bermel Georgis ሲኦል ገብቼ ምን አይቼ እና እንዴት እንደወጣው ድንቅ ነው ! ክፍል 2 | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 7 part 2

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።

Пікірлер: 74

  • @selamawithailu6025
    @selamawithailu6025 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም የተደረገልህን በክብርና በፍፁም ደስታ ስለመሠከርክና እኛንም እንድታነቃን በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። ለኛም የሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አባት ሆይማረን ለደጁ አብቃን እኔ ባሪያህንም ይቅር በለኝ ለንሰሀ አብቃኝ አሜን! ወንድሜ ቃለህይወትን ያሠማልን መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @sadssjasse6434
    @sadssjasse6434 Жыл бұрын

    በእዉነት ላአንተ የደረሰን ሰማእቱ ለኛም ይድረስልንአሜን፫😢❤❤

  • @user-qq2ic2xh3w

    @user-qq2ic2xh3w

    3 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @yengusabeta9047
    @yengusabeta9047 Жыл бұрын

    ላተ የደረሠ ሠማእቱ ቅድሥ ጊወርጊሥ ለኛም ይድረሥልን🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን እድሜን ለንሰሀ ዘመን ለፋሰሀ ይስጥልን 😢😢😢

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 Жыл бұрын

    ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰማእቱ ጊዬርጊስ አሜን አሜን አሜን

  • @almazd2273
    @almazd2273 Жыл бұрын

    በእውነት ለአንተ የደረሰው ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን. ላንተ. የደረሰ. ሰማእቱ ለእኛም ይድረስልን. ልቦናችንን አይናችንን ይግለጥልን

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 Жыл бұрын

    አሜን ቃላህይወት ያሰማልን ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ለኛም ይድርስልን ወድማችን

  • @hirutsamuel6596

    @hirutsamuel6596

    Жыл бұрын

    ወንድሜ መዳን በጌታ ኢየሱስ ነው ስለእኛ የሞተው ጌታ ኢየሱስ እኔና አንተ በሥራችን መዳን ስላልቻልን ነው ዋጋ የከፈለው ክብሩን ጥሎ የመጣው በጌታ እመን ከዛ በሆላ ነው ሥራ ጌታ ይርዳህ

  • @tigisttegegn9059
    @tigisttegegn9059 Жыл бұрын

    Amen 🙏 አንተን የሰማ እኔንም እንዲሰማኝ ወለተ ማርያም ብለህ አስበኝ

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1zАй бұрын

    ትክክል ነህ ለማስረዳት ያረከውን ጥረት አደንቃለሁ አንተ ገብቶሀል።

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ይማረን ይቅርም ይበለን የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ በቦታዉ ያጽናህ

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea8 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ መጨረሻችነን አሳምርልን በእዉነቱ ላተ የደረሰ ለሁላችነም ይድረስልን😢😢

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834Ай бұрын

    ላንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይድረስልን

  • @embetweyesaefe4732
    @embetweyesaefe4732 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን🙏❤️❤️ በውነት ለእናተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ይድረስልን ኣሜንንን🙏❤️

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አመአቱ ቅዱስ ጎጊስ ላይ አድሮ እሄን ስላደረገልን

  • @merymery7248
    @merymery7248 Жыл бұрын

    ወዱማችን እድሜ ከጠነጋ ሰማእቱ ቅዱሱ ጊወርጊስ በቤቱ ያፅናክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarechbelay9918
    @amarechbelay9918 Жыл бұрын

    አኔም አዳንተ ምህረት ያድርግልኝ

  • @fasilkidane1865
    @fasilkidane1865 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ. እውነተኛ ምስክር ነህ:: ለመግለጥ በርግጥ ይከብዳል : እንደገና መፈጠር !

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድም እልልልልልልልልልልል እዴት ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለመረጠህ ነው ወንድሜ ሁሉም ቀሪ ነው ላንተ የደረሰ የሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ለሁሉም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @haddiyaosso4398
    @haddiyaosso4398 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢 አቤቱጌታሆይ ከቶእኔምንልሆን ይሆን ይቅርበለኝ ለንሥሀሞትአብቃኝ 😢😢😢😢😢 አይሠውመሆኔ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k4 ай бұрын

    Fetari Hoye amsegnahlewe

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ላንተ የደረ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስልን ወንድማችን

  • @racheltakala7118

    @racheltakala7118

    Жыл бұрын

    ምኑም አይገባ

  • @mississippiwenz8388

    @mississippiwenz8388

    Жыл бұрын

    የማይገባዉ ፡ ሰዉ ፡ እዚህ ፡ ምን ፡ ይሰራል ?የሚገባሽ ጋ ፡ መሄድ ፡ ነዋ!

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Жыл бұрын

    Amen yeKidus Geiorgisbereketu yideribin yitebiken!

  • @Eyob797
    @Eyob797 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 😓😭😭😍❤🙏

  • @FutsumbrhanKahsai-oe3no
    @FutsumbrhanKahsai-oe3no Жыл бұрын

    Amen

  • @user-hd7hr9dw6i
    @user-hd7hr9dw6i Жыл бұрын

    እዝዝእብሔር ይመስገን❤

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤቱ ጌታችን በምህረቱ ያስበን😭😭😭😭

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Жыл бұрын

    እውነት ነው ገዘብን እንጠቀምበት እንጂ እዲጠቀምብን አናድርግ

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያውጣን

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Жыл бұрын

    አቤት አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @SenaytGesese-vl6ox
    @SenaytGesese-vl6ox Жыл бұрын

    መታደልህወዴሜእኔንምለደጁያብቃኚሰማህቱቅድስገወርጊስአባቴአሜንአሜንአሜንእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ

  • @merymery7248
    @merymery7248 Жыл бұрын

    ፈጣሪየና መዳኒቴ የድግል ማሪም ልጅ በወድማችን አድሮ ሰላስተማርን ክብሩ ይስፈአጠለወለደችዉ ለድግል ማሪም ልጅ❤❤❤❤❤❤ላንተ የደርዉ ልኡልእ እግዜቤር የተመሰገነ ይሁንየ😘❤🎁🎁🎁⛪⛪⛪⛪⛪🌹🌹⛪⛪

  • @limalima4922
    @limalima4922 Жыл бұрын

    ሰማእቱ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንም

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህን ያደረገ አምላክ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Lnesgh Met Abkan Geta Hoey🎉😢

  • @hiwotabraham393
    @hiwotabraham393 Жыл бұрын

    Amen amen amen amelak semaetu kiddus Giorgis tebeqen

  • @Joseph-tf8xn
    @Joseph-tf8xn Жыл бұрын

    ለአንተ የደረሰን ለእኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @tesfayebimer9725
    @tesfayebimer9725 Жыл бұрын

    እኔ እኮ በሀሰት የክርስቶስን ጌትነት አስክደው ቅዱሳንን አማላጅነት ክብር አሰክደው ለሲኦል የሚመሩትን ሰወችን ሳይ ምን ይከፉ

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Qal hiwot yisamalen igzehiber yimasgen

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g5 ай бұрын

    አሰኬ ወንድም ለእተ እግዛአብሔር ብላቹሆ ንገሩልኝ እባክህ

  • @user-qq9my7fd6i
    @user-qq9my7fd6i7 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k4 ай бұрын

    Temesegen

  • @akayalemayehu5667
    @akayalemayehu5667 Жыл бұрын

    Qaaqaaa

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @user-xw3ph2ek9w
    @user-xw3ph2ek9w Жыл бұрын

    Abotu fetari endat taregni yihon

  • @yasabaweraris8918
    @yasabaweraris8918 Жыл бұрын

    የቤተክርስቲያኑ ባንክ ቁጥር እምታውቁ ንገሩኝ እኔም ታምር ተሰርቶልኛል

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Жыл бұрын

    የዝህ ጉዞወክል ስልኩን ስጡን

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    0943121212

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    Жыл бұрын

    እኔ በህመም ተሰቃየሁ በፀሎት ይፈዉስሽ በሉኝ

  • @Help-new

    @Help-new

    Жыл бұрын

    ይማራችሁ ፈረሰኛው🙏

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    Жыл бұрын

    @@Help-new አሜን አሜን አሜን በከመ ይቤ እንደ ቃልሽ ይሁን

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    Жыл бұрын

    ​@@elshadayorthodoxmedia ከጎንደር አላችሁ ???? ወይስ ከየት ነው ወኪላችሁ እስኪ መልሱልኝ

  • @Bwondema
    @Bwondema Жыл бұрын

    Take your medicine.

  • @saremshimelis4886
    @saremshimelis4886 Жыл бұрын

    ማንም እየተነሳ ገነት ደርሼ መጣሁ ሲኦል ደርሼ መጣሁ።ፍቅር ሲዝም የሚለዉም ካንተ በምን ይለያል?ቅዠታችሁን ሁሉ ህልም አትበሉ።አባዬ እንኩዋን ገነትና ሲዖል አሜሪካ ደርሶ የመጣ ያስታውቃል።

  • @Help-new

    @Help-new

    Жыл бұрын

    ቅዠት ሚይቀው የቃዠ ነው😢

  • @user-vc4id5yp4e

    @user-vc4id5yp4e

    5 ай бұрын

    ሲኦል VIP የናንተ ነው 😂

  • @AmenGamers91

    @AmenGamers91

    3 ай бұрын

    Hedek lemen atmokerewem

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын

    ፈዘው ያዳምጣሉ ሲያሳዝኑ 😆

  • @user-xw3ph2ek9w
    @user-xw3ph2ek9w Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Abatu ena lerasa 😂😂😂😂😂😂

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын

    ቅዠታም

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን

  • @amarechbelay9918
    @amarechbelay9918 Жыл бұрын

    አኔም አዳንተ ምህረት ያድርግልኝ

Келесі