ሰይፉ ፋንታሁን በነዚህ 5 ምስጢራት አደገኛ ክስ ይጠብቅሃል!! ሰይፉ ፕሮሞት ካደረጋት ሮቦት ጀርባ ብዙ ጉድ አለ!! Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 546

  • @tizuchane5406
    @tizuchane54063 ай бұрын

    ማነው እንደኔ አብይን በጉጉት ሚጠብቅ?❤

  • @shewaneshkedir8242

    @shewaneshkedir8242

    3 ай бұрын

    እኔ ነኛ❤❤❤❤😂

  • @jerusalemisrael1686

    @jerusalemisrael1686

    3 ай бұрын

    እኔም

  • @BereketManuela

    @BereketManuela

    3 ай бұрын

    እኛም ከነ ቤተሰቦቻችን 🙏🙏🥰🥰🙏🙏

  • @user-zd4sm4qq6u

    @user-zd4sm4qq6u

    3 ай бұрын

    Ena

  • @alemetesfay6397

    @alemetesfay6397

    3 ай бұрын

    👍👍👍

  • @tizuchane5406
    @tizuchane54063 ай бұрын

    እውነት ያለው ዶ/ር አብይ ይልማ ጋ ነው ኑርልን ወንድማችን

  • @ashenafitadesse-fe5xe
    @ashenafitadesse-fe5xe3 ай бұрын

    ይህ ምክር በአደባባይ ለሰይፉ መሰጠቱ ለሌሎችም አስተማሪ ሰለሆነ ተገቢነው ።አብይ መምህራችን እግዚሐብሄር ይስጥህ !!!

  • @alemetesfay6397

    @alemetesfay6397

    3 ай бұрын

    እውነትብለሻል

  • @Petertolove
    @Petertolove3 ай бұрын

    ከኢቢ ኤስ ጥሩ ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነዉ እናም ጊዜ በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጠን

  • @Hana-cw6zg

    @Hana-cw6zg

    3 ай бұрын

    እረ እንደዚህማ መካድ እግዚአብሔር አይወደውም

  • @briktihagos
    @briktihagos3 ай бұрын

    ተባረክ አብይ ወንድማችን ❤

  • @dimondgold2853
    @dimondgold28533 ай бұрын

    በእውነት አብይ ይልማ በእውነት በእውነት ገሳጭ በጠፋበት ሁሉም ተያይዝዞ እየጠፋ ባለበት ዘመን ትክክለኛውን ነገር ይዘህ መናገርህ ማንቃትህ መገሰፅህ ተገቢ ነው አትፍራ ወደ ኋላ አትበል ትውልድ ይተርፋል ይንጫጬ ተዋቸው ተባረክ።

  • @TadesseMammo-be7ix

    @TadesseMammo-be7ix

    3 ай бұрын

    እውነት ነው ወንድማችን

  • @user-ph7mq2yk3g

    @user-ph7mq2yk3g

    3 ай бұрын

    ABIY YILMA ZEMENH HULU YIBAREK❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyaademasu2219
    @liyaademasu22193 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @Aka_editzz07
    @Aka_editzz073 ай бұрын

    ሰይፉ ህሊና ካለው ከዚህ ወንድማዊ ምክርና ግሳጼ ትልቅ የህይወት ለውጥ ሊያደርግ ይገባዋል ::

  • @thomasgurmu7393
    @thomasgurmu73933 ай бұрын

    መምህር፡ዐብይ፡ ይልማ፡ እግዚአብሔር፡ ዕድሜ፡ ከጤና፡ ጋር፡ ይስጥህ፡ በጣም፡ ቆንጆ፡ ትምህርት፡ አዘል፡ መልዕክት፡ነው፡ ዘመንህ፡ ይባረክ !!! እንዳንተ፡ አይነት፡ ወንድሞችን፡ ያብዛልን፡ አሜን !!!

  • @abeba7037
    @abeba70373 ай бұрын

    ይሄ ለስይፉ እግዚያብሔር የላከለት. መልእክትን. ይመስላል ሰይፉዬ. ልብ በል እንግዲህ. ተባረክ. አብይ. ወንድሜ እየስራህ ያለችው. የወንጌል. ስራ ነው. ተባረክ

  • @tirhasweldu3321

    @tirhasweldu3321

    3 ай бұрын

    Nay bahaqi ❤

  • @BereketManuela
    @BereketManuela3 ай бұрын

    መምህር ዐብይ ይልማ ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w3 ай бұрын

    መምህር አብይ ይልማ አንቂያችን ጌታ ክፉ ነገር ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ ከፊትህ ትቁምልህ

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa66833 ай бұрын

    ትክክል ነህ አብያችን ወደ እ/ር መመለስ ያስፈልጋል።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16633 ай бұрын

    በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ነውር እና ዘግናኝ ተግባር እያየ ለሚስቀው በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት እጅግ በጣም ያማል ሰይፉ ማለት ወራዳ ስርአተ ቢስ ነውረኛ ውስጡ አየአጋንንት አምላኪ ውጩ ኦርቶዶክስ ሰው ነውሩን ካልተነገረው ቀጣይ አገራችን ወደ ከፋ የአውሬ መንፈስ ነው የሚወራት አገሪቱ በእርግጠኝነት ሰይፉ አጀንጃ አስፈጻሚ ሳይሆን አይቀርም ማራናቻ 🤲😥

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦና ይመልሰው ለንሰሐ ያብቆ

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r3 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥ አብይ በርታ

  • @selamhaile4267
    @selamhaile42673 ай бұрын

    ሰይፉ እጅግ ያሳዝናል ለኢትዮጵያ ህዝብ ባያስብም እንኳ ለፈጠራቸው ልጆች አያስብም እንዴ?እኔ ተነስቶ ሲስም አይቼ እጅግ አፍሬበታለሁ መምህር አንተ ግን ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ 🙏

  • @Rut9902

    @Rut9902

    3 ай бұрын

    Enme bebekula b sefu show desetegi iyedelewm balefew sament eraso lijen b enato esemeyafer new yaregew meselen seteyekat.

  • @alemetesfay6397

    @alemetesfay6397

    3 ай бұрын

    እደኔ የተገረማችሁ አላችሁደ ሲስማት ደግ ማየቱን አቆምኩ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete92833 ай бұрын

    ሮቦት ለሀገራችን አይጠቆምም ለ አለሙም አይጠቅምም እነሱ ለ እኛ መጥፊይ ናቸው አብያችን እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤❤

  • @netsolo8225
    @netsolo82253 ай бұрын

    አብያችን ሮቦት የአጋንንቶች ስብስብ ነው የእግዚአብሔር ሥራ እንደማድነቅ የአውሬውን ስራ እንዴት እናደንቃለን አምልኮ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu70973 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር። ይባርክህ እውነቱን ንገረው መቼም ሰው እውነት እውነቱን ሲነግሩት ይመረዋል

  • @user-fu6tq6zz6z
    @user-fu6tq6zz6z3 ай бұрын

    መምህር ዐቢይ... አንተ የእግዚአብሔር መንገድ የገባህ ነህ። በዚሁ ቀጥል። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።ምንም የምትፈራው ነገር የለም። አስተምረን። አሳውቀን። ሥራህ ትውልድ የማዳን ነውና ቃለህይወት ያሰማልን። ተ ባ ረ ክ።❤❤❤❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t3 ай бұрын

    😢😢😢😢የእግዚያብሔርን ዝምታ እፈራለሁ 😢😢😢ይህንን ያህል ድፍረት በምድር እያየን ነዉ ሰይፉና እቢየሶች ስረሀት ያዙ ንሰሀ ግቡ እግዚያብሔርን ፍሩ 😢😢😢እምላኬ ሆይ ይቅር በለን አብይ ይልማ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ❤

  • @user-vt4mo8rr8s
    @user-vt4mo8rr8s3 ай бұрын

    ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ ኑርልን

  • @user-fu6tq6zz6z
    @user-fu6tq6zz6z3 ай бұрын

    አቶ ሠይፉ ሰምተሃል። አሠራርህን ቀይር። ፕሮግራምህን ስትጀምር ራሱ የምታሳየው የተኮረጀ እንቅስቃሴ የሠገጤ ነው። እሱንም የጨዋ አድርገው።በተረፈ የተነገረህን ሂስ ተቀብለህ እንድትመጣ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem49893 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አብይ 🙏🏻 ሰይፉ የሚባል ቀፍፊ የሚሰራው ይቀፍል እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ቅዳሜ ደስታ የምትባር ሮቦት ታይታ እሁድ በፍጥነት አቃጣሪው ሰይፉ ጋር መታለች ይህ የከንቱ ትውልድ ገዳይ ይሆነ ስው ነው እግዚአብሔር የተጣላው

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d3 ай бұрын

    መምህራችን ተባረክልን እድሜና ጤናውን ያብዛልህ እመብርሐን በዘርፋፋው ቀሚስዋ ትጠብቅህ🙏

  • @user-ew3nr5cf7y

    @user-ew3nr5cf7y

    3 ай бұрын

    Leza new dedeb yehonk

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር አብይ እኔ በዉስጤ ምነዉ መምህር አብይ በዚህ ጉዳይ ዘገየ ስል ነበር እግዚአብሔርን ነዉ የምልህ መምህር የወለደ ሰዉ በዛሬ ሰአት ፈሪ ነዉ እኔ በጣም ነዉ ያዘንኩት በተደጋጋሚ በሚሰራዉ ስራ ስለትዉልዱ ሳይሆን ስለ ገንዘቡና ዝናዉ ነዉ የሚያስበዉ ምነዉ አጠገባቸዉ በሆንኩ ያቺን ማፈሪያ ተመራማሪ በጥፊ ባልኳት ጭራሽ ህፃናትን ሞትቬት ታደርጋለች ደስታ አላለችም ይህቺ ግን ኢትዮጵያዊ ናት??????? እግዚአብሔር የሰራዉን ነፍስ በዘር በሀይማኖት የሚገደልባት ሀገር ላይ ፕላስቲክ ሰዉ ሰራሽ የአጋንንት መገኛን እያሽሞነሞነች ምን ትቀባጥራለች ትቀበጣጥራለች

  • @jesuslover2404
    @jesuslover24043 ай бұрын

    ወንድሜ አብይ እንተ ለመላው ኢትዮጵያን የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ ከአንተ ብዙ ተምሪአለሁ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አንተና ቤተሰቦችህን እንዲሁም ከአንተ ጋር ሆንው የሚያስተምሩትንም ጌታ አምላክ ይባርካችሁ ሰላምን ጤንነትን ይስጥልኝ እውቀትና ጥበብን አሁን ካልችሁ በላይ ይጨምርላችሁ:❤❤❤❤❤❤

  • @abiyyilmasaddistv

    @abiyyilmasaddistv

    3 ай бұрын

    Ammmmeeennn 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l3 ай бұрын

    ፣እግዚኦ ፣መሐረነ ክርስቶስ ፣እግዚኦ፣መሐረነ ክርስቶስ ፣እግዚኦ መሐረነ ፣ክርስቶስ ፣እግዚአብሔር አምላክ ያድነን እግዚአብሔር አምላክ ያድነን የቅዱሳን አምላክ ይሰውረን የቅዱሳን አምላክ ህዝባችን ይጠብቅ አሜን ሰውየው ውሰጥ ሰይጣን ገብቶበት እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦና፣ይመልሰው

  • @seteShibru
    @seteShibru3 ай бұрын

    ሰላም አብይ በርታ አይዞህ

  • @mdibintali9604
    @mdibintali96043 ай бұрын

    እየጠበኩህ ነበር አብያችን በጣም ገርሞኝ ነበር ከባድ ነው

  • @YaredYalew-us8cr
    @YaredYalew-us8cr3 ай бұрын

    ኢቢኤስ አጋንት እሚጋጋበት ጸረ እግዚያብሔር ጸረ ኢትዬጵያ ናቸው እግዚያብሔር የበቀል አምላአክ ነው ወንድሜ አብይ ታያለህ እግዚያብሔር ይበቀላል

  • @ameehailu
    @ameehailu3 ай бұрын

    ጀግና አብያችን

  • @sintayehuasfaw-ki1kq
    @sintayehuasfaw-ki1kq3 ай бұрын

    Abbey, I am leaving Los Angelse 100% you are right

  • @HeraniGh
    @HeraniGh3 ай бұрын

    ሁሌ ሰይፉ ፋንታሁን jimmy fallon ነው copy ሚያደርገዉ ለኢትዮጵያ ሚጠቀም ነገር በብዛት አያቀርብም 😔

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    3 ай бұрын

    the new Ethiopian generation we are very bad and sinner included me ma self GOD give us mercy

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_49503 ай бұрын

    “የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።” - ራእይ 13፥15 ገና እኮ እስትንፋስ ይሰጠዋል በምንችለው መንገድ እናጋልጣለን የጌታ ኢየሱስ አብሮነት አይለይህ ዐቢይ

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye52073 ай бұрын

    እዉነት ነዉ። ሀቅ አለህ።

  • @mogesbekele8934

    @mogesbekele8934

    3 ай бұрын

    እዉነት ነው መምህራችን እግዚአብሔረ ይባርክ ወንድማችን ሠይፋ እባክህ ይበቃህና ወደ እግዚአብሔር ተመለስና መነፈሳዊ ስራ ስራ ዘመኑ ክፉ ነውና ዘመኑን ዋጁት ነዉ የተባልነዉ ።

  • @berhanewakjira27
    @berhanewakjira273 ай бұрын

    ኢየሱስ ያድናል

  • @eskindirkassa2137
    @eskindirkassa21373 ай бұрын

    ሰይፉ ድሮም ወፈፌ ነው ። የራሱን ጥቅም ብቻ የሚያይ ግራ ቀኙን የማያይ ሰው ነው ።

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum16933 ай бұрын

    im muslim but i agree with most of ur speech

  • @DanielTilahun-or7vc
    @DanielTilahun-or7vc3 ай бұрын

    እጅግ ወንድማዊ ቤተሰባዊ ምክር ለሰይፋ ብቻ ሳይሆን ለሁላችን - ሰይፍሻ ግን ለሚሊዮኖች ሞዴል አንደሆንክ ለአፍታም ቢሆን መዘንጋት የለብህም

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham7173 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ማስተዋሉን አድለን እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን አብይ በአዚህ እድሜው ወጣቱን ያስታል እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን😂

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel92293 ай бұрын

    Thanks for your efforts 🙏 MAY GOD OPEN our hearts and minds to be aware before we interact, accept things, situation?

  • @etalembekele8831
    @etalembekele88313 ай бұрын

    ጎዳና የወደቀውን የሰው ልጅ የሰማይ አምላክ ይመልከት

  • @mhret3513
    @mhret35133 ай бұрын

    እውነት እውነት መምህር አብይ ይልማ ወንድም ዓለም እውነትህ ነው ቡዙ የሚያስፈልጉ ማሽን የእሮሻ የቡዙ ስራ የጉልበት ስራ የሚቀንስ እያለ

  • @hailegebrealeayinalem1839
    @hailegebrealeayinalem18393 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ ጀግናው ወንድሜ አብዬ thats why Like you ደስ የሚለው አንተ ጋ የማይንካ የሚባል ሰው የለም እስካጠፋ ጊዜ ድረስ ምክንያቱም ለነፍስ እንጂ ለሥጋ አትሰራምና

  • @merryyederrick
    @merryyederrick3 ай бұрын

    I'm waiting this thank you for sharing 🙏 😊

  • @user-ky7cd1cc2p
    @user-ky7cd1cc2p3 ай бұрын

    በእውነት ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @yh4es

    @yh4es

    3 ай бұрын

    ለስሙ ፆም ወቅት ነው ፆመኛ ነን ትላላችሁ ግን እርስ በእርስ ጦርነት ገጥማችሁ ትገዳደላላችሁ አስመሳይ ህዝብ😅😅

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven3 ай бұрын

    bravo Dr abiy yilma Egziabher yitebkih betam betam enwedhalen 💚💛❤️Ethiopia gin Egziabher yidreslsh kifatat beza😭

  • @bezabehabebe1753
    @bezabehabebe17533 ай бұрын

    የሰው ልጅ በቂ ነው ምንም ሮቦት አያስፈልገም ነበር

  • @mistrasisay751
    @mistrasisay7513 ай бұрын

    Thanks so much Abiyyyyyyyy❤❤

  • @STAMA123
    @STAMA1233 ай бұрын

    በጣም ትክክል ነህ ድሮስ የሆዳምነት ጥግ እንዲህ ነው ሰይፍሻ 😮

  • @user-lm4sr8lb8t
    @user-lm4sr8lb8t3 ай бұрын

    If he is wise he will take your advise as for his turning point. አብያችን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ወንድማችን።

  • @rakrkv7423
    @rakrkv74233 ай бұрын

    እኔኮ ገርሞኛል እደት ሰይጣን በዚህልክ እዝህላይ አቅርቦ ማዋራት እግዚአብሔር ይቅርይበለን

  • @melesewmeskel4505
    @melesewmeskel45053 ай бұрын

    ለዘመኑ የሚመጥን መልዕክት ነው ቀጥል።

  • @tsadekkibamo9480
    @tsadekkibamo94803 ай бұрын

    Thank so much brother Aby❤

  • @fkremaryamworke4588
    @fkremaryamworke45883 ай бұрын

    ተባረክ

  • @NazihChaar
    @NazihChaar3 ай бұрын

    Tebarek

  • @melesewmeskel4505
    @melesewmeskel45053 ай бұрын

    ጌታ ዘላለምህን ይባርክ፣ ይጠብቅህ!!

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen80493 ай бұрын

    እኔማ በ ሰይፉና በ ኢቢኤስ ጣቢያ ዮነ ነገር አለ ቅዳሜ በ ኢቢኤስ አቅርቦ ነበር እኔ ሚገርመኝ የነጮቹን እየኮረጁ ወይኔ መሰባበር ነበር ለሮቦት እዲህ ይሆናል

  • @user-yw2ve7op4g
    @user-yw2ve7op4g3 ай бұрын

    God bless you Abiyiye!! Keep it up all your Media purpose!! God is with you always❤

  • @elsayilma348
    @elsayilma3483 ай бұрын

    ወንደማችነ እወነት እወነት አለሀለው ትውልዱን የሚያነቃ ነገር ወ ነገር እየ ሰራህ የምታቀርበውን ሁሉ አምላከ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥ ፣ተባረክ

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f3 ай бұрын

    ልቦና ይስጠን መዳንያለም በርታ አብይ

  • @munaaustin7248
    @munaaustin72483 ай бұрын

    Good job brother 👏

  • @user-pb9ic2rv2o
    @user-pb9ic2rv2o3 ай бұрын

    ❤hi salame New

  • @b21e19
    @b21e193 ай бұрын

    ኧረ ሰይፍ በጣም አብዝቶታል የሚሰራዉን አጥቷል ወይም ደግሞ የተለየ ተልዕኮ አለዉ

  • @merry6125
    @merry61253 ай бұрын

    የገረመኝ ጠቅላዩን ጨምሮ ሮቦት ሮቦት የሚሉን ከሮቦት ውጪ እኮ ሌሎች የአይ ቲ ውጤቶች የሚቀድሙ አሉ ለህብረተሰቡ የሚጠቅሙ በየህክምና በተቋማት የህዝብን እንግልት የሚቀንሱ የሚያቀላጥፉ:: ውጭ በቲቪ የያዩት ሁሉ አይቅርብን ማለት:: ከእነሱ አወራር እኮ ውጭ ያለን ከሮቦት ጋር እየተጋፋን ምንውል ነው የሚያስመስሉት:: አንተ ግን በጨለመው አለም በፅድቅ ስለቆምክ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @Mimichokms
    @Mimichokms3 ай бұрын

    Be ewenet memeher tanks 🙏🙏🙏...

  • @Biniamafewerki-il4rv
    @Biniamafewerki-il4rv3 ай бұрын

    Selam egziyabiher kantgayehun🎉❤

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah777343 ай бұрын

    አብያችን እኛን የናፈቀን ከካርቶን ጋር ማውራት አይደለም የናፈቀን እንዳንተ አይነት ሰዎች እንድበዙልን ነው ኑርልን

  • @almites1621
    @almites16213 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ሁሌም ተገቢ እና ወቅታዊ የሆኑ ትምህርቶችህ ስለሚደርሱን እናመሰግናለን፡፡

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo41903 ай бұрын

    ወንዶቺ ሴቶቺ እሮቦታ ኢሮፕ አገራት ለወንዶቺ እየሸጡ እያጋቡ ነው ብልት ተሰርቶላቸዋል ከሮቦቶቺ ጋር ሴክስ እያረጉስለሆነ የኢትዮጲያን ወጣቶቺን ለማበላሸት ነው

  • @derejeabebe3448
    @derejeabebe34483 ай бұрын

    Abyi stay blessed!❤

  • @mentigabu5212
    @mentigabu52123 ай бұрын

    እውነት ብለሃል መምህር ከሰይፉ ለትውልድ የሚጠቅም ምንም ቁምነገር የለውም ሰይፉ ባዶ የሆነ ሰው ነው ለኔእንጀራ ሆኖለት የውሸት ሳቅ እየገለፈጠ ገንዘብ የሚሰራ አርቲፊሻል የሆነ ከንቱ ሰው ነው ብዬ እገልፀዋለሁ ሰይፉን አጠያየቅ አንኳን አይችልም

  • @tedyytedyy8693
    @tedyytedyy86933 ай бұрын

    እናመሠግናለን አብያችን

  • @yetinayetgirum
    @yetinayetgirum3 ай бұрын

    You are Right

  • @user-lm7mi8iw2f
    @user-lm7mi8iw2f3 ай бұрын

    አብዬ ምርጥ ሠው ነህ በጣም ነው ሣየው ግርም ያለኝ ብለው ብለው እደዚህ አይነት ደሥታ ከፍታ እያሉ ሚያመጡብን ነገር

  • @bisrat1debebe958
    @bisrat1debebe9583 ай бұрын

    ትክክለኛ እይታ ነው ወንድም አብይ የሰይፉ ሾው በስነ-ምግባር ሊቃኝ ይገባል

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec3 ай бұрын

    ንሰሓ ግቡ በኢየሱስ እመኑ❤❤❤

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye96373 ай бұрын

    You really nailed it my brother 👌

  • @user-by6je3py1j
    @user-by6je3py1j3 ай бұрын

    ትከክልን ወ መምህር 😥😥

  • @eleni311
    @eleni3113 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድማችን 🙏❤ ይሄ ለሁሉም ትምህርት ነው ሰይፉም ጆሮህን ክፈትና ሰማ ይቺ አለም የውሼት ናት አባክህ ዘፋኝ እዬጋበዝክና እያበረታታህ ወንድምና እህቶቻችንን የአጋንንት አገልጋይ አታድርግብን እግዚአብሄርን ፍራ ይበቃሀል ንሰሀ ግባ ባንተ ብቻ ሳይሆን እቤትህ በሚጋበዙት ህዝብ ነብሰ ትጠዬቃለህ እዛ በጉቦ አመልጣለሁ ማለት የለም ወንድሜ

  • @gincilafaseenaa
    @gincilafaseenaa3 ай бұрын

    Abiye igziabher yixebiqih ❤yenya memihir ❤

  • @elssaandarge1156
    @elssaandarge11563 ай бұрын

    abyiye anlakachin egzabhe yitebkh❤❤❤

  • @mesfinjesus8680
    @mesfinjesus86803 ай бұрын

    Geta Yesus ybarkih❤❤❤❤

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael16863 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ ወንድማችን

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b3 ай бұрын

    ተባረክልኝ አብይ ይልማ

  • @tirhasweldu3321
    @tirhasweldu33213 ай бұрын

    Nay bahaqi ❤gobez Egzabeher Amlak Abona xegu ybzahalka.

  • @ngeasfaw8387
    @ngeasfaw83873 ай бұрын

    ወንድማችን ተባረክ ሁሉን መርምረህ ለሕዝብ ለትዉዳችን በማሰብ የምታደርገዉ መልካም ትምህርት ሰጪ ምክር ነዉ ሁሉን ደግሞ ሳይመረምሩ አግበስብሰዉ ፕሮሞት ለሚያደርጉ ትምህርት ይሁናቸዉ::በርታ መምህራችን !

  • @desalegnmekonnen7311
    @desalegnmekonnen73113 ай бұрын

    Brother Abiy Yilma, I like listening and watching your programs. I was attending your program on the radio before Covid time. I am not a fan of Seifu. But, have you tried to advise him in person before you bring it to this medium? Abiy, you are a strong and bold person but sometimes good to reprimand people privately and then they take it positively. Keep it up!

  • @user-qv3pj6dp4q
    @user-qv3pj6dp4q3 ай бұрын

    ማርያምን ብያለው እኔም አብዬ ኑርልኝ የውስጣችን ስለምትናገርልን ተባረክልን ❤

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin7443 ай бұрын

    Big respect

  • @user-vb8yx4xq4e
    @user-vb8yx4xq4e3 ай бұрын

    አብይ ይልማ በርታልን ስህተትን ማን ይነግረናል

  • @gezahgn75
    @gezahgn753 ай бұрын

    በጣም በጣም ለሰይፉ ጥሩ ምክር ነው በፍቅር ያስተላለፍክለት ጌታ ይባርክህ ለእርሱም ይህን ሰምቶ ፊቱን ወደ ጌታ ኢየሱስ ማዞር መመለስ ይሁንለት። “ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ፣ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው በነፍሱ ምትክ ሊከፍለው የሚችለው ዋጋ ምንድን ነው?” - ማቴዎስ 16፥26 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f3 ай бұрын

    Abiy yelema betam metedenke tewlden eyaddanke yalhew sera ena beftari mengde hulum endigaze lemetadrgew sera fetari erjim edemana tena yesteh beretalen!!!!

  • @elssaandarge1156
    @elssaandarge11563 ай бұрын

    egzabher wede tkkklegnaw menged seyifushan yimraw amen❤❤❤

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu3 ай бұрын

    Geta Eyesus kiristos zemanik yiberakowu wendime ✅❤❤❤

  • @senatesfaye985
    @senatesfaye9853 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ 🙏 ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @wudemedia
    @wudemedia3 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል😢 እግዚአብሔር ይርዳን

  • @dawitmulat9227
    @dawitmulat92273 ай бұрын

    አብዬ ረጅም እድሜና ጤና እየተመኘውልህ ይህን መሳጭ እና ማነቃቃትህን ለመስማት እንዴት እንደሚናፍቀኝ᎓᎓

Келесі