Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

የሚዲያችን ዋና ዓላማ በጠቅላላ ዕውቀት ፣ በሥነምግባርና በመንፈሳዊነት ላይ የተመሰረተ ብርቱ ዐዕምሮ ያለውን ኢትዮጲያዊነት መገንባት ነው፡፡ Our Media's main vision is creating Ethiopian-ism in General Knowledge, Ethics and Spirituality. የዚህ አደገኛ ዘመን ውስጥ በምሥጢር ትውልድን ለማምከን የሚሰሩ ሸር ፣ አሻጥር ፣ ክፋትና ደባዎችንም በማጋለጥ ሕዝብን እናነቃለን።
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛ/ ፀረ666 ቁጥር 2 መጽሐፍንም ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер

  • @ayo19874
    @ayo1987433 минут бұрын

    Dimstu yikorartal?????

  • @user-qg8cd8gm1b
    @user-qg8cd8gm1bСағат бұрын

    እረ ድምፀ!!

  • @liwamgebre1339
    @liwamgebre13392 сағат бұрын

    አብይ ዛሬ ድምፅህ ጥራት የለውም

  • @GetinetAsmamewAyalew
    @GetinetAsmamewAyalew2 сағат бұрын

    የደገም፡የቆሪረጣል

  • @zelalembekele6102
    @zelalembekele61023 сағат бұрын

    አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ እወድሃለሁ ፕሮግራሞችህን አዳምጣለሁ በርታልን

  • @MeleseBekele-md2lt
    @MeleseBekele-md2lt3 сағат бұрын

    አትጥፋ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete92834 сағат бұрын

    እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68894 сағат бұрын

    አሜን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን መምህር አብይ ባለህበት የምትወድው አምላክ እድሜ ከሙሉ ጤናና ሞገሱን ይስጥልን

  • @TsionDawit-uc7sw
    @TsionDawit-uc7sw5 сағат бұрын

    እናመሰግናለን በ ቤቱ ያፅናን

  • @user-mikias12
    @user-mikias125 сағат бұрын

    መምህር አብይ ስታወራ ግን ድምፁ ይቆራረጥ ነበረ

  • @libamlakdawit23
    @libamlakdawit235 сағат бұрын

    መምህር አብይ ድምፅህ ይቆራረጣል መልዕክቱን በደንብ መከታተል አልቻልንም።

  • @ababawgirmaa8885
    @ababawgirmaa88856 сағат бұрын

    የመምህር አብይ ድምፀ ይቆራረጣል ጥራት የለውም

  • @user-mikias12
    @user-mikias126 сағат бұрын

    መምህር ኣብይ እንኳን ተመለስክ

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval71426 сағат бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤⛪👂👈👆

  • @Pro_league_
    @Pro_league_6 сағат бұрын

    You change my life

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn6 сағат бұрын

    ኢትዮጵያ አገራችን ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም የሖነ አገር ለማድረግ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው

  • @AbdysaDiriba
    @AbdysaDiriba6 сағат бұрын

    Memher fesifaye idemekin yarizimelin bexame new yemwedike!!!!!

  • @mekonnen74
    @mekonnen746 сағат бұрын

    ተባረኩ ሁላችሁንም!

  • @meseretmekonnen3123
    @meseretmekonnen31236 сағат бұрын

    እረጅም እድሜ ኑርልን ❤❤❤❤

  • @HannaDemise
    @HannaDemise6 сағат бұрын

    እረ እናንተ ምርጥ አሥተማሪዎች ናችሁ ሥንት ሠው ላይፍ ሤፍ አርጋችኋል

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc6 сағат бұрын

    ❤እግዚአብሔር ❤ ጸጋውን ያብዛላቹ ።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63007 сағат бұрын

    ሁለቱ መምህሮቻችን እና ቤዝ እንኳን ሰላም መጣችሁ በርቱ የተደበቀውን ወደ ግልጥ እያመጣችሁ ነው የተሰወረ የተደበቀ ወደ ግልፅ የማይወጣ የለም እደሚል መፀሀፍ ቅዱሳችን ❤

  • @user-vx3qw8uf7k
    @user-vx3qw8uf7k7 сағат бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ ሀይልና ጉልበት ይሁንክ !!!!!!!!! ዐብያችን የሣድሱ !!!!!!!

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w7 сағат бұрын

    ሰላም መምህሮቼ አንቂዎቻችን የእኛ ፈርጦች መድሐነያለም ከናንተ ጋር ይሁን በርቱልን

  • @Tsi541
    @Tsi5417 сағат бұрын

    አብዬ ተናፍቀህ ነበር ይሄን ጥብስ የሆነ ውድ መምህር ቤዚዬም ስታምሩ

  • @Tsi541
    @Tsi5417 сағат бұрын

    አድምጠን እንመለስ

  • @Tsi541
    @Tsi5417 сағат бұрын

    የስ አንደኛነኝ ዛሬ ታድዬ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen33785 сағат бұрын

    አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!

  • @Tsi541
    @Tsi5415 сағат бұрын

    @@mohammedhassen3378 ትክክል ወንድሜ ሙሃመድ

  • @africaasgedom7015
    @africaasgedom70157 сағат бұрын

    ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @user-kc6kr7pc1j
    @user-kc6kr7pc1j11 сағат бұрын

    ኧረ መሳይ ስለ አምስተር ኮባል ታብ ታብ ታብ ስለሚባለው ነገር እስቲ የሆነ ማብራራያ ፈልጌ ነው ትውልዱን እናድን በዚ ዙሪያ ስራልን

  • @kebedeyasin4607
    @kebedeyasin460713 сағат бұрын

    አብይ ውድወድማችን እግዚአብሔር ያክብርሕ

  • @denaback3305
    @denaback330517 сағат бұрын

    Harikan malaya mendenaw??

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f17 сағат бұрын

    ❤መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እግዚያብሄር ያክብርልኝ ስለሁል ጊዜ አቂ መልክት

  • @FafiiiLagggi
    @FafiiiLagggiКүн бұрын

    አቢዬ እውነትህን ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ku9nf7zu4n
    @user-ku9nf7zu4nКүн бұрын

    Abye selam lante yhun enwedkalen fetari kantegar yhun❤❤❤

  • @user-ku9nf7zu4n
    @user-ku9nf7zu4nКүн бұрын

    Abye selam lante yhun enwedkalen fetari kantegar yhun❤❤❤

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2iКүн бұрын

    አርኬን ምንድንነው

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2iКүн бұрын

    አዎን ኔት ዎርክ ነው

  • @freweyne865
    @freweyne865Күн бұрын

    የ አመሪካ weather ባለቤቶች አሉበት ምን አገባህ እንተ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደርሰው በጣምሩቅ ነው. አንተ የ ደፍተራና የጠንቃይ ለምን አታወራም ስንት ህዝብ እየተመተተ ነው በኢትዮጵያ ውስጥ እያበደ ነው እየተሰቃየ ነው, ትምህርቱን እየተመሳቀለ, እያለቀሰ ነው.

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136Күн бұрын

    መምህር፣ሞታለችኮ፣ሢሊንድየን

  • @edelawittsegaye4308
    @edelawittsegaye4308Күн бұрын

    Tebarek

  • @SamiMulata-dd6jg
    @SamiMulata-dd6jgКүн бұрын

    አብይ እርዳታ ያስፈልገኛል

  • @RobelAT
    @RobelATКүн бұрын

    ኮሜንቱን ሳይ በሀገሬ ተስፋ እቆርጣለሁ::

  • @RobelAT
    @RobelATКүн бұрын

    ከሳይንስ ጋር ፀበኛ ነሽ አይደል? ይሄንን ቅራቅንቦና ዝባዝንኬ ወሬህን እየዘራህ ሳንቲም ትለቅማለህ?! አሳፋሪ ሰው ነህ!! መንገድ ላይ ካገኘሁህ በቴስታ ነው የምጥልህ!!

  • @geneteden4343
    @geneteden4343Күн бұрын

    ጃፓን አገር ነው የምኖረው ውስጤ በጣም ይፈራል ታላቅ ችግር በተፈጥሮ የሚፈጠር ይመስለኛል ብዙ የመሬት መንቀጥቀጥ ሱናማዊት አውሎ ንፋስ ሐይለኛ መብረቅ ዝናብ አሳልፍያሎህ የአሁን ግን ዝም ብዬ ፍርሐት ፍርሐት ይለኛል የከፋ ችግር እንዳለ ስለሚሰማኝ እና እግዚአብሔር ወደ አገሬ በሰላም በሙሉ ጤና በረከት እንድያስገባኝ ፀልዩልኝ እኔም ፀሎቴ ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308Күн бұрын

    የሞተውን ሬሣ ሽማግሌ መሐሙድ አህመድን ከምትማፀንና ከምትመክር ህዝብ እያለቀ ዱባይ ላይ ኮንሰርት ደግሶ ገንዘብ የሚሰበስበውን ውርጋጥ ቴዲ አፍሮን ለምን አትመክረውም ?

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308Күн бұрын

    አለም በሙሉ በአንድ ቀን ውስጥ እምሽክ ብሎ ቢያልቅ ጥሩ ነበር

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cgКүн бұрын

    አብይ ለብዙ አመት በራዲዮን ለፋተሀል ለሸጠክው መረጃ ከልብ አመሰግንሀለሁ ፈጣሬ የጠብቅህ

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain2016Күн бұрын

    ሀሪኬኖች በአሜሪካ እና በአካባቢው በየዓመቱ የተለመዱ ክስተቶች ናቸው። ለምን እንደዚህ እንደአዲስ መቅሰፍት እንደምታጮኸው አይገባኝም። በነገራችን ላይ ያሁኑ hurricane ወደ ሜክሲኮ እየሄደ ሲሆን ሀይሉም እየቀነሰ Category 2 ላይ ደርሷል። Don't make a molehill into a mountain, brother. ሁሉም ሰው ዝምብሎ የምትለውን ሁሉ የሚቀበል የማይመረመር አታድርገው -- ለቢዝነስህ ብለህ።

  • @user-ni6xb8cw2z
    @user-ni6xb8cw2zКүн бұрын

    የቴዲ አፍሮ መንፈስ ይመታ እንጂ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283Күн бұрын

    እጏዚአብሄር ዬስጥልን