No video

በበዕውቀቱ ስዩም እጅግ አዝነናል!!ስለአስደንጋጩ ት/ቤትም አስደናቂ መረጃ አግኝተናል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV, መ/ር ዐቢይ ይልማ

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 1 100

  • @salaaj7501
    @salaaj7501 Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ከክቲያንኖች ጋር በእምነት እንለያያለን አሁን የምትሰሩት ፕሮግራም አያልፈኝም በርቱ ሐገር እና ሐይማኖት ለማጥፈት ታጥቆ ተነሰቶዋል አላህ ዛልሞች የጥፋቸው

  • @mekdesteketelewu225

    @mekdesteketelewu225

    Жыл бұрын

    Ene Muslim negn kirstiyan negn malet ayasfeligim hayimanot ayileyim endehager new yemetabin hulachinim ennesa gin oustazoch sikawemu ayiche alawukim lemindin new?

  • @user-sy8dh2qw7w

    @user-sy8dh2qw7w

    Жыл бұрын

    አንለያይም

  • @hayt9596

    @hayt9596

    Жыл бұрын

    እኔም እዳች ተጠባብቄነዉ እማየዉ

  • @kidestmulunrh3279

    @kidestmulunrh3279

    Жыл бұрын

    ለሀገር ሚስሊም ክርቲያን አይባልም መጠንከር ብቻ

  • @jenberlemajenber6194

    @jenberlemajenber6194

    Жыл бұрын

    ሐገሪቷ የሁላችንም ናት እስካለ ሁሉም ነው እሔንን ፀያፍ ነገር መቃወምና መታገል ያለብን ግን እየተጋፈጠ ያለው ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ለምን የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው😭😭

  • @user-zk4eb8ji6m
    @user-zk4eb8ji6m Жыл бұрын

    አብይ ወንድማችን ዘርህ ይባረክ ነቅትህ ስላነቃኸን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    እረ እግዚአብሔር የት ሄዶ መጠበቅ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው እንዴት ሆኖ ነው በሁሉም ስፍራ የምትገኘው ምን አይነት ትውልድ ደረስን በፈጣሪ ስም

  • @abrhamtensay2906

    @abrhamtensay2906

    Жыл бұрын

    ​@@blenmamoye1723 ምን ጉድ ነሽ በማይመለከትሽ እምነት

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    @@abrhamtensay2906 ሀሀሀሀሀ አብርሽ እረ እራስህ ጉድ ነህ እውነትን ለመናገር ቦታ ሀይማኖት አይመርጥም ደግሞ እኔም ከዛ ነው የወጣሁት ወንድሞች አሉኝ በኦርቶዶክስ እና ዝም ብይ እውነትን ደብቂ እና ውሸትን አንግሺ እያልክ ነው አንተ ምን ጉድ ነህ አብርሽ ሀሀሀሀ አንብብብ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын

    መምህርና ጋዜጠኛ መምህራችን አብይ ይልማ የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 Жыл бұрын

    በርታ መምህር ይልማ አጋልጥ የስይጣንን ስራ ። አንተ ጀግና ነህ ።እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

  • @HamduAhemadHamdu-dq5cz
    @HamduAhemadHamdu-dq5cz Жыл бұрын

    እኔ የእስልምና ተከታይ ነኝ እየሄዳቹሁበት መንገድ በጣም አስተማሪና ትውልድን የሚታደግ ነው አይዞ አቹሁ ከጓናቹሁ ነን

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Жыл бұрын

    ዐቢያችን በርታልን በእውነት❤❤❤ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 Жыл бұрын

    አብይ ወንድማችን መቀሌ እየኖርኩኝ ይህን ነገር ልብ ብየ አላስተዋልኩም ሁሌ ስለ ምታነቃን እናመሰግናለን። እባክህን በዚ በጦርነቱ ጉዳት ርሀብ እና መፈናቀል አሳበው እንዳይመጡብን በደንብ ተከታተልልን በበጎ ፍቃድ information ሊሰጡህ የሚችሉ ከቤተክርስትያን ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ወንድሞቻችን እንዲተባበሩህ ብታደርግ ላንተም በጣም ስራውን ያቀልልህ ነበር እናመሰግናለን። ከመቀሌ።

  • @wardeattal9313

    @wardeattal9313

    Жыл бұрын

    Wedme ustiyen belaewe ayzhue egzabier aele 😥😥

  • @salwai7446

    @salwai7446

    Жыл бұрын

    Fetari yetebqachu

  • @user-st3jm8oi2g

    @user-st3jm8oi2g

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን ወድሜ አዎ መንቃት አለብን

  • @abebazenawi7051
    @abebazenawi7051 Жыл бұрын

    ሌላዉ አልበቃ ሲላቸዉ ጭራሽ በዚ መጡ😢 በኛ ሀይል ከባድ ስለሆነ ልጆቻችንን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @YeababaT

    @YeababaT

    Жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🏿

  • @kalkidangashaw2875

    @kalkidangashaw2875

    Жыл бұрын

    አሜን ይጠብቅልን

  • @Sara7
    @Sara7 Жыл бұрын

    እኛ ግን የእግዚአብሔር መላእክት በዙሪያችን ናቸው ይብላኝ ለማያምኑ!!!!!

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንዱን ባንዱ ማንነቱ እንዲጋለጥ እያደረገ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር እናመሰግናለን።

  • @mesgbre
    @mesgbre Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ በርቱልን የኛ እንቁዎች። በዚህ ክፉ ግዜ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን! አሜን!

  • @Tom-bu8uj

    @Tom-bu8uj

    Жыл бұрын

    Amen! Geta yibarikish

  • @meseretm4788
    @meseretm4788 Жыл бұрын

    እኔ የሁልግዜም ፀሎቴ እግዚአብሔር እንዲጠብቅህ ነው በተመቸኝ ግዜ ሁሉ እከታተልሀለሁ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-wz2pi6op7s
    @user-wz2pi6op7s Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ትግስቱንና ማስተዋሉን ይስጠን

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Жыл бұрын

    እኔ ፕሮቴስታንስ ነኝ ግን እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብ እንደሰለሞን ሰቶሀልና በአግባቡ እየተጠቀምክበት ስለሆነ ተባረክ በርታ የጭለማውን አለም በግልፅ እየገለጥክ ስለሆነ የተናደደ የተበሳጨ በቀልተኛው የጨለማው ሀይል እንዳያይህ አይኑ ይታወር በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩህ

  • @Rahelethiopia489

    @Rahelethiopia489

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын

    እረዠም እድሜ ጤናን ይስጣችሁ ልፋታችሁን ቅዱስ ሚካኤል ከክርስቶስ ፊት ያቅርብላችሁ ስራችሁ ሁሉ ኢትዮጵያን ይለውጣት በርቱልን

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Жыл бұрын

    “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me” (John 14:6). GOD bless you

  • @godisgood2672

    @godisgood2672

    Жыл бұрын

    Yes he is

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Жыл бұрын

    መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲሁም ሁላችሁም ከመምህር ጋር እምትሰሩ ሁሉ

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    Жыл бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🙏ክፉውን በሙሉ ከነሱ ያርቅላቸው አሜን 🤲🤲🤲🙏👉💚💛❤🙏💚💛❤

  • @mish2715
    @mish2715 Жыл бұрын

    አብዬ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ የኛ ቀና ወንድም

  • @Batl.14
    @Batl.14 Жыл бұрын

    ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቀን ይጠብቃችሁ በርቱ✝️👏

  • @hannasalam672

    @hannasalam672

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tsehaiabreham1578
    @tsehaiabreham1578 Жыл бұрын

    የሚግረምክ በቃ እደኔነው ያተረጎምከው በትክክል እኔንጃ የሚገርም ነው ውስጤንነው የተናገርከው ተባረኩ ሁላችሁም እግዚአብሄር ልብና ኩላሊት የሚመረምር ነው

  • @Ambassel
    @Ambassel Жыл бұрын

    ጎመኑ ከተገኘ በጤና የሰላም እንቅልፍ እየተኛሁ ከህሊና እረፍቴ ጋር እግዚአብሔርን መጠበቅ ይሻለኛል::ነገር ግን ሰይጣንን አምልከን ሳይሆን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካል ፈተናውም ያልፋል::

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና, አንተን የሚጠብቅ አያንቀላፋም::

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Жыл бұрын

    አብያችን ስለ መረጃውና ትንታኔው እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @abewondmu772
    @abewondmu772 Жыл бұрын

    Save our generation and country ...good job 🙏🙏

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB Жыл бұрын

    በረከት በስራዋ ተደናቂ ብትሆንም አመጣጧ ግን ብዙ ምስጥር አለው ባይነገር መጨረሻዋን በዝምታ ማየቱ ይሻላል ግዜ ስለሚፈታው።

  • @user-xs8vl3hf6s

    @user-xs8vl3hf6s

    Жыл бұрын

    የታወቀ ነው በተልኮ ነው ወደ ኢትዩጵያ የገባቹ

  • @frezermulugeta5899
    @frezermulugeta5899 Жыл бұрын

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይውጋልን ከአለማችን ላይ

  • @user-ei9wt3tv8o
    @user-ei9wt3tv8o Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ የዘመናችን እንቁዎች!

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner Жыл бұрын

    እህታችን በረከት እጅግ የምንወድሽ እና የምናከብርሽ እባክሽን ወደ አእምሮሽ ተመለሽ አባትሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Жыл бұрын

    😢😢 በእውቀቱ ስዩም ከአሁን ቀደም በቀልድ አስመስሎ እግዚአብሔር የለም ለማለት ሞክሯል ግን ህዝቡ በቀልድ የተዋዛ ስለነበር ሁሉም ስቆ ዝም አለ ከንግግሩ ያስተዋለ የለም 😢 ህዝቡም ለምናዳምጠው ነገር በማጤን በማስተዋል ፈንታ ስቀው ሲያልፉት አናደዱኝ😢😢

  • @messymessy5966

    @messymessy5966

    Жыл бұрын

    በትክክል እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የተናደዱኩት በዉቀቱ እሚባል ሰዉየ ያጠራጥረኛል በጣም ነዉ እሚቀልደዉ በሃይማኖት ግን ሁሎም ዝም ነዉ ያሉት የኔም ጥያቂ ነበር

  • @tigistitigisti4792

    @tigistitigisti4792

    Жыл бұрын

    @@messymessy5966 የእኔ ጥያቄ ግን ይህ ነው የእኛ ሃገር ህዝብ ዝም ብሎ መሳቅ ብቻ ቃላትን አንመረምርም እኔ መዝሙር እንኳ ሳዳምጥ ግጥም በጣም አስተውላለሁ አይይ ግን ጥያቄየ መፅሐፉ አዲስ ነው? ልጂቱ ባታነበው ኑሮ አናውቅም ነበር በእውነቱ እኔ ይህን የፃፈ ገጣሚ በእውቀቱ ስዩም አልመስለኝም ለምን መፅሐፉ አይወገዝም ነበር ያሳዝናል የእሱን ማንነት እግዚአብሔር አጋለጠው

  • @mikywolday4180

    @mikywolday4180

    Жыл бұрын

    this nonsense he look like he is the one made him self GOD gave him every thing

  • @lunaamor5354

    @lunaamor5354

    Жыл бұрын

    እኔ ሁልጊዜም ቀልድ ተብሎ መድረክ ላይ ሲሳቅ ይገርመኛል ምኑ ነዉ ያሳቃቸዉ ይሄ ያስቃል? ብዬ አስብና እንደዉም እኔ ችግር አለብኝ ሰዉ እየሳቀ እኔ ለምን አልስቅም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንዳንዱ ሰዉ አሳሳቅ እንደዉም ፈገግ ያሰኘኛል ሁኔታቸዉን ሳይ ሁላችንም ባንስቅላቸዉ እንዲ ማንም መድረክ ላይ አይቀልድብንም ነበር

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    Жыл бұрын

    ​@@messymessy5966 beweketu seyoum eko pagan new haymanot yelewem

  • @eluabebe3831
    @eluabebe3831 Жыл бұрын

    ሳድሶች እንደዚህ ዘርዝራችሁ ስላስረዳችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ። አሜን

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን 🙏❤️🇪🇷

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын

    ሲጀመር ለሴራ ነው ወደ ኢትዩጵያ የገባቹ ነጭ ጋር ሰትዳቀል አለ ነገር አመጣጥዋም ይመሰክራን ቅዱስ ሚካኤል ሴራቹን ብን ያርገው

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 Жыл бұрын

    ❤እግዚአብሄር ይባርክህ ጥበቃውን ይላክልህ❤

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Жыл бұрын

    Thank you for being a voice to the voiceless. Have to be vigilant in such troubling times.

  • @eisabetfikru8686
    @eisabetfikru8686 Жыл бұрын

    መምህር አበይ በምታደርገዉ ነገሬ ኤግዚአቤር ይርዳክ በጣም ነወ የምናመሰግነወ ህነዚህ የጨለማወ ሰራ አሰፈፀሚዎች ናቸወ በሰወ አገር የሰለቸኝ የኤ ባንዲራ ነወ ለአገራችን ለልጆቻቼን ሁላችንም መታገል አለብን.

  • @yetnayettesfiy1289
    @yetnayettesfiy1289 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-nb4ev4vw6h
    @user-nb4ev4vw6h Жыл бұрын

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እደግፍችሃለሁ በረቱ እግዚያብሄር ይደግፋችሁ

  • @bettyterefe3660

    @bettyterefe3660

    Жыл бұрын

    እኔም ነኝ እደግፋቸዋለሁ

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ን ይስጥልን ኑሩልን ❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    ወንድማችን መምህር ይልማ,, እግዚአብሔር አይለይህ 🙏🏿❤🙏🏿በጣም እንወድሃለን Share ስለምታረግልን information

  • @yirgayilma3509
    @yirgayilma3509 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በላን ስለ ድንግል ማርያም ማርን ጌታ ሆይ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    💚💛❤ጠናይሥጥልን መምሕራችን እግዚአብሔር ይመሥገን 👍👍👍

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    ውድ ወንድማችን በሰላም መጣቹህልን 🙏❤ እና የእነዚህ ልጆች ት/ቤት እኔ ነበር የጠየቁ ት እና ነበረ ነው

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Жыл бұрын

    በጣም ይገረማል እግዚአብሔር ይገስጸ 🙏 ተባረክ መምህራችን ❤🕊

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Жыл бұрын

    God bless you and your family 💚💚💚💛💛❤❤

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Жыл бұрын

    ሁልጊዜም ተከታይህ ነኝ በርታ የጨለማውን ስራ በመግለጥ ብዙዎችን ታነቃለህ: አቀራረብህ ይበል የሚያሰኝ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @aster4804
    @aster4804 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ያብዛልህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ❤

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Жыл бұрын

    ምረጥ ፕሮግራም ነው እንደናቴ አይነቱ የብዛልን የሰላም አምለክ ሰላም ይስጠን ለክፉዎችን ልቦና ይስጠቸውን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናሌን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @user-ps3kk6xs7z
    @user-ps3kk6xs7z Жыл бұрын

    ❤በእውት እጅግ አርጌ አመሰግንሃለሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ አላህ ያበርታህ ። እኔ በመሠረቱ ሙስሊም ነኝ።

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Жыл бұрын

    በአንድ በኩል እንነቃ ዘንድ ሣድስን ላመጣልን አምላከ እስራኤል ቅድስት ስላሴ ይክበር ይመስገን!!!ይወዳቹኀለው በርቱ

  • @sasab2001
    @sasab2001 Жыл бұрын

    መምህር ፈጣሪ ይጠብቅ ትዉልድን ለማዳን እየደከማችሁ ነዉ ያላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ❤❤❤❤

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 Жыл бұрын

    ገበሬዋ ሰሙ ባይመጥናትም ብዙ አጀንዳ አላቸዉ ፍየሉንም አነገሰችዉ በርቱ መ ምህር እግዚአብሔር ያጠንክራችሁ 🙏😇

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Жыл бұрын

    ጌታ ይርዳን ያማል የሚሰማ ነገር

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын

    ሆን ብላ ነው የለቀቀችው እነሱ እየተናበቡ ነው የሚሰሩት የህዝቡን ስሜት ለማወቅ ነው ምን ይላሉ

  • @miminigussie4971

    @miminigussie4971

    Жыл бұрын

    ትክክል። ለነገሩ አንድ ፀሀፊ ፍቃድ ካልሰጠ ማንም ተነስቶ የሚያነብ አይመስለኝም። ይቺ የተመረጠችዉ ደፋር ነች ተብሎም ይሆናል።

  • @fiker1861

    @fiker1861

    Жыл бұрын

    ፀሃፊው እያለ አንባቢን መጨፍጨፍ ተገቢ አይደለም በገሀድ ደተሸጠ መፅሃፍ ነው የነበበችው ለምን እሷ ላይ ብቼቻ ይዘመታል?

  • @eskuyin9530YouTub

    @eskuyin9530YouTub

    Жыл бұрын

    በእውነት ትክክል ነሽ እኔ ድሮም ደስ አትለኝም

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    Жыл бұрын

    @@fiker1861 ፀሃፊው ለምን እንደፃፈው እግዚአብሔር ይወቀው ግን አንድ መፅሐፍ ተፅፎ ስለተገኘ ብቻ ማንበብ አለብን ብየ አላምንም አዕምሮ አለን መምረጥ የኛ ድረሻ ነው እንደዚማ ከሆነ በየቤተክርስቲያኑ በር ላይ የአስማት እና የጥቆላ መፅሃፍ አለኮ ግን አንድ ሀይማኖት አለኘ ከሚል ሰው ይህ አይጠበቅም ብዙ ተከታዮች አሏት የሷን የለውጥ መንገድ የሚከተሉ ስለዚ ይህ ነገር ይመጥናል ከሀይማኖት አንፃር ከባህል አንፃር ይህ ነገር ለሚከተሉኝ ሰዎች የመጥል የሚለውን ነገር ማገናዘብ ነበረባት ግን ሆን ብላ ነው 100%።

  • @miminigussie4971

    @miminigussie4971

    Жыл бұрын

    @@fiker1861 የኔ points of view ደሞ ፀሀፊዉ ቢፅፍም ተከድኖ የማንም ጆሮ ላይ አልደረሰም። የሷ ማድረስ ግን ያሰቅቃል። በተለይ በተለይ ያገናኘችችባቸዉ ነገሮች ይገርማሉ። በእዉነተኛ አባት coated አድርጋ ሰሙን ለኛ አይነት ጅሎች፣ ወርቁን ደሞ ለተዘመረለት ሉሲፈር ትታ መሆኑ ለክርስቲያን ሀገር የማይሰራ ነገር ነዉ።

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Жыл бұрын

    ሁሌም የቅኖች የደጋጎቹ አምላከ እግዚአብሔር ይጠብቅክ።

  • @yitagesushimeles
    @yitagesushimeles Жыл бұрын

    ክብር ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን🙏

  • @sintawoldesenbet7973
    @sintawoldesenbet7973 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላም ቤተሰቦች🖐🖐🖐የምታደርጉት ተጋድሎ በጣም አመርቂ ነው እና በርቱ እኛም በሀሳብ በሞራል ከእናንተ ጋር ነን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyobmanaye
    @eyobmanaye Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥህ ወንድሜ🙏

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Жыл бұрын

    መምህራችን እኛም እኖድሀለን ኑርልን ❤❤❤

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤ከ እግዚአብሔር ጋር

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Жыл бұрын

    ኑርልን ወንድማችን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Жыл бұрын

    የእኔ አብይዪየ እመብርሃን ትጠብቅህ ጥላቶችህ ሁሉ ቅዱስ ጌታ በቅዱስ ደሞ ይሸፍንህ😘

  • @esset1685
    @esset1685 Жыл бұрын

    ከእግዚያብሄር ያገኘንህ አንደኛው ስጦታችን 🙏

  • @sara2tesifay
    @sara2tesifay Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እንደዚህ አይነት ክፋ መንፈስ ከቅድስት ሃገራችን ያንሳልን

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Жыл бұрын

    አሁን አሁንስ ቄስ ነኝ ሼህ ነኝ ፓስተር ነኝ ከሚል ተቀላቢ ሁላ አብይዬ አንተ በዋነኝነት ለኢትዮጵያ እየተጋፈጥክ ነው ያለሄው ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ🙏

  • @JoneDalton-iv5yh

    @JoneDalton-iv5yh

    Жыл бұрын

    Hulunem adelaye maderege leke ayehonem

  • @momskiyyah77734

    @momskiyyah77734

    Жыл бұрын

    ​@@JoneDalton-iv5yh ምንም ማለባበስ አያስፈልግም እስኪ ማንን አየን በተለይ ከፕሮቴስታንት እና ከሙስሊም ወጥቶ እንዲህ የተጋፈጠው? ሁሉም ግን ቤተሰብ አለው

  • @samrawitlegesse7178

    @samrawitlegesse7178

    Жыл бұрын

    እነሱማ ለምድራው ነው እየሰሩ ያሉት

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 Жыл бұрын

    God bless you my brother. Keep exposing the evil

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 Жыл бұрын

    ድንቅ ትንተና ነው የዳቤሎስን ክንፍ ሰብረህልኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @DeborahAlmaw-ry3yb
    @DeborahAlmaw-ry3yb Жыл бұрын

    DEAR ABIY YILMA GOD IS WITH YOU!!!

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ትእግስቱ በዛና እኛ ጠፋን፣አረ አባ ማረን ይቅርበለን፣ማስተዋልን አድለን፣እናንተም እግዝያብሄር ይስጣችሁ

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያክብርልን::ጥሩ ነዉ የምታቀርቡት::

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie1956 Жыл бұрын

    Thank you , I was waiting for this explanation. Bless you much

  • @Seble132
    @Seble132 Жыл бұрын

    I am just amazed with your courage and bravery. Blessings to you!

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j Жыл бұрын

    መምህር ይልማ እግዚአብሔር ክርስቶስ ይጠብቅህ ሁላችውንም በርቱልን ።

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын

    አብይ ይልማ የእኔ ወንድም በርታ በርታ ክርስቶስ ብርታት እና ሀይል፣ጉልበት ይሁን ኢትዮጵያ ከፍ ትበል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጠላት ዳብሎስ ይፈር፣ይዋረድ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከፍ ያድርጋት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏ህዝቦቻዋንም ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤እወድሀለዉ❤❤❤❤ አብይዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @getachewdoa5496

    @getachewdoa5496

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    መምህር እጅግ እናከብርሀለን🙏🏿አንተ እና ባልደርቦችህ ትውልድን ለማዳን እጅግ ብዙ ዋጋ እየከፈላችሁ ነው እና ኢትዮጵያውያ ታመስግናለች🙏🏿🙏🏿🙏🏿ክበሩልን

  • @hanaabinet1751
    @hanaabinet1751 Жыл бұрын

    Dear Abbiy, thank you for responding to my thoughts. Keep up the good work.

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Жыл бұрын

    ቤተሰቦቻችን፡ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡፡፡፡፡፡፡ ዓለም ወደ ፍጻሜዋ እየቸኮለች ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን የጦር ዕቃችንን እንልበስ፡ ለመንፈሳዊ ውጊያ፡ እንዘጋጅ፡ በየሐይማኖታችን ፀንተን እንቁም፡

  • @getachewdoa5496

    @getachewdoa5496

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen!

  • @firtunasolomn9739
    @firtunasolomn9739 Жыл бұрын

    ባለውለታችን ነህ......ዝም ብሎ ከመነዳት እያዳንከን ነው...ከልብ እናመሰግናለን

  • @brhaneabrha2383
    @brhaneabrha2383 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።።።

  • @asterjahni3083
    @asterjahni3083 Жыл бұрын

    ሰላማ አግዝያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መምህር አንተ የሰጠን አምላክ ይመስገን እናመሰግናሀለን አመብርሀን በወርቅ ለብሶ ትከልልህ ወንድሜ ኑርልኝ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Жыл бұрын

    አይኗን በጨው እጥብ አድርጋ ልታስተባብል መጥታልሃለች ምን አይነት ጉድ ነው ልጆቻችንን ሊፈጁብን ነው የእስራኤል አምላክ ይበቀላቸው

  • @mengsteabteklit-lm3xm

    @mengsteabteklit-lm3xm

    Жыл бұрын

    😀😀😀😃😃😀እየሞቱ መፎከር

  • @User-lu8gn

    @User-lu8gn

    Жыл бұрын

    ምቀኝነት ያመጣባችሁ ነው ካለመረጃ ቀባጥሩ

  • @yilmaatrihun7194
    @yilmaatrihun7194 Жыл бұрын

    በውቀቱ ይህን ማለቱን እስከዛሬ አላቅም ነበር ፣ የገረመኝ ስንት መፅሃፍ ስገዛ ለምን እንደሆነ በማላቀው ነገር የበቀቀኑን ይሸክከኝ ነበር ይገርማል

  • @elizabethhailesellasie1946

    @elizabethhailesellasie1946

    Жыл бұрын

    🧶Beka Metsehafochun talachew! Throw the Books on to the Rubbish Bin! *Ye Seytan Amlaki negeroch, metefo Menfes yametabehal! *Tetenkek! Be Tselot ena Tsebel betehen barkew ( Orthodox ke honk!) Kalhonek, ende emeneteh tsel/Pray ena, erasen tebek! 👍

  • @robertonatty5776
    @robertonatty5776 Жыл бұрын

    I like this program 💯%

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Жыл бұрын

    ግሩም እና ድቅ የመፅአፍ ቃል ኦ ጌታዬ አተ ልመጣ ደረሰ

  • @mirtnehwondimu9504
    @mirtnehwondimu9504 Жыл бұрын

    ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። የይሁዳ መልእክት 1 : 3

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @Alem844
    @Alem844 Жыл бұрын

    ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ እናመሰግናለን👏

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Жыл бұрын

    መምህር አብይ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነትን ስለምታስተምረን

  • @user-ou7ov8js1s
    @user-ou7ov8js1s Жыл бұрын

    አባትን ለማመስገን የሉሲፈርን ስም መጥራት አያስፈልገንም!::

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው ብቻ አቤቱ ልቦናቸውን ክፍትላቸው

  • @caaltuuesheetuu5763
    @caaltuuesheetuu5763 Жыл бұрын

    God bless you our teacher Thank you👏👏👏continue God with always

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 Жыл бұрын

    እንደው ምን ላርግህ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤

  • @tsedalegebire3806
    @tsedalegebire3806 Жыл бұрын

    እህቴ ፈጥነሽ ንሰሀ ግቢ እግዚአብሔር መሐሪ እና ይቅር ባይ ነው ።

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Жыл бұрын

    ሰላም የተከበራችሁ ሳድሶች እና የወደፊቱ የሀገሬ ተስፋዎች በርቱልን እነዚህ ነውራቸው ክብራቸው እና ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑትን እንደዚህ አጋልጡልን ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @kidistdamessa41
    @kidistdamessa41 Жыл бұрын

    Keep up the great job 👍 God bless, guide and protect you 🙏

  • @kebukebde1010
    @kebukebde1010 Жыл бұрын

    እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች

  • @abiyotasfaw8764
    @abiyotasfaw8764 Жыл бұрын

    we need more people like you who care for his country, people and the generation, thank you Good bless you

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n Жыл бұрын

    ተባረክ መምህራችን

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

Келесі