ማስጠንቀቂያ! እኒህን ልብሶች ከመግዛታችሁ በፊት 100 ጊዜ አስቡ! በልብሶቹ አልፎ አደገኛ መንፈሳዊ ምስቅልቅል ገብቷል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 245

  • @user-rh8qx9kd4n
    @user-rh8qx9kd4n21 күн бұрын

    የእህታችን ፀጉሯን ትጣል የምትሉ በላይክ ከሳም እየተማርን ስለሆነ ታስተካክል እህታችን ፀጉሩን አውልቂ

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    14 күн бұрын

    እዎ እውነት ነው

  • @CellMalak-zr6gi

    @CellMalak-zr6gi

    14 күн бұрын

    አው እውነት ነው እናንተው እየመክራቹን ደሞ እናንተው ላይ ባእድ የሆነ ነገር ማይት ትንሽ ተክክል መስሎ ሰላልትስማን ነው ግን በጣም ነው ምንውዳቹ ግን ደሞ ሁማኔር በራሱ አንድ የዳያብሎስ መግልጌያ ነው እኮ መምህራችን እዴት አስተያት እዳልስጣት ግርሞኛል ስንት ድንጋይ የሆነ ልብ የያዘ ሰው የቀይርክ መምህር ነህ እኮ እና ሁላቹንም እንውዳቹሃልን ይህን ግን እደአስተያት ነው የፃፍኩት እህታችን በቀጣይ ግዜ ፈጣሬ በሰጠሽ ልዩ በሆን ማንነትሽና መልክሽ እደናይሽ እንሻልን ሰላም እግዚአቤሔር ከሁላቹም ጋ ይሁን

  • @almasbh6100

    @almasbh6100

    13 күн бұрын

    የራሧ ጸጉር ነው ሹሩባ ተሠርታው ነው ሥንናገሩ ቢማሥተዋል ይሁን❤❤❤

  • @user-rh8qx9kd4n

    @user-rh8qx9kd4n

    13 күн бұрын

    @@almasbh6100 እሽ ከሆነ ጥሩ

  • @TigistTg-iw6dx

    @TigistTg-iw6dx

    9 күн бұрын

    Yerasesh tsegur kehone lehizbu asawuki

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub21 күн бұрын

    አቤት የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ትህትናቹ ደስ ሲል የምትጽፉት ኮመንት ትህትና የተሞላበት ነው ባስተማረን መሰረት በተግባር አሳያቹ

  • @zewdewoldadwit3118
    @zewdewoldadwit311821 күн бұрын

    ቤዛዊት እንቺም የምትጠቀሚውን የመናፍስቱ ዊግ ጸጉር አቁሚ ከራስ መጀመር ጥሩ ነው ምክንያቱም ዋና የመናፍስቱ መግቢያ ነው

  • @rabiathierry8126

    @rabiathierry8126

    21 күн бұрын

    አወ መጀመሪያ እራሷን ትይ

  • @Marthamoges-yw5ub

    @Marthamoges-yw5ub

    21 күн бұрын

    መልክም አስተያየት ትህትና የተሞላበት

  • @BetyToto

    @BetyToto

    21 күн бұрын

    Awo tkikil eyealku new plesss docetr btam new yemadekishi achim akume eshi tbrku

  • @sebleworku9266

    @sebleworku9266

    19 күн бұрын

    Perfect!

  • @tmcleaning5529

    @tmcleaning5529

    18 күн бұрын

    ቅንድብሽም ልክ አይደለም

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde452221 күн бұрын

    « የምንናገረውን መኖር አለብን » መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲

  • @ruhama621
    @ruhama62121 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏ከ2 ዓመት በፊት ህይወቴ ጥሩ አልበረም በወንድ መሳሪያ ነበረ የማጌጠው እግዚአብሔር የቦንጓዋ እመቤት ቅድስት አርሴማ ላይ አድሮ ሰው አረገኝ አጋንቱን አወጣልኝ😭አሁን በጣም ነው የምፀየፈው እግዝአብሔር ይመስገን🙏 እኔን ያገዘኝ እግዚአብሔር በዚህ ህይወት ያሉ እህቶቼን አይናቸውን ያብራላቸሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🙏

  • @tiztataye2488

    @tiztataye2488

    21 күн бұрын

    Amen egnanm fetari yerdan

  • @21MarYam

    @21MarYam

    21 күн бұрын

    አሜን ❤

  • @BayushKal-fh1ov

    @BayushKal-fh1ov

    21 күн бұрын

    አሜን

  • @mesiamha5248

    @mesiamha5248

    21 күн бұрын

    አጋንት የሚወጣው በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው መጽሐፍ ቅድስ አንብቢ ዋጋ የከፈለልሽ ክርስቶስ ነው ደባል አያስፈልግም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    21 күн бұрын

    ኢየሱስ ማነው?????​@@mesiamha5248

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete596721 күн бұрын

    የእነቺ ዊግ ታዲያ ቢቀርስ ምን የመስልሻል?

  • @EmyaShataw-lp3tc

    @EmyaShataw-lp3tc

    19 күн бұрын

    ሰው ፍፁም አደለም

  • @user-np2fv2kg2m

    @user-np2fv2kg2m

    16 күн бұрын

    Anegagersh gn des aylm

  • @Ethio575
    @Ethio57522 күн бұрын

    "እውቀት ታላቋን ታከብራለች"!!💚💛❤

  • @aklile7691

    @aklile7691

    21 күн бұрын

    'እውቀት፣ ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች'

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    20 күн бұрын

    "እውቀት " ታላቁ ልኡል እግዚአብሔርን ታከብራለች::

  • @user-px6sj7ul8w

    @user-px6sj7ul8w

    20 күн бұрын

    ​@@aklile7691🙏❤️🇪🇷

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w22 күн бұрын

    እግዝዮ ጌታዬ አምላኬ መድሐኒቴ እየሱስስ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን የነቃን አድርገን

  • @user-fu6tq6zz6z
    @user-fu6tq6zz6z21 күн бұрын

    ሁሌም አቀራረባችሁ የተጠናና አሰተማሪ ስለመሆኑ ሳልጠራጠር በናፍቆትና በፍቅር የምከታተለው ቁጥር 1 ሚዲያ በመሆኑ እኮራባችኋለሁ። በርቱ። እግዚአብሔር ሁሌም ከጎናችሁ አንዲሆን እመኛለሁ ። ተባረኩልን።❤❤❤❤

  • @mengistebeyene5504

    @mengistebeyene5504

    21 күн бұрын

    ትምህርት ሰጪ ነው ።

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru554521 күн бұрын

    መምህር ልክ 18 ደቂቃ ላይ የተናገረው ለቤዛዊት በጣም ያስፈልግሻልና ደግመሽ ስሚው ያለ ዊግ እኮ አንቺ ቆንጆ ነሽ

  • @BayushKal-fh1ov

    @BayushKal-fh1ov

    21 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @tegegnanjlot.a6394

    @tegegnanjlot.a6394

    21 күн бұрын

    Konjo nesh Kemr gn lemen Lmd Ymeslegnal Yaw Lmd Tolo Aylekm Tnsh Yaschgral

  • @MeskeremDubale

    @MeskeremDubale

    18 күн бұрын

    እባካችሁ ለመሳደብ አትቸኩሉ የራሶ ፀጉር ነው።

  • @weynshetshibru5545

    @weynshetshibru5545

    18 күн бұрын

    @@MeskeremDubale ማንም አልተሣደበም አስታየት ሠጠን እንጂ ከማስተማር መማር ይቀድማል የራሧ ፀጉር ከሆነ ደግሞ እሧ እራሧ መልስ ትሠጠናለች

  • @mahelit

    @mahelit

    10 күн бұрын

    😮​@@weynshetshibru5545

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij212721 күн бұрын

    መምህሬ🙏✝️🙏😍✝️🙏✝️🥰🥰 እናመሰግናለን ዛሬ ረዘም አደረጋችሁልን❤

  • @HanauNew
    @HanauNew21 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምእመና እባካችሁ ስለ ሰው አስተያየትና ማንነት አትጻፈው መጀመሪያ ራሳቸው እኔ ማን ነኝ ሰው የመናገር እንደዚህ አደርክ በተለያየ እህታችን ቤዛዊት ስለ ፀጉር የምትናገሩ ተሳስታችኋል ምክንያቱ እሷ የመምህር ተማሪ ስለሆነች ሁሉም ነገር ታቃለች እነሱ የራሷን ውሳኔ ተወሰነ ከሷ አልፋ ለኛ እውቀት እየሰጠችኝ ትገኛለች

  • @user-df1qz3ef7r

    @user-df1qz3ef7r

    18 күн бұрын

    ልክ ነሽ እህቴ

  • @saniatube2360
    @saniatube236022 күн бұрын

    ኧረ መታቿል እንዲ መምህሮቻችን የዛሬው ከ1 ሰአት በላይ ነው እንኳን ደሰ አለን እያጣጣምነው ያልቅብናል በመምህራችን ሰለለመድን እኮ ነው የሰአት መረዘሙ ✅ከሶሪ ዓለም ያወጣሀኝ አምላኪ አመሰግንሃለሁ#ዋይኔ እኔ ያለ ኢርፎን አላዳምጥም የሰራዬ ብዛት ማለት ነው😭

  • @Yayeshe
    @Yayeshe18 күн бұрын

    መምህርዬ እኔሥ ባንተ ትምህርት ተለዉጪ በእግዛብሄር ፍቃድና ጥሪ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጌ ትቼ አለሁ እግዛብሄር ይመሥገን አንተን ሣገኝህ እፊትህ የምቀደዉ ሡሪዎች አሉኝ የሀላኪሡ ላይ በሌዘር እሥኬልኤንድቦስ ምሥል አለበት

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo21 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይባርካችሁ እናንተ ትለፋላችሁ እኛ አንተገብር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን መምህሮቻችን በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so9qu3uz2m
    @user-so9qu3uz2m22 күн бұрын

    እኳን ደና መጣችሁ

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h21 күн бұрын

    እኳን ደናመጣችሁ መምህር ጋዜጣኛዋ ግን የተሸከመችውን የህድ ፀጉር ብትቀንሰው የተሠማኝነው ይቅርታ

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k21 күн бұрын

    እውነት በጣም ብዙ ትምህርት ያገኘውበት መረሃ ግብር አብሶ ስለ ሂል ጫማ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት የትውልድ መድኃኒት ናችሁ ለተጠቀመባችሁ❤

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn5 күн бұрын

    መምህር ተስፈሽና ሳድሶች ተገናኚ ዋው አሁን ደግሞ የሀበሻ ጫወታ የቲብር ከናተጋር ተመሳሳይ ስራ ነው ሚስራው ተዋወቁ እኔ በጣም ደስብሎኛል አድላይ ስለምትስሩ።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw390722 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሸፍነኝ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice340513 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገ ዕንቁ መምህራችን እንወድካለን እህቶቻችን እናመስግናለን ስለ ትምህርቱ ❤❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k22 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማቺሁ በእውነት እፁብ ድቅ ነው በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አሜን

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f18 күн бұрын

    እግዚያብሄር ያክብርልን ሳድሶች እና ቢዚ እና ዶክተር መምህርዬ ሁላችንም በዚህ አለባበስ ውስጥ አልፈናል ዛሬ ግን የእግዚያብሄር ቃል በመስማቴ ቃሉንም በማበቤ ብዙ ድቅ መምህራኖች የሚያስተምር ትምርት በመስማቴ አለባበሴ አስተካክያለው ደሞም አስተካክላለው የቀረውን ነገሬን አስወግዳለው አሁን አሁን አለባበስ እና ሜካፕ የሰው ልጆች መሰረታዊ ነገር ሆኖል እርኩሰት እና ሴጣን ተጣምረው ረክሰዋል

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk21 күн бұрын

    በዓለም በጣም አሳሳቢ በሆነው ጉዳይ ላይ የማንቃት ስራ ላይ በመሰራታችሁ . እግዚአብሔር ይስጣችሁ።በርቱ።

  • @habtamutesfaye541
    @habtamutesfaye54121 күн бұрын

    አንቺስ ፀጉርሽ ላይ የተሸከምሺው ኮተት ልክ ነው ቤዛዊት????????

  • @user-fx8nq7uh7x
    @user-fx8nq7uh7x21 күн бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ አስተምሮ መልእክት ነው በተለይ ኢትዮጵያኖች ጋ ችግር አለ ትርጉሙኑ ሳናውቅ ፋሽን እየመሰለን ነውየምንለብሰው ነጮች ግን ሆን ብለወ ለምን አላማ ማስተዋወቂያ እንደሆነ አስበው ነው የሚሰሩት። ምንግዜም ሳድስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ነገር ነው ሕዝብን እያነቃችሁ ያላችሁት

  • @user-rh4lt3nk5d
    @user-rh4lt3nk5d20 күн бұрын

    ውዶች ደስ ይላል ትምርታቹሁ ቤዚ እድል ስጪኣቸው

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke579121 күн бұрын

    ቤዛዊት መጀመሪያ ለምን ያረግሽውን ዊግ አታወልቂም

  • @gelanemegeresa-nb8xc

    @gelanemegeresa-nb8xc

    21 күн бұрын

    😂😂😂😂😂eko

  • @gelanemegeresa-nb8xc

    @gelanemegeresa-nb8xc

    21 күн бұрын

    😂😂😂😂😂eko

  • @weynshetshibru5545

    @weynshetshibru5545

    21 күн бұрын

    Yes

  • @weynshetshibru5545

    @weynshetshibru5545

    21 күн бұрын

    She needs to get rid of that first

  • @rabiathierry8126

    @rabiathierry8126

    21 күн бұрын

    ትክክል ዲግታተር ነው የምትመስለኝ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx20 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ሰምተን በተግባር የምናደርግ ያርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f22 күн бұрын

    መምህር ግን ልጅቱ ፀጉር እና ድምፅ ግራ ገባን. ። ወቀሳ እና ሻወር ከራስ ይጀምራን እርሱ በስቱ ልቃጠል ፍጣሪ ሆይ አገራችን ሰላም አርገው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fp6qe2tn3w

    @user-fp6qe2tn3w

    21 күн бұрын

    😢😢😢

  • @Hermon-he7bm

    @Hermon-he7bm

    20 күн бұрын

    demetswa mene hone?

  • @user-lr5hm5wy2f

    @user-lr5hm5wy2f

    20 күн бұрын

    ወደ​@@Hermon-he7bm

  • @RuhamaRuhamaermiyas

    @RuhamaRuhamaermiyas

    20 күн бұрын

    ፀጉሯና ቅንድቧ ነው ድምጿ የራሷ ነው ትቀይረው እንዴ

  • @lucihymaryi7483
    @lucihymaryi748321 күн бұрын

    ከይቅርታጋር ለኛ እያስተማርሽን አንቺም እኮ ያረግሽው ዊግ ፀጉርሽ እራሱ አይፈቀድም

  • @user-fx8nq7uh7x

    @user-fx8nq7uh7x

    21 күн бұрын

    እሱዋ ስላደረገችው ምን አስጨነቃችሁ መልክቱን ብቻ ሰምታችው ብትማሩበት ምን አለበት እባካችሁ ስለሁሉም ነገር ተቃራኒ አትሁኑ። ለምሳሌ አ። እድ ዶክተር ጋ ሄደህ መጠጥ አትጠጣ ከጠጣህ እድሜህ አጭር ነው ብሎህ እሱ ሲጠጣ ብታየው እሱ እየጠጣ እኔም እጠጣለሁ ትላለህ ?? እና ላስተያየታችሁ ማስተዋልን ይስጣችሁ ። ለኛ ለተቀረነው ግን ትልቅ አስተምሮ ነው በተለይ ለኢትዮጵያኖች መልክቱን ሳናውቅ ነው ልብስ የምንለብስው

  • @maryamawit406

    @maryamawit406

    21 күн бұрын

    በመጀመሪያ እራስን ነፃ አድርጎ ከ ሁሉም ነገር ነው ማስተማር እሚቻለው አብዛኛው ፕሮግራማቸው መንፈሳዊ ነክ እስከሆነ ድረስ አንድ አንድ ገና ያልገባን መንፈሳዊ ህይወት አለን ምክሩን ሰምተን አንተገብረውም ማለት ነው ምክንያቱም እሱአ ገብቶአትአል ግን አልተገበረችውም ከማውራትም በላይ መተግበር ይበልጥ ዋጋ አለዎ​@@user-fx8nq7uh7x

  • @weynshetshibru5545

    @weynshetshibru5545

    21 күн бұрын

    ከማስተማር መማር ይቀድማል

  • @user-sf6np5ft4l

    @user-sf6np5ft4l

    16 күн бұрын

    ​@@weynshetshibru5545በገጣባ አህያ ማር ቢጫን ፣ማሩን ትጢይዋለሽ ? ትምህርቱ እንዲ ከሷ ምን አለሽ

  • @user-bi9gw7kt1y
    @user-bi9gw7kt1y21 күн бұрын

    ቤዝየ የኔ ቅመም መምህሬ የኔ እንቁ❤ዶክተር እይታሽ ደስስስስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde452221 күн бұрын

    ይቅርታ አስተያየት መስጠት ከተፈቀደልኝ እህቶቼ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ :: ስለ አለባበስም ሆነ ባእድ ነገርን ስለመጠቀም ትውልድን ለማስተማር ህዝብ ፊት ስንቀርብ በመጀመሪያ እራሳችንን መፈተሽ አለብን :: እኔ ምን ተጥቅሜአለሁ ? ከከንፈር ቀለም ከፀጉር ላይ ባእድ ነገርን ከመቀጠል ከቅንድብ ቀለም(ኩል) ነፃ ነኝ ወይ ብለን ከራሳችን ብንጀምር መልካም ነው እላለሁ በድጋሚ ካጠፋሁ ይቅርታ 🎚እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🤲አሜን🤲

  • @mlgglm9051

    @mlgglm9051

    20 күн бұрын

    ምንም አላጠፋሽም ልክ ነሽ ሁለቱም የዩትብ ብር ለመልቀም ነው እንጂ እውነት ለኛ አስበው አደለም እሄማ አወክ አወክ ሲሉት መዛለፍ እንደውቀጥ ቆጠረው

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    8 күн бұрын

    ትክክል ነሽ

  • @user-js8fk5lr5e

    @user-js8fk5lr5e

    8 күн бұрын

    ሴት ጋዜጠኞቻችን ሀይማኖታዊ አለባበስ በመልበስ ፋና ወጊ ሁኑ።

  • @user-sv8hr1gr8y
    @user-sv8hr1gr8y21 күн бұрын

    ቤዚ ቀጣም ቅር ብሎኛል። cause መልካም ነገር እያወራሽ ያረግሺው ዊግ....

  • @user-tb2zs2ud3x
    @user-tb2zs2ud3x14 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @kdjushs8357
    @kdjushs835721 күн бұрын

    በእውነት እጅግ በጣም ነው የተደሰኩት መምህር ተባረኩ ጥሩ ትምህርቱ ሁሉንም ያካትታል

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g20 күн бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gincilafaseenaa
    @gincilafaseenaa22 күн бұрын

    ሰላም የኛ መምህሮች ❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia214721 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን በእውነቱ

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o14 күн бұрын

    መምህር ቃለሂወት ያሰማል የሰማነው ተግባሪ ያርገን እህቶቸ ከናተም ስለምንማር አስተካክሉ

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    14 күн бұрын

    ከይቅርታጋ ፀጉርሽ እና ሜካብም የምንናገረውን ብንንር ጡሩ ነው

  • @Selame_21
    @Selame_2121 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ተናፍቃችኋል❤

  • @tizitazena3800
    @tizitazena380021 күн бұрын

    ቤዝዬ ቆንጆ ነሽ አናትሽ ላይ ግን ዊግ አታድርጊ !!! በርግጠኝነት መምህር ዝም አይልሽም ግን እንወድሻለን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete928321 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይሰጥልን

  • @user-cq2cq6jq5y
    @user-cq2cq6jq5y11 күн бұрын

    በርቱ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይድለን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k4 күн бұрын

    መምህሬ ❤❤❤❤❤❤

  • @dzke4378
    @dzke437822 күн бұрын

    Stay blessed.

  • @MekdesMekdi-xi3tj
    @MekdesMekdi-xi3tj21 күн бұрын

    Bezi Anechim lkadelshem shurubash wignew astekakiy egezabier atibiko mitelaw

  • @kdjushs8357
    @kdjushs835721 күн бұрын

    እግዚሐብሄር ይመስገን እንደዚህ አይነት ትምህርት ስለዘጋጃችሁ እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @user-ck8vp8hn1s
    @user-ck8vp8hn1s22 күн бұрын

    Enwedachwalen

  • @tigisit2534
    @tigisit253421 күн бұрын

    እኔ ማለት የምፈልገው ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል መምህር ተስፋዬ ግዜዉን መስዋት አርጎ እየመጣ ብዙ አሳቦች እየዳሰሳችሁ ግን ለምን እናተ ተግባራዊ አታረጉም 🤔ቤዛ ለምን ዊግ ትቀጥያለሽ??????

  • @user-or2pu9cu2c
    @user-or2pu9cu2c21 күн бұрын

    ቤዝዬ አንቺስ ታዲያ የምትናገሪውን ብትኖሪው ራስሽ ላይ ያለው የፈረስ ጭራ መገሰፅ ከራሰ ይጀምራል

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
    @dengleembtaethiopiahagraaa810021 күн бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን በጣም በሚገርም ሁኔታ ለምሳሌ እኔ የምኖረው አዎሮፓ ነው ባነሳቸቹት የወንድ ቃርያ ሱሪ ትንሽ ልበል ለምሳ አንድ ብሎክ ለብቻው አለ በጣም ትልቅ ሆሲፒታል ነው የምሰራው ባጭሩ ወንዶች በጣሞ ለቁጥር የሚያታክቱ ፈልገውት ሳይሆ ሚስቶቻቸውን ማስረገዝ ስላቃታቸው እስፐርማቸውን በመውሰድ ከሚስቶቻቸው ጋር በማዋሀድ ነው በአሁን ሰአት ልጅ የሚያገኘት ምናልባትም በፋሽን በሚመስሉ ነገሮችም ይሆናል አኛም ቆመን እናስብ እናመሰግናለን በርቱልን

  • @degefedantebo4412
    @degefedantebo441222 күн бұрын

    ሣድሶች እንኳን ደህና መጠችሁ

  • @user-zp3zz3yz9n
    @user-zp3zz3yz9n21 күн бұрын

    በርቱ

  • @gd7827
    @gd782721 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ለረፍት መጥቼ የገጠመኝን ልገራችሁ አንድ ወጣት ልጅ የለበሰዉ ነጭ ቲሸርት በጥቁር ቀለም የተጻፈ ጀርመንኛ ጽሁፍ አለ ጹሑፉ እነደዚህ ይላል። እድሜዬ 78 ነዉ የማየት ችግር አለብኝ አስፓልት አሻግሩኝ አመሰግናለሁ ይላል። ልጁ ተርጉሙን ቢያዉቅ ያፍርበታል እንጂ አይለብሰዉሞ ነበር

  • @babanunu1796

    @babanunu1796

    12 күн бұрын

    😂

  • @abc12452

    @abc12452

    10 күн бұрын

    እና አልነገርከዉም?🤔

  • @user-kw9ly4ss5k
    @user-kw9ly4ss5k22 күн бұрын

    ኦኦ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ።❤❤!!!

  • @mystoe9261
    @mystoe926122 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ብትችል 😅ይቺ ቢቸግር ድምፅ ፀጉሯን እንድትቀይር ብትመክራት

  • @hermelakassahun8806

    @hermelakassahun8806

    22 күн бұрын

    ባለጌ ስድ አደግ አትሁኑ

  • @efratayirdaw992

    @efratayirdaw992

    21 күн бұрын

    እኔ ደግሞ ድምጿን ስወደዉ❤❤❤

  • @Selame_21

    @Selame_21

    21 күн бұрын

    ባይሆን ፀጉሯን ተይ በሏት በድምጿን ግን አትናገሩ ከፈጣሪ የተሰጣት ነው የመምህር ተማሪ ከሆንሽ እንደዚህ ሰውን ማሳቀቅ ጥሩ አደለም

  • @mystoe9261

    @mystoe9261

    21 күн бұрын

    @@hermelakassahun8806 ሰነስርአት እንከባበር መፃፍ ሰለቻልን ብቻ አንዘረጠጥ ክፍት አፍ!

  • @mystoe9261

    @mystoe9261

    21 күн бұрын

    @@Selame_21 እኔ ምንም የሚያሳቅቅ ነገር አልተናገርኩም ሲጀመር ልጅቷን በትኩረት ካየናት የመንፈሳዊ ቅርፅ ያላት አይደለችም( አንደኛ ሁለተኛ/ ስለድምጷ ።ለእኔ አይመቸኝም! ስለ መመህር እራሱ ብዙ ያላስተዋለው ነገር ያለ ይመስለኛል ስለልጅቷ እንደዚን አይነት ፕሮግራም ሲሰራ ከማጋር መሆን እንዳለበት መለየት / ለምሳሌ ስለ ግብረ ሰዶምና ስለሌዝብያን ስታወራ እራሷ አንድ ሌዝብያን ሴት እምታፀባርቀው ነገር ይታየባታል፣ግልፁን ስነግርሽ ይህውም ፣ፀጉሯ ድምፇዋ፣ ፊትፊት አፍጫዋለይም ትሰካ)ነበረ መምህር ፕሮግራም ከጀመረ በኋላ ነው ያቆመችው /አለባበሷ እራሱ ከልኳ በላይ እምትለብሰው አንድ ሌዝብያን ሴት ፣የወንድ አኳኳን ለመግለፅ መጀመርያ ሰፉፊ የሆኑ ልብሶንን እና ድምፇን የመቀየር አካሄድ ነው እምታፀባርቀው ስለሌዝብያን እምታቂ ከሆነ ።በተለይ፣ትራስ ጀንደሮ ከሚባሉት ክፍል፣ ያሉት።ያቺም ዶክተር ተብዬዋ ፊቷ በሜካፕ ነጭ አድርጋ ከንፈሯ የማያስታውቅ ሊፕስቲቅ ተቀብታ ጨዋ መንፈሳዊ መሰሎ መቅረብ ማለት/ቢያንስ እኳን አብሮአቸው ያለውን መምህር ክብር ቢኖራቸው፣ ማንንነውእምናታልለው)ለማንኛውም። መምሰልና መሆን ትልቅ ልዩነት አለው።

  • @user-qe2rk3uh5w
    @user-qe2rk3uh5w21 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። በየትኛውም እምነትም፣በባህልም ሆነ በሳይንሳዊ መንገድ ጎጂነቱ የተረጋገጠ አለባበስን በሀገራችን ለማስቆም ክርስቲያኖችም እንደ ሙስሊሞች እዚህ ጉዳይ ላይ በጋራ መስራት አለባችሁ። ስሞኑን የኢትዮጵያ ፖርላማ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ በትምህርት ቤት መሸፋፈን ለመከልከል እየተዘጋጀ ስለሆነ መጅሊሱ ይህን አዋጅ ተቃውሞ መግለጫ እንዳወጣው ቤተ ክህነቱም እንደዚሁ ተቃውሞ መግለጫ እንዲያወጣ የራሳችሁ ግፊት ብታደርጉ ጥሩ ነው።

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah12 күн бұрын

    ቤዝዬ አለሽልኝ ስወድሽኮ ንግግር ዋው ጀግናነሽ ትውልድን ታዳጊ ሜዲያ በርቱልን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g20 күн бұрын

    መምህር የኔ እንቁ ❤❤❤

  • @danwet8394
    @danwet839418 күн бұрын

    ባለማህተቦቹ❤❤❤❤❤

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d12 күн бұрын

    መምህርዬ የኔ አባት ቃል ህይወት ያሰማልን 🌻ቤዚ ግን ከራስሺ ጀምሪ እህቴ ከይቅርታ ጋ ስለ ምወድሽ ነው እህታለምዬ

  • @yeshihaile
    @yeshihaile21 күн бұрын

    Tsegawun yabzalachu betam keleb enameseginalen bertulen

  • @Moloch1king
    @Moloch1king21 күн бұрын

    She cutie, smart and God fearing women. Bless her soul ... hope she keep the same Energy never switch for $

  • @Zeyen427
    @Zeyen42721 күн бұрын

    ብረት ያለው ጡት ማስያዣ ካለው ብርቱን ማዉጣት ይቻላል እኮ ከዛ ማስያዣውን መጠቀም ይቻላል. እኔ አሁን እንደዛ ነው ምጠቀም : : እና እህቶቼ ብረት ያለው ጡት ማስያዣ ካላችሁ አሁንኑ ብርቱን አዉጡት ::

  • @user-ku5gm3pj5b
    @user-ku5gm3pj5b22 күн бұрын

    እንቁ መምህሮቻችን እንኩዋን መጣችሁ

  • @samrawitnegash558
    @samrawitnegash55822 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr8 күн бұрын

    የጡት መያዣ ላይ እመቤቴን ነው የምላችሁ ፈትቼው ውሀ ውስጥ ሶስት ፍሬ መዳኒት በትንሽዬ ላስቲክ ታሽጋ ሁለት የጡት መያዥያ ላይ አግንቻለሁ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe21 күн бұрын

    መምህረ ተስፋይ እዚህ ላይ መናገረና መገሰፅ አለብህ

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew428717 күн бұрын

    እኔ እራሱ ሱሪ ፣ኩል ፣ሊፒስቲክ፣ቅነድቢን እቀነደብ ነበር ዊግ ብቻ ነው የማልጠቀመው ፀጉር ስላለኝ እና አባታችን መምሕር ግርማ መንፈስ ሲያስወጡ ሱሪ አትለብ፣ ጥፍር ቀለም አትቀባ፣ ሱሪ አታረግ እያለ ሲለፈልፍ አቆምኩኝ አቆምኩኝ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye745021 күн бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @addisieyalew1767
    @addisieyalew176722 күн бұрын

    Bezawit esti yanchin tsegure ayayaze eyewu? Hakim eko lerassu ayawukim allu.

  • @user-vx2os5qk9n
    @user-vx2os5qk9n20 күн бұрын

    wow😍😍😍ye memher tesfaye lijoch geba geba belu

  • @martharufael8673
    @martharufael867321 күн бұрын

    እንኳ ደህና መጣችሁ ! ትምህርታችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ ። አመሰግናለሁ ሰለጠባብ ሱሪ በተለይ ለሴቶች ከባድ የማህጸን መጥበብ ያጋልጣል ጓደኝዬ ካናዳዊት ናት የገጠማት ችግር የተጣበቀ ሰሪ ባትለብሱ ይመረጣል በተለይ ታዳጊ ወጣቶች በርቱ መምህር የምታስተምረው አያመልጠኝም በጣም አመሰግነዋለሁ ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ተባረክ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እናንተን ስለሰጠን ተባረኩ አመሰግነዋለሁ ሁላችንም ከካናዳ 💖

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn5 күн бұрын

    Edemi yesetehe asetemariyachen nurelene

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu869722 күн бұрын

    Enkan dahna matchu ankewchachen yahulgeza felgota nabare bashutu darschulen mamehrochachen bartulen fatry amilk ytabkchu 🙏❤️

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo930721 күн бұрын

    አንኩን ድህና ምታቹ❤🎉

  • @EmebetEe
    @EmebetEe21 күн бұрын

    ሠላም ዉዶቻችን መቀየረ ና ሌሎችን መቀየር ከራስ ይቸጀምራል አድናቂሽ ብሆንም አች እራስሽን ሁነሽ ሙሉ ማንነትሽን ሳትቀይሪ፠ለምሳሌ ያረግሽዉን ውይቅ ወለቅ አረገሽ ከቀረፃ ነፃ አረገሽ በኃላ ማረግ ትችያለሽ ቢዝ ጥሩ አደለም ወደእዉነቱ ከሂድን ሁሉ ነገራችንን በራሳችንና ፈጣሪ በሰጠን ፀጉረና ማንነት መገኘት የግድ ልብሶች ላይ አደለም

  • @user-gq5yr4ik1z
    @user-gq5yr4ik1z20 күн бұрын

    መምህር ስላለ ነው ደስ ብሎኚ ያየውት ቤዝ ግን በሰላም ነው እህት

  • @emmaabdullah4166
    @emmaabdullah416617 күн бұрын

    በግልጽ መመልከት ይገባዋል መጀመሪያ የነሱን ቅንድብ ጸጉር አለባበስ ጀምሮ በተለይ ሚድያ ላይ የምትሰሩ ትምህርት ሰዉ እንዲማማር ንፁ ኢትዮጵያ ዊነትን ወይ የያዘ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው በሚዲያ ሌላዉም እንዲማር

  • @user-bi9gw7kt1y
    @user-bi9gw7kt1y21 күн бұрын

    ዛሬ ደግሞ ረዘም አድርጋችሁልናል እናመሰግናለን የኛ አላርሞች

  • @yrgg1047
    @yrgg104718 күн бұрын

    teru temarta new bertu egzbiher yesateln 🤲🤲🤲 le hulachinam mesatwlen yesatan egzbiher ye semanewn be lebonachin yesaderbn betam betam amsganlew bezu negrachin agenchebatalw yematqaman ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @juliamay4383
    @juliamay438321 күн бұрын

    Ene gera yegebagnal anchi rasu seguresh teketelo mene malet new suri eyelebesh ayekebedem lelan masetemar ❤🥰💚💚💚ehete meleshelegn eyewededekush gen ??????sew rasun yeye mejemeriya

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera21 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m22 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ወይ ማረኝ

  • @user-df7gr9su4g

    @user-df7gr9su4g

    20 күн бұрын

    Amen❤

  • @elfnigus
    @elfnigus2 күн бұрын

    መጄመሪያ ቤዛእራስሽን አስተካክይ

  • @rakrkv7423
    @rakrkv742311 күн бұрын

    እግዚ አብሔር ይማርክሽ አቦ አችልጅ መምህራችንን በዚሚድያ ተቀብለሽ ስትተቃዋሚባለበት ወቅት ገብቶሽ ተረድተሽ በዚሚድያ ትምህርቱ እድተላለፍ እድስፋፋ በማረግሽ ደስነው ያለኝ

  • @user-if7sf2lk4j
    @user-if7sf2lk4j20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j16 күн бұрын

    ሰላም.ሰላም.መምህር..ዋዉ🙌🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን

  • @user-qs9pq9of1k
    @user-qs9pq9of1k21 күн бұрын

    ቤዛዊት ዊጉ ለሌሎች እንቅፋት አይሆንም ስለ መንፈሳዊ እያወሩ በምግባር ባዶ መሆን ትንሽ??????

  • @bulkinafaso4791
    @bulkinafaso479119 күн бұрын

    Hello to you all with great respect and regards i have one question for you "what does menfe sciensawi " mean does science proves the actions of God or the spirit of God proves the actions of science? Excuse for the question beyond your topic please try to reach for my question thank you

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh15 күн бұрын

    Kalihowti yasamaln

  • @Firu1221
    @Firu122121 күн бұрын

    des yemil wyyet nw ulachunm egzhbher kikfu nger yetykachu keykrta gar gn bzyi ewdshalhu gen astemaryi skhun mgmry ydblos ngeruchi almtkm mkinythu sew yemimlkthu astemrun nw weghu lmsgud wesgi enam interview kadrgshi bzum mabrrat yelbshim lettykhuchi yeayr shetun sechi anchi ater adrgchi anquruchi bechi tenger gen dmo ewdshalhu ❤❤ emu emu❤

  • @dagmawigetahun
    @dagmawigetahun21 күн бұрын

    ቤዛ እባክሽን ዊግሽን ተይው እግዚአብሔር የሰጠሽ ይበቃሻል በራስሽ ተማመኝ

  • @emabet5344
    @emabet534421 күн бұрын

    Timirtuu xuruu bihoniim Gin ulatachuu Humaan her alee Qindibachuum talixowaal inaa lamiin irasachuu Mastekekeel aqatachuu????

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z19 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😢😢😢

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa677721 күн бұрын

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ከራስ መጀመርታ ጥሩ ነው ያረግሽው ዊግ ትልቅ ችግር አለው አንዲት ኢትዬጵያውያን አሜሪካ የምትኖር በዊግ ተሠርታ ትልቅ ለሊት ተኝቼ ስነሳ ዊጉ በሙሉ ወደ እባብነት እንደተለወጠባት ወደ ኢትዬጵያ መጥታ ምስክርነት ስትሰጥ ሰምቻለሁ እና አውማንኤርም ቢቀር ጥሩ ይመስለኛል

  • @BetyToto
    @BetyToto21 күн бұрын

    Ebakihin memhir gazetgeawan wyeg eyetserachi new btam uemudatna yemakibrat gazetgea nat so. Wgiun asekimat enat tru ngru setakirbu kiartafshal nger neta mhon albat. Plesss

  • @dubaidjbai1386
    @dubaidjbai138611 күн бұрын

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከሀገር ዉጭም ሀገር ዉስጥም የምትኖሩ እህት ወድሞቸ ጫማ ስትገዙ ሶል ማለቴ የጫማዉን ከስሩ አይታችሁ ግዙ መስቀሉን ጫማ ላይ እየሰሩ እየሸጡ ነዉ ተጠቀቁ አይታችሁ ግዙ አደራ መስቀል መዳኒታችን ነዉ በጫማ ሶል ላይ መሰራት ለኛ ለኦርቶዶክስ ያማል 😢😭

  • @TESLANICOLAS913
    @TESLANICOLAS9133 күн бұрын

    degmo programu betam konjo new gn setoch suri aylbesu lemalet techegrachhuwal lemndnew tbk yale kalhone ylbesu lemalet felgachhu new "kehulet metfo yeteshale eyefelegchhu new"

Келесі