ቀንዳሙን ጣዖት አ.አ መገናኛ አደባባይ ላይ ተክለውት አረፉ!! የደም ጨረቃዋ ታየች!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis FM

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 365

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q Жыл бұрын

    መምህር ደራሲ አንቂው ወንድሜ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏💯 እራስህን ጠብቅ! ሙስሊም ነኝ ነገር ግን አንተ የምታስተምረውን ትምህርት ለመቀበል እስልምናዬ አይከለክለኝም ።💯 ፕርሰንት ቁምነገር ብቻ ነህ! ድፍን ጦቢያ ቢያደምጥህ ደስታዬ ነው አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @abedelamehamed8980

    @abedelamehamed8980

    Жыл бұрын

  • @Merhaba-xj3sn

    @Merhaba-xj3sn

    Жыл бұрын

    እውነት ብለሀል 👍 እኔም እንዳንተው እከታተለዋለሁ ምኞቴም ሰይጣኒዝምን ለማጥፋት(ለመዋጋት ) ከሱ ጋር ሊሰራ የሚችል ሙስሊም ቢኖር መልካም ነው እላለሁ ።ሁለቱ እምኖቶች በአንድ ላይ ሀይማኖታዊ መልእክት እንደ ዱአ(ፀሎት) የመሳሰሉ ነገሮችን በማዘዝ ጥሪ ለማድረግ የሚያስችል መልካም ነበር እላለሁ

  • @user-pd7my1ui2q

    @user-pd7my1ui2q

    Жыл бұрын

    @@Merhaba-xj3sn ትክክል ነህ ወንድሜ 🙏ሙስሊም ወገኖቼን ሼር እያረኩ እያደመጡት ነው አንድ ቀን ሁላችንም እንስማማለን በርግጠኝነት 🙏

  • @merebbelay4607

    @merebbelay4607

    Жыл бұрын

    O Ol

  • @siniduteklemariam840

    @siniduteklemariam840

    Жыл бұрын

    😊😅

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Жыл бұрын

    ለዛ ነዋ እየጨረሱን ያሉት ይሄንነን ጣኦትም ይሄን የሚያደርጉት ለሀገራችን ጸር የሆኑትን እግዚአብሔር ይንቀልልን መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ከእግዚአብሔር በታች እራስክን ጠብቅ ልኡል እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ትውልድን እያዳንክ ያለህ የዘመናችን ምርጥ አብይን ያላቹህ እስኪ እንያቹክ እውቀት ታላቁዋ እግዚአብሔርን ታከብራለች❤❤❤❤የሙዋ አጋርህ የሆነችውን ጋዜጠኛም ስላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤❤

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Жыл бұрын

    በፆም ፀሎት እንበርታ🙏🏽

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын

    ፈጣሪ የአውሬውን ተላላኪዎች ከአገራችን ላይ ያጥፋልን

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ሰው ህንፃ ለመገንባት እላይ ታች በሚልበት ዘመን እናንተ ግን ማህበረሰቡን በእምነቱ እንዲፀና ትገነባላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын

    ኑርልን ከክፉዎች ይጠብቅህ !

  • @user-vl1sk2kz3v
    @user-vl1sk2kz3v Жыл бұрын

    አብያችን የኛ ውድ እናመሰግናለን እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለው እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥክ

  • @user-zs2dq6hj7k
    @user-zs2dq6hj7k Жыл бұрын

    አብይ ይልመ አቦ እግዚአብሔር ይጣብቅህ በእዉነት ምን አይነት የታባራክ ዉንድመችን ነህ ሽህ አመት ያኑሪህ

  • @heluanbessi8647

    @heluanbessi8647

    Жыл бұрын

    Amen 😘

  • @hiwotaregawi4161

    @hiwotaregawi4161

    Жыл бұрын

    ​@@heluanbessi8647😊99😊9

  • @enate261
    @enate261 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቹ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርም ጥላ ከለላ ትሁናቹ

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ አገራችንን ህዝባችንን ከሰይጣን ፈተና አላቅልን

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Жыл бұрын

    ሰላም ማንቂያ ደውላችን እንዴት ሰነበታቹ በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ያድላቹ።👍👍👍👏👏👏💐💐💐💒💒💒

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Жыл бұрын

    ቤዝዬ አለባበስሽን በጣም ነው የወደድኩን❤❤ አብይዬ ወድም አለም በርታ አንቀን ጣወቱንም ተረባርበን ማፍረስ ማስፈረስ አለብን

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Жыл бұрын

    የጋዜጠኘዋ አለባበስ እጅግ ያስደምማል እንዲህ አይነቱን አለባበስ ማበረታት አለብን

  • @enatasrate576

    @enatasrate576

    Жыл бұрын

    ሁሌ እንዲህ ነው የምትለብሰው??

  • @MIM-er3kf

    @MIM-er3kf

    Жыл бұрын

    @@enatasrate576 ገጠሬ ትወዳለህ ማለት ነው።

  • @tgfetene1995

    @tgfetene1995

    Жыл бұрын

    ​@@MIM-er3kfአንተ እራሱ ይህን አለባበስ ከጠላህ 666 ነህ ማለት ነው

  • @MIM-er3kf

    @MIM-er3kf

    Жыл бұрын

    @@tgfetene1995 ህህህህ! የ666 መለያው የገጠሬ አለባበስን በመውደድና በመጥላት ሆነ እንዴ?

  • @tgfetene1995

    @tgfetene1995

    Жыл бұрын

    @@MIM-er3kf አዋ ከአለባበስም ከአነጋገርም ነዋ እኛ ስልጣኔ መስሎን ወንድን አንች ሴቱን አንተ እያልን የተቀደደ ሱሪ እየለብስን እንጓዛለን ሳናውቅ ግን ይቅርታ ለማስቀየም አንተንን ወይም አንችን ፈልጌ ሳይሆን የጋዜጠኛውን አለባበስ ወድጀዋለው ለማለት ያህል ነው

  • @abebayimermekonn-fs8hn
    @abebayimermekonn-fs8hn Жыл бұрын

    ኑርልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Жыл бұрын

    በጣም አንደአንተ አይቱ ያብዛልን ህዝቡን ማንቃትና የመንግስትን ሴራ ማጋለጥህ እናመሰግናለን🙏

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Жыл бұрын

    ሀገሬ ፈጣሪ ይታደግሽ የምንስማው ሁሉ ያስችንቃለ 😭😭

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Жыл бұрын

    Glory to Jesus !! Bless You Brother!!!

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    ወገኖቼ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እስላምም እርቶዶክስም እና ፕሮቴስታኖች የሆናቹህ (ይሆንን ) በሙሉ እንግዲህ በአደባባይ መሀል የሊሱፈር አርማ ተተክለዋል እናም አየነው እና ወገኖቼ ሆይ ዓይተን እንዳላየን ሰምተን እኔዳልሰማን ዝም ብለን እንደ ቀልድ የሚመስለን ያለው አሁን በንቃት በአንድነት ይህን የአውሬው አርማ ካላስወገዝነው በኃላ አገሪቱ የሰዶም አገር ትሆናለች እና ማውገዝ ግዴታችን ነው ለልጆቻችን ማሰብ አለብን 😢

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Жыл бұрын

    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @beletegetachewerkalo9337

    @beletegetachewerkalo9337

    Жыл бұрын

    💙💙💙!!!

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Жыл бұрын

    እውቀት ታላቋን እግዚአብሔር ታከብራለች መምህራችን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እድሜ ከጤና እመኝልሀለው እይታህን አደንቃለሁ በርታልን ይህ ሁሉ የምናዬው መከራ እና ሰቃይ የምጥ ዳር መጀመሪያ ናቸው በፀሎት እንትጋ

  • @tirutegegne7291
    @tirutegegne7291 Жыл бұрын

    መስጊድ እና ቤተክርስቲያን እያፈረሱ የነሱን ጣዖት ይተክላሉ።

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እኮ እንደዚህ የምታመሰው ወዳ አደለም አጋንት ነግሶባት እኮ ነው ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 Жыл бұрын

    ሳዲስ ምርጥ ሚዲያ በርቱ አብዬ ጀግና ቤዚዬ አለባበስሽ ሻሽሽ ያምራል

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    አብዬዬዬ ሰላምክ ብዝት ይበልልን የኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም እንወድካለን❤️❤️❤️

  • @MinaleDesalegn-yc2qs

    @MinaleDesalegn-yc2qs

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Жыл бұрын

    የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔወንድም ምትለሁሉ በትክክል ቀሪዘመንኽ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤ በጣም ነውየማከብርህ መምህር❤❤❤❤

  • @miladres
    @miladres Жыл бұрын

    ያገሪ ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እጅግ በጥም ጥሩ እውቀት ነው ምትሰሰጠን በርታልን እኛም በውጭ ያለን ሰውች እንርዳቸው ምክንያቱም ያገራችን ልጆች እይጠፍች ነው ያው ከዜ ይጀምራል እነሱኩ ቀስ እያሎ እያለማመዷት ነው ህዝባችን እሁንም እልነቃም ኤቭን ስታወራላቸው እንኳን እይፍልጉም

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 Жыл бұрын

    በጣም ነው የሚገርመው። እኔ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለውን 1ን አንብቤ 2ኛውን እያነበብኩ ነው እና የህጻናትን ደም እንዴት እንደሚጠጡ የኔፍሊም ዝርያዎች ንጹሃንን እና ደናግል የሆኑ ህጻናትን ደም ካላገኙ ሰው መምሰል እንደማይችሉ በደንብ ይናገራል መጽሃፎቹን ከገኛችሁ እስከ 3 አለው አንብቡት። መጽሃፉን ካላገኛችሁ ከመጻህፍት አለም የሚል የቴሌግራም ቻናል ላይ PDF አውርዳቹ አንብቡት ።አብይ ይልማ ኑርልን ስለምታነቃን እናመሰግናለን።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Жыл бұрын

    ክርስቶስ እባክህ ቶሎ ና የሚታየው ነገር ሁሉ አስጊ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fiqerlove1942

    @fiqerlove1942

    Жыл бұрын

    እሺ

  • @tinalovetinalove8748

    @tinalovetinalove8748

    Жыл бұрын

    Neseha gebeteshe segawu demuen tekebeleshale ???yemetelueten eweku

  • @basicbankingknowledge9458

    @basicbankingknowledge9458

    Жыл бұрын

    ማራናታ

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z4 ай бұрын

    ወንድማችን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ የማንቅያ ደወላችን ነህ ብደመጥ ነብስን የምዘራ ጣፋጭ ት/ቲ ነው በጣም እናመሰግናለን ክበርልን የጤና የዕድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @gashawhailu4188
    @gashawhailu4188 Жыл бұрын

    ሁሌም በጉጉት እንደምጠብቃችሁ ብታውቁ !!!❤💛💚

  • @jonnialemayehu5065
    @jonnialemayehu5065 Жыл бұрын

    አብይያችን አቦ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በርታልን

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Жыл бұрын

    መምህራችን አብይ አንተም የሰማትነትን ስራ ነው የምትሰራው የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም... በርታ አብያችን እኛም እንዳቅማችን ከእግዚአብሔር ጋር በፃም በፀሎት እንበረታለን የጠላታችን ቢሆንም ጊዜው ሀይሉ ቢበዛም ቢያስፈራም ግርማው ዛሬም እኛው ነን የምናሸንፈው ...

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 Жыл бұрын

    ❤ወይኔ ጋዜጠኛዋ ስወዳት ስራእቷ ከሚይካፕ ነፃ

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Жыл бұрын

    ቤዚ አለባበስሽ ፩ኛ , በጣም "ቆንጆ ሆነሻል እህቴ እኛን እህቶችሽን አበረታችን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Жыл бұрын

    እግዚኦ የስማይ አባታችን ልጆቻችንን ጠብቅልን የምንስማው ነገር ይዘገንናል ። እመብዙሀን የመከራዉን ዘመን አሳጥሪልን

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Жыл бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥልን አብያችን

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Жыл бұрын

    ጀግና ነህ መምህራቺን አቦ አላህ እድሜህን እርጅም ያርግልህ ትምህርቶቺህ አምልጠውኝ አያውቆም መፀህፎቺህንም እያንብብኩ ነው ሁሉንም የኔ ጀግና በርታልን መቺም ተስፍ እንዳትቆርጥ

  • @mistreberihun3532
    @mistreberihun3532 Жыл бұрын

    ኧረ አብዬ እኔም አይቼው ግራ ገብቶኝ ነበር ወይ ጉድ እናመሰግናለን በርታ አብዬ

  • @Ghabel-st7wf
    @Ghabel-st7wf Жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 Жыл бұрын

    ሳድስ ሚዲያ ኢትዮጵያ እና ህዝቡዋን ለማንቃት ከክፉ ለመጠበቅ የምትከፍሉት ዋጋ ቀላል አይደለም መምህር አብይ ይልማ እና ጋዜጠኛዋ ❤️ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @kedemitmedia
    @kedemitmedia Жыл бұрын

    በርቱ!

  • @mekalegbrale
    @mekalegbrale11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሠላምን የብዛልህ

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk Жыл бұрын

    በጣም እናመስግናለን በርቱ

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 Жыл бұрын

    አይ ሀገሬ

  • @salme4126
    @salme4126 Жыл бұрын

    እግዞኦ አድነን አበቱ የትንብቱ መፈፀማ አታድሪግን ጌታች አደራ

  • @user-vr4no7dl9u
    @user-vr4no7dl9u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ

  • @hjbb7077
    @hjbb7077 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እድሜከጤናጋር, ያብዛላቹ👍👍👍👍👍

  • @user-ej2sf4pq3e
    @user-ej2sf4pq3e Жыл бұрын

    🙏እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Жыл бұрын

    ይቅርታ አርግርኝ አብዬ ወንድሜ ከምንም በላይ አለባበስ ይስተካከል የዛራው አለባበስሽ ምርጥ ነው በዙው ቀጥይ የምንማረው ከአለባበስ ይጀምራል

  • @menenali8158
    @menenali8158 Жыл бұрын

    እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    Жыл бұрын

    እና ድሮሰ ሁለት እግዚአብሔር አለደ አወ አምላካችን አንድ ነዉ እሱም ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነዉ ከሱ በቀር ሌላ አምላክም ሆነ አዳኝ የለም

  • @raheltilahun3575

    @raheltilahun3575

    Жыл бұрын

    @@BurtiFan እየሱስ አምላካችን ቤዛችን

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    Жыл бұрын

    @@raheltilahun3575 የትኛዉ ኢየሱስ ነዉ ቤዛችሁ

  • @gizachewg1423
    @gizachewg1423 Жыл бұрын

    እግዛብሔር እረጀም እድሜ ይሰጥከ

  • @user-hu2yb2ly1t
    @user-hu2yb2ly1t Жыл бұрын

    ሁሌም ጠቃሚ ነገር ስለምትነግሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @WorknershAssefa
    @WorknershAssefa Жыл бұрын

    እግዚሕአብሔር ልቦናቸውን ይሠውርልን ለሁሉም ነገር ለንሠሓ ያብቃን አገራችን በሠማይ ነው አትጨነቁ አይዟችው በርቱ ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል::

  • @menenali8158
    @menenali8158 Жыл бұрын

    በጌታ በእየሱስ ስም ዲያቢሎስ ስራህ ይፍረስ

  • @GebruHayle
    @GebruHayle Жыл бұрын

    ሰውን፡በሀይማኖት፡አያስጨነቁ፡አነሱ፡ጣዎት፡ይተክላሉ፡እንረባረብ፡አብያችን

  • @dilnesawwoldetsadik4857
    @dilnesawwoldetsadik4857 Жыл бұрын

    አብዬ አይሃለው አደምጥሃለው...በአሃዱ ሬዲዮም አታመልጠኝም..ሰዎችም እንዲያደምጡህ ሁሌም እጋብዛለው።ለምን ይህንን እንደማደርግ ታውቃለህ??? ህዝቤ ባንተ ትምህርት እንዲድኑ ስለምፈልግ.. .!አብዬ በርታልኝ ወንድሜ..!ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት ቃል አለኝ ሃገሬን ላልረሳት በልና ቀጥል.. .አለን እብረንህ እንጓዛለን።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Жыл бұрын

    ውድ መምህርህእና ደራሲ ጋዜጠኛ እና ለኢትዮጵያ ልጆች አንቂና ተቆርቆሪወድማችን ሁሌም እንደምልህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቤዚዬ ደግሞ ለባበስሽ የሻሽ አስተሳሰርስ ውድ አፍሪካዊ አስመስሎሻል ታምሪያለሽ በእቺ አንቺ እድለኛዜት ነሽ እለት እለት የማፈልቅ ምንጭ እየተጎነጨሽነው ፈጣሪ ይባርክሽየኔውድ እወድሻለው ❤❤❤❤

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብ አባታችን አገራችንን ኢትዮጵያን ከሚበክሉ ባለጊዜዎች ሹመኝች የሰይጣንን ሚስጢር አስፈጻሚዎች ከምድሪቷ ከነ መናፍስታቸው አጥፋልን አገራችንን ከታሰረችበት ውስብስብ መንፈስ ፍታልን።

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z4 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ምን እንድምል አላውቅም የምንነቃበት ዘመን ራሱ የዘገየን መስሎ ታየኝ ግን አሁንም ብሆን የሰው ልጅ ሆይ ተግተን እንፀልይ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን💚💛❤

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Жыл бұрын

    በጣም አዳምጣለሁ ፕሮግራማችሁን ሌላው አለም? ጭራሽ አይዘግቡትም እናንተ ዘወትር የምትዘግቡትን ለምን እኛ አገር ብቻ ይነገራል? እባካችሁ በእንግሊዝኛ በፈረንሳይኛ በጀረመንኛ በአረብኛ ተርጉሙትና አለም ይነጋገርበት በአማርኛ ብቻ መሆኑ ትንሽ ቅር ብሎኛል ✍️

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    Жыл бұрын

    ሌሎችን ሀገራት ተዋቸውና የሙስሊም እምነት ተከታዮች እራሱ ስለዚህ ሚስጥር አያውቁም አይናገሩም

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Жыл бұрын

    አብይ ይልማ እጅግ በጣም የማከብረው ትውልድን ለማዳን የሚሰራ የዘመናችን አረበኛ አብዬ በምችለው ሁሉ ከጎንህ አለን

  • @user-gm9tg8qc2m
    @user-gm9tg8qc2m Жыл бұрын

    አብይዬ እግዘሐብኤር ርጅም ዕድሜ ከጥሩ ጤና ጋር ይስጥልኝ ተ/ሚካኤል ነኝ ከየም

  • @hot12play92
    @hot12play92 Жыл бұрын

    Tebarek Egziabher edmena xena ysxhi

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Жыл бұрын

    ይገርማል !! እንግዲህ ሀጢአተኛው እያጠነ ፃድቁም እየፀደቀ እንደሚሄድ በመጨረሻው ዘመን ላይ ይናገራል! መፅሀፍ ቅዱስ ስለዚህምለፃድቁ እየበረታ እንዲሄድ ያበረታታናል እንጂ አያስደነግጠንም !! "ፃድቅ እንዳንበሳ ያለፍርሃት ይኖራል : ሀጥእ ግን ፈሪ ነው ሳይነኩት ይሸሻል!! ይላል ቅዱሱ መፅሀፋችን !! ቅዱሱ መፅሀፋችን እንደሚያዘን ውጊያችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን በዚህ ዓለም ላይ ከሚሰሩት ከእርኩሳን መናፍስት ጋር ነው " ዳቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል !! ስለዚህ እኛ ቤት ላይ , ልጆች ላይ, ሥራ ላይ , ትምህርት ቤት ላይ , ሰፈር ላይ እንዳይሰለጥን አጥብቀን እንፀልይ ሰይጣን የሚረበሸው ና የሚጠላው ነገር ፀሎት ነው!! በፆምና ፀሎት እንትጋ መኖሩ ግድ ነው ግን እኔን መንካት የማይችለው የእግዚአብሔር ህልውና ከኔ ጋር ሲሆን ነው . በጣጣጣጣጣጣም የሚደንቀኝ የፃድቁ ሞራል በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ :- " ሎጥ "ነው ይኸውም በሱ ዘመን እግዚአብሔር እንኳን ተቆጥቶ በእሳት ዲን 5 ጎረቤት አገሮችን ጨምሮ ካጠፋቸውበሶዶም ና ጎመራ ከተማ እርኩሰት በጣም በነበረብት ቦታ እሱ ግን ድንግልናቸውን የጠበቁ ሴትልጆች ነበሩት ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ እንዴት ሜንቶር ቢያደርጋቸው ነው, እንዴት እግዚአብሔርን ማወቅ ቢያስተምራቸው ነው ? እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ከተስማማን እርሱ ሸሽጎ ያሳድጋል ይጠብቃል ... ስለዚህ ይቻላል ከእግዚአብሔር ጋር ወግኑ !!! ቀንዳሙም ክንፋሙም what ever ዲያቢሎስ ከነ አጎቱ ወንድሙ...ቅርብ ነው በዕሳት ባህር ሊጣል !! አንፈራም !! "ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው !!! ተባረክ አብይ ወንድማችን ህዝቡ አይምሮው ሳይሰረቅ የክፉውን ምክር ስለ ምታጋልጥበት !! እናመሰግንሃለን በጣም 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥇🥇🥇🥇🥇👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 Жыл бұрын

    እህቴ ስምሽን ባላውቀውም እጅግ ተስፋ የሚጣልብሽ በሳል ጋዜጠኛ ነሽ ድምፅሽም በጣም ለጆሮ ይመቻል::በርቺ

  • @abiyyilmasaddistv

    @abiyyilmasaddistv

    Жыл бұрын

    ዳኒ ትክክለኛ አስተያየት ነው። እኔ ነኝ ያሳደኳት በጣም ብስል ልጅ ናት። ቤዛዊት መለሰ ስሟ ነው።

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t Жыл бұрын

    እኳን ደና መጣቹህ

  • @yodithabtemariam3732
    @yodithabtemariam3732 Жыл бұрын

    ምን አይነት ጀግና ሰው ነህ እግዚያብሄር ይርዳን ያንቃን

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z8 ай бұрын

    እግዛብሄር ይባርካችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Жыл бұрын

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና ማራናታ

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @guragaentertement7178
    @guragaentertement7178 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ ሣድሶች በርቱልኝ

  • @tsionbetre944
    @tsionbetre944 Жыл бұрын

    Egziabher amlak mastewalun yiten Abiye tebarekilen.

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Жыл бұрын

    መምህራችን በርታልን እኛም ከጎንህ ነን

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Жыл бұрын

    መምህር አብይ ይልማ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын

    መምሆርዬ በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-yd4vz4fx1i
    @user-yd4vz4fx1i6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 Жыл бұрын

    ሰሞኑን የሚከፈቱ ስጋ ቤቶች ማስታወቂያ የበሬው ግንባር ምን እየመሰለ ነው አይታችሁታል ?

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын

    ወድ የኢቲዮጲያ ልጆች እግዜር ብዙ ስራ እንድትሰሩ እድሜ ይስጣቹ ስለምታገለግሉን እናመሰግናለን

  • @zemarit_Alemtshay
    @zemarit_Alemtshay Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 Жыл бұрын

    እንደ ህፃናት ካልሆናችሁ መንግስተ ሠማያት አትወርሱም ❤

  • @afeworkalemu6823
    @afeworkalemu6823 Жыл бұрын

    Egziabher kemidunut yadergen. Amen 🙏🙏🙏

  • @nafkotsolomon
    @nafkotsolomon Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን እርኩስ መንፈስ ከሀገራችን አጥፋልን እናመሰግናለን መምህራችን እንዲሁም ጋዜጠኛዋ በርቱልን ለአውሬው ለማስገዛት ሌተቀን እየሰሩ ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Жыл бұрын

    የነጮቹን ጉዳይ እየፈፀመ ነው ሰውየው እግዚአብሔር ከስሩ ይንቀልልን መምህር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ለኢትዮጵያ የተሻለውን ያምጣልን 💚💛❤

  • @user-xu5vd9yl1u
    @user-xu5vd9yl1u11 ай бұрын

    Reba Tebarku Abiy. Zemenik yibarek geta yerebikik

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 Жыл бұрын

    Keep it up Abiy we are listening you & praying too

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 Жыл бұрын

    በርታ ወንድማችን ኢትዪጲያ እንደምትታደጋት አልጠራጠርም።

  • @emugela-tube
    @emugela-tube Жыл бұрын

    ቤዛዬ ስወድሽ❤

  • @estechnology1444
    @estechnology1444 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አገራችን ሰላም የብዛለን

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ytbiqchu❤️🙏

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-wm2tm3zx2k
    @user-wm2tm3zx2k Жыл бұрын

    ጨረቃ እጅግ ደም መስላ ከሳምንት በፊት እዚህ አሜሪካን አገር አይተን በጣም ደንግጠናል እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ ከባድ ጊዜ ነው ዘመኑ ያለቀ መሆኑን ማንም አልተረዳም

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 Жыл бұрын

    ከብልፅግና ጋር አብረን እናፈርሰዋለን ዘንዶውን

  • @miserts7657

    @miserts7657

    Жыл бұрын

    Thank u mattha! Endadergeshoo koterkut. Endibbelo bemoral yeminesa new eqo yetefaw!

  • @aynalemshumie6129
    @aynalemshumie6129 Жыл бұрын

    ሁለት መቶ ብር ላይ ያለውንም የአውሬውን ምልክት ብትዘምቱበት ደስ ይለኛል።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Жыл бұрын

    💚💛❤👍👍👍👍

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Жыл бұрын

    አብይ እግዚአብሄር አምላክ እንደ እናንተ አይነት መምህራን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው። ትውልዱን ለመታደግ ከአብይ ጋር ለመስራት የተባበራችሁ ጀግና ምሁራን እውነት ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈለው ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ።

Келесі