየቅ ነበር ከኣዲስ ኣበባ ወደ ጸበሉ ለመሄድ በባስ ነው ወይስ በፕሌን እባካቹህ መልሱልኝ?
@mekelesalemayehu6279
20 күн бұрын
በባስ እዳትሞክሩት እባካችሁ 😢
እኔን ሃጥያተኞዋን አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ
ለምን ቀኑን ወደ 24 አደረጋችሁ ከዛ በፊት የላችሁም
@user-pg1wl7mp2d
23 күн бұрын
ግንቦት 3 ቅዳሜም አላቸው
@wubetabay1782
23 күн бұрын
አለ ግንቦት 3
@user-jr2ww2sc2d
23 күн бұрын
ግንቦት 11 መነሻ መመለሻ ግቦት 20 alachew
@dinkuyenenesh2049
23 күн бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ኤማኦስ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር 10 አላቸው በዲያቆን ኃይለማርያም
ye ortodox zemedoch huy bermil 7 ken tetmkialew. ademtugne betmona yenate habte ,siltan. G plus 10 henta silaleh genet ategebam .besew ley metet yemtaseru ,yesew edel yemtentku weywlach siwel new yemitebkach.setoch ademtugne betmona makeup,lipstike ,suri yemtlebsu weywlache.yenate wedage ke siwel ayawetachhem.nesaha gebu,bedegel mariam emenu
ምድረ አጭበርባሪ የሀይማኖት ውስጥ ወንበዴ።
@user-mr3hf7nd5r
20 күн бұрын
ምን አገባህ ምን አገባሽ ከዚህ ያለ እምነታችሁ እየመጣችሁ አትኮምቱ
@dao-107
19 күн бұрын
@@user-mr3hf7nd5r ሀገር አገማችሁ … ወንጀል ነው🤪
@user-mr3hf7nd5r
19 күн бұрын
@@dao-107 ምን አገባሽ ምን አገባህ ሰይጣን
@dao-107
19 күн бұрын
@@user-mr3hf7nd5r በሀይማኖት ውስጥ … የሚሰራ … ወንጀልን በጋራ እንከላከል:::
@birtukanGirma-wc4ku
14 күн бұрын
እሰው ቤት ገብተህ አታቆሽሽ እቤትህ ይድና ተፀዳዳ ወሬኛ
ፈንፈሳዊ ፕሮግራም ከሆነ ፖለቲካ አታውሩ። ጉልበት አለኝ ብሎ የሚታኮሰው ሁሉ መቶ ይይ ያልከው በተለይ ለፋኖ ከሆነ አይሰራም
@SofiaJemal-rk1sf
20 күн бұрын
ፋኖስ ቢሆን ያለ እግዚአብሔር እርዳታ ባዶ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ግን የሚያስፈልገን እግዚአብሔር ን ከፊቱ የሚያስቀድም ነው የምንፈልገው
መንግስት ሀይማኖት ውስጥ ያሉ ወንበዴ ጨካኞች መግረፍ ማፅዳት ነው ያለበት። በርሜ ጣሳ ድስት ይላሉ።