ትኩረት የተነፈገው የቪታሚን ዲ እጥረት! NBCTena |

Ойын-сауық

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_ጤና
#NBCEhud #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 34

  • @mesobmuday
    @mesobmuday2 ай бұрын

    ይበል ብለናል ጥሩ ግንዛቤ አግኝቼበታለሁ ክብር ይገባችሗል!

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed55912 ай бұрын

    ጥሩና አዲስ አይነት ውይይት ነው የመራሽው ጸሐይ ሕዝቡ ይጠላዋል ፀሐይን ይሸሸዋል እሷ ባትኖር መኖር እንደማንችል አልተረዳንም። ቫይታሚን ዲ ከጸሐይ እንደሚገኝ ከልጅነታችን ጀምሮ ተምረን ሰምተናል። በሁሉም አቅጣጫ የተማርነውን ስንተገብር አንታይም። ቡዳ የለም የስነልቡና ጫና ስለሚፈጥር ነው ኮንደሚኒየም ልጆቻቸው ሲያሞቁ ከጠዋቱ 3 ሰአት ላይ ነው በተጨማሪ አይመቻቸውም በእግር መተላለፍያ ቦታ ነው እኔ ራሴ 68 አመት የሞላኝ ቢሆንም ልጆቼን ጸሐይ ያሞቅሁት ከጠዋቱ 1 ሰአት ላይ ነበር መሳሳቴ ተረዳሁ በኮንደምንየምና በመሳሰሉት የሚኖሩ እናቶች ድፍረቱ እንዲኖራቸው ግቢ ውስጥ ቦታ ይዘጋጅ ያላችሁት ቢመረጥላቸው ጃንጥላ በተለይ ጅማዎች ሴቶች ጃንጥላ ይይዛሉ ማቆሙ ሳይሻላቸው አይቀርም ውይይታችሁ ግልጽ ነው ዘዴያችሁ በተራ ማስረዳታችሁ ምርጥ ነው ሰፊ እውቀት ይዛችሁ ነው የመጣችሁት። እንደጋምቤላ አፋር አሶሳ የሚገኙ ልጆች ሽማግሌዎች በረሐ በመሆኑ ጠቅሟቸው ይሆን? *ደገኞች በምን መልክ ጸሐይ ያግኙ? በጣም እናመሰግናለን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye46872 ай бұрын

    በጣም ይገርማል እኔ በአንድ ወቅት መጠነኛ አደጋ ገጥሞኝ ቴራፒ አዘውልኝ ሄጄ አለባበሴን አይቶ እንዴ የፀሐይ ብርሃን እኮ ያስፈልግሻል እኮ ሰውነትሽን በልብስ ሸፍነሻል ሲለኝ በጣም ገረሞኝም አናዶኝም ነበር ። አሁን ላይ D3 እወዳለሁ የቴራፒስቱ አባባል ግልጽ የሆነልኝ አሁን ነው ። አመሰግናለሁ !

  • @asmerethabtegiorgis618
    @asmerethabtegiorgis6182 ай бұрын

    በአገራችን እየተሰሩ ያሉ ቤቶች በረንዳን ታሳቢ ተደርጎ ቢሰሩ ጥሩ ነው ስለሰጣችሁን ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በርቱ

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun27082 ай бұрын

    የሚገርም ነው። ብዙዎቻችን የእጥረቱ ምልክት አለብን ማለት ነው

  • @Efrata288
    @Efrata2882 ай бұрын

    በኢትዮጵያ በጣም መቅረት ያለበት ቡዳ የሚባል እና ነፋስ ወይም ብርድ ይመታዋል ተብሎ መኪና እንኳ አይከፈትም በመተፋፈግ በትንፋሽ የሚተላለፉት በሽታዎች ኒሞንያ ትቢንም የመሳሰሉትን ተጨማሪ ብታስተምሩን ይጠቅም ይሆናል ።

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse2 ай бұрын

    ጥሩ ውይይት ነው፣ ቫይታሚን ዲ በቀላሉ፣በነፃ የሚገኝ ቫይታሚን እና ሆርሞን ነው። በየቀኑ ከወገብ በላይ እራቁት በመሆን፣ ከ10-20 ደቂቃ ለፀሀይ ብርሃን ብንጋለጥ በቂ ነው።

  • @soulrelaxation6769

    @soulrelaxation6769

    2 ай бұрын

    ሰውነታችን ቫይታሚን ዲን የሚያዘጋጀው በጸሃይ አማካኝነት ቆዳችን ላይ ያለውን ኮሌስትሮል(ወዝ) በመጠቀም ነው። ስለሆነም አንድ ሰው ገላውን ታጥቦ ቢወጣና ጸሀይ ቢሞቅ ኮሌስትሮሉን ከቆዳው ሰላጸዳው ሂደቱ አይኖረም። ከታጠበ በኋላ ቢያንስ ከሁለት ሰአታት በኋላ ወዝ ሲወጣው ማድረግ አለበት፡፡ ሳይታጠብ በፊት ከሞቀም ደግሞ ወዲያው መታጠብ የለበትም ይህም የሚሆነው ኮሌስትሮሉን ወደ ቫይታሚን ዲ የመቀየሩ ሂደት ሁለት ሰአታትን ይፈልጋል የሚል ነው። በነገራችን ላይ ጸሃይን የግድ ቁጭ ብሎ መሞቅ አይደለም ውጭ በመውጣታችን የሚኖረን ትጋላጭነት/Exposure በቂ እንደሆነ ነው የኔ መረዳት፡፡

  • @tigistwoubalem4867

    @tigistwoubalem4867

    2 ай бұрын

    እናመሰግናለን ዶክ

  • @abaskedir4125
    @abaskedir41252 ай бұрын

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid80052 ай бұрын

    እናመሰግናለን ቤተሰቦች

  • @hiwotdamtew7201
    @hiwotdamtew72012 ай бұрын

    Well done

  • @LetebrhangGebregiorgis
    @LetebrhangGebregiorgis2 ай бұрын

    Betam des temil tmhrt now enamesegnalen

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b2 ай бұрын

    ምልክቶቹ አላወራቹም

  • @tsegayebelete5930
    @tsegayebelete59302 ай бұрын

    I thank all of you & Interesting dialog but would you ask your guests🙏 Dr.TA Zerfu how to balance Vit D source from sunlight & UV radiation that exposed us for skin cancer specially during Mid day w/c UV radiation reaches extremely High/12 UV index.

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehman17 күн бұрын

    ሰላም አዲስ ላይ የሚኖር ሰዉ ችግር ነዉ እኔ ለምሳሌ ፀሀይ ሳይወጣ ወደ ስራ እሄዳለሁ ፀሀይ ስትጠልቅ እወጣለሁ ምንም ፀሀይ አላገኝም ብዙወቹ እንደዚህ ነን ምን ይሻላል

  • @asratminase6123
    @asratminase61232 ай бұрын

    Hello I respectfully disagree with one of the Dr. explanations about the UVB rays which are responsible for the synthesis of vitamin D. THE UVB rays take approximately 8mins to reach earth after sunrise, therefore the hypothesis provided to wait until noon when the sun is overhead to get the UVB is wrong. Thank you.

  • @belayetsegenet5553
    @belayetsegenet55532 ай бұрын

    Dr Abeba amesegneshalehu Lenawekachew Yemegeba t/rate selemtakerbe

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of2 ай бұрын

    ዶክተር እባክሽን አሜሪካን ኦርጋኒክ እህልን በአለም ላይ እነዲጠፋ እያደረጉ ስለሆነ ይታሰብበት !!!

  • @abebahailechere9183
    @abebahailechere91832 ай бұрын

    ዶ/ር ያለ ክሬም እረጅም ሰአት ፀሐይ እንሆናለን በውጭ የምንኖር ግድ ለቆዳችንየሚመከረው የፀሐይ መከላከያ ተቀብተን ሲሆን እረጅም ሰአት የምንወስደው ያውም ቢች ሄደን ነው ዶ/ር ያለመቀባቱ ችግር በቆዳችን አያመጣብንም

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364Ай бұрын

    በተለይ ኮንዶሚኒየም የምንኖር ህብረተሰቦች በጣም ተጋልጠናል።

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa59712 ай бұрын

    በመላው አለም ዶክተር ተብሎ የሚጠራው እኮ በህክምና ዘርፍ ላይያለ ሰዉ ብቻ ነው:: በኢትዮጽያ ብቻ ነዉ ሀሉም ዶክተር የሚባለው:: ሌላው ደግሞእንግሊዘኛ መቀላቀሉን እንደሀበሻ የሚወድ የለም:: አማርኛ ቃላት መጠቀምን በትለማመዱ ሀገራችን መቼም ሆቴሎችን ጨመሮ አበዛኛው የንግድ ቦታዎች በ እንግሊዘኛ ቃላት ተጥለቅልቀናል ::

  • @amanuel9973

    @amanuel9973

    2 ай бұрын

    አትሳሳት ሜዲካል ዶክተር physician እንጂ ዶክተር የሚለው ለሌላው ትምህርት ቢሰጥ ችግር የለውም።

  • @alokperception3307

    @alokperception3307

    2 ай бұрын

    የትኛዉ አለም ነዉ Doctoral ድግሪን ዶ/ር የማይለዉ? Doctoral Degree የ ድግሪ( የት/ት ደረጃ ) ስም እንጂ የሙያ ስም አይደለም።

  • @chalaalemu6710

    @chalaalemu6710

    2 ай бұрын

    እጅግ ጠቃም ትምህርት ነው ለማህበረሰባችን በተክታታይ ስለጤናና ምግብ ማሳወቅ ለህክምና የሚወጣውን ሀብት ጭምር ያድናል

  • @tsionmulugate891

    @tsionmulugate891

    2 ай бұрын

    ሰላም የNBC tena አዘጋቾች ምንጊዜም ከቀድሞ መከላከልና በተለያዩ እርእሶች ላይ ብዙ ግንዛቤ እንድናገኝ ስለምታረጉን እጅግ እናመሰግናለን። 👏💖🌹🌷🌹

  • @fisehayeaa8079

    @fisehayeaa8079

    2 ай бұрын

    Menasasebeh? Kemeleeketu yemixakemehen atosedem?

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354Ай бұрын

    እንቅርት ያለበት ሰዉ ቪተሚን ዲ አይሰጠዉም ይባላል ይሄም አብሮ ቢብራራልን

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b2 ай бұрын

    Dcoctor የቫይታሚን d3 አጥረት አለብኘ እና colicalciferol ለ2 ወር በሳምንት አንድ ታዞልኘ ወስጄ ለተወሰነ ጊዜ ለውጥ አግኘቼ ግን አሁንም አልተሻለኘም ምን ላድርግ

  • @enenegn5719

    @enenegn5719

    2 ай бұрын

    ኪኒኑ ምን ያህል መጠን ወይም ዶስ ወይም ዩኒት ነዉ የአንዱ መጠን እንድትወስድ የተሰጠኽ? በጣም ትልቅ መጠን ካለዉ ለአጭር ጊዜ ነዉ ዉሰድ የሚሉክ ስለዚ ካልተሻለህ መጠኑን በጣም ቀንሰዉት እንድትወስድ ያደርጋሉ ጠይቃቸዉ።

  • @tsigeredayohannes5406
    @tsigeredayohannes54062 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/d4xqtqSsYKqzaNI.htmlsi=jfIqWSHhHBZXVFQh ከዶ/ሩ እራሱ ጥናት አድርጎ የሰራቸው ሰፕልመንቶች አሉ ከእሱ ጋር ብትሰሩ ለሀገራችን ይጠቅማል እላለው

Келесі