የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ ውስጥ ሰቅጣጭ ነገር ተገኘ!መቅሰፍቱ ጀማይካን ጠርጐ አለፈ! ሃሪኬይኑ ያቆማል ሲባል ጭራሽ ሰኞ ለቴክሳስ ያሰጋል!Abiy Yilma

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 74

  • @user-nu8dw2qp3z
    @user-nu8dw2qp3z9 күн бұрын

    ከዚህ በፊት የፕላስቲክ ቁርጥራጮች በሰዎች ደም ውስጥ መገኘታቸው ተነግሮ ገርሞኝ ነበረ ። አሁን ጭራሽ የዘር ፍሬ እና የናት ጡት ወተት ውስጥ ጭምር መገቱ ይደንቃል ...እውቀት በማጣት ጠፋን 😢

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w9 күн бұрын

    ሰላም መምህር አብይ ይልማ አንቂያችን ጌታ አሁነም ከፈተና ይጠብቅህ ጠንክርልን

  • @bettyjes3421
    @bettyjes34219 күн бұрын

    ማራናታ እየሱስ ቶሎ ናና እየሱስ ያድናል ከክፉ ሁሉ ይታደጋል አሜንንን

  • @etsegenetregu1508

    @etsegenetregu1508

    8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯 እየሱስ አይባልም ኢየሱስ ነው የሚባለው !

  • @dagmawisamson2101

    @dagmawisamson2101

    8 күн бұрын

    አሜን። ❤❤❤ መዳን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f5 күн бұрын

    መምህር እና ጋዜኛ አብያችን እግዚያብሄር ያክብርለን ሁሌም ስለምታነቃን ንና ሁሌም ስለምትለቀው ድቅ መልክት

  • @Atifra1532
    @Atifra15329 күн бұрын

    ፕላስቲኩ ከየትም አይገባብንም ፕሮሰስ ምግቦች ብዙ ግዜ ያለጥንቃቄ የላስቲክ ብጥስጣሾች ይገቡበታል ፣ፉሮዝን ፉድ፣በየ ፋስት ፉድ ቤቶች የምንበላቸው ምግቦች በአይን የማይታይ የፕላስቲክ ብናኝ ሊኖራቸው ይችላል ሌላውን አላውቅም በየቤታችን ኩክ እናርግ

  • @solanguluma2567
    @solanguluma25679 күн бұрын

    ሁላችንንም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን 😢😢😢😢

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma89569 күн бұрын

    አብይ በቅድሚያ ብለህ ይብዛልህ እያልኩ ላንተና ለፕሮግራምህ ከፍተኛ አክብሮት አለኝ በጣም ተከታታይ ነኝ ምንም ፕሮግራምህ አያመልጠኝም በመቀጠልም የዚህ አውሎ ንፋስ (ሀሪኬን )መነሻው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የራስ ዳሽን ተራራ ነው የሚል ትርክትእንዳለ ሰምቻለሁ ስለዚህ ጉዳው እውነታውን የሚገልፅ ፕሮግራም ብትሰራ የሚል አስተያየት አለኝ

  • @mohammedhassen3378

    @mohammedhassen3378

    9 күн бұрын

    በአማራ ሕዝብ ላይ ከሀምሌ ከ2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም በተካሄደው ጦርነት 13 ቢሊዮን ብር ወድሟል( ምንጭ፡ኢትዮፎርም ሰኔ 2016 ዓ.ም)

  • @danielnegash1796
    @danielnegash17969 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ምድራዊውን ከሠማያዊው፣ሥጋዊውን ከነፍሣዊው፣ግዜያዊውን ከዘለአለማዊው፣መንፈሣዊውን ከአለማዊው ጋር አጣምሮ የእግዚአብሄር ህያውና ዘለአለማዊነቱን በግዜያዊውና በሀላፊው እንዳይወሠድና እንዳይጠፋ የተሠጠ ትንታኔ ነውና አክብሮት፣ምሥጋናና ምርቃት ይገባሀልና ተባረክልን

  • @gediyonbiruk
    @gediyonbiruk9 күн бұрын

    የኛ መምህር አብያችን🙏

  • @AtakltiBelay-hu9xe
    @AtakltiBelay-hu9xe8 күн бұрын

    እውነት ለመናገር እኔ ዩቱዩብ የምጠቀመው ላንተ ስል ነው። ካንተ ፕሮግራም ነፍሴን እንዴት ከዚህ የፖለቲከኞች እና የዚህ ቀሪ ዓለም ማዓት እና እንግልት እንዴት ራሴን እና ቤተሰቦቼን ማዳን እንደምችል ተምሬኣለሁኝ። እግዚኣብሄር ላንተ የማያልቀው እውቀቱን እና ምህረቱን እንደሰጠህ ለኛም ይስጠን።በፀሎትህም ኣትርሳን ወንድሜ። ኣታኽልቲ ኣማረ ነኝ ከትግራይ ሰራዊት።

  • @abiyyilmasaddistv

    @abiyyilmasaddistv

    7 күн бұрын

    @@AtakltiBelay-hu9xe ኣታኽልቲ በጣም አከብርሃለሁ ወንድሜ። ፖለቲካው ያደነዝዛል ፣ የእግዚአብሔር ቃል ያፅናናል ፣ ያፀናል

  • @AtakltiBelay-hu9xe

    @AtakltiBelay-hu9xe

    7 күн бұрын

    @@abiyyilmasaddistv እግዚኣብሄር ያክብርልኝ

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s9 күн бұрын

    ከእግዚአብሔር እርቀናል ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ በንሰሀ እንመለስ ሌላ መፍትሄ የለም

  • @getahuntefera1722
    @getahuntefera17229 күн бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህ ዓብይ ይልማ!! ምነው በሰላም ነው ጠፋህብን መምህር ትናፍቀናለህ

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes9 күн бұрын

    MRNA ላይ የኮቪድ ክትባት የተሰራው ብዙ ሚስጥር የያዘ ነው🤔🤔🤔

  • @EdenAraya-jw3jf
    @EdenAraya-jw3jf9 күн бұрын

    ሰላም መማህር እንኳን ደና መጣክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐

  • @lovely-ov7uc
    @lovely-ov7uc8 күн бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በረተል ወንድሜ በዱባይ የሚካሄደውን ነገር ቀወከ አሳውቁን

  • @NaaBMl1986
    @NaaBMl19869 күн бұрын

    አብይ የከተማዬ ልጅ ጥሩ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን ❤

  • @GetenetBogale
    @GetenetBogale9 күн бұрын

    ሰላምአብያችን

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky9 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉ማራናታ አየሱስ ቶሎና

  • @user-ee9bt8bm6y
    @user-ee9bt8bm6y9 күн бұрын

    እናመሰግናለን መምህር።

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay9219 күн бұрын

    ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete92839 күн бұрын

    እግዚአብሄር ዬስጥልን❤

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji60949 күн бұрын

    ሠላም ላንተ ይሁን መምህሬ

  • @HanaHanadejene
    @HanaHanadejene8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ day 7 እና አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube5078 күн бұрын

    Enameseginalen sile merjawa, stay blessed 🙏

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia7969 күн бұрын

    ሰላም ላንተ ይሆን መምህራችን

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie97909 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @danielaachayo8993
    @danielaachayo89939 күн бұрын

    Selam lante yhun memhr Egzabhier ybarkik ykbrh

  • @denaback3305
    @denaback33057 күн бұрын

    Harikan malaya mendenaw??

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib9 күн бұрын

    Fetari yetbklin aleminim yetbklin enamsgnalin🙏🙏🙏

  • @ethiopiacounty8301
    @ethiopiacounty83019 күн бұрын

    ሰላምህ ይብዛ መምህር ፈጣሪ ይጠብቀን❤

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes9 күн бұрын

    አብያችን📚🙏🏾📚🙏🏾📚🙏🏾

  • @henokgebreyes7414
    @henokgebreyes74149 күн бұрын

    ስላም መ/አብይ ይልማ ስለ ቁጥሮች የተናገርከው መረጃህ ስህተት ነው ።

  • @MilkanaMegos

    @MilkanaMegos

    9 күн бұрын

    ከጎንህ ነኝ የመምህር ለኣከ ማርያም you tube ትስማለህ ማለት ነው

  • @mdibintali9604
    @mdibintali96049 күн бұрын

    ጠፋችሁ እኮ ሳድሶች ❤❤❤❤ እኳን ደህና መጣህ አብያችን

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO9 күн бұрын

    Ye FETARI selam lenant yihun sadisoch ❤Abiy ‼slemerejahh FETARI kbre"misgana yigbaw degmo bechernetu endefqadu ayinelibonachin abrto bemengedum yatisinan 🤲🙏lantem megeletun yistih berta wendim ❤👍

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem74749 күн бұрын

    አንዳንዴ ላምን የወንድ ለብቻ የሴት ለብቻ ዲኦደራንት, ሻምፖ፣ የገላ ሻምፖ--- ምናምን ለምን ጉዳይቸው ነው የለያዩት ብዬ አስባለሁ፣ ለዚሁ ጉዳያቸው ይሆን

  • @asemerttilahuntilahun5225

    @asemerttilahuntilahun5225

    7 күн бұрын

    ትክክል ብልሻል

  • @user-vt4mo8rr8s
    @user-vt4mo8rr8s9 күн бұрын

    ሰላም መምህር አብይ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh9 күн бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit9 күн бұрын

    ግን ለምንንንንን ? በሰው ልጅ ላይ ይኼን ያህል ክፋት የዲያቢሎሰ የግብር ልጆች የእጃችሁን ይሰጣችኋል ፈጣሪ ይህ የምትሰሩትን የሰይጣን የእርኩሰት ግብራችሁ በመድሀኒአለም ሐይል ይፍረሰ ይፈርሳልም መምህር እድሜ ከጤና ተመኘሁ ያቆይልን

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele13839 күн бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-jq5ku4do4f
    @user-jq5ku4do4f9 күн бұрын

    እካንደህናመጣህ ማምህር አብይ

  • @SebiHaile
    @SebiHaile8 күн бұрын

    Egzyabher yitbkh gobz

  • @user-dn1kn3dp6i
    @user-dn1kn3dp6i9 күн бұрын

    ሁሉም ነገር ከጥፍታችን የተነሳ ነው

  • @Ambassel
    @Ambassel9 күн бұрын

    ውይ ጃማይካን ፈጣሪ ይጠብቅልን!

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    9 күн бұрын

    ሐሺሽ ማጨስ ስላለማመዷቹሁ ነው ?😂

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g9 күн бұрын

    ሰላም አብያቸን ሀሪኬ ምንድን ነው❤❤

  • @equarenderta7521

    @equarenderta7521

    8 күн бұрын

    በጣም ሞገደኛ አውሎ ነፋስ ነው........ ቤቶች ንብረቶች ሊያወድም የሚችል በጣም ሃይለኛ አውሎንፋስ ማለት ነው ሃሪኬይን .....

  • @RobelAT
    @RobelAT7 күн бұрын

    ኮሜንቱን ሳይ በሀገሬ ተስፋ እቆርጣለሁ::

  • @user-kc6kr7pc1j
    @user-kc6kr7pc1j6 күн бұрын

    ኧረ መሳይ ስለ አምስተር ኮባል ታብ ታብ ታብ ስለሚባለው ነገር እስቲ የሆነ ማብራራያ ፈልጌ ነው ትውልዱን እናድን በዚ ዙሪያ ስራልን

  • @feyidageletu6655
    @feyidageletu66555 күн бұрын

    ከት መጣ ?

  • @HananiaSirak
    @HananiaSirak9 күн бұрын

    ምነዉ ጠፋህ መምህራችን

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f8 күн бұрын

    አተ ሲጀመር ፈጣሪን ወክለህ እያወራህ ነው

  • @habtehabte2605
    @habtehabte26059 күн бұрын

    🛑🛑 Ahuns alekebh meselegn mtaweraw hulu ej ej ale

  • @misrach2350

    @misrach2350

    9 күн бұрын

    ሀበሻ ጠቃም ነገር አይውድም በጣም ያሳዝናል 😢

  • @RodasiHaftom
    @RodasiHaftom9 күн бұрын

    ስለ28 እዮብ

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b8 күн бұрын

    የታዘጉ ውሃዎችን አትጠቀሙ ሰዎች እኔ በፍፁም የታሸገ ውሃ አልጠጣም

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f8 күн бұрын

    በጣም ትገርም አለህ አሞህ ከሆነ አይ ትህርት

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes9 күн бұрын

    በዓለማችን ላይ ከ 6 ቢሊዮን ሕዝብ በላይ መኖር የለበትም ተብሏል😆😆😆😆መፍትሄው ደሞ ወንዱን ማምከን ብቻ ነው😆😆😆😆😆😆

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson21018 күн бұрын

    ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤

  • @netsolo8225
    @netsolo82259 күн бұрын

    ከዲሲ እአቤሎ አሁን ማስጠንቀቂያ ተሰጠ የሬጎን ኤርፖርት ከቧንቧ ውሀ አትጠጡ ተባለ❤

  • @Tamgn
    @Tamgn8 күн бұрын

    አተ ከማስፈራራት ውጪ ሌላ አታቅም? ላተ የገቢ ምንጭ ስለሆነ አይፈረድብሕም

  • @abrehamsolomon3864

    @abrehamsolomon3864

    6 күн бұрын

    ምን አሰፈራቹ ሞት አይቀር ክክክክ

  • @eyobsoressa1665
    @eyobsoressa16658 күн бұрын

    nice weather man ፣ እስቲ ጅማ ይዘንባል ወይ ንገረኝ። ወረኛ የሆንክ፣ የዘመን ፍፃመዉ ላንተ ብቻ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ወሸታም የሆንክ።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen33789 күн бұрын

    በአማራ ሕዝብ ላይ ከሀምሌ ከ2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም በተካሄደው ጦርነት 13 ቢሊዮን ብር ወድሟል( ምንጭ፡ኢትዮፎርም ሰኔ 2016 ዓ.ም)

  • @RobelAT
    @RobelAT7 күн бұрын

    ከሳይንስ ጋር ፀበኛ ነሽ አይደል? ይሄንን ቅራቅንቦና ዝባዝንኬ ወሬህን እየዘራህ ሳንቲም ትለቅማለህ?! አሳፋሪ ሰው ነህ!! መንገድ ላይ ካገኘሁህ በቴስታ ነው የምጥልህ!!

Келесі