ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።

Пікірлер

  • @user-dm4xx9sl7r
    @user-dm4xx9sl7r57 минут бұрын

    ለአንተም የደረሰልህ ሰማእቱ ለእኛም ይድረስልን

  • @firehiwotbogale523
    @firehiwotbogale523Сағат бұрын

    🙏🙏🙏

  • @HaniyaHaniya-s1t
    @HaniyaHaniya-s1t8 сағат бұрын

    እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወረጊሰ ልትምሩኝ ልታደኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝ በወሰጤ ብዙ ችግረ አለብኝ ክሰደት መልስሺኝ እናቴ ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ የሰደት ሰንቄ ኪዳነምህረት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs687717 сағат бұрын

    አሜንንን አሜንን አሜንን

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l17 сағат бұрын

    የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ስለ ሊቀ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማኑኤል ዘንድ አሳስቢልን አሜን።

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy19 сағат бұрын

    እህቴን ልህቴን ልልካት አስቤ ነበር እደት ነው

  • @endaleabayenew
    @endaleabayenew16 сағат бұрын

    Yechalale

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261919 сағат бұрын

    እስይ አባቴ እንኳን ምህረት አገኙ ተመስገን ❤

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w22 сағат бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ የለብሺን መሻት ይፈጽምልሺ የጭንቅ አማለጇ ትጠብቅሺ

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk22 сағат бұрын

    የዘወትር ጾለቴ ካገሬ እደገባሁኝ ቀጥታ በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው የምመጣው የስደቱ አባቴ ስሙን ጠርቸ የማላፍርበት አሁንም ባለሁበት ይባርከኝ በስደትያለነውን በሙሉ ይጠብቀን😢😢😢

  • @endaleabayenew
    @endaleabayenew22 сағат бұрын

    @@Sara-ui8tk አሜን እህቴ

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w23 сағат бұрын

    ያይን ብርሃናቸው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ይመልሰላቸው ለሁሉም የምህረት እጇችህን ዘርጋላቸው ቸሩ መድኃኒዓለም

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261923 сағат бұрын

    ስለፈራን ከሞት አናመልጥም ይሄ የስይጣን።ተንኮል ነው እዳንድን። እዳንፈወስ ነው ለደጁ የበቃችሁ የተመረጣችሁ ናችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261923 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልል ❤❤❤ለተፈወሳችሁትም ለዱጁ ያበቃችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም በምኞት እንባ እያፈስስን ለምጠይቀው ይድረስልን ለደጁ ያብቃችሁ ብላችሁ ጸልዩልን😢

  • @Ayinad
    @AyinadКүн бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612Күн бұрын

    ትክክል እኛ ቤት ያለው መንፈስ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ገባ ቤታችን ግባ ወንድሞቼ ቤት ግባልኝ እኔም ቤት

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396Күн бұрын

    ቅዱስ ጊወረጊስ አባቴ ታምረኛው በረማሜል ጊወረጊስ እናቴ ክዳሐነምረህት ዳግመኛ ለደጅሽ አብቂኙ 🙏🙏

  • @wsasews4395
    @wsasews4395Күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህ ነንና

  • @wsasews4395
    @wsasews4395Күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህ ነንና

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612Күн бұрын

    ቅዱስ ጎርጊስ ሰማአቱ እኔንም ቤተሰቦቼን ከስራታቸው ፈተህ እናቴን ወንድሞችን እህቴንም እኔንም ቆጠሮአችንን ፈተህ ፈውሰህ በቤታችን ሰላም ፍቅር ሰጥተህን ስማችንን አድስህ እውነት ቅዱስ ሰማአቱ ጎርጊስ ስማኝ የእህቴንም ስሞን ለውጥልኝ ከልጆም ከኔም ጋር ፍቅር ስላሙን ስጠን ቅዱስ ጎርጊስ ስማኝ እብክህ ሰመአቱ በናቴ በድንግል ወላዲተ አምላክን ይዥ እለምንሃለሁ ስማኝ ❤❤❤❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862Күн бұрын

    አንተን እደሰማህ ሰማዕቱ እኛንም ይስማን ገአጋንንት እስራት ይፍታን ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ገዬርጊስ በጆሮዬ የሰማሁትን ጠላቴ ወደ ሲዖል ሲጣል አሳየኘና እኔም ለመመስከር አብቃኘ ልጆቼንም ፍታልኘ።

  • @user-qo5gy1gn1v
    @user-qo5gy1gn1vКүн бұрын

    ❤ኣሜን ኣሜን❤ ኣሜን ❤👏👏👏

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417Күн бұрын

    ደስ ይላል ወንድሜ እንኳን ለቤቱ አበቃህ አሜን አሜን አሜን፣ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ እንዲያብቃኝ በፀሎት አስበኝ ወንድሜ በጣም ድንቅ ተአምር ነው ያሳወቅከኝ ምንኛ እድለኛ ነህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619Күн бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክልህ እማሆይም እናት እማታደርገውን እየረዱ ነው ለእሷም ይከብዳታል አስተባባሪውም ፈጣሪ ይጠብቅህ ህጻኑም ፈጣሪ ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ይማርህ

  • @Motivation-nt1wt
    @Motivation-nt1wtКүн бұрын

    Demsachihun tinish kef bitadergut ??

  • @yop2523
    @yop2523Күн бұрын

    ሙስሊም ሆኖ ኢየሱስ አምላክ ያድናል ብሎ መሄድ አለበት።አለበለዚያ አላህ ያድናል ብሎ ቢሄድ አይድንም ።አላህ ሚባል ነገር እኛ ክርስቲያኖች አናውቀውም።ኢየሱስም አያውቀውም።ጥንቃቄ እናድርግ ስንሄድ።

  • @HilinaAlemu
    @HilinaAlemuКүн бұрын

    ቢጫ ወባ አለች በጣም ከበድ ናት የሚባለውስ?

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485Күн бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ /ፍቅርተ ስላሴ/ እባላለሁ ደጁን ስትረግጡ አስቡኝ 🙏🙏🙏 ወንድሜም እንኳን ለምስክርነት አበቃህ 🙏🙏😍

  • @user-kf5ek1wf7q
    @user-kf5ek1wf7qКүн бұрын

    ለሁላችም

  • @beliyoudessie732
    @beliyoudessie732Күн бұрын

    Lante yederese kidus giorgis lante yederese lenem yidiresilign

  • @beliyoudessie732
    @beliyoudessie732Күн бұрын

    Sematu Kidus Giorgis Lenem Lebetesebochem Kuwteroachinin Fitalin Ebakachu Fimiret Yetederegelachu Sematu kidus giorgis lenem lebetesebem yidresilin

  • @elsefeleke6027
    @elsefeleke6027Күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ ለቤትህ አብቃኝ ጤናየን የማገኝበትን መንገድ አዘጋጅተህ ለቤትህ አብቃኝ ምህረትህን የማገኝ አድርገኝ

  • @elk5824
    @elk5824Күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahedereaddis9948
    @mahedereaddis9948Күн бұрын

    Lezihe kidus bota endiyabekagn betselotachu asebugn. Betam yemiyaschenkegn neger ale amelake kidus giorgis bemljahe nalegn.

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6cКүн бұрын

    ሠማእቱ ጊዮርጌስ አባቴ እባክህ እንደምንም ቤትክ ውሰደኝ ደጅክን ልርገጠው

  • @ElduMari-oe5yi
    @ElduMari-oe5yiКүн бұрын

    የኛ ጌታ የኛ መድህን በቸርነትህ ታደገን እኛ እንደሆን ሀይል የለንም።

  • @hayuw7597
    @hayuw7597Күн бұрын

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አምላከ ቅድሳን እርዳኝ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183Күн бұрын

    ተመስገን ለአተ የደረሰ ለኛምዲረስልን❤❤😢

  • @user-ok6xz2kg6e
    @user-ok6xz2kg6eКүн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴን ማርልኝ 🙏🙏

  • @ElduMari-oe5yi
    @ElduMari-oe5yiКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @SabaAlemu-is2xn
    @SabaAlemu-is2xnКүн бұрын

    edit metadelnew

  • @astertesfay8003
    @astertesfay8003Күн бұрын

    Qalhiwet yasemalen ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2iКүн бұрын

    ኪዳነምህረት እናቴ ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ እርዳታችሁ አይለየን ቅድስጊወርጊስ ቤተሰቦቼን ፈዉስልኝ አባቴ😢ሰላምን አድለን😢😢🤲

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4dfКүн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1cКүн бұрын

    ለአንተ የደረሰ ለኛም ይደረሰልን😢

  • @yemethio6961
    @yemethio6961Күн бұрын

    የኔነወንድም እምነትህ ያስቀናል!!

  • @user-xt9tp3ti8w
    @user-xt9tp3ti8wКүн бұрын

    ለእናንተ የደረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን በጣም ደስ ይላል እንኳን ዳንክ የእኔ የዋህ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኛንም በቤቱ ያብቃን እመቤታችን እናታችን ለበትዋ ታብቃን በፀሎት አስቡኝ

  • @YeweynshetAbatneh
    @YeweynshetAbatnehКүн бұрын

    ኪዳነምህረትን አስቢያት በሉልኝ አደራ????

  • @alemeshetfelekehaile5261
    @alemeshetfelekehaile52612 күн бұрын

    Eeeeeeeeelllll Eeeeeeeeelllll Eeeeeeeeelllll

  • @tw4926
    @tw49262 күн бұрын

    ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66702 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ወንድሜ ብዙ አተምረኸኛል እግዚአብሔር በምህረቱ ያዝልቅህ💚💛❤🙏💕🌺

  • @user-lb7ns8kp5q
    @user-lb7ns8kp5q2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለኔም ትልቅ ውለታ ውል ልንል ክብር ምስጋና ይድረሰው እኔም ከሀኪም እትድኚም ተብዬ በናንተ ጉዞ ሄጄ ተፈውሼ እም አምላክን ከነክብሯ አሳይቶኚ ከነባለቤቴ ተፈውሻለሁ ለማህበሩ ትልቅ ክብር አለኚ እግዚአብሔር ለኔ እንደደረሰ ለሁሉም ይድረስ

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d2 күн бұрын

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ አባቴ እማአምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድሰት ኪዳነምህርት እናቴ ለደጃቹ አብቁኝ