ይህ ፎቶ ከተለቀቀ በኋላ የምዕራቡ ዓለም ተንጨረጨረ! ከነማሊ የሳህል መንግስት ምስረታ ጀርባ የጎግ ማጎግ አሰላለፍ ወጣ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 29

  • @yohannisgeremew6333
    @yohannisgeremew633329 күн бұрын

    ሀገሬ ሰላም የምትሆንበት ቀን ናፍቆኛል 😢

  • @ghennetwoldegabrel9229

    @ghennetwoldegabrel9229

    28 күн бұрын

    Thanks 🙏👍

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw29 күн бұрын

    ፑቲን ጡንቻው አደገኛ ነው ለማንም አይንበረከክም ለኢትዮጵያ እንደ ፑቲን ያለ ሃገር ወዳድ መሪ ይስጣት ፋኖነት ይለምልም

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo29 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉዱ መምህራችን ዶክተር አብይ ይልማ በእግዚአብሔር ፍቅር ከልቤ ነዉ የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድልህ ዉዱ ወንድማችን የዘመኑ ታጋይ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv29 күн бұрын

    ሰላም አብዬ በጣም ምርጡ ሰው አሁንም እንዴት በፍፃሜው ዘመን መፅናት እንዳለብን አሁንም መግበን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete928329 күн бұрын

    እግዚአብሄር ዬስጥልን

  • @Hana-3838
    @Hana-383829 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @SolomonGebremedhin-yi8wh
    @SolomonGebremedhin-yi8wh29 күн бұрын

    በጣም አሪፍ ነዉ አብያችን ደቂቃዉ እንደዚ መጠን ማለቱ አሪፍ ነዉ በጣም አይብዛ ሌላ ደሞ ስለ digital id የሆነ ነገር በለን ወዴት ነዉ ሚሄደዉ

  • @uaekfn5722
    @uaekfn572229 күн бұрын

    ፑቲን፣በእግዚአብሔር፣ያምናል፣ባለጌ፣አይደለም፣ስለዚኽ፣ደግሞእሱን፣ያመነ፣አያፍርም፣፣ምንም፣አያመጡሙ፣ድል፣ለፑቲን፣በጣም፣የማከብረው ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita264629 күн бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO28 күн бұрын

    Ye FETARI selam lenant yihun sadisoch ❤Abiy yilma endefiqadu yabertalin tntaneaw degmo negen mitay new FETARI endefqadu tisegawuna mihretu yabralin ❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel922928 күн бұрын

    Thanks 🙏👍 May God bring solutions and Mercy in His Hands!?

  • @emebettachebla741
    @emebettachebla74129 күн бұрын

    በርታ ወንድሜ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @BerkeBeyene-le9oz
    @BerkeBeyene-le9oz29 күн бұрын

    ሰላም አብይ እንኳን ደና መጣ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji609428 күн бұрын

    ሠላም ላንተ ይሁን መምህሬ

  • @user-wb1uy1yc8d
    @user-wb1uy1yc8d29 күн бұрын

    Selam abiye endet nehlgn

  • @uaekfn5722
    @uaekfn572229 күн бұрын

    አብይዬ፣ሁሌም፣ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d29 күн бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይጎብኘን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን 🙏🙏🙏መምህርዬ ባለክበት እማምላክ ትጥብቅህ 🙏🙏🙏እባክሀን ሰለጂሞዐ መረጃ አቅርብልን የኢትዮጵያ መንግስት ፈቅዷል እየተባለነወ እባክህን አጣራልንና ለህዝብ አሳውቅልን መምህርዬ በማሪያምእኛ ኢትዮጵያ እዬ አርቴፍሻል አያስፈልግም እባካቹሁን አርሶ አደሮች አሳውቁልን😢😢😢

  • @wagayebekele604
    @wagayebekele60429 күн бұрын

    Beretalen wendemacen tebarek fetary yetebekeh

  • @TesfiWube
    @TesfiWube29 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @kewunkassa
    @kewunkassa28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tisgeredajote8642
    @tisgeredajote864229 күн бұрын

    Hallo Abey wndema

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile84829 күн бұрын

    Indian international language is English.

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i28 күн бұрын

    Memiherachin thank you so much!! In my opinion it's just like inventing virus &anti virus at the same time! It's elvish! Sorry if i am mistaken!!!

Келесі