🔴 ከጭፈራ ቤት ባለቤትነት ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ...... | Bermil Kidus Georgis ☎️0910101073/0918181867

👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል። እባካችሁ በስመ ተርቢኖስ!! ☎️ 0910101073/0918181867
#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @terbinos_media1
👉 More Video - / @terbinos_media1
Subscribe to ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media

Пікірлер: 330

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138Ай бұрын

    አቤይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ታስሬ ስጠመቅ ፀበሉ አስኪመጣ ዝም ብዬ ለእመብርሀን እየለመንኳት እንባዬ በጣም ይፈስ ነበር እንዴት እንደጠረክልኝ ለልጆቼ እየነገርኳቸው ነበር የኔ ትሁት ልጅ ስላሴዎች ላንተም ለሁላችሁም መጨረሻችሁን ያሣምርላቹ ወንድሜ አመሰግንሀለሁ ትህትናን ከናንተ ተምሬያለሁ

  • @zewdineshabera4041

    @zewdineshabera4041

    Ай бұрын

    Wendimoch ebakachihun enanten ledeju yabekachihun enenim endyabekagn tselyulign ehtemaryam egziabher fitsamyachihun yasamirilachihu

  • @appus525

    @appus525

    Ай бұрын

    የት ነው ፀበሉ

  • @frehiwotengida5138

    @frehiwotengida5138

    Ай бұрын

    @@appus525 ጎንደር ቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @AdirseSilassie

    @AdirseSilassie

    Ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሆነ ታአምር ቤትህ አምጣኝ

  • @user-hy5gk6ue7l

    @user-hy5gk6ue7l

    Ай бұрын

    ወንድሞቼ ፀበሉን እና እምነት ስጡኝ

  • @martanigus5734
    @martanigus5734Ай бұрын

    አብይ የትህትና ጥግ ያየሁብህ እግዚአብሔር እድሜናከጤና አብዝቶ ይስጥህ ሳትጸየፍ እንባችንን ነፍጣችንን እንዳጸዳህን የጸዳ ህይወት ሰማቱ ይስጥህ

  • @birtukantuji5165

    @birtukantuji5165

    20 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @michaelgirma177
    @michaelgirma177Ай бұрын

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ደጁ ደርሼ ዛሬ ገባሁ ፈጣሪ ለደጁ ያብቃቹ።

  • @selamselina1321

    @selamselina1321

    Ай бұрын

    ታድለህ አቤት አምላኬ ሆይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቼ ነው ወደ ደጁ ጠርቶ የሚፈውሰኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበኝ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @kwtubemekdes9890

    @kwtubemekdes9890

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Abrilala

    @Abrilala

    Ай бұрын

    አሜን

  • @nvvgbfff9032

    @nvvgbfff9032

    Ай бұрын

    Amen amen amen

  • @SileEgna

    @SileEgna

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @nanatena
    @nanatenaАй бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን ታድላችሁ ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @tesdale

    @tesdale

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤💮🏵️❤

  • @tesdale

    @tesdale

    Ай бұрын

    አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤

  • @hailemichaelgebresenbet2803

    @hailemichaelgebresenbet2803

    2 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336Ай бұрын

    እቺ አብረቅራቂ አለም ከንቱ መሆንዋን ገንዘብ ዝና እውቅና ሁሉ እግዚአብሔር ከሌለበት ባዶ ምንም እንደሆነ በነኚህ ወንድሞች ተማሩ በአለም ስትኖሩ አጅሬው የአለሙ ገዢ እየረዳ በሰው ያስከብብሃል ዝነኛ ያደርግሃል ሆይ ሆይታ የተሞላበትን ህይወት ይሰጥሃል ግን ወደ ውስጥ እራስን አስተውለው ሲያዩ ሁሉም ከንቱ ነው እግዚአብሔር የሌለበት ህይወት ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ። እንኳን ለዚህ ውድ ውብ ክብር አበቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ የከበረ ስጋ እና ደሙን ለመቀበል ይብቃችሁ ። ያለ ክርስቶስ ስጋ እና ደም ሁሉም ከንቱ ነው ። ለደጅህ አብቃኝ ያለ ሁሉ ጊዮርጊስ ይሰማል ሁሉም ደጁን ይረግጣል አምናለው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1jАй бұрын

    የኔንም እንቆቅልሽ ፍታልኝ ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሚስጥሬን ታውቃለህ ለደጅህ እስክበቃ ገብረማሪያምን ወደ ቤትህ ጥራልኝ ካለበትና ጭንቀት እሳት ውስጥ አውጣልኝ 😢😢😢

  • @robelermias5499
    @robelermias5499Ай бұрын

    ሚገርሙ ልጆች ናቸው እንዳጋጣሚ አብረን ነበርን. እግዚአብሔር ያደረገልኝ ነገር ለኔም ሚገርም ነበረ አምላከ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    27 күн бұрын

    በማርያም ምን ምን ያስፈልጋል ለመሄድ?? ንስሐ ገብተን ነው ምነደው or በማርያም ንገሬኝ

  • @haimanotworku5590
    @haimanotworku5590Ай бұрын

    እኔም እግዚያብሔር ያደረገልኝ እፁብ ድንቅ ስራ ከአእምሮዬ በላይ ነበር። በተሰወርኩ ጊዜ አብ ብዬ ወልድ ማለት አቃተኝ ጠፋብኝ አብ መንፈስ ቅዱስ ብዬ በጣም ስጨነቅ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ናቸው ስል ነው የዳንኩት የስላሴን አንድነት መስክሬ ነው ወደራሴ የመለሰኝ። ከዚያ የመድሃኒያለም አባቴ ስም እንዴት ይጠፋብኛል ብዬ በጣም ሳለቅስ ወንድሜ አብይ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሚያገለግልበት ወቅት አይዞ ብሎ ደግፎ ነው የረዳኝ እዚያ የሚያገለግሉ ሁሉም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመረጣቸው እና የወደዳቸው ናቸው። የሰማይ የምድር ንጉሥ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርጋላችሁ።

  • @user-Hiwi

    @user-Hiwi

    Ай бұрын

    Amen

  • @jujuayela2164
    @jujuayela2164Ай бұрын

    የዘወትር ልመናዬ ለምውደው ለሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ እንዲያደርስኝ ነው እና አግዙኝ በቃ ደጅን መርገጥ ጠበሉን መጠመቅ መጠጣት እፈልጋለል ሀጥያቴን መናዘዝ እፈልጋለው እና እርድኝ በቃ ደጅ ላይ አድርሱኝ እባካቹ 🙏🙏🙏

  • @eshetushferaw3348
    @eshetushferaw3348Ай бұрын

    የዚህ አስጠማቂ ልጅ ትህትና መቼም ከፊቴ አይጠፋም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ አብይ🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485

    @sabaghumbot5485

    Ай бұрын

    ታድላቹ እኛንም ለደጁ ያብቃን።

  • @kidtad2752
    @kidtad2752Ай бұрын

    አብይ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው የማይናገር ልጅ ይዤ ነበር በርሜል ጊዬርጊስ የመጣሁት ከ10ቀን በፊት እና እኔ ልጠመቅ ስገባ ልጄን አደራ ብዬ የሰጠሁት ሰው ትቶት ሄዶ ልጄን ይዘክ የማነው ልጅ ብለክ አፈላልገክ ለሚያውቀኝ ሰው አስረክብክልኝ ሰማእቱን ልጄን ከመጥፋት ጠብቆ ለአነተ ስላሰረከበልኝ አመሰግነዎለሁ ሀላፊነት የሚሰማህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ከሌሎቺ አገልጋዬች ጋር ሆናችሁ ከአፋችን ፣ ከአፍንጫችን የሚወጣውን ሳትፀየፋ ስላገለገላቸሁኝ በእኔም በልጄም ስም ሰማእቱ ዎጋችሁን ይክፈላችሁ

  • @user-Hiwi

    @user-Hiwi

    Ай бұрын

    Amen

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4sАй бұрын

    አልገባንም ያልከው ልጅ እኔም ልቤ ውስጥ ያለ ነገር ነው ትክክል ነህ፣እግዝያብሄር ሲገባን ምንም ነገር አያሸንፈንም፣እናንተን መርጦ የማረ እዚህ የአለም ድህነት ቦታ የወሰደ እኛንም ለደጁ ያብቃን፣እኔ ፀበሉን አግኝቼ ቦታው ሳልሄድ ከደዌ እስከነ ጋደኛዬ ተፈውሻለሁ፣ክብርና ምስገና ለአብ ለወለድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን፣እማይዬ እናቴ ምልጃሽ አይለየን

  • @abunagizaw8753

    @abunagizaw8753

    Ай бұрын

    እግዚአብሒር ይመሥገን

  • @Sameera-fk3ho

    @Sameera-fk3ho

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mestawet438
    @mestawet438Ай бұрын

    ሰማዕቱ ሆይ እባክህ ለደጂክ ብቻ አብቃኚ

  • @123letsh
    @123letsh18 күн бұрын

    ለእናንተ የደረሰ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርግስ ለኔ ለሃጥያተኛዋ ይድረስልኝ

  • @mesekremayele9192
    @mesekremayele9192Ай бұрын

    ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የልጅህን የወልደጊዮርጊስን ችግር ፍታለት ሰማእቱ ለምህረት ደጅህ ጥራን፡፡

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211Ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን, አባክች የኛም በጸሎት አስቡን 😭ለደጁ ያብቃን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤️

  • @dao-107

    @dao-107

    Ай бұрын

    ከአምላክ ባሪያ እና ከጎርጊስ ማን ይበልጣል? ንስሀ ግቢ

  • @user-et6ec8xu8i
    @user-et6ec8xu8iАй бұрын

    ሰማእቱ እንደሀጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢🙏🙏🙏😭

  • @Rakb553
    @Rakb553Ай бұрын

    እሰይ እናተን የረዳ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን ለደጁ ለበረከት ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏🥰

  • @hulumlebegonew2555
    @hulumlebegonew2555Ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱሥ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ❤

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8qАй бұрын

    ውይ መታደል እንዲህ ነው መመረጥ የአባ ይኋኒስ መዝሙር ነው ትዝ ያለኝ ማሪያምን ከመጠራት በላይ መመረጥ የህይዎትን አክሊል የሚያሰጥ

  • @millionhailemariam4984
    @millionhailemariam4984Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969Ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ እባክህ ለሰማዕቱ በርሜል ቅዱስ ጊዩርጊስ ለደጁ እንድበቃ ፈቃድህ ይሁንልኝ።

  • @binizewdi1654
    @binizewdi1654Ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅዱሰ ጊዬርጊሰ ምንም አልልህም የውሰጤን አንተ ታውቃለህ ለደጅህም ባልበቃም ባለሁበት ሃገር ፈውሰኝ🙏🙏🙏

  • @rosehailu2936
    @rosehailu2936Ай бұрын

    እኔም ሰማዕቱ ፈቅዶልኝ ለደጁ አብቅቶኛል 8 ቀን ቆይታ በኋላ ተመልሼ ወደቤቴ ስሄድ ምንም ነገር እንደበፊቱ አይደለም ተመልሼ እንድሄድ የሱ ፈቃድ ይሁንልኝ ወንድሜ አብይም አሳሪ ፈቺ ነው ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394Ай бұрын

    እግዚአብሔር ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢረዳኝ ከነልጆቼ ብመጣ ደስ ይለኛል

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መድሀኒያለም እኛንም ይጥራን ፈረስኛው ቅዱስ ገዮርጊስ እኛንም ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ የተፈታን ይሁን ለደጁ ያብቃን

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam288513 күн бұрын

    Amen Amen Amen ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዬርጊሰ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi79825 күн бұрын

    ውይ ታድላችሁ ለናንተ የደረሰ ሰመአቱ እኔንም በሰላም ከቤተሰቦቼ ለቅድስት ሀገሬ አብቅቶኝ ደጁን ያስረግጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu8000Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ትህቲናቹ ደስ ይላል በፀሎት አስቡን

  • @user-fi4pk9nk4u
    @user-fi4pk9nk4uАй бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ይማረን

  • @Abrilala
    @AbrilalaАй бұрын

    በቅናት አለኩ እረረረ እንዴት አባቴ ላግኝህ ሰማዓቱ አባታ😢😢😢😢

  • @Wise888

    @Wise888

    Ай бұрын

    አይዞሽ እህት ፀሎት አድርጊ ፍቃዱ ሲሆን ትሄጃለሽ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን።

  • @Meklyt777

    @Meklyt777

    Ай бұрын

    😀 እኔም እያልኩ ነበር ለእኛም የጌታ ፈቃድ ይሁን እስኪ

  • @sebkbur6019
    @sebkbur6019Ай бұрын

    በርሜል ቅዱስ ግዮርጊስ ተኣምረኛ ፀበል ነው ይመስገን እኔም ቀን ሰጦኝ በረከቱን ተካፊያለው

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032Ай бұрын

    ፈጣኑ ተራዳኢው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100Ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በልጅነቴ ያደኩት በደብርህ ነው። እንዳሳደከኝ እንደ አባትነትህ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    Ай бұрын

    እኔ ደግሞ እኔ አስቤ ሳልፈልገዉ እሱ ፈልጎ እየተከተለ ሲያመኝ እየፈወሰ ከክፉ የጠበቀኝ የረዳኝ ሰማዕት ነዉ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4dАй бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነገር፣ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410Ай бұрын

    እንዴት መታደል ነው ወገኖቼ ምን አለበት ዛሬ ሀገሬ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ እባካቹሁ የእኔን ተክስት ካነበባቹሁ ጸልዩልኝ ባለብዙ ችግር የሆንኩ በአረብ ሀገር የምንገላታ ሴት ነኝ የአንድ ልጅም እናት ነኝ አደራ አትርሱኝ

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign51054 күн бұрын

    አብይ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ስንጠመቅ ያስረናል ይፈታናል ካንተ ጋር ሚያለግሉትም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ ትህትናን ከናተ ተምሪያለሁ

  • @birukamare2626
    @birukamare2626Ай бұрын

    ውይ በጣም ነው ደስ የምትሉት የፍቅሪ አምላክ ደግሞ ከዚህ የተቀደሰ ቦታ ስላገናኛችሁ እኔ እራሱ ደስ አለኝ መደሀኒያለም ፍፃሚያችሁን ያሳምሪላችሁ በሪቱ ጉልበትም ሀይልም በድግል ልጂ በክሪስቶስ ነው

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196Ай бұрын

    ሰማእቱ እኔንም ማረኝ ከስርራቴ ፍታኝ በቃሽ በለኝ ይቺ ዘመን ይቺ አመት አትለፈኝ አባቴ ማተኝ አንተን የሚረታ የለም ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @webajegwube
    @webajegwubeАй бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን ለመዳን ቦታው ላይ ለመድረስ ያብቃን ፀዳለማርያም ነኝ የሕይወት ውጣውረድ የበዛብኝ ፀልዩልኝ

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8vАй бұрын

    ወይ መታደል በረከታችሁ ትድረሰኝ ለኔም ለሀፂአተኛ እህታችሁ❤በቀሪ ዘመኔ እግዚአብሔርን እንዳስደስት ይርዳኝ

  • @rahwaybrah151
    @rahwaybrah151Ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😔

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739Ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ልስልርነት የሚገርመው ግን ይህንን ጨዋታ ልክ የድሮ ጓደኞሞች ተሰብስበን ይምናወራው የፍቅር የዋህነት እና የመዋደድ ጨዋታ ውስጤን እዛው ውስጥ ከትቼ እየሰማኋችሁ ነው እና ደስ ትላላችሁ በርቱ ❤❤😂😂

  • @chalachewayalew-xk1ex
    @chalachewayalew-xk1exАй бұрын

    አቤቱ አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ ለቤቱ አብቃኝ

  • @Banchinega-ye3bx
    @Banchinega-ye3bxАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ሀሪፍ ትምህርት ነው ተባረኩ ላልደረሰን ደግሞ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏

  • @enatnshealamne7943
    @enatnshealamne7943Ай бұрын

    ያሳደግህኝ አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ የውስጤን አንተ ታውቃለህእና🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195Ай бұрын

    አሜን እኔ ኤርትራዊ eminorow usa lenante yaregew lenem yhun እግዚአብሔር ይባርክ ኦርቶዶክስ

  • @Abrilala

    @Abrilala

    Ай бұрын

    Amen

  • @Ye-maryam

    @Ye-maryam

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350Ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለሁሉ ነገር ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን አሜን አሜን አሜን 💛❤️💚🙏

  • @tigitube9484
    @tigitube9484Ай бұрын

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @nvvgbfff9032

    @nvvgbfff9032

    Ай бұрын

    Amen amen amen

  • @user-ym3pj3uk2g

    @user-ym3pj3uk2g

    Ай бұрын

    Giyorgis abate lenam mhret lemnlgn ledegh abkagn

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y25 күн бұрын

    Simatu kidesi ጊዮርጊስ. አባቴ. ለደጅ አበካኔ ❤️❤️🙏🏽

  • @babaKidist
    @babaKidistАй бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱሥ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391Ай бұрын

    ውውውይ ዘግይቸም ባየው እነዚህን ልጆች ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ምክንያቱም በርሚል ጊዮርጊስ ፀበል ሳጠብቁ የማይሰለቹ ናቸው ስዎጣ በጣም መርቂቸዋለሁ

  • @azebassefa4590
    @azebassefa459025 күн бұрын

    ታድላቹ ቅድስ ጊዮርጊስ ደርሳቹ መጠቀም መታደል ነው።

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3hАй бұрын

    ማርያም እናንተ ከልቦቹ ሰማእቱን አገልጋላቹሃል በተለይ ሰሌ ና አባይ ሰማእቱ የልቦናቹ አስብ ይፈፅምላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206Ай бұрын

    ውንድሜ ትህትህናህን ሳየው እውነትም ክርስቶስ መምረጥ ያውቃል ። መታደል ነው መመረጥ ቅዱስ ጊዬርጊስን ማገልገል በእውነት በረከትህ ይደርብን ወንድማችን

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012Ай бұрын

    መታደልነው ጌታን ለወጣቶች አስተማር ትሆናላቹ ቅዱስ ጌዮርጊስ ለኛም ይድረሰን በረከቱ

  • @BemnetTariku-xn3ob
    @BemnetTariku-xn3obАй бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ማረኝ ከነቤተሰቦቼ

  • @AmeleMekonnen
    @AmeleMekonnenАй бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደችህ አብቃኝ.

  • @SalamSalam-mw2px
    @SalamSalam-mw2px12 күн бұрын

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ አብቃኝ 😢😢

  • @maalikamomo4011
    @maalikamomo4011Ай бұрын

    ሠማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ በረከትህ አይለየን ወንድሞቼ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @medanitkdissasa1117
    @medanitkdissasa11179 күн бұрын

    ሰማእቱ እንደኔ ደጁ እየናፈቀው መሄድ ግን ያልቻልነውን ስላሴ አምላክ ለቦታው እንዲያበቃን ፀልዩልን አገልጋይ ወንድማችንም እድሜ ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ በረከትህ ይድረሰን::

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_31526 күн бұрын

    እውነት አብይ ሰመአቱ ጊዮርጊስ የልብህን መሻት ሁላ ይሙላልህ የኔ ትሁት ወንድም እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክልህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም መምረጥ ነው በቤቱ ያፅናቹ እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ።አብይ ገብረ ማርያም ብለህ በፀሎት አስብልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ጉልበትህን ለእግዚአብሔር ቤት ስለተጠምክ አማለከ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BruktawitZerihun-pm7my
    @BruktawitZerihun-pm7myАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አብይ ወንድሜ ስታገለግል አይቼሀለው ድካምህን የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ አንገትህ ላይ ያለውን የሰማእቱ ስእል ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም

  • @metshiteendeg8187

    @metshiteendeg8187

    Ай бұрын

    እኔ እራሱ እፈልግ ነበር ከ አገኝሽው ጠቁሚኝ

  • @almazkebede5176
    @almazkebede5176Ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤን መሻት አተ ታዉቃለህ ለደጅህ አብቃኝ እስራቴን ፈትኝ😢😢

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_31526 күн бұрын

    ደጁን ያረገጣችሁ ሁሉ ሰመአቱ ለደጁ ያብቃችሁ በጣም የተቀደሰ ቦታ ደግመህ ደጋግመህ ለደጅህ አብቃኝ ሰመአቱ የልዳው ጊዮርጊስ

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584Ай бұрын

    በወጣትነት መፈሳዊ መሆን መታደል ነው።

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444Ай бұрын

    ወንድሞቼ ያበርታቹ በቤቱ ያፅናቹ ባለፎጣው ድምፅህ የሚገርም ነው ለመዝሙር የሚሆን ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ በመዝሙር ፈጣሪህን ብታመሰግንበት ብታገለግልበት

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4gАй бұрын

    እኔ ደካማዋን እህታችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሶ ለደጁ እዲያበቃኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ

  • @user-fr7lw1hi6u
    @user-fr7lw1hi6uАй бұрын

    አኔልካ (ዴቭ)ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ እንኳን እመብርሃን እረዳችህ ያልተነገረው ታሪክህን እና እመብርሃን እንዴት እንደረዳችህ ሳስብ ይገርመኛል ወንድሜ አዛኝቷ ታፅናህ በፀሎት አስበኝ

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn61884 күн бұрын

    ቅድስጊወርጊስለደጅህአብቃኝ🙏

  • @eyoeltamiru2680
    @eyoeltamiru268016 күн бұрын

    ክብር ለሰማእቱ። እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ

  • @amiwoldeyesus2304
    @amiwoldeyesus2304Ай бұрын

    ግሩም ድንቅአምልክ እኮነህ እንዲህ ልጆችህን የምትወድ ቃላትምአይገልፀው በምን ቃል እንደምገልፅህም አላውቅም እኛ ልጆችህ እልም ብለን ስንጠፋብህ በዚህ ግሩምና ድንቅ ስራህ ደግሞ መጣህ ያኔ እራስህን በመስቀል ሰጠኸን ጌታሆይ እኔ ደግሞ ልጅህን ምን እነግርሀለሁ ሀጢያቴ ስፍር ቁጥር የለውም ከማንም አይገጥምም ጌታሆይ እኔ ግን የምልህ በቸርነትህ አስበኝና የምህረት ደጅህን አስረግጠኝ ነው የምልህ እጅግ አብዝተህ በምትወዳት እናትህ እለምንሀለሁ እማፀንሀለሁ አሜን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327Ай бұрын

    በወጣትነት ግዘ እግዚአብሔር ማገልገል እንዴት ደስ ይላል ወንድሞች በቤቱ ያፅናችሁ ለእኛምየልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p17 күн бұрын

    ወንድሞቼ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችህ በአእውነቱ አግልግሎታችሁ መንፈሳዊ ቅናት ያሳድራል በርቱልን እኛንም ለበረከቱ ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ይመሰገን የሄን ሰላደረገልን ሙን ክብሩን ለመውረሰ ለመቀደሰ ያብቃን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘማናችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን ይቆየን(3)

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ejАй бұрын

    አብይ ሰማእቱ አገልግሎሀ፣ህን ይቀበልልህ እንባችንን ስጠረግልን ነበረ እንካን አንተ ዘረዘረማንዘረህ አያልቅስ

  • @user-ko7iy4tb9i
    @user-ko7iy4tb9iАй бұрын

    ደጁን በረገጥኩ አባቴ እባክህን ነብሴ ተርባዋለች አዛኝቱን😢

  • @keralem
    @keralemАй бұрын

    ውይይይይይይይይ ታድላችሁ 🙏🙏🙏🙏 አምላከ ጊወርጊስ እባክህ ለቤትህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bdgdjbbdjdoen6513
    @bdgdjbbdjdoen6513Ай бұрын

    ክንፈገብረኤል ሀይለገብረኤል በፀሎታችሁ አስቡልኝ

  • @fasttube-ty1vs
    @fasttube-ty1vsАй бұрын

    ቅድስ ጊዎርግስ ለደጅህ ኣቅቃኝ እንደ ልጅ ኣቤት እያልከኝ ነው ኣሁንም ኣቤት ልጄ በለኝ ፈውሰኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ኣሜን 3

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h11 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN Bawenatu ladaju yabekan batsalotachu asebug adarachun endow basamatu yehunbachu Walt mareym balachu asebug

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pgАй бұрын

    እኛንምከስደትያለነውንለደጁያብቃን😢ቅዱስጌወርጊስ😢

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2uАй бұрын

    የሰማዕቱ አገልጋይ ታድለህ እደዚህ አይነት ሂወት እደነበረህ ቁመናህ ያስታውቃል ከዛ ሰው ከመዘረር ሂወት አውጥቶ ሰማዕቱ ለሱ አገልጋይ ስለመረጠህ እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ ነው ሰማዕቱ መጨረሻውን ያስተካክልህ ወንሜ

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7xАй бұрын

    ሰማዕቱ ፈረሰኛው ፍጡነ ረድዔት የኢትዮጵያው ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንም ዕቆቅልሽ ፍታልኝ በፈረስህ ገስግሰህ ፈጥነህ ድረስልኝ አባቴ🙏 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962Ай бұрын

    ወደሐገሪ በሠላም አግብተህ ለቦታህ አብቃኝ

  • @YabesiraYabesira
    @YabesiraYabesiraАй бұрын

    አብይ የኔ ዉድ ስላየዉሕ እጅግ ደስ ብሎኛል እዴት ነሕልኝ ወድሜ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156Ай бұрын

    የኔ ቅዱስ አባት ክብር ምስጋና ይድረስህ የልዳው ፀሐይ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ እናንተ መልካም ወጣቶች ምንኛ ልቤን ገዛችሁት ምንኛ እድለኞች ናችሁ ይች ከንቱ ምድር እንደማታጓጓ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ!!! እኔንም ለደጁ እንድበቃ "ሂሩተ ሥላሴ" ብላችሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስሜን ንገሩልኝ ፍጡነ ረድኤት እንደሚወደኝ አውቃለሁ እኔ ግን ሰነፍ እና ደካማ ነኝ!!!

  • @amefke2069
    @amefke206916 күн бұрын

    አሜን በሰላም ለገሬ ያብቃኝ ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4vАй бұрын

    ለናተ የደረሰ ቸሩ መድአኒአለም ለኔ ለወራዳይቱ ወለተ ኪዳን ለቤተሰቦች ይደረስልን ፍቃዱ ቢሆ ለደጁ እዲአበቃኝ እህት ወድሞቸ ወለተ ኪዳን እስከነ ቤተሰቦች አስቡኝ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089Ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን የምር ጾለት አርጉልኝ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntnehАй бұрын

    ወንድሞቼ ተባረኩ❤ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ማረኝ😢

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398Ай бұрын

    እንደዉ.ይሕነ.ሠማቱ.ቅዱሥጊዮርጊሥለደጁ.ያብቃን.😢🙏🙏

  • @user-mh1ob5mb4t
    @user-mh1ob5mb4tАй бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @user-ce4pq9lk3z
    @user-ce4pq9lk3zАй бұрын

    እግዛብሒር ሀፂያቴን ይቅር ይበለኝ አሜን ብዙ የማይሆን ኮመንት እያየው ነው ፔንጤወች ምን ሁናቹህ ነው የምትቃጠሉ የቅናት መንፈሰ በእየሱሰ ክርሰቶሰ በድንግል ማርያም በቅድሰ ገወርጊሰ ሰም የተገፀፀ ይሁን አሜን ምን ሁናቹሀል ተውን እናተም በእምነታቹህ ፅኑ እኛን ተውን አማኙን ለአማኝ በተተውት አይሻልም ከዛ ሰፈር ያላቹ እርፉ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027Ай бұрын

    ዳዊት ነው አመት ከስድስት ወር የቆየው እንዲህ በፈጣሪ ፍቅር ታማርኳል ሙሉውን ምክንያቱን ቢነግረን ትምህርት ይሆናል።❤❤❤❤❤

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2cАй бұрын

    አቤቱ ሆይፈቃድህ ከሆነ ለከጅህ አብቃን አሜን😢😢😢😢😢

  • @tamiratweldeteklehaymanot3246
    @tamiratweldeteklehaymanot3246Ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet349615 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453Ай бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅድቃሁ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryamАй бұрын

    ባለነጭ ፈረሱ ሠማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጲያ አርበኛ ኢትዮጲያ ታማለች ዝም አትበላት የዘር የጥላቻ የመነቃቀፍ የመሰዳደብ የምቀኝነት የተንኮል የመገዳደል ቫይረሶች ተይዛለችና ፈጥነሕ ፈውሳት ፈውሰን ሁላችንም

Келесі