bermel Georgis ሙስሊም ነበርኩ እውነቱ ተገለጠልኝ ፀበል ውስጥ ቤተሰቦቼም መንኩሰው አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 227

  • @habitamtakele2491
    @habitamtakele24912 ай бұрын

    እኔም ከስልምና ወደክርስትና ተመልሽ ብዙ ታምር አደረገለኝ ሰማዬቱ ቅዱስ ገወርጊስ አድኖኛል አሁንም ለሁለተኛ ግዜ ጎዞለመሂድ ተነስቻለው ተመስገን 💜💜🙏🙏🙏

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    2 ай бұрын

    Tadilesh ehta eski betsolot asbign

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    2 ай бұрын

    ታድለሽ በእውነት እኛንም በስደት ላይ ያለነውን በጸሎታችሁ አስቡን ከስደት ተመልሰን የሰመአቱ ቅዱስ ገውርጊስ የጸበሉ በረከት ተካፋይ እንሆን 🙏❤

  • @user-tm6mu6on2h

    @user-tm6mu6on2h

    2 ай бұрын

    ቤቱ ያፅናሽ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዉርጊስ

  • @kukiwonda7004

    @kukiwonda7004

    2 ай бұрын

    እባክሽ እህቴ የአላዬን ስልክ ቁጥር ስጭኝ

  • @user-mv6pd5up2z

    @user-mv6pd5up2z

    2 ай бұрын

    በቤቱ ያፅናሺ ታድለሺ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze85922 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ለእህታችን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ ስላመጣት እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i2 ай бұрын

    የተመረጠች ነብስ እድለኛ ነሽ እህቴ

  • @helenarsema1592

    @helenarsema1592

    2 ай бұрын

    Betam

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b2 ай бұрын

    እኔንም ቤተሰቦቸንም ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ጎርጊስ

  • @brkti2123
    @brkti21232 ай бұрын

    ውይ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ደጅሽ ❤ናፈቀኝ

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq2 ай бұрын

    ጨርሶ ይማርሽ እህቴ እኛንም ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare91112 ай бұрын

    እፅብ እፁብ የኔ አባት የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይከበር ይመስገን አባቴ ደጀህን እንደረገጥ ፈቀደልኝ

  • @asteraseter7108

    @asteraseter7108

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Yasmina-hl3pq

    @Yasmina-hl3pq

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk65542 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የማይሳነው አምላካችን ወደ ቤቱ ስለመለሰሽ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብረ ምስጋና ለስማቱ በረሚል ቅዱስ ጊወረጊስ

  • @mesym6212
    @mesym62122 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሱ ይማርሱ ይማራችዉ እህቶቻችን 🙏❤አዉንም ቅድስት ኪዳነ ምህረት ህይወትሽን ጤናሽን ታስታክክልልሽ 🙏❤እኛንም በስደት ያለነዉን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃነ 🙏❤❤❤

  • @dest567
    @dest5672 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን: የሚገርም እምነት አለሽ: የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የልብሽን መሻት ያድርግልሽ::እናቱን የሰጠን ክብርምስጋና ይግባው🤲🤲🤲

  • @annahanna8932
    @annahanna89322 ай бұрын

    ☝️ጌታሆይ አደራህ ከነቤተሰቦቸ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ሳንረግጥ እንዳጠራን አደራራ አባቴ ከስደትም በሰላም መልሰኝ😭

  • @DanielHagos-fq8wq
    @DanielHagos-fq8wq2 ай бұрын

    አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አመሜን አሜን ቦታዉ ላይ እድል ገጥሟችሁ የሄዳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ(ብርሐነ መስቀል ነኝ አደራ አደራ አደራ !!! በተለይ ወንድሜ አላየ እና የስራ ባልደረቦቹ ፀልዩልኝ ❤❤❤

  • @marymary1006
    @marymary10062 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛም ለደጅህ አብቃን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu59302 ай бұрын

    አማኑኤል አባቴ የሰማዕቱ ጊዮርጊስ አምላክ ምህረትን ላክልኝ አስመልጠኝ ከአውረ ዘንዶ በቃ በለኝ ስለ ቧለ ማልህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብልሄ❤❤❤

  • @absuhais3801
    @absuhais38012 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን የኔ አባት ጠባቄ አለታየ ዋስ ጠበቃየ መሸሸግያየ ሙርክዜ ስለ ሁሉም ነገር አመስግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd2 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኛን ስደተኛ ልጆችህን አስበን ለደጂህ ያበቃን ዘንድ ያንተ ፍቃድ ይሁንልን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥❤❤❤🙏🙏🙏🌿🌿🌿👏👏👏

  • @saronisrael752
    @saronisrael7522 ай бұрын

    ስለበገናው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናክ

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE72 ай бұрын

    ድንቅ ታምር በዘመናችን በዚህ ዘመን ተገለጠ ሁላችንንም ደጁን ለመሳለም ለመጠመቅ ያብቃን

  • @saronisrael752
    @saronisrael7522 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፈጽምልሽ ክርስቶስ እንኳን ወዶ ወደራሱ ሳበሽ በቤቱ ያጽናሽ ደስብሎኛል

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ የልቤን ጥያቄ ሁሉ ይመልስልኝ🤲

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h2 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳደከኝ ሰማአት ለደጅህ አብቃን ስደተኞች በናፍቆት አለቅን😢

  • @sabo8756
    @sabo87562 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለኛ ለስደተኞች ልጆችህ አስበን በሰው ሀገር ሁኘ የኢድ የእለቱ አመመኝ ፆለት አርጉልኝ😢😢😢😢😢

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-qq6wy5mu1z

    @user-qq6wy5mu1z

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልን አይዞሽ

  • @user-fd9gr1xd4l

    @user-fd9gr1xd4l

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፈውስሽ

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    2 ай бұрын

    Fetari yasbish

  • @user-pz5kq8lv2c

    @user-pz5kq8lv2c

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @meseretz7640
    @meseretz76402 ай бұрын

    ውይ እምቤቴ ኪዳንምህረት ምንም ቃል የለኝም

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d2 ай бұрын

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ደካሟ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ 🥺 በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተአረጋዊ ብላቹሁ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂ ለተባረከው ቦታህ አብቃኝ የታደለች ነፍስ. እህቴ እንኳን ከጨለማው ህይወትሺ ቅዱስ ጊዮርጊስ አወጣሺ እናቴ ኪዳነ ምህረት እንኳን ደረሰችልሺ ቤተሰብሺ ከጨለማው ህይወታቸው ወጥቱው ለመደሰት ያብቃሺ❤

  • @user-sg8cx9jh3w
    @user-sg8cx9jh3w2 ай бұрын

    እህታችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ ያፅናሽ፡አይዞሽ አንቺን የጠራሽ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽንም ይጠራቸዋል፡ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን❤

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu80372 ай бұрын

    አላዬ እባክህን ስለ ማርያም ወለተ ማርያም ብለህ ተጠመቅልኝ የሰው ሀገር ነው ያለሁት

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    2 ай бұрын

    አይዞሽ ፀልዪ

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g2 ай бұрын

    አላዩ በማርያም ለእተ እግዜ ብለህ አሰቴ ለሰማአቱ ጌወረጌሰ ንገረልኝ እንደው በማረያም❤❤❤

  • @zemadonky9597
    @zemadonky95972 ай бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይችላል ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h2 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይሁንልን አሜን ፫❤❤❤ ለደጁ ያብቃኝ ከስደት መልስ አቤቱ ፈቃድህ ይሁን አሜን ፫

  • @yeshigetameshesha4667
    @yeshigetameshesha46672 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam212 ай бұрын

    የተመረጠች ነፍስ ይገረማል የዛሬው ደሞ። የተገለጠችልሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተሰቦችሽንም እንዲሁ ወዳንቺ ትሰብስብልሽ እድለኛ ነሽ አህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ አሜን ።

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp2 ай бұрын

    ስለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @merd24
    @merd242 ай бұрын

    ልጅቷ ተመርጣለች በቤቱ ያፅናሽ፡ በሃይማኖትሽ ፅኚ ሌላው ነገር ሁሉ ትርፍ ነው !

  • @abeerakala9765
    @abeerakala97652 ай бұрын

    ሰላም ወንድሜ አላየ ወለተ ሩፋኤል ብለህ አስበኝ

  • @abeerakala9765

    @abeerakala9765

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፈቅዶ እስክመጣ ለሚጠመቁ ሰወች ስሜን ስጥልኝ ወለተ ሩፋኤል

  • @user-ss7yd5io4x
    @user-ss7yd5io4x2 ай бұрын

    10:40 ሰማዕቱ ቅዱስ ለምናፍቀው ደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን !!!

  • @RahelDubero
    @RahelDuberoАй бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ቅዱስ አማኑኤል ሲመርጥ እንደዚህ ነው ሰማህቱ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @user-io5lw6qv4y
    @user-io5lw6qv4yАй бұрын

    አቤት መታደል ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን

  • @TegestTegest-wg2sz
    @TegestTegest-wg2sz26 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ የሁሉ አባት የሆክ ጊወረጊሥ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i2 ай бұрын

    ሠላማይነገር ስጦታዉ የእግዚአብሔር ሥሙ ይክበር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261912 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጨርሶ ይማርሼ የጠየቅሺውን እደእሱ ፍቃድ አድርጎልሺ ለምስክርነት ያብቃሺ ደግመሺ በቤቱ ያጽናሺ

  • @absuhais3801
    @absuhais38012 ай бұрын

    እልልልልልልል እንኳን በሰላም ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን መጣሽን ደስ ብሎኛል በእዉነት እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ሰበሰበሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu94102 ай бұрын

    ቅዱስ ግዮርግስ ጨርሶ ይማርሽ

  • @abel2933
    @abel29332 ай бұрын

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፣ ይህም በእግዚአብሔር ዘንድ ቀላል ነው በሉ።

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x2 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን እልልልልልልልልልልልል በሉ የተዋሂዶ ልጂቺ❤❤

  • @Atifra1532
    @Atifra15322 ай бұрын

    እንኳን ወደ ህይወተ ኢየሱስ መጣሽ ከዚህ ወዲያ ክርስቶስ ይመራሻል አድኖሻልም ጠንክረሽ ያዢው

  • @SelamTuamay-bm9ju
    @SelamTuamay-bm9ju3 күн бұрын

    ለደጅህ ኣብቃኝ ኣባቴ😢💗🙏

  • @ggd5773
    @ggd57732 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf7nj8qk6j
    @user-bf7nj8qk6j2 ай бұрын

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ልጀን ባለቤቴን እኔን ቤተሠቦቸን ጠብቀነ ሥለቴን አስምርልኝ

  • @absuhais3801
    @absuhais38012 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቤተሰቦችስ ይመልስልሽ የልብሽ ይስጥሽ በደጁ ያፂናሽ እህቴ አዞሽ በርትተሽ ፀልላቸው

  • @ABCv263
    @ABCv2632 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ssdsshxfy7770
    @ssdsshxfy77702 ай бұрын

    አግዚአብሄር ይመሰን ለአህታችን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ ሰላመጣት አግዚአብሄር ይመሰገን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes27662 ай бұрын

    እውነት ክርስታያን መሁን መታደል ነዉ እመብርሀል እናቴ ከሥደት መልሠሽ ለዚህ ፀበል አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    የጌታየ እናት ቅድሰት ኪዳነ ምህረት እናቴ እኔም ቤተሸሰቦቼ ለደጅሸ አብቅኝ

  • @user-bf1yt1ff1x
    @user-bf1yt1ff1x2 ай бұрын

    እግዚአቤሔር ይመሰገን እሀታችን እንዃን ደስ አለሽ ፈፃሜሽን ያሳምርልሽ በ ቤቱ ያፄናሽ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93902 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቀጥተኛው ሃይማኖት መጣሸ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael1223 күн бұрын

    ፀበሉ ሲወጣ ፈረስኛ ቅርፅ ይስራል ❤

  • @zelalemethiopia7264
    @zelalemethiopia72642 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ ለተቸገረ የሚጨነቅ ብፁዕ ነው

  • @adeytube2249
    @adeytube22492 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ እመብርሐን ካንች ጋር ትሁን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22112 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን, በእዉነት እድለኛ ነፍሴ ናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ, እህታችን.

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan43892 ай бұрын

    ከአስራ አምስት ቀን በአላ እመጣለው እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን

  • @user-eq5uz8pu4o

    @user-eq5uz8pu4o

    2 ай бұрын

    ወለተ ቂርቆስ ብለሽ ተጠመቂ አደራ በሰማእቱ

  • @user-vo4wp3lc9m
    @user-vo4wp3lc9m2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey60192 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @tedamy1698
    @tedamy16982 ай бұрын

    ተመስገን

  • @Turu-bi8iv
    @Turu-bi8iv2 ай бұрын

    ሠመአቱ ቅድሥገወርጊሥ ለደጅክ አብቃን ልቢ ካተደጅነዉ

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q2 ай бұрын

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለዓለም ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @canaan4153
    @canaan41532 ай бұрын

    Egziabher yimesgen

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቅድስት ማርያም ትፍውስሽ 🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚🌅🌅🌅🌅🌅🌅🙏

  • @lemlemdemissie7186
    @lemlemdemissie71862 ай бұрын

    አላዬ ወንድሜእባክህ ፀበሉ እፈልጋለሁ በፀበሉ እንደምድን አዉቃለሁ እባክህ በሰማእቱ ቢሮአቹ ልምጣ አገኛለሁ ?????

  • @MahletDesta-st1qz

    @MahletDesta-st1qz

    2 ай бұрын

    Yet new mitnoriw?

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    2 ай бұрын

    የትነሽ እኔ አለኝ ትንሽ ልስጥሽ

  • @lijmilytube1553

    @lijmilytube1553

    2 ай бұрын

    ቢሮ ከሄዱ በሀይላንድ ይሰጣሉ

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46112 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan78452 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጨርሰ ይማርሸ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x2 ай бұрын

    የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላቹም ይድረስላቹ የኔ አባት ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @chitayochitayochitayo5975
    @chitayochitayochitayo59752 ай бұрын

    Amen amen amen igzabre yimsgen

  • @zelalematinafu8916
    @zelalematinafu89162 ай бұрын

    በርታ፡ወንድሜ!!!!!!!

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z2 ай бұрын

    ውይ እግዚአብሄር እንዴት ቸር አምላክነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun50052 ай бұрын

    እህታችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ ያፅናሽ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms2 ай бұрын

    እግዚእብሔር ለምስኪኖች ይፈልጋቸዋል ንጽህና ያላቾው የእግዚአብሔር ቸርነት ያያል

  • @MorhafMorhaf-nh7vy
    @MorhafMorhaf-nh7vyАй бұрын

    Ameeeen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha11432 ай бұрын

    እህቴ እንካን ለእዚህ የህይወት እና የነፍስ ድህነት ቸሩ መድሀኒት አለም አበቃሽ ያሰብሽው ሁሉ ያርግልሽ እምነትሽ በጣም ደስ የላል

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata2 ай бұрын

    tebarku eginm ledeju yabekan

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80612 ай бұрын

    Emebet terdash yene ehet enat welelaytun yamene wedko aywedkim egziyabher fiker new wedejiw ehet getaye yeredash ayzosh berechi🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @samrawitghawariat5366
    @samrawitghawariat53662 ай бұрын

    Anchin yemelese Egziabiher yimesigen❤❤❤❤❤

  • @zainozaino7530
    @zainozaino75302 ай бұрын

    Hulachinem ladaju yabkan Amen Amen Amen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @zabibaali9470
    @zabibaali94702 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏 ❤

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j2 ай бұрын

    *_Abbaaf Galanni haa ta'u_* *_Ilmaaf Galanni haa ta'u_* *_Afuura Qulqulluuf galanni haa ta'u_* *_Durboo Maariyaamf galanni haa ta'u_* *_Ulfaata Qulqulluu fannoo gooftaaf galanni haa ta'u_* *AMEN AMEN AMEN*⛪❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g2 ай бұрын

    Sematu Bila/merfe sayinekash yisewurish Amen!!

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew67332 ай бұрын

    Lezmarew zmare melaktn yasemaln kale hiwotn yasemaln

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f2 ай бұрын

    Yihe yetekedese bota! EGZIABHER YIKBER yimesgen!!!

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r2 ай бұрын

    ቅዱስ ጀወርገስ አባትይ ለደጂህ አብቅኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w2 ай бұрын

    Bebetu yasnash🙏

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema27202 ай бұрын

    ተመስገን መዳህንያለም ስምህለዘላለም የተመሰገነይሁን

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y2 ай бұрын

    ቅዲስ ጊወሪጊስ ጭርሶ ይማርሽ ❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms2 ай бұрын

    እግዚአብሔር እህታችን ሰላም ፈጽሞ ይማርሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @birhanukedir8583
    @birhanukedir85832 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰች እመ ብርሃን ለውላችን ትድረስልን አሜን አሜን አሜን.

  • @Aka_editzz07
    @Aka_editzz072 ай бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልል

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf2 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌾🌾🙏🤲

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80612 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

Келесі