bermel Georgis የታሰረው መንፈስ ከላዬ ለይ ሲወርድ..
Ойын-сауық
ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Пікірлер: 63
ስአቱ ጎርጊስ የለመኩህን ሰምተህኝ ፍርድህን ሰተህኝ ለደጅህ አብቃኝ
እመቤቴ ማርያም ሆይ እባክሽ ከሰመአቱ አምላክ አማልጂኝ 😭😭💒 ዉተ ሰንበት እያላችሁ በፆሎት አስቡኝ💒💒💒❤😢😢
አሜን በጦለታችሁ አስቦኝ እህት ወንድሞቸ ወለተ ስላሴ እያላችህ ጭቀት ፍሬሀት ተኝቸም እንዲሁም ስራ እየሰራሁ እማይታየኝ የለም እባካችህ ጠልይልኝ አባቴ ጊወጊስ ለደጅህ ብቻ አብቃኝ አባቴ በስደት ሀገሬ በጭቀት ልሞት ነዉ
@user-vb8oo8kr1t
15 күн бұрын
እኔም ተኝቸ እቅልፍ የለኝ እሰቃያለሁ 😭😭😭
እመቤቴ ማርያም ክብርት ነሽ ለደጅሽ ያብቃን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
ሰማዕቱ አባቴ እኔ ሃፀያተኛዋን ልጅህን አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ 😢 አምናለሁ እኔም ካለብኝ ደዎ ተፈውሼ ለምስክርነት እቀርባለሁ 😭ለዛች ቀን አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን ለፈውሰ ያበቃሸ የእኔንም እንቆቅልሽ ይፍታልኝ
አሜን በረከታቹ ይደርብን በፀሎታቹ አሰቡን ፅጌ ማርያምና ቤተሰቦቿ እግዚዓብሔር ይስጥልን,
ሰማእቱ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከታሰርንበት እስራት ሁላችንንም ይፍታን
ፅጌ ማርያም ብላቹ ፀልዬልኝ በጣም ችግር ዉስጥ ነኝ 😢😢😢
Salamachu bezet yebalelachu bayalachubat AMEN AMEN AMEN Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN Emamelak wallet amelak kalejesh kawadajesh amalegn AMEN Wandemoch ehotoch batsalotachu asebug Walt mareym nag
እህቴ ፀጋውን ፈጣሪ ያብዛልሽ። በፀሎት አስቢን እኛ ደካሞችን።
እግዚአብሔር ይመስገን
Kudus giyorgis abate enem ledejh abkay❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉aderah ❤❤
ፍጡነ ረድኤት ክብር ይገባሃል ገነቷ ማርያም ክብር ይገባሻል።❤❤❤
@meazamamo7389
19 күн бұрын
😊
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃኝ 🥹ወለተ አረጋዊት በላችሁ በጸሎት አስቡኝ በእውነት አስር ዓመት የባከነ ህይወት ነው ያለኝን ለዛዉም በስደት 🥹
ሌሎች በዚህ መልካም ቦታ እንዴትረገጡ ይፍቀድልሽ
ሰማዕቱ ለደጁህ አብቃኝ
አይዞሽ እግዚአብሔር መርነው
በፀሎት አስቡን ለደጁ እንዲያበቃኝ
በስማእቱ ይሁንባችኩ ወለተ ጻዲቅ ብላችሁ ስሜን ይዛችሁ ተጸበሉልኝ ለደጁ እስከሚያበቃኝ 😢
ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ እኔንም ፍቀድልኝ የምትሄዱ ሥሜን ፃፉልኝ ወለተ ሥላሤ ብላችሁየውሥጥ ችግሬን ሠማዕቱ ያውቃል😢😢
እግዚአብሔር አባቴ ፍቃድህ ይሁንልኝና ለሰማእቱ ቤት አብቃኝ
ሠለምዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርሽ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ 3 Reply
ወለተስንበት እያላች ብፀሎትች ኣስብኝ እህታች ወንዲምች
@endaleabayenew
24 күн бұрын
እሽ
በፀሎት አስብኝ እህቴ ከእስራኤል ነው እኛ ከደጁ ያብቃን
Yenie hiywet new..betselotachihu asbugn welte mariam
Selam betredwachew bedenu yemebatachen yagelegelu nebere egzare yagezehe gagezachue
አሜን አሜን አሜን
የፍልሰታ ማስቀደሻውን እኔ ችላለው እኳውንት ቴክስት አድርጉልኝ
Ihtee selam asibign
መታደልሽ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ
በርታ እናግዛታለን❤❤❤
መተደልሽ
Egzabiher ystachu
ወድማችን ያስራት ብራችችንን እምናስገባበት አካውት አስቀምጥልን
@endaleabayenew
24 күн бұрын
1000304264792
@endaleabayenew
24 күн бұрын
0922472864 ደውይልኝ
Abate semaitu ihitachinin indereda ignanim becherintu yirdan yimaren
ወለተ ጨርቆስ ብለሽ ፀሎት አርጊልኝ
@Hanna-uo6ck
24 күн бұрын
enanem lidejeh abkagne
ስልክ ቁጥር ለምን አታስቀምጥም
ለደጇ ታቦቃሽ በሉኝ❤
ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ በፀሎትሽ አትርስኝ
እኔና እህቴ ለመቤቴ ለፍልሰታና ለእኝህ ለታመሙ ቄስ ጨምረን ልንረዳ እንፈልጋለን። የሰላምን ስልክ ቁጥርን የባንክ አካውንት አስቀምጥልን።
@endaleabayenew
25 күн бұрын
መርዳት ለሚፈልግ የኔ አካውንት እና ሰም አለ እኔ ደሞ ለሰላም እና ለሚረዱ ሰዎች የማደርስ እኔ ነኝ
@endaleabayenew
25 күн бұрын
የለፍልሰታ ሰላም ሳትሆን የሰጣችሁኝን ለቄሶች ነው የማስረክብ
@habeshafunnytiktok2011
24 күн бұрын
@@endaleabayenewyenirhin new anten man yamunhal tadiya
@habeshafunnytiktok2011
24 күн бұрын
@@endaleabayenewkelbh merdat kefelek ketita kesachew gar megenagnet new minfelgew Egzihabher libona yestih
@endaleabayenew
24 күн бұрын
@@habeshafunnytiktok2011 በርሚል ኑና አገኛችሁ አለው ትገናኙ አላችሁ መርዳት የፈለገ በኮሜንት አይደለም ወሬ ግዜ የለም
አካውንቷን እስከ ስሟ መፃፍ ነበረብህ
Semeatu kidus georgis ledejih abkagne.
በረከታቸው ይድረሰን❤❤❤❤ እና አካውንት ቁጥሩን ብታስቀምጡልን
@endaleabayenew
25 күн бұрын
1000304264792
@endaleabayenew
25 күн бұрын
ሀይለማርያም አባይነው
Abetu sematu erdagn
ወይም የቤተክርስትያኑን አካውንት አስቀምጥልን
ወልደ ሃዋርያት ብለሽ አስበኝ