🔴 በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ30 አመት በኃላ ወደ ክርስትና ተሰውሬ ወደ ሲዖል ሊወረውሩኝ......☎️ 0910101073/0918181867

👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል። እባካችሁ በስመ ተርቢኖስ!! ☎️ 0910101073/0918181867
#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @terbinos_media1
👉 More Video - / @terbinos_media1
Subscribe to ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media

Пікірлер: 158

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal933517 күн бұрын

    ግን እመቤታችንን፡ የሰጠንን፡ ቸሩ፡ መድሀኒአለም በምን፡ ቃል፡ እናመሰግነው ??? እህቴ፡ እንኳን፡ ደስ፡ አለሽ?! ወንድሜ፡ ሶል፡ እንኳን፡ አደረሳችሁ!

  • @fantahun1424

    @fantahun1424

    10 күн бұрын

    fetare yemesgen enkuan des aleshe

  • @merd24
    @merd2417 күн бұрын

    መመረጥ እንደዚህ ነው። ሙስሊም ወገኖች እባካችሁ ነፍሳችሁን አድኑ !!! ዕልህና ይሉኝታ ነፍሳችንን ወደ ገሃነም እሳት ነው የሚወረውራት የመዳን ቀን ዛሬ ነው !!!!

  • @masertiemasertie5386

    @masertiemasertie5386

    11 күн бұрын

    እዉነት ብለሻን እህቴ የድግል ማርያም ልጅ ይክበርልን ይመስገንልን አሜን❤❤❤

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg17 күн бұрын

    እሰይ እሰይ እንኳን ወደ እዉነተኛዉ መንገድ መራሽ እህቴ አሁንም በቤቱ ያፅናሽ እንኳንም ከታሰርሽበት ያጋንንት እስራት ተፈታሽ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃይ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    15 күн бұрын

    አሜን

  • @AdiDeriba
    @AdiDeriba7 күн бұрын

    እኛ በሀጥያታችን ብዛት በቁም ሞተናል ሰለ ቅዱሳኑ ብሎ ነው ሚምረን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏

  • @tigitube9484
    @tigitube948417 күн бұрын

    ተመስገን መድሃኒአለም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ እህት❤❤❤

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    15 күн бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube155317 күн бұрын

    ታድለሻል ለመዳንም መታደል ያሰፈልጋል በርቺ እህቴ ሁላችንም እንዳንቺ ሰመአቱ ይድረሰልነሰ

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    17 күн бұрын

    አሜን

  • @user-vc4id5yp4e

    @user-vc4id5yp4e

    17 күн бұрын

    አሜን

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed17 күн бұрын

    ሰማእቱ አንተ የውስጤ ታውቃለህና ፍጠን ርዳኝ እየረዳህኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s17 күн бұрын

    እህታችን እኳን ወደ ቅድስቲቱ ኦርቶዶክስ በሰላም መጣሽ ከዚህ የተቀደሰ ቦታ ደርሰሻል እድለኛ ነሽ ጠላት ይፈር።

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    15 күн бұрын

    አሜን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne221117 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለድጅህን አብቃን, 😢በጸሎት አስቡን ለእናንተ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን.. እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    17 күн бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s17 күн бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Rakb553
    @Rakb55316 күн бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃሽ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር ይግባት የተናገርሽው ሁሉ እውነት ነው በብዙ በሽታ የሚሰቃዩ በተለያየ ሆስፒታል ያሉ በከባድ በሽታ ከሐገር ውጪ ለአይምሮ በሚከብድ ገንዘብ ለመታከም የሚለምኑ ሁሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ይፈወሳሉ በእምነት ነው የምናገረው ብቻ ለደጁ ያብቃቸው እንደምንም እንጂ ገና አለም ይድንበታል በቃ ጠላት ዲያብሎስ እና ሰራዊቱ የሚጨነቅበት ሰአት ነው አሁን ደስ ይበላችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልል🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    16 күн бұрын

    አሜን

  • @zena4992
    @zena499216 күн бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በያለንበት ይጎብኘን

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal933517 күн бұрын

    አይዞሽ፡ ሰማእቱ፣ ካንች ጋር ይሁን!❤

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    16 күн бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata48413 күн бұрын

    ሰማዕቱ ለደጀህ አብቃኝ እባክህ የአቅም ጉዳይ ባይታሰብም አንተ መንገድህ ብዙ ነውና ደጅህ መጥቼ የኔንም የቤተሰቤን እስራት እንደምትፈታልኝ አምናለሁ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw99214 күн бұрын

    እግዚአብሔር ልጆቹን ያዉቃን በአባትሽ ኦርቶዶክስ ስለሆንሽ ነዉ

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes17 күн бұрын

    አንደኛ ነኝ ልስማ በደስታ

  • @SalamSalam-pn3hv
    @SalamSalam-pn3hv14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እማ መመረጥ ነው ላች የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ይድረስልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh433117 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደቀጥተኛው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይሽ በቤቱ ያጥናሽ 😍😍😍😍❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    17 күн бұрын

    አሜን እህቴ

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z17 күн бұрын

    አንተ ወንድሜ ሰለሞን እዚህ ሚዲያ ላይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል።

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede608916 күн бұрын

    ለአንች የደርሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይድርስልን ለደጁ ያብቃን አር በጾለት አግዙን

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    15 күн бұрын

    አሜን ወድሜ

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e17 күн бұрын

    ድንግል ማርያም ከነ ልጇ አትለይሽ በበረከት ትሙላሽ የኔ እህት

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    16 күн бұрын

    አሜን

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i17 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት አመለከተሽ በቤቱ ያፅናሽ አይዞሽ በርቺ እማ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    17 күн бұрын

    አሜን

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9v16 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ እህት ወንድሞች በአህዛብ ሃገር በወገብ ህመም እየተሰቃየሁኝ ነው እባካችሁ ወለተጎርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    16 күн бұрын

    ሰላም እሕቴ አይዞሽ ሰማአቱ ለደጁ አብቅቶ እኔን ሌቹን የፈወሰ አምላክ ይፈውስሻል ለአምስት አመት ነው በወገብ ሕመም የተሰቃየሁት ያልሔድኩበትሀከኪቤት የለም እሕቴደይቃያለመደገፍ መቀመጥ አልችልም ነበር እግዚያቤሔር ምስከኴሬ ነው አሁን ምንም አይሰማኝም መጥተሽ ለመፈወስ ያብቃሽ

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    13 күн бұрын

    እኔም ወገቤን ማመም ጀምሯል ነገር ግን 41 ስሰግድበት ባይቻል 28 ስሰግድ ድራሹ ይጠፋል። እንዳንሰግድ የ እርኩስ መንፈስ ፈተና ነዉ

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z17 күн бұрын

    ታድለሽ ሰአድያ ቸሩ መድሃኒአለም የተመሰገነ ይሁን ለምድራዊ ህይወት አትጨነቂ ለሱ የፈጠረሽ አምላክ ያውቃል ከሁሉም የሚበልጠውን በድንቅ ጥበቡ አግኝተሻል እንኳን ደስ አለሽ ለማያምኑ በግልፅ ያየሽዉን መናገርሽ ለተጠራጣሪዎች የት አይተው ፎቶ አነሷቸው ለሚሉ አስደናቂ መልስ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    17 күн бұрын

    አሜን

  • @amefke2069
    @amefke20698 күн бұрын

    እመብርሃን ቅዱስ ጊዮርጊስ እንከን እረዱሽ

  • @user-cq1wj5xn8z
    @user-cq1wj5xn8z17 күн бұрын

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ታድለሺ

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw17 күн бұрын

    እልልልልል እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @dawadawit-jz9gm
    @dawadawit-jz9gm13 күн бұрын

    በእውነት የሰማይቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ለሁላችንም ይድርሰን ለደጁ ያብቃኝ ግን የገንዘብ መሄጃ ግን አይታሰብም ውድ ነው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ የሰማሁትን በአይኔ ማየት አፈልጋለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ያለሁበትን ሰማይቱ ችግሬን ይፍታልኝ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw99214 күн бұрын

    እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ በሰማይም በምድርም በባህርም በቀሊያትም ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏እህቴ በርች ፅኚ ተዋህዶ ስትሆኝ ፈተና አለዉ

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    14 күн бұрын

    አዎ በጣም ፈተና አለው እስቲል እየተፈተንኩበት ነው እግዚአብሔር አለ ከኔጋ አመሰግናለሁ እሕቴ

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica881211 күн бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት የ ህይወት ፈተና ያልፋል በያዝሽው ህይወት ፅኚ

  • @mestawet438
    @mestawet43817 күн бұрын

    በፈጣሪ ስም ከዚህ ሀገር ብቻ እንዲያወጣኚ ፀልዩልኚ 😢😢

  • @Amen27OMEGA27

    @Amen27OMEGA27

    17 күн бұрын

    አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቺ እያልኩ ነው ፀልይ እግዚአብሔር አለ በርቺ ወስኝ😊

  • @mestawet438

    @mestawet438

    16 күн бұрын

    @@Amen27OMEGA27 እሽ አመሰግናለሁ

  • @Embete-
    @Embete-16 күн бұрын

    ተመስገን

  • @abebazemene1713
    @abebazemene171317 күн бұрын

    እግዛብሄር ጨርሶ ኑሮሽን ያስተካክልልሽ አይዞሽ ውደ ትክክልኛ ሀይማኖት ነው የመጣሽው እንዳንች እኔም የአርብ ህገርን አይቸዋለሁ እኔም ሰማእቱ ለደጅ እንዲያበቃኝ በፅሎትሽ እእስቢኝ በጣም ጎጉቻለሁ እደውልልሻለሁ Ab ነኝ ከእሜሪካ

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    16 күн бұрын

    ሰለም Ab ስለመልካም ምኛተሽ አመሰግናለሁ እግዚአቤሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ሰማአቱ ለደጁ አብቅቶሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የመቤታችን ጥበቃ አይለይሽ

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የሰማእቱ አምላክ የተመሰገነ ይሁንየሰማእቱ ምልጃና በረከት አይለየን ለኛም ፈጥነህ ድረስልን

  • @saranegash12
    @saranegash127 күн бұрын

    Amen Ehitea tadileshal Egiziabiher yetemesegen yihunnnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa.16 күн бұрын

    ሚያዝያ 11 በነበረው ጉዞ ላይ አብረን ነበር የሄድነው አንድ ጥላ ስር ቁጭ ብለንም ፀበል እንጠጣ ነበረ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስለተደረገልሽም ነገር ደስ ብሎኛል በፆም, በፀሎት, በስግደት, በንስሀ በመመላለስ, መቁጠርያም በመጠቀም በርቺ የኔ እህት.... ሰላም የምትባለውን ጓደኛሽንም ንስሀ እንድትገባ ንገሪያት ሰውን አቀዋለሁ ማለት አይቻልም እህቴ

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    16 күн бұрын

    ሰላም እዴትነሽ አመሰግናለሁ እሕቴ እነግራታለሁ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w12 күн бұрын

    የምትሄዱ ሰወች ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ እጃችሁ ላይ ስሜን ፅፋችሁ ተጠመቁልኝ ስትጠመቁ ተሳክቶልኝ እስክሄድ ድረስ እግዚአብሔር በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁ ሰማዕቱ ቋጠሮአችሁን ይፍታላችሁ።

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga729116 күн бұрын

    Egziabeher yemasegene. Egziabeher babetu yatsenashe ❤

  • @tigitube9484
    @tigitube948417 күн бұрын

    እባካችሁ እኛ አከባቢ ትምህርት ቆይቶስለሚዘጋ ለኛ የሚሆን ጉዞ ብታዘጋጁልን ❤❤❤

  • @abebagebru1196
    @abebagebru119610 күн бұрын

    እግዚያብሔር በጅጉ ይመስገን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r17 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም አህዛብ ሀገር ያለነውን ከሰይጣን ሴራ ጠብቆ ለደጁ ያብቃን አሜን 👏👏👏👏👏👏

  • @Yasmina-hl3pq

    @Yasmina-hl3pq

    16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali939017 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ወደ ሰንዷዋ እመቤት ቀጥተኛዋ መጣሸ ❤❤❤

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e17 күн бұрын

    ተባርከሻል ታድለሽ 🙏

  • @user-mm2zk4on5w
    @user-mm2zk4on5w15 күн бұрын

    ሰመእቱ ቅደስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Hanateshome-hx2io
    @Hanateshome-hx2io16 күн бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @abebech352
    @abebech35216 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን 🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️🤲

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen779117 күн бұрын

    እሰይ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ የኔ እናት ላንችም የደረሰ ለኛ ይድረስ

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica881211 күн бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ታገሺ

  • @user-ke5iu5mz4e
    @user-ke5iu5mz4e17 күн бұрын

    እህታችን (ሰአዲያ) ወለተ ማርያም ሰላም ለምትባለው ጓደኛሽ ንስሀ እንድትገባ አስረጃት። አንችም ፀልይላት።

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    17 күн бұрын

    እሺ ወድሜ

  • @user-ke5iu5mz4e

    @user-ke5iu5mz4e

    17 күн бұрын

    @@user-os9xu3xr4g ሰማእቱ ከአንድም ሁለቴ ገልፆልሻልና፣ ያችን ነፍስ ታደጊያት። ስታስቀኝ፣ በርቺ።

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r16 күн бұрын

    እንኳን ወደቀጥተኘዋ ሀይማኖት ተመለስሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ከስደት መልስ ለደጁያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ❤❤❤

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    16 күн бұрын

    አሜን

  • @niniz8365
    @niniz836517 күн бұрын

    Egzeabhair yenesgen.

  • @alphastate2
    @alphastate217 күн бұрын

    ኤል ኤል ኤል ኤል ኤል ኤል ኤል

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw99214 күн бұрын

    ስልኳን ብትሰጠኝ ወንድሜ🙏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc13 күн бұрын

    እልል ከሌላም በረት እኮ ልጆች አሉት የመምህር ግርማ ት/ት ልክ ነዉ በመናፍስት ላይ እንድንነቃ እግዚአብሔር የላካቸዉ ቅዱስ ሰዉ ናቸዉ። እህቴ ያች ጓደኛሽን ብትርቂያት ብትፀልይላት ይሻልሻል ካወራሽዉ የተረዳሁት መተት አድርጋብሻለች ያጥቁር ነገር በፀጉር የተደገመ ይሆናል። ሰማዕቱ ግን ከዚህ ሁሉ ነጥቆሻል ተመስገን ብዙ ጊዜ ግደላት ብለዉ የሚላኩ መተቶች ተስፋ ያስቆርጣሉ ራስ ያስጠፋሉ። በዚህ ትግል ዉስጥ ብትሆኝ እመቤቴና ሰማዕቱ ረድቶሻል

  • @makerma3853
    @makerma38536 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yp3ss6sq7v
    @user-yp3ss6sq7v13 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችንን የደረሰችላት መብረሃን እኔንም ከእሳቱ ታውጣኝ ።ለቅዱስ ጊዮርጊስና ደጅ ያብቃኝ ይፈቀድልኝ። የጉዞ መስመሩ በየት እና በምን ነው? በአየር ነው ወይስ በመኪና?

  • @wudiealesewu5735
    @wudiealesewu573515 күн бұрын

    Kds giworgis abate enenm ledegu abkay 🙏🙏🙏echtachin ekuan lezihh a bekasch 🙏🙏🙏

  • @mulu1270
    @mulu127017 күн бұрын

    Egzeabhair hemesgen

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate334816 күн бұрын

    እግዚያብሄር ለቤቱ ያብቃን

  • @user-ev1zg6yv9j
    @user-ev1zg6yv9j17 күн бұрын

    Amennn Amennn Amennn

  • @tsegasamuel5523
    @tsegasamuel552317 күн бұрын

    Ebakachihu tseluglun welte hana nen 🙏 sematu ledegiu yabkan 😢

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p16 күн бұрын

    እኔምበኸድኩኝእግዚአብሄርበፈቀደልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj400114 күн бұрын

    የኔ እህት እያለቀስሁ ነው የሰማሁት ማርያም አችን የማረ ሰማይቱ እኔንም ቤቴሰቤንም በፈረሱ መቶ ይፈወሰን

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    14 күн бұрын

    አሜን

  • @hannasolomon8308
    @hannasolomon830817 күн бұрын

    ሰላም የተርቢኖስ መሀበር እኔ መሄድ የምፈልገው ነሀሴ ጾም እዛ ለመያዝ ነበር ምን ቸትላላችሁ

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc16 күн бұрын

    ይገርማል አች ድሮ ነው ውስጥሽ የተቀየረው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @oneday6863
    @oneday686315 күн бұрын

    የኔ እህት እንክዋን ደህናመጣሽ አይዞሽ እመቤቴ ትረዳሻለች እባካችሁ ይችንልጅ እርዳታ ስለሚያስፈልጋት አደራ እርዷት

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    15 күн бұрын

    እኳደሕና ቆየሽኝ እሕቴ አመሰግናለሁ

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተመስግን

  • @sebkbur6019
    @sebkbur601917 күн бұрын

    ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰነችው።

  • @hfj4001
    @hfj400114 күн бұрын

    ደስ ስትል ባክህ ውድም ባክህ እናቴን ውሰድልኝ ባክህ በፈጣሪ

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    14 күн бұрын

    አይዞሽ እሕቴ ሰማአቱ ለደጁ ያብቃችሁ

  • @burukm.6176
    @burukm.617616 күн бұрын

    Medanialem amlakachin kibir misigana yigibaw

  • @user-cn3tx8dk9v
    @user-cn3tx8dk9v12 күн бұрын

    ወንድሜ እባክክ አግዘኝ ማለቴ አቅም ስለሌለኝ እርዳኝ

  • @julianamalika5282
    @julianamalika528210 күн бұрын

    mariyamn betammm yemnwodachew guadgnaochachin nachew hiwotachinn yemiyachelimubin fetariy yetbiken

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf15 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hh2xt1qq7k
    @user-hh2xt1qq7k14 күн бұрын

    Inema mahed ifalegalahu gina bira yalegnem tamarinegn

  • @merontsegay9004
    @merontsegay900417 күн бұрын

    Egziabahir ymesgen lezi yabekash ehta

  • @Azie860
    @Azie86017 күн бұрын

    Welete tnsa ekum hasbun 😢.

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k16 күн бұрын

    ❤ Enkan wadbrhan enkan wad bhiran maxash barchi ayzosh barchi bashlot emantshin tawhado ordtodksn axybiq yadglj yardash ayzosh atjii saw it sartsh agarsh etiopya Nur digl tardash Amen Amen Amen

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    15 күн бұрын

    አመሸግናለሁ❤❤❤

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w12 күн бұрын

    ደርሶ መልስ ስንት ነው በመኪና ነው ወይስ በፕሌን ጉዞው እንዴት ነው አሁንኮ መምጣቱ ሳይሆን የቸገረን ብሩ ነው በጣም በዛ አቅም ይጠይቃል በሌላ ሚዲያ ላይ 14000 ነው ሚሉት እና እጅግ ከባድ ነው ለኔ ብቻ እሱ ሲፈቅድ እሄዳለው እንደ ቸርነቱ

  • @saranegash12
    @saranegash127 күн бұрын

    Eneam endanchee yisemagn neber besihitet pentea hognea ayalehu Aganintu yawaragn neber ahun gin Begdingill amalajinet wedebetea Temelishalehu keseyitan amilchalehu

  • @senayttasefay
    @senayttasefay16 күн бұрын

    የሚቀጥለውስ ጉዞ ????ከሰኔ 3 ቀጥሎ????

  • @user-hh2xt1qq7k
    @user-hh2xt1qq7k14 күн бұрын

    Ina artist hirutkiros tanager ineradaline bilalech

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe691015 күн бұрын

    Setyewa lay hono yefetensh menfesu new ene astebabariochu edet edetemedugn edet edalkskugn

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m16 күн бұрын

    Temesegen lemeberan mene yesanstal semato Yeredan emebete mechereshaen tasamreleshi

  • @RahmaRahma-uv9vs
    @RahmaRahma-uv9vs17 күн бұрын

    Mehajaw sent new wendema

  • @BiniamZelekeKebede
    @BiniamZelekeKebede14 күн бұрын

    Meche yhone semaetu yemregtew dejhn lib benafkot tekatele ebakh semaetu enem digne endimsekir erdagn ebakh fitagn ebakh

  • @mestawet438
    @mestawet43817 күн бұрын

    ወይኔ ታድለሽ. ጥቅምት ላይ ኩንትራት እጨርሳለሁ. እገባለሁ ብየ ወስኛለሁ ግን ቤተሰቤ በሙሉ ምን ልትሰሪ ነዉ የምትመጪው ጦርነቱ ንሮ ውዲነቱ እያሉ ከራሴጋ ያጣሉኛል. አምስት አመቴ ነው በስዴት ይሄ ነዉ የማይባል በሽታ የማያስተኛ ሌትም ቀንም የሚያስጨንቅ የሚያስለቅስ. ለሰው ይሄ ነዉ ተብሎ ለማስርዳት የቸገረ ነገር ውስጥ ነዉ ያለሁት. ግን ማንም ያኩርፍ ማንም እሄዳለሁ. ብቻ ወራቱ እረዘመ.

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    17 күн бұрын

    አይዞሽ የኔውድ እራሽጠበቂ እግዝአቤሕር ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ እህቴ ጠካራሁኚ የኔውድ ሁሉም ነገር አሪፍ ይሆናል ግን ከማንም በላይ ለራስሽጊዜ ሰጪና ነይ

  • @mestawet438

    @mestawet438

    17 күн бұрын

    @@user-os9xu3xr4g እሽ ውዴ አመሰግናለሁ.

  • @user-yf5ff5vp4h

    @user-yf5ff5vp4h

    17 күн бұрын

    እኔም እገባለሁ እግዚአብሔር ይፍቀደልን ለደጁ ያብቃን 😢

  • @user-wc4xz3sw9f

    @user-wc4xz3sw9f

    17 күн бұрын

    ዋእህቴለምንእንደሁግራየገባኝነገርቢኖርአስርአመትቢሆንእንኳነይበቃሽደከመሽየማይሉትነገርትንሽጥያቄስለሆነብኝነውእደኔየምልሽነገርቢኖርሳታወሪግቢአበቃምንምችግርየለምበሀገርበነፃነትእየሰሩመለወጥይቻላል

  • @mestawet438

    @mestawet438

    17 күн бұрын

    @@user-wc4xz3sw9f እሽ

  • @RahmaRahma-uv9vs
    @RahmaRahma-uv9vs17 күн бұрын

    Benat letengergne techelalhe ebakehe

  • @RahelTesfa.

    @RahelTesfa.

    16 күн бұрын

    15,000 (አስራ አምስት ሺ)

  • @user-cf5vb8hc1p
    @user-cf5vb8hc1p17 күн бұрын

    ሽዋዬ አባት ትመሰያለሽ

  • @user-by7iq3sp1j
    @user-by7iq3sp1j17 күн бұрын

    ክረምት ጉዞ ይኖራል እንዴ ሶል???

  • @user-fd9gr1xd4l

    @user-fd9gr1xd4l

    17 күн бұрын

    ጉዞባይኖርም በግሌ እሔዳለው አልቀርም እነሱ የለም እያሉነበር እኔ ብቻ ከዚህ ሀገር ፈጣሪ በሰላም ያውጣኝ እንጂ አልቀርም 😭😥😭😥😭😥😥💗🤲✝️

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    17 күн бұрын

    ​@@user-fd9gr1xd4l አምላከ ጊወርጊስ ይርዳሺ አደምኞትሺ ያርግልሺ ከሄድሺ ፀዳለ ማርያም ብለሺ ጽፈሺ ተጠመቂልኚ በናትሺ ጀርባየ ላይ እሳት ነው የሚነደው 😢😢 በቅርቡነው የጀመረኚ ተቃጥየ መሞቴ ነው

  • @zabibaali9470

    @zabibaali9470

    17 күн бұрын

    Yelem bilewall..betam chika silehone mengedu..

  • @zabibaali9470

    @zabibaali9470

    17 күн бұрын

    ​@@user-fd9gr1xd4lmelkam guzo !!gin bemahber yeteshale new..

  • @mestawet438

    @mestawet438

    17 күн бұрын

    ​@@user-fd9gr1xd4l አሜን ሁላችንንም ያውጣን

  • @abinetbekele6251
    @abinetbekele625111 күн бұрын

    ዠዠዠ ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠ ኀኀኀወ፣ጸጸጿጸጸወወጸጸጸጿጸጿጸጸጸጸጸጸዃዃጸጸጸወወጸጿጿጸኸጸጸወቀወዃጿዃጸጿጸጸጿጸጿጸቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀጸጿጸጸጿጸጸጸጿጿጿጸዃጿጸጿጸጸጿጸጸጸጸጸጸጿጸጸጸጸጸጸጸጸጸጿጸጸጸጿጸጸጸቀቀኸቋቋቋቀቀቀቀጸጸጸጸጿጿጸጸጸጿጿጸጸጸጿጸጸጿጿጸጿጸጸጿጿጸጿጸጸጿጸጸጸጸጸጸቀቀቀቀቀቀቀቋቀቀቋቀቀቀቀጸጸጿቀቀቀጸጸጸቀቀጸጿጸጸጸጿጿጿጿጸጿጸጸጿጿጿጸጿጿጸጸጿጸጸጸጿጸጸጿጸጿጸጸጸጸጸጿጿጸጿጸጸጸጿጿጿጸጿጿጸጸጸጸጿጸጸቀጸጸቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀጸጿጸጸጸጸጸጸጸጿጸጸጸጿጿጸጿጸጸጸጸጿጸጿጿጸጸጿጸጸጿጿጸጸጿዃጿጸጿጿቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸኸጿጿጿጿዐዐ ዠዠዠዠኀዠኀዠዠዠዠዠዠዠዠዘወወወዠፈኀኀዘ 😊😊

  • @habtu1935
    @habtu193515 күн бұрын

    Lanch yederse lenem ydreslgn sematu yrdagn

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    15 күн бұрын

    አሜን

  • @adenaseyoum1007
    @adenaseyoum100716 күн бұрын

    አንተ ሰሎሞን ነህ እኔ ሰማዕቱ በመጣሁ ግዜ ስም ስትጠራ ነበርክ ተሳሳትኳኝ ።ወይስ ልክ ነኝ።

  • @user-os9xu3xr4g

    @user-os9xu3xr4g

    14 күн бұрын

    ልክነክ ሰለሞንነው

  • @kalebekal-fr6zd
    @kalebekal-fr6zd17 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma556917 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі