የኢትዮጵያና ኤርትራ ስደተኞችን ጨምሮ ሺዎችን UK ቀጣይ ወር ማስወጣት ልትጀምር ነው!!የአውሮፕላን ዘግናኝ ተርቢዩላንስ አደጋ ሰው ገደለ!Abiy Yilma

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 107

  • @AmanuelDeguale
    @AmanuelDegualeАй бұрын

    አይ አብይ ይልማ እኳን እግሊዝ ሀገራችንም ላይ ዋስትና የለንም ወድም አለም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @yemariam628

    @yemariam628

    Ай бұрын

    🤲አሜንንንን

  • @gincilafaseenaa
    @gincilafaseenaaАй бұрын

    ሃገራችንን ከገባችበት ውጥንቅጥ ያውጣልን ❤🙏

  • @bertukanendale1163
    @bertukanendale1163Ай бұрын

    እንዱት አመሽህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ማን ያውልቃ እግዚአብሔር ህዝቡን ቀድሞ ሊስበስብስ ቢሆን እንዲሁ ስንመለከት አለም ከፊትዋ ከባድ ነገር ልታስተናግድ ይመስላል ።ኢትዮጵያ ፈተናዋ ወደመጨረሻው ይመስላል እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ስደት ወደኢትዮጵያ መሆኑ ስለማይቀር።በዚህኛው መንገድ ብንመለከተው

  • @beletechendalamaw2041

    @beletechendalamaw2041

    Ай бұрын

    ትክክል የኢትዮጵያ ተንሳየ ቅርብ ነው ደብዳቤ ደርሷቸዋል ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል አባቶች ተናግረዋል ነገም ሌላ አገር ይደገማል

  • @CocoTiti-vh9rl

    @CocoTiti-vh9rl

    Ай бұрын

    ወይ ኢትዮጲያን ኖች አንዲቀን መልካም ነገር አፋችሑ አውርቶ አያቂም ሑሌ መዬቲፎ ኔገር ሊመጣነው ረሐብሊመጣነው እልቂት ሊመታ ነው ብቻ መትፎ ማውራት ሑሌ መትፎ እንዳዎራችሑ መጥፈ መጥፎ

  • @CocoTiti-vh9rl

    @CocoTiti-vh9rl

    Ай бұрын

    በነገራችን ላይ አቢይ አንተን ሣላመሠግንሕ ማለፍ አልፈልግም እደሜ ይስጥልን

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121Ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር አብይ ተባረክልን እውነት ነው ቅዱስ እግዚአብሔርን ብቻ ነው መተማመኛችን

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5kАй бұрын

    ወንድሜ የእንግሊዝን መንገድ ብዙ የEurope ሃገራት እየተከተሉ ነው ስደተኛ ጠልተዋል አሁን ወረቀት የሌለውን ማባረር ጀምረዋል ቆይተው ደሞ ወረቀት ያለንን ውጡ ይሉን ይሆናል ፈጣሪ ያቃል ቢከፋም ቢለማም ሃገርን የመሰለ የለም እግዚአብሔር ይርዳን🙏

  • @emebetmustfa6870
    @emebetmustfa6870Ай бұрын

    አሜን ይስጠን ሁልግዜ የማይዘገውን የአምላክ በረከት እንጂ የሰው አላቂ ነው በስደት ያለነውን ፈጣሪ ይርዳን❤

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2wАй бұрын

    መምህር አብይ ይልማ በየግዜው በአለም ላይ የሚፈፀመውን ነገር እየተከታተልክ ደከመኝ ሰለቸኝ ያሰት በማስረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር እያጣቀስክ የምታቀርበውን ጌታ ጥንካሬውን ያድልህ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907Ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቅፍክ አኑረኝ ልጀ ሆይ በለኝ

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793Ай бұрын

    ለጥሩ ትንትና እና የማንቂያ መለኮትህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏መምህር አብይ ፈጣሪ በደምና በሰሰጋው በክንፉ ጥላ ከለላ ይሁንልህ 🤲🤲🤲

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921Ай бұрын

    መምህር አብይ ይልማ ሁሌም የምታደርስን መልክቶች እንደ ዘመን ፍፃሜ እንበረታ እና አተያያችን እንድናስተካክል ስለሚያዘጋጀን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እንወድሃለን ተባረክ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660Ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይህን ክፉ ጊዜ ያሳጥርልን እንጅ በየቀኑ ልብ የሚጨንቅ ነው እየሆነ ያለው

  • @selamzewude9029
    @selamzewude9029Ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር አብይ ተባረክልን, እውነት ነው ቅዱስ እግዚአብሔርን ብቻ ነው መተማመኛችን!🙏

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651Ай бұрын

    አብያችን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አባቴ❤🤲🤲🤲

  • @AsneBehailu
    @AsneBehailuАй бұрын

    ሰላም ወንድሜ አብይ የረጂም እደሜ ተከታዪክ እና አድናቂክ ነኚ የቅድስት ድንገል ማሪም ልጅ አልፋና ኦሜጋ የኆነዉ መዳኛችን እይሱስ ከረስቶስ እረጂም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ዪስጥልኚ ለሚገባዉ ለሚረዳ ዪንስሓ እድሜ ብቻ እደቀረን በሚገባ እዬተረዳን ነዉ እገዚኣቤሔር ከዚ የልቂት ዘመን ያዉጣን እደሚታወቀዉ ወንድሜ አብይ በዐገር ዉስጥም ሖን ከአገር ዉጪ መንመ ጥሩ ነገረ ዬለመ

  • @selamrita
    @selamritaАй бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @GgSupermarket
    @GgSupermarketАй бұрын

    ❤ We like it how you are teaching us ,God bless you

  • @feyidageletu6655
    @feyidageletu6655Ай бұрын

    እስከ መጨረሻ ከኣንተ ጋር ነኝ።

  • @Yif66
    @Yif66Ай бұрын

    አይ መምህር በኢትዮጵያም በአገራችን ውስጥ እኮ ባይተዋር ተደርገን ውጡ ልቀቁ እየተባልን ነው።

  • @EdenAraya-jw3jf
    @EdenAraya-jw3jfАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቅክ መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💞💞

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8dАй бұрын

    እምዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልን የተሰደድነወ ሁሉ በሰላም ለሀገራችን አብቂን አይ መምህርዬ ለሀገራችንስ ምን ዋስትና አለ እግዚአብሔር ይሁነን ማን እንደምዬ ሀገረ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልን🙏🙏🙏😢😢

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9olАй бұрын

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @lulusent8380
    @lulusent8380Ай бұрын

    በዚ ክፉዘመን ልባችን እንዳይደነግጥ እንዳንፈራ እምነታችን በሱ ብቻ እንዲሆን ፈጣሪ እምነት ይስጠን አሜን

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    አሜን😢

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    አሜን

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241Ай бұрын

    ውድ መምህር እናመሰግናለን

  • @alematalay734
    @alematalay734Ай бұрын

    Thank you 🙏🏽

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678Ай бұрын

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን ።

  • @yetnberkyifru8069
    @yetnberkyifru8069Ай бұрын

    የዘወትር አንቂያችን እና መምህራችን እንኳን በሰላም አደረሰህ

  • @tigistberhanu960
    @tigistberhanu960Ай бұрын

    አብያችን እናመሰግናለን በአባቴ ምክንያት ነው አንተን መከታተል የጀመርኩት በብዙ አትርፌላው አመሰግናለው

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4dАй бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን መምህር አብይ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ድንቅ ስራ ይሰራልናል ብለን በፍፁም አምነን ተቀምጠናል🙏እሱ ያለው ብቻ ነው ሚከናወነው"የሚጠብቀኝ አይተኛም......" እያልን እየዘመርን ቁጭ ብለናል

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939Ай бұрын

    Memihir betam des yilall Egziabher Amlak yirdan yitebiken Amen minim wasting yelenim ewinet new!!! Libona yisten!

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097Ай бұрын

    መምህር አብይ ሰላምህ ይብዛልን። ሁሉ ሲሆን ለበጎ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ጌታ ይጠብቅልን በደሙ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325Ай бұрын

    አበያችን ሰላምክ ይብዛ አብይ ለአባቶቻችን ድምፅፅፅፅፅፅፅ 😢😢

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378Ай бұрын

    ታሪክ ህይወት ነው!-

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391Ай бұрын

    Amen Igzabeher tena yestelen🟩🟨🟥💕🇲🇱

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687Ай бұрын

    ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 👍💚💛❤️እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ባለህበት 😔

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfrawАй бұрын

    መምህር አብይ ይልማ እየሰራ ላለው ነገር እግዚአብሔር ይክፈልህ አንድ ከባድ ጉዳይ አገራችን ላይ ሊፈጠር ነው የጅምላና የችርቻሮ ንግድ ለውጪ ሀገሮች ክፍት ሊሆኑነው ይህም ነገር ከፀደቀና ስራቸውን ከሰደዱ ኢኮኖሚያችንን ይቆጣጠሩታል እነሱን መቆጣጠር ደግም አንችለም በአለም የገቢያ ህግ ቁጥጥር ስር እንገባለን በዝርዝር እዚ ጉዳይ ላይ አሸም ቲቪ ላይ ወረት የተባለ ፕሮግራም ላይ ኢትዮጲያ ተሽጣለች በሚል መረሀግብር ላይ ተተንትኗል ከቻልክ ከህግም አኮያ ከሌላም አገር ተሞክሮ ከመንፈሳዊውም አኮያ ምን አይነት ቀውስ እንደሚያመጣ አንድ ፕሮግራም ብትሰራልን ከአክብሮት ጋር🙏🙏

  • @user-bx2hu5zv7k
    @user-bx2hu5zv7kАй бұрын

    Yess 😢

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842Ай бұрын

    Amen.amen.egzesbhar.yibarkih

  • @yiftuahmed2065
    @yiftuahmed2065Ай бұрын

    Amen amen amennnnn my dear 🙏

  • @gincilafaseenaa
    @gincilafaseenaaАй бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን❤

  • @bettyshimelis
    @bettyshimelisАй бұрын

    Selam selam

  • @tesemagadise8029
    @tesemagadise8029Ай бұрын

    እውነት ነው መኖሪያ የዘላለም አምላክ ነው። ዋስትና እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @user-fp6qe2tn3w
    @user-fp6qe2tn3wАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @lulusent8380
    @lulusent8380Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @frehiwetgebretsadik2186
    @frehiwetgebretsadik2186Ай бұрын

    Selam wendemachen enkuan selam metachhu😊

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697Ай бұрын

    Enkan basalme matklne mamehrchen abiy fatry ytabkh balkebate❤🙏

  • @EdenAraya-jw3jf
    @EdenAraya-jw3jfАй бұрын

    መምህርዬ ሰላም እኳን ደና መጣክ 🙏🙏🙏💞💞

  • @zizi4154
    @zizi4154Ай бұрын

    enamseginalen wndamchn

  • @user-jq5ku4do4f
    @user-jq5ku4do4fАй бұрын

    ሰላም ማምህር አብይ እኳን ደናመጣህ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507Ай бұрын

    Selam le alem hulu yihun

  • @user-ti1mq9pb7b
    @user-ti1mq9pb7bАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6jАй бұрын

    Really Beni is legendary person in jew people no one cache his hands.because he’s Beni

  • @user-wu4wd7dk3y
    @user-wu4wd7dk3yАй бұрын

    Weregna

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369Ай бұрын

    ትክክል ብለኸል ወንድማችን ማን እዳገር ደግሞ መዳኒዓለም በፈቀደልን ቦታ ነው የምንንኖረው ዋስትናችን የሰማይ አምላካችን ነው ብቻ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እርሱ የከፈተውን ጉሮሮ ሳይሞላ አያድርም🙏

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519Ай бұрын

    ከአሁን ቦሃለ ግዜው የጭንቅ ነው።የሰለጠኑ አገረት አብዘኛውን የሥራ ቦታ በሮቦት ስለምተኩ ለሰዎች ከበድ ነው መፍትሄው በመርከቡ በኢየሱስ አምኖ መዘገጀት ነው።

  • @techbangla35150
    @techbangla35150Ай бұрын

    አንድ ጥያቄ አለኝ መምህር በራያ በሚልዮን ምቆጠሩ ወፎች ሰብልን እያጠፉ ይገኛሉ የህ ምስጢር ይኖረዋል

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042Ай бұрын

    tbrek tbrek tbrek tekkl

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180Ай бұрын

    Handkerchief መሐረብ ነው handcuff ነው ማሰሪያው በተረፈ ብርታቱን ይስጥህ በርታ መምህር

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535Ай бұрын

    ያውሮፕላን አደጋ ብዙ ነው ሰማይ ላይ አምላክ የምድርን ጤንነት ይጠብቅልን። የምድርም ሃያላን ፉክክርንም ትተው ለዓለም ጤንነት እንዲሰሩ አምላክ ይግለጽላቸው🙏

  • @fisehayeaa8079

    @fisehayeaa8079

    Ай бұрын

    Yealem selam yemimelesew Geta Eyesus becha simexa new! Maranata eyalen entseley?

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535Ай бұрын

    አሁን ቤት መግዛት ጥሩ ነው እየረከሰ ነው🤔✌

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605Ай бұрын

    🛑🛑🛑Shaleka dagna getaye yante hulun awkalew malet betam beza betam😁😁

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283Ай бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልን ቦዬንግ ችግር አለበት እየተባለ ነዉ

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6eАй бұрын

    Man endehager etbtachn yeteqeberebet

  • @user-sb2vd6su9i
    @user-sb2vd6su9iАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzawАй бұрын

    አማራጭ አጥተው እንዲጨናነቁ አድርገው በኋላም ለሶስተኛው የአለም ጦርነት ወጣትና ብዙ የሕዝብ ቁጥር የሚገኝባትን አፍሪውያንን የሰራዊት ግብአት በገፍ ለማገናኘት እንዲረዳቸው ያቀዱት የረጅም አመት እቅድ ይመስለኛል ምክንያቱም ነጮች ምንጊዜም ለአፍሪካ አይተኙም የነሱ የሁልጊዜ ባሪያ አድርገው ማኖር ነው የሚፈልጉት ይህንንም በጊዜ ሂደት የምናየው ነው

  • @eyobeeyayuemelkamo4093
    @eyobeeyayuemelkamo4093Ай бұрын

    ሽህዎችን

  • @mogusger9500
    @mogusger9500Ай бұрын

    Turbulence.....maEbel beAmarigna

  • @Hornland
    @HornlandАй бұрын

    ተርቡላንስ ማለት የአየር አለመርጋት ነው። እንደ አስፈካጊነቱ Air Turbulence ማለት የአየር ሞገድ፣ የአየር ነውጥ፣ የአየር መናጥ(ንጠት) ፣ መዋዠቅ፣ መተራመስ፣ የአየር አለመርጋት እንደማለት ሊሆን ይችላል። በአየር ግፊት መለዋወጥ ምክንያት፣ በአይሮፕላን ክንፍ የተፈጠረውን አንሳፋፊ ሀይል መጠን እንዲዋዥቅ በማድረግ ፣ የበረራ ከፍታውን በፍጥነት እየቀያየረ እንዲነጥር ያደርገዋል።

  • @abiyyilmasaddistv

    @abiyyilmasaddistv

    Ай бұрын

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    Ай бұрын

    ​@@abiyyilmasaddistvእሱ ማብራራቱ ጥሩ ነው አንተ ግን የእንግሊዘኛ ቃላት ያለ ትርጉም ትጠቀማለህ ብዙ ግዜ ቁዋንቁውን ሁሉ ስለማይስማ አስተካክል አብይ በተረፈ በርታ

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904Ай бұрын

    ❤😂😂😂

  • @johndemekejohndemeke2065
    @johndemekejohndemeke2065Ай бұрын

    All most is been 2 weeks they deportation

  • @user-wu4wd7dk3y
    @user-wu4wd7dk3yАй бұрын

    This has nothing to do with spiritual, it is just news digest.

  • @mahze5320
    @mahze5320Ай бұрын

    ethiopian eriterian ...leaders must kick out British citizens from africa land

  • @Helen2119
    @Helen2119Ай бұрын

    ሰላሞት ይብዛልኝ ወንድም አለም

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421Ай бұрын

    ሰላምሰላመምህርእግዚአብሄርዘመንህንሁሉይባርከውኑርልንእናመሰግናለን

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699Ай бұрын

    Memeka benor be Egzeabher yemeka

  • @tisgeredajote8642
    @tisgeredajote8642Ай бұрын

    Abeyey endemen walekelen

  • @user-un8nh8kn6e
    @user-un8nh8kn6eАй бұрын

    ሊቁ ወንድሜ ምን ነካህ ማን ዘለፈጠ ለስተትህ ቢንያሚን ነታኒያሁ ዕንቁ መሪነው ዘንዶን ተዋጊ እንጂ ከነሱ የለም ሊኖርም አይሆንም ተቀናቃኛቸው ከባዱ ከሚባሉት አንድና ትልቁነውና አጥና በጉዳዩ ወዳጁነኝ ደህና እደር ጀግኔ

  • @wendimagegnefisseha8056
    @wendimagegnefisseha8056Ай бұрын

    Is this a religious war ? What is your opinion ? The answer will be another answer for all Ethiopians.

  • @nisirayinoch5672
    @nisirayinoch5672Ай бұрын

    ሄሊኮፕተሩ በስፔስ ሌዜር ማሳሪያ ነው የተመታችው እየተባለ ነው

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483Ай бұрын

    ደግሞ ለለደን የኢትዬጰያዊና ኤርትራውያን ህዝብ ሀይማኖት አገር ስለሆነ ፈጣሪ አሳልፎ አልሰጣቸውም ለምን ደማቸው ስጋቸው ስለሚያቃጥላቸው ሰዎችዬ የፈጣሪ ቁጣ ስለደረሰ በምክናት ከዛ አገር አምላኬ እያወጣቹ ነው ገደል ትግባ UK አገራቹ ጠንክራቹ ከሰራቹሁ ከውጭ አገር ትበልጣለች አታስቡ

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    Ай бұрын

    አብይ እያለ የኦሮሙማ ቅኝ ግዛት ካልተላቀቅን ምኑን ተመለስነው ይሄ ስውየ አገሪቱዋን ሲኦል አርጉዋታል

  • @fisehayeaa8079

    @fisehayeaa8079

    Ай бұрын

    ​@@emebetzewde7492gedel gebu

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225Ай бұрын

    እንግሊዝም የምትለው ወረቀት የሌለውን ስው ነው እሱም ወደ ኦጋንዳ ነው የምትለው

  • @47sh01
    @47sh01Ай бұрын

    አሜሪካ በዛሬው ዕለት በእስራኤል የመጣ ባይኔ መጣ ስትል ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469Ай бұрын

    ፖለቲከኛ ሆነህ ቀረህ አይደል

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1pАй бұрын

    ፖለቲከኞች፣ናቸው፣እገር፣የበጠበጡ፣ያሉት፣

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535Ай бұрын

    እስራኤላውያን መጠንቀቅ ያለባቸው ለራሳቸው ሃገር ደህንነት ብቻ ሳይሆን ለክርስትና ሐይማኖትም የወደፊት ደህንነት መሆን አለበት።

  • @fisehayeaa8079

    @fisehayeaa8079

    Ай бұрын

    Arebakeh? Yekeresetena jemariw Geta Eyesus yet hedo new enesu kerestenan mixebekut?

  • @user-ts6rx1xb7i
    @user-ts6rx1xb7iАй бұрын

    What you say is not true. Netanyahu is afraid. We live in Israel and know what is going on here

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904Ай бұрын

    መምሕር አብይ ወንድማችን ነገሩ ወዲሕነው ። እንግሊዝ ምን አላት??? ምንም ነገር የላትም 100/100የሐብት ምንጯ አፍሪካነች የሰይጣን ጫማ መሖንዎ በአፍሪካ ሐብት ተንደላቃ ከመኖር አልፋ እንደ ቆሻሻ ወደ እምፍሪካ ልድፋችሑ ማለቷ ። ቆራጥ እርምጃ መውሰድ እንጂ ማዘን አያስፈልግም ያ የተረገመ ሕንድ ጠቅላያዋ ዋጋውን በአፍሪካውያን ማግኝት አለበት ከሑሉም የአፍሪካ ሐገሮች ሕንዶችን ማስወጣትና ቦታቸውን ከዛ ለተባረሩ አፍሪካውያን መስጠት ።። ነገር ግን ለነ አሜሪካና አውሮፖን ጨምሮ ማጎብደድ እግር መላስ ልመና የለመዱ መሪዎችን አይመለከትም ። በጣም ያሳዝናል።።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74Ай бұрын

    እንጊሊዞች ኤንባሲ ነው ብለው ሀገር ያከለውን ቦታችንን ለቀው እንደማንኛውም ግቢ ያለው ኤንባሲ መግባት አለባቸው እነዚህ ሌቦች!!

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315Ай бұрын

    ጋዜጠኛ አብይ ያለንን እየነጠቁን ቤት ግግዙ ትሉናላችሁ

  • @TigstTesfa-mu4cq
    @TigstTesfa-mu4cqАй бұрын

    ምሽግ ዉስጥ ሆነህ ነዉ እንዴ የምታወራዉ መምህር አብይ እስቲዲዬ ኪራይ ዉድ ቢሆንም የቴሌቪዥን ዋጋ ረከሰ እንዴ የበፊቱ የሚሻል ይመስለኛል

  • @geneteden4343
    @geneteden4343Ай бұрын

    ኢኮኖምያቸው ሲወርድ በስደተኛ ነው እርምጃ መውሰድ የሚፈልጉት በተለይ ከገዳፊ ውድቀት ቡሀላ ፍልሰት ስደተኛች እጅግ በሚገርም ፍጥነት ነው በብዙ ሺ 🤔ብዙዎች ስደተኛች በተለይ ኤርትራውያን ምንም አይሰሩም ልጅ ከማንም ይወልዳሉ ቁጭ ብለው የመንግስት ብር ይወስዳሉ 🤔ይህም ሁኖ ያ ግን ያው ጎንህን አይተው ነው እኛ ሰላም ቢኖረን ድሆችም ሁነን ስደት የምን ቃወም ብንሆን ያን ያህል አይሆንም ነበር 😨😨😨😨

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSaltАй бұрын

    ቀውስ ውሻ

  • @user-bx2hu5zv7k

    @user-bx2hu5zv7k

    Ай бұрын

    Wisha eko tamagn naw wey alemawek 😅😅

  • @userd76
    @userd76Ай бұрын

    we.are.on.a.last.day.brother.all.we.have to.do.just.pray.to.god.very.hard.life.is.to short.we.not.live.for.ever.try.to.do.good thing.on.earth.respect.each.one.onother

Келесі