bermil Giorgis ሲኦልና ገነትን አየሁ። በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል።

Ойын-сауық

|በበርሚል ጊዮርጊስ ጠበል የተመለከተው ድንቅ ምስክርነት|
ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።

Пікірлер: 23

  • @taddeselema1646
    @taddeselema164612 күн бұрын

    ተባረክ! እኛንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን!!! እመብረሃን ትርዳን።

  • @Lemlem-de9bk
    @Lemlem-de9bkКүн бұрын

    Embetachin qedest dengeli mariyam ledejuwa tabeqagn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h8 күн бұрын

    በሰላም ደርሳችሁ በሰላም ተመለሱ እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በሰላም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትመልሳችሁ አሜን ፫ ❤❤❤ ወለተ ሚካኤል በፀሎታችሁም አስቡኝ ውድ እህት ወንድሞቼ 😢😢

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate0612 күн бұрын

    ከቁጥር ሳትጎሉ በሰላም ተመለሱ ክፋ አይንካችሁ

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate0612 күн бұрын

    እልልል እግዚያብሄር ይመስገን በሰላም ተመለሱ ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በፊታችሁ ይቅደም ከሆላም ይከተላችሁ በግራ በቀኝ ይቁሙላችሁ ቅድስት ኪዳነምህረት በዘርፎፎ ቀሚሳ ትሸፍናችሁ ክፉ አይንካችሁ በሰላም ተመለሱ❤❤❤❤አሜን

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r11 күн бұрын

    በረከትህ ይደርብን ዳይቆን ሀይለማሪያም ሰላም ግቡ በ ሰላም ተመለሱ ❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali947012 күн бұрын

    ❤❤.🎉egzabhar bemengeda hihu yikidem

  • @libanosferew1333
    @libanosferew13336 күн бұрын

    ዲያቆንን በገንዘብም በቁስም በሀሳብም የምትደግፉ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤታቹን በበረከት ይሙላ በወጣ ይተካ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መተጋገዝ አለብን!!!

  • @HuUh-dc7cf
    @HuUh-dc7cf12 күн бұрын

    ስልኮን

  • @AsterWeldekidan
    @AsterWeldekidan14 сағат бұрын

    Egzabihair ytsebiqachu bereketun yabzalachu legnam btselot asbugn

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo12 күн бұрын

    Kidus geworgis egnanm erdan

  • @user-in3br1pr6k
    @user-in3br1pr6k4 күн бұрын

    ለደጁ ያብቃኝ😢😢😢

  • @Sameera-zt2rk
    @Sameera-zt2rk12 күн бұрын

    ሰማቱ፡ቅዱስ፡ጎርጊስ፡በሰላም፡ያስገባችሁ

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j13 күн бұрын

    ፈጣሪዬ ከፈተና ሰውረኝ

  • @user-um2lb7ww4t
    @user-um2lb7ww4t8 күн бұрын

    እመብረሀን በሰላም ትመልሳችሁ

  • @user-op8ok9eb2j
    @user-op8ok9eb2j5 күн бұрын

    በላም ተመለሱ እመቤቴ ከናንተ ጋር ትሁን

  • @YeweynshetAbatneh
    @YeweynshetAbatneh4 күн бұрын

    ኪዳነምህረትን አስቢያት በሉልኝ አደራ????

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh204913 күн бұрын

    ሰላም ለእናተ ይሁን ዲያቆን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh204913 күн бұрын

    በሰላም ተመለሱ ዲያቆን የእመቤታችን ረድኤት በረከታ አይለየን!!

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh204913 күн бұрын

    አምላኬ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችህን አይሁን!!

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia77712 күн бұрын

    ዲያቆን እንኮን ደህና መጣህ በጣም ደስብሎኝል እንደዚህ ስላየሁህ በርታ:: እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የምንችለውን እናደርጋለን:: በርታልን:: የሰማእቱ እረደኤት እና በረከት አይለየን::

  • @libanosferew1333

    @libanosferew1333

    6 күн бұрын

    የምታግዙት በሙሉ በወጣ ይተካ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከት ቤታቹን ይጎብኝ !!!

  • @user-yh8fj1ml6f
    @user-yh8fj1ml6f13 күн бұрын

    Semaetu lebetu yabcan

Келесі