bermel Georgis ተሰውሬ በሰማይ አየሁት ለህይወቴ መሠረት የሆነኝን ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Ойын-сауық

ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 53

  • @michaelestifanoshabte
    @michaelestifanoshabte3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፡ ቅድስት እናቴ ድንግል ማርያም የበርሚልዋ ደጎሎ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ለደጅሽ አብቅኝ ከስደት አገር ፡ ተአምርሽን ለመመስከር አብቂኝ፡

  • @selam_tube6185
    @selam_tube61853 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔስ አልቻልኩም ክንፍ አውጥቼ አልሄድ ነው የሆነብኝ ወንድሜ ታሞብኛል ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ ተጠመቁልኝ ለምስክርነት ያብቃን አሜን 🙏

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይምርልሻልና በ እምነት ሆነሽ ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወይ መልኩን እያነበብሽ ንፁህ ዉሃ በጀሪካን ቀድተሽ ፀልይበት የሚነበብ የፀሎት መፅሀፉ ከሌለሽ ዮቱዮብ ላይ አለልሽ ገድሉን ከፍተሽ አንችም ወንድምሸም እየሰማችሁ የጀሪካኑን ዉሀ ክፈችዉ ገድሉ ሲያልቅ እፍ ብለሸ ለሰማዕቱ አማክሪዉ አዉሪዉ ማርልኝ ይህን የጀሪካን ዉሀ እንደ በርሜሉ ጊዮርጊስ ጠበል አድርግልኝ ብለሽ ፀልይና ጠበሉ ሲወጣ ያለዉን ቪድዮ ከፍተሽ ወንድምሽን እያሳየሽዉ እላዮ ላይ ልቂበት ይድናል። ዋናዉ እምነትዉ እህቴ እርግጠኛ ነኝ ተአምሩን ታያለሽ ሳትጠራጠሪ አድርጊዉ

  • @selam_tube6185

    @selam_tube6185

    3 ай бұрын

    ​@@Kidist-rn2xc እህታለምየ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏 እውነት ደክሞኝ ነው ምን ልሁን ስደት ክፉ ነው 😢 በፀሎት አስቢኝ እህቴ 😍😍🙏

  • @selam_tube6185

    @selam_tube6185

    3 ай бұрын

    ​@@Kidist-rn2xc ያልሽኝን አደርጋለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳኝ 🙏🙏

  • @user-pz5kq8lv2c

    @user-pz5kq8lv2c

    3 ай бұрын

    የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው በተሰጠው ቃልኪዳን ወድምሽን ይማርልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስልሽ ወድምሽን ድኖ ተፈውሶ ለምስክርት ያብቃሽ እግዚአብሔር ፈቅዶ ቤተሰቦቼ ከሔዱ ሀይለ ሚካኤል እንዲያስቡት እነግርልሻለሁኝ ይድናል አትጨነቂ በፀሎት በርቺ ለሚያምን ሁሉ ይደረግለታል

  • @romange5198

    @romange5198

    3 ай бұрын

    ስመዓቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይማርልሽ ።

  • @Tilanesh
    @Tilanesh3 ай бұрын

    እመቤቴማርያም ሆይእባክሽን እዚህ ቦታ ለመሄድ አብቂን ።

  • @user-mp6yy3ve7m
    @user-mp6yy3ve7m3 ай бұрын

    ሰማቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ እኔ ደካማና ሀጢያተኛ ነኝ በምህረትህ አስበህ ለደጂህ አብቃኝ እኔ በቅናት ሞትኩ!!

  • @kwtubemekdes

    @kwtubemekdes

    3 ай бұрын

    በእዉነት እኔም የቅዱስ ጊወርጊስን ቭድዮ ባየሁ ቁጥር ቅናት ድፍት ሊያደርገኝ ነዉ በክንፍ አይበረር ነገር ሆኖብኝ እባክሕ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw87533 ай бұрын

    አምላከ ጊወርጊሥ የተመሠገነ ይሆን አሜን ያገልግሎት ዘመናችሆን ይባርክ

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k3 ай бұрын

    ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa46303 ай бұрын

    በቸርነቱ በዚህ ጉዞ እኔንም የበረከቱ ተካፋይ ላደረገኝ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ምስጋና ይድረሰው። አሁንም እንደ አዲስ እናፍቃለሁ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልኝ። ወለተ አብ ነኝ በፀሎት አስቡኝ።😢

  • @hfj4001
    @hfj4001Ай бұрын

    ወድድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ማረኝ ፈውሰኝ🤲✝️

  • @queenofsaba2861

    @queenofsaba2861

    3 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya952 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @bezatemir5402
    @bezatemir54023 ай бұрын

    የልጅነቴ ሰመአት እባክህን በምህረት ከእስራቴ ፉታኝ

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza28153 ай бұрын

    እግዚአብሔርይመሰገን እኔበጣምነውየምናፍቀነውይህንቦታ

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h3 ай бұрын

    ነፍስ ይማር ሰማዕቱ ወደ ደጅህ አብቃኝ ጭንቄቴ አንተን ታዉቃለህና

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham18683 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ በሰማእቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ ለደጅህ አብቃኝ ለዚህ ለተባረከ ለተቀደሰ ቦታ

  • @beletubogale8166
    @beletubogale81663 ай бұрын

    Semaetu qidus ziyorgis tamrathn kesemahu jemro asbalehu ebakh ledejh abqagn betesebeenm asblign.

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia72333 ай бұрын

    ስለምታስተላልፉልን እናመሠግናለን ወንድሜም ከትግራይ ድረስ መጥቶ በጉዞ 7መጋቢት ደርሶልኛል የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረሰው

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu62793 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔም ከነቤተሰቦቼ ፈቅደህልኝ የምንመጣ እኛም የምንመሠክረው

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r3 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ሁላችሁም ለደጁ ያብቃችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃችሁ

  • @abunagizaw8753

    @abunagizaw8753

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 ай бұрын

    Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne 8

  • @jumana5232
    @jumana52323 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ይብቃኝ

  • @MelkamDemelew
    @MelkamDemelew3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዯርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo3 ай бұрын

    Kidus geworgis yene tesfa

  • @user-hd7hr9dw6i
    @user-hd7hr9dw6i3 ай бұрын

    ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጄህ አብቃን ከነበቴሰቦቼ

  • @user-fq2pi2rj1p
    @user-fq2pi2rj1p3 ай бұрын

    የበርሜሎ የቋራዋ ጊዊርጊስ እባክ አንተ በሀር አይገደብህም እባክ ከበሽታዬ ፈውሰኝ ሰው የማያቀው በሽታ አተ የምታቀው በሽታ አሰቃየኝ ሰማእቱ ድረስልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    3 ай бұрын

    አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    3 ай бұрын

    አይዞሽ እማ ሰማዕቱ ይፈውስሽ

  • @BezabehBeyene
    @BezabehBeyene3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ጉጉቴን ታውቃለህና እባክህ ለደጅህ አብቃኝና ፈውሰኝ።በእናትና ልጃ ስም እማጸንሀለው።

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l3 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @dagnewgebrea3790
    @dagnewgebrea37903 ай бұрын

    Ledejih abkan semahatu giorgis abata

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes3 ай бұрын

    ነፍስ ይማር😢

  • @MadenatMadenat1
    @MadenatMadenat1Ай бұрын

    ኤልሻዳይ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot97562 ай бұрын

    በጣም ከባድ ጊዜ እያሳለፍኩ ነው ውሰዱኝ እስኪ

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    2 ай бұрын

    ሰልክ askemche

  • @TANAHD-ej1fj
    @TANAHD-ej1fj3 ай бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን በጎንደር ሌላ የማህበር ጉዞ የላችሁም ?

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    3 ай бұрын

    አለ

  • @TANAHD-ej1fj

    @TANAHD-ej1fj

    3 ай бұрын

    በማህራችሁ ለመጓዝ ፈልጌ ነበር መቼ ነው ጉዞ ምታደርጉት ወይም አድራሻ ብታስቀምጡልኝ በቸሩ እግዚአብሔር ስም

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    3 ай бұрын

    @@TANAHD-ej1fj በ5 እና በ12 አለ ተሎ ተመዝገብ 0945160000

  • @TANAHD-ej1fj

    @TANAHD-ej1fj

    3 ай бұрын

    እሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብልኝ👏

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    3 ай бұрын

    @@TANAHD-ej1fj ደውይ

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.7933 ай бұрын

    ምንም የማይሰወሩ ሰዎች አሉ ቁልጭ ቁልጭ እያሉ ተጠምቀው የሚወጡ ይሄ ምን ይሆን ጥያቄየን መልሱልኝ።

  • @enataiemwondimunatali9390

    @enataiemwondimunatali9390

    3 ай бұрын

    እኔም ስምቻለሁ የማይሰወርም ሰው አለ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    3 ай бұрын

    ነፁ ሰወች ናቸዉ የሚሰወሩት

Келесі