የትንቢተ ኢዩኤሉ ደም የለበሰ ሰማይ ታየ!ኢትዮጵያዊቷ የአንጄሊና ጁሊ ልጅ የአባቷ የBrad Pittን ስም አስቀየረች! የGMO ወባ አምርተው በጅቡቲ ለቀቁ!

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 88

  • @Helen2119
    @Helen2119Ай бұрын

    ወንድም አለም ሰላሞት ይብዛ ጠፋብን እኮ እንኳን ደህና መጡ ❤

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    በስመ ስላሴ ስም እንካን በሰላም መጣህ መምህር ይልማ ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን በቁጣህ አትቅሰፈን ይቅር በለን 😭⛪️🇨🇬

  • @misrakmulugeta2750
    @misrakmulugeta2750Ай бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን አብይ ሰላምህን እግዚአብሔር ያብዛልህ በሰላም ነው የጠፋኸው

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660Ай бұрын

    መምህር አብይ ይልማ እንኳን በደህና መጣህ እንደው እውቀታአቸውን ለክፋት የዳረጎ ዜጎወች ፈጣሪ እቅዳቸውን ያክሽፍልን

  • @user-co5jt3go3r
    @user-co5jt3go3rАй бұрын

    Selam leanite yihun Amen.......❤ berta abiyavhn

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagenАй бұрын

    መምህር አብይ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @user-vn4de4vl3x
    @user-vn4de4vl3xАй бұрын

    ኦ እግዚአየ ወአምላኪየ እየሱስ ክርስቶስ የምህረት መገኛ መዓትህ የራቀ መህረትህ የቀረበ በቸርነትህ ኃጢያታችንን ይቅርበለን አሜን

  • @melatroba5875
    @melatroba587529 күн бұрын

    መምህር አብይ ይልማ እንደምን አለህ? ጠፋህ በሰላም ነው ጉልበት የምትሰጠን ጉበዝ መምህራችን ነህ እግዚኣብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ❤

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363Ай бұрын

    ውዳችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @brukbahru8270
    @brukbahru8270Ай бұрын

    ያሳዝናል ምን አይነት ግዜ ላይ ነን😢😢😢

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628Ай бұрын

    ይገሬ ሰው ባጠቃላይ ..ትንሽትልቁ ..ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤❤❤😂

  • @user-ut6ox2bj2t
    @user-ut6ox2bj2tАй бұрын

    እውነት እግዘብሔርን አደራውን!!! ሀገራቸውላይ ይመልስባቸው🙏🙏🙏

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6njАй бұрын

    ወድማችን ሰላም

  • @user-wb1uy1yc8d
    @user-wb1uy1yc8dАй бұрын

    Selam selam ABIYE

  • @user-vx3qw8uf7k
    @user-vx3qw8uf7kАй бұрын

    Bertalen wendmachin Memerachin Abiy. !!!!!! GoD bless u!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wlАй бұрын

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @SamijSamu
    @SamijSamuАй бұрын

    አብያችን❤

  • @user-vf3jo2ic1n
    @user-vf3jo2ic1nАй бұрын

    selam memher Abiy

  • @bersisabegna5310
    @bersisabegna5310Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4kyАй бұрын

    ❤❤❤❤❤አየሱስተሎና😢😢😢

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6eyАй бұрын

    አብዬ የኔ ውድ በሰላም ነው የጠፋኸው

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283Ай бұрын

    እግዚአብሄር ዬስጥልን

  • @melakukero7339
    @melakukero7339Ай бұрын

    አብይ ተባረክልኝ ዉድ መምሕሬ

  • @makiabent7055
    @makiabent7055Ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @gelilamekonen5549
    @gelilamekonen5549Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697Ай бұрын

    Enkan basalme matklne mamehrachen abiy..bartalen fatry amilk yagzek ❤👍

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3leАй бұрын

    God shows himself in different ways, jesus is coming soon. But un believers give different ideas not ac cept god.bless day.

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6nАй бұрын

    እንደዚህ ድፍን ያለ ብዙ ሳይሆን አዲስ አይደለም ግን ጊዜውን አላስታውስም ድሮም አንዴ ኢትዮጵያ ሰማዪ ደም ለብሶ ያስፈራ እንደነበር አስታውሳለሁ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038Ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3leАй бұрын

    Hi, if you have another program ,about jesus coming signs ,i think you have more information.from all over the world. Thanks.god bless

  • @kabeshaw
    @kabeshaw21 күн бұрын

    ሠላሙ ይብዛልን !!! አሜን !!! " The Day of The Triffids " Movie ምናልባት ጅቡቲ ላይ GMO የወባ ምርምር ጋር ይመሳሰላል ብዬ አሰብኩ !!! እይዬት !!! እመሰገናለሁ !!!

  • @AbitiAdugna
    @AbitiAdugnaАй бұрын

    በጣም ነው የጠፋከው አብዬ በ ሰላም ነው? እረ በዚህ በ መጨረሻው ዘመን አንቃን እንጂ አትጥፋ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9ltАй бұрын

    የሰው ልጅስ ለእግዚአብሔር መች ታዘዘ ?

  • @Ooooo39
    @Ooooo39Ай бұрын

    Man new yasdegat ena new

  • @Frp569
    @Frp569Ай бұрын

    ምነው አብያችን ጠፍህብን ???እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @jarusalemnaji5295
    @jarusalemnaji529520 күн бұрын

    Ere memher tefthal beslam new

  • @michaeltsige3352
    @michaeltsige335227 күн бұрын

    ቻናልህን የዘጉብህ መሰለኝ። አዝነናል።

  • @ephremerfo5201
    @ephremerfo5201Ай бұрын

    አብይ ከጎን ነን

  • @LekeGidey-my9ig
    @LekeGidey-my9igАй бұрын

    pay band ንግድ ባንክ ስሞኑን የለቀቀው ማስታወቂያ ፎቶው የልጅቷን ግማሽ አካሏን ነው የተነሳችው ፎቶ የኣንድ አይን ምስል ኣጋልጥልን አብዬ☝️

  • @user-hu2jq1vi7t
    @user-hu2jq1vi7tАй бұрын

    Enkan dena metake abeyachen setebeke neber tefak

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3leАй бұрын

    They can tell you different ideas. Tell you oppose story's. They are against the ward. They don't believe jesus is coming. Just pray .nomatter what jesus call,show us different signs. Praise his name.

  • @diborafitsum6783
    @diborafitsum678322 күн бұрын

    መምህር አብይ ይልማ....ሰሞኑን ስለመጣው notcoin,tapswap,hamster compat ምንም ምትለን ነገር የለም???ማወቅ ያለብን ነገር የለም

  • @user-nk9bs5dz4i
    @user-nk9bs5dz4iАй бұрын

    Wow ! Weyne! Nebiye Josy yetenagerew ye egzihaber tinbit tefetseme!

  • @SolomonAdamusol
    @SolomonAdamusolАй бұрын

    እስኪ hamster kombat ጨዋታ እዴት ታየዋለህ ሰው ሁሉ እየተጫወተው ነው ያለው ጥቅምና ጉዳቱን እስኪ ብትነግረን🙏🙏🙏

  • @abiyniggatu968
    @abiyniggatu968Ай бұрын

    # lucy ድንቅነሽ ----- ትውደም #

  • @solomonteshome1059
    @solomonteshome1059Ай бұрын

    Yet tefaku

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie209823 күн бұрын

    Sedden death in Ethiopia a lot of people's are dying by the so called heart attack and blood pressure but the real reasone is not like that argent investigation

  • @azeb2686
    @azeb2686Ай бұрын

    Brad ነው ስሙ ብራት አይደለም::

  • @user-fn7wd7sd3q
    @user-fn7wd7sd3qАй бұрын

    ሰላም አብይ ጠፋህ ምነው?

  • @bersisabegna5310
    @bersisabegna5310Ай бұрын

    ትውልድን የሚያሻግር ነውና ስራህን ቀጥልበት

  • @HanaJilcha-kk2wd
    @HanaJilcha-kk2wdАй бұрын

    ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 2+2:22 በዘመኑ ፍፃሜ የእግዚአብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይ ፀንቶ ይቆማል ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል አህዛብም ወደ እርሱ ይሰበሰባሉ ትንቢተ ሚክያስ ምህራፍ 4+1:7 በመጨረሻው ዘመን የእግዚያብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይፀንቶ ይቆማል ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል አህዛብም ወደ እርሱ ይጎርፋሉ የእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ ሳይል ምንድር እና ሰማይ ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ያለው ቃሉ አይፈፀምም

  • @YilmaWoldu
    @YilmaWolduАй бұрын

    የሰው ልጅ ጉድለት አና ዉድቀት ከጥልቁ ነው ወይ ሌላዉ ዉድ ወንድማችን አብይ በመጽሀፍ ቅዱሰ ቅዱሳን መልአክ እና ዳቢሎሰ ሰይጣን ጦርነት ነበር በዚህ ጦርነት እግዚአብሔር ለቅሱሳን እገዛ አላደረገም አሁንስ በእኛ በሰዎች እገዛዉ አለ ወይ አለም ላይ እየገጠመን ያለዉ ነገር አሳሳቢ ነዉ

  • @HenokMuluken-ke5yj
    @HenokMuluken-ke5yj14 күн бұрын

    አብይ በምን ላግኝህ

  • @abnetnigatu-zp9ec
    @abnetnigatu-zp9ecАй бұрын

    GMO Mosquito የኮቪድንና መሰል ክትባቶችን ይከትባሉ / ያስተላልፋሉ። የአብይ አህመድ አሊ ዛፎችም AI ናቸው

  • @debelafituma2060
    @debelafituma2060Ай бұрын

    ሰለዝ ትንኝ መሣይ ገዳይ ነገር ከዓመት በፈት ነብይ ጆስ ወይም ዮሴፍ የምባል ተናገረው ነበረ

  • @abenetaddis1975
    @abenetaddis1975Ай бұрын

    ወላጆቻቹ ጥሩ ካልሆኑ ስማቸዉን ማስቀየር ጥሩ ነዉ እያልከን ነዉ አብይ???

  • @moktad6722
    @moktad6722Ай бұрын

    ምኑን ከምን ታገናኘዋለክ ወዳጄ ......ይሄ በበአለ ጳራቅሊጦስ በበአለ 50 እንደተፈጸመ ቃሉ እየነገረክ እኮ ነው 😐

  • @fisehayeaa8079

    @fisehayeaa8079

    Ай бұрын

    Yaw ytawekal Orthodox Alagori new metexeqemew leza new

  • @emayeemaye9899
    @emayeemaye9899Ай бұрын

    አንተ ምን ሆነነው ስራ የማትሰራው ካፌው በለጠብህ

  • @nataniya143
    @nataniya143Ай бұрын

    ጭፍን አትሁን ሁሉንም ነገር ለበጎ አይደለም አትበል።

  • @mesfindemissine4444
    @mesfindemissine4444Ай бұрын

    I am always watching your speculations about the outside world .But you are living death comp and people die every day you never say nothing .I belive you are highly paid govement under cover.You have confused Efhiopians .We knew you mind your words.

  • @elizabethhailesellasie1946

    @elizabethhailesellasie1946

    Ай бұрын

    *Zem bel Ante Sellout Banda!🤐 It is not about your Bloody Issues always! Solve your Own Problems!! Eraseh yametahew Tornet, meleso belah! Ye enante Tata ayalekem! We Ethiopians take care of our businesses! We don't need your Unsolicited Advice! Take a Hike! Shoo!👉👉

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegosАй бұрын

    ባለጌው እንኮን ደህና መጣህ

  • @absabs3111

    @absabs3111

    Ай бұрын

    ምን ማለት ነው

  • @MilkanaMegos

    @MilkanaMegos

    Ай бұрын

    @@absabs3111 ምን ማለት ነው ማለት ጥሩ ነው 🙏🏾። ይሄ ሰውዬ ሚልዩኖች የገደለ ሰው 83 ኣመት የሞላው ኣምላክ ስለባረከው ነው እያለ ሰዎችን ነጩ ጥቁር ብሎ እንደማሳሳት ነው ።ከዚህም በላይ የስንት እናቶች ቁስል ነው ጨው እየነሰነሰበት ያለው ።እሺ ለመመለስ ያክል 83 ኣመት የሞላው የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ኣለ ኣደል ታድያ ኢትዮጵያ ለማፍረስ የሰራው ሄነሪ ኪሲንጀርም 100 እመት ኖራል ፓፕ ፍራንሲስ ሌሎች መጥፎ ሰዎችም ገነት ይገባሉ ንደማለት ነው እኮ ሃሳቡ. በዚህ የውሸት መረጃ ሰዋች mind worship እያደረገ እንዴት ባለጌ ኣይባልም ።ሌላው የሰራው ስለ 666 ግን ሳላደንቅም ኣላልፍም ነው

  • @Hana-3838

    @Hana-3838

    Ай бұрын

    ምን ማለትነው እንዲሕ መዝቀጥ

  • @MilkanaMegos

    @MilkanaMegos

    Ай бұрын

    @@absabs3111 ያው ነግሬሽ ያሁሉ ሃቅ ያው ደመሰሰው

  • @user-ey2ck5hm6s

    @user-ey2ck5hm6s

    Ай бұрын

    Kenat asemeseleb 😅 Abyen alemadenek ayechalem

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504Ай бұрын

    ስታወራ በጣም ታካብዳለህ ። በተለይ ወጣቱ እንኳን ወሬህን ሊሰማ ምስልህንም ሊያይ አይፈልግም።

  • @elizabethhailesellasie1946

    @elizabethhailesellasie1946

    Ай бұрын

    *Zem bel Ante Chilema Amlaki, Tsere Ethiopia Banda! Man endelakeh enawukalen! Yachi ye Chilema Seteyo lekah new! enawukalen!! Eziaw be Chilemah, tedafeneh tekeraleh! Atezebarek. Wisel!👈

  • @user-co5jt3go3r
    @user-co5jt3go3rАй бұрын

    Selam leanite yihun Amen.......❤ berta abiyavhn

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9noАй бұрын

    ❤❤❤

Келесі