bermel Georgis እመቤታችን ጥቋቁር የለበሱ በዚ ቤተክርስቲያን ብላ አሳየችኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 127

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለአንች የደረሰ ለእኛም ለስደተኞቹ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-tm6mu6on2h

    @user-tm6mu6on2h

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢

  • @asne3025

    @asne3025

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g3 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ😢

  • @hailuwibichet1770
    @hailuwibichet17703 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፍቃድህን ስጠኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-zh3dv5oi1b

    @user-zh3dv5oi1b

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @MesfinTaddesse-rm8rp
    @MesfinTaddesse-rm8rp3 ай бұрын

    ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ እኔንም እንደኔ የሚመኙትንም ለደጀ ያብቃን ለሰማዕቱ ምስጋና ይድረሰው።

  • @Nardos-of8pj
    @Nardos-of8pj3 ай бұрын

    አሜን ስማቱ ለድጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @AbayTeshome-tq9ln
    @AbayTeshome-tq9ln3 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጅ ያብቃን

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n3 ай бұрын

    ❤ አምላከ ጊወርጊስ ለተጨነቀ ሁሉ ይድረስልን🤲🤲🤲 ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጀሰላምህ አብቃኝ🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @abunagizaw8753

    @abunagizaw8753

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66703 ай бұрын

    የሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ እንኳን ደረሰልሽ🙏❤🙏❤🙏ለኔም ይድረስ ልብ❤🙏❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h3 ай бұрын

    ሰማአቱ ብየ ስጠራህ አቤት በለኝ እደሰውነቴ ክፋት ሳይሆን እደፍቃድህ ለደጅህ አብቃን አሜን፫

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam41023 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኔም ይፍቀድልኝ አገራችነን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @girumakililu7815
    @girumakililu78153 ай бұрын

    አምላከ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ ፍሰሐ ጽዮን ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @Fiker9911
    @Fiker99113 ай бұрын

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ጥራኝ መጥቼ እንዳይ አድርገኝ🤲🙏💒

  • @Lijsolmonyeshi
    @Lijsolmonyeshi3 ай бұрын

    የረዳኸኝ የጌታዬ ባሪያ ቅዱስ ጊዬርጊስ ስላረክልኝ ሁሉ አመሰግናለሑ አገሬን አደራ ኢትዬጲያን አደራ ህዝቦቻን ጠብቅልን

  • @Lijsolmonyeshi

    @Lijsolmonyeshi

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ🤲✝️

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x3 ай бұрын

    አሜን አሜን ለደጅ አብቃነ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁ ሄዶ የማይድን ሰው የለም

  • @ZinashGkidan
    @ZinashGkidan3 ай бұрын

    አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅክ ያብቃኝ

  • @genetassefa5609
    @genetassefa56093 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎዩርጌስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ስርጉተ ገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @tujiubekenea7793
    @tujiubekenea77933 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቸርነቱ ለደጅህ እንዲያበቃን አማልደን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 ай бұрын

    አሜን (3) አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie53862 ай бұрын

    ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እህቴንም ተቀበልልኝ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l3 ай бұрын

    ቅዱስ ገርግስ ባዓል አምበላይ ፈረስ ርድአኒ ርድአኒ ንምስክር አብቃዓኒ ❤

  • @Seble-vb8uc
    @Seble-vb8uc3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቦታህን ለመርገጥ አብቃኝ

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ላንች የደረሰ ለኛም ድረስልን እዳች በጨጎራ በሽታ እና በቡና ሱስ እየተቃጠልኩ በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችው

  • @dawittsota5514

    @dawittsota5514

    3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስብሽ ወለተእየሱስ

  • @MartiAf

    @MartiAf

    3 ай бұрын

    😢

  • @user-pz5kq8lv2c

    @user-pz5kq8lv2c

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-fc8bn7dp5q

    @user-fc8bn7dp5q

    3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ያስብሽ እህቴ

  • @tsigetadele1507

    @tsigetadele1507

    3 ай бұрын

    EGZIABHER yasebesh teselesh tsebelun techi ledeju eskiyabekash ayezosh

  • @SyudcG3cud-sr9zv
    @SyudcG3cud-sr9zv3 ай бұрын

    ለደጁ እንዲበቃኝ ለኔ ወልደ ገብርኤል የናንተ ና የተጠማቂዩ ፀሎት ና በረከት ይርዳኝ አሜን 🙏

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff3 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅድስትጊዎርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃን በስደት ያለነውን አገራችን ሰላም ያድርግልን😢😢😢 🙏🙏🙏❤

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene10053 ай бұрын

    እግዚአብሔር እምነት ስለሰጠኘ አመሰግነዋለሁ

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer2373 ай бұрын

    በእግዚአቡሔር ቸርነት በቅድሰት በድንግል ማሪያም አማላጅነት በሰማይቱ ቅድሰ ጊርጊሰ ተራዳይነት እኞንም ለቦታው ያቡቃን በፀሎታችሁ አሰቡኝ።

  • @MeskeremNiguse-ok9dh
    @MeskeremNiguse-ok9dh3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @YeshiTeshale
    @YeshiTeshale3 ай бұрын

    እባክህ ሠመአቱ እኔንም ደጅህን አሰረግጠኝ ክብርህ ከፍይበል

  • @mekdeschekol8133
    @mekdeschekol81333 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልጆቼ አባት እባክህ እኔንም እርዳኝ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema27203 ай бұрын

    ሰማዕቱሆን ሆይአስበኝ በምህርትህ ተመልከተኝ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed3 ай бұрын

    ሰማእቱ አንተ ርዳኝ😢❤❤❤

  • @AyeleGetawsew
    @AyeleGetawsew3 ай бұрын

    ሰማቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @makdabariagab9544
    @makdabariagab95443 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg3 ай бұрын

    ጥራኝ ሰማእቱ አድርሰኝ ከደጂህ ለዉራ ትምርህን. ለናንት የደረሰች እመ ብርሃን ለኛም ትዲረስልን

  • @BAHRU555
    @BAHRU5553 ай бұрын

    አሜን፫ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝና ፈውሰኝ ባርከኝ ቀድሰኝ አባቴ ሆይ አደራህን እንደው❤❤❤

  • @haimont9075
    @haimont90753 ай бұрын

    እረ እላዬ በቅዱስ ጊዮርጊስ ይዤሀለው እኔንንም ውሰደኝ እባክህ ስለሌለኝ ነው

  • @BelaynehMera

    @BelaynehMera

    3 ай бұрын

    silkehn askemutew ..

  • @user-lm9dp7wc2o
    @user-lm9dp7wc2o3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነቤተሰቤ አድነኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88433 ай бұрын

    ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ለደጀህ አብቃኝ ማርኝ ፈውሠን ጠብቀኝ

  • @rahelyoutube8784
    @rahelyoutube87843 ай бұрын

    ቅዱሰ ጊወርጊሰ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቀኝ

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr3 ай бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃን

  • @user-nq6vw6qw3o
    @user-nq6vw6qw3o3 ай бұрын

    ንእግዚኣብሄር ኩሉ ይካሎ

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z2 ай бұрын

    ምዕመናን ለኔ ለጎስቋላ እህታችሁ ፀልዩልኝ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu40193 ай бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ አደራህን የነገርኩህን

  • @user-zh3dv5oi1b

    @user-zh3dv5oi1b

    3 ай бұрын

    አሜን የለመነዉን ሁሉ ይርዳን

  • @bediluhunegnaw1333
    @bediluhunegnaw13333 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢያስፈራኝም ለደጅህ አብቃኝ፡፡ ቤተሰቦቼንም አደራ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw1033 ай бұрын

    ከእስር ይፍታኝና ቅዱስ ጊወርጊስ ከደጁ ያብቃኝ

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate27923 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j3 ай бұрын

    ላንች የደረሰ ለኛምይድረስልን ቅዱስጊወርጊስ አባቴ እንቆቅልሸን ፈታልኝ የነገርኩህን አንተታውቃለህ

  • @brhanebrhan4812
    @brhanebrhan48122 ай бұрын

    ለደጂህ አብቃን አባቴ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete75663 ай бұрын

    ሰማዕቱ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤

  • @dawittsota5514
    @dawittsota55143 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88433 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @jajajaja3860
    @jajajaja38603 ай бұрын

    የኔ እናት ከኔ በሽታ ጋር ተመሳሳይ ነው ጨጓራ እያሰቃየኝ ነው ሰማይቱ ጌወርጊስ ለእኔም ይድረስልኝ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre95323 ай бұрын

    እግዚሀብሄር ሆይ እኔንም አስበኝ የሁሉን ታሪክ የቀየርክ አምላክ የኔንም ታሪክ ቀይርልኝ ለደጅህ አብቃኝ መላኩ ቅዱስጊዬርጊስ ሆይ

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU3 ай бұрын

    ሁላችንንም ልባችን ለሻተው ሁሉ ደጁን ያሳየን🙏🙏🙏

  • @addisbekele9375
    @addisbekele93753 ай бұрын

    Amen lanchim yedrese kiduse giworgis lengam yidrslnen ledeju yabkan semaetu

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46113 ай бұрын

    እህቴ ላንቺ የደረሰ ሰመአቱ ጊዮርጊስ ለአእኔ ም ይድረስልነኘ

  • @edenhemen7812
    @edenhemen7812Ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @medhanitabebe9930
    @medhanitabebe99303 ай бұрын

    ሰላም እንዴት ናችሁ የሦስት ልጆች እናት ናት እና አንደኛው እጇ በጣም አብጧል እና ያማታል ሐኪም ስትሔድ ብዙ ብር ተጠየቀች እናት ስራ የላትም የ15ቷ ልጅ ናት እየሰራች የሚኖሩት የ2እና5ዓመት ልጆች አሏት እና ስለእግዚአብሔር ስለሰማዕቱ እርዷት ሐኪሙ ከእጅሽ ወደጭንቅላትሽ እየገባ ነው አሏት እባካችሁ ለልጆቿ ትትረፍላቸው🙏🙏🙏

  • @workeyassefa7136
    @workeyassefa71363 ай бұрын

    ድንቅ ነው እህቴ ❤🙏🙏🙏

  • @SelamGirma-hv2bh
    @SelamGirma-hv2bhАй бұрын

    እኔ ሁሌ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ፀበል ምስክርነት ስሰማ እጓጓለሁ ለኔ ሳይሆን ለእናቴ እኔ ገና የ 17 አመት ልጅ ነኝ የመሄድ አቅሙም ገንዘቡም የለኝም ግን አቅም ኖሮኝ እናቴን ብወስዳት እጓጓለው እሷን ያምብኛል አንዳንዴ አጠገቤ ሆና እንዳላጣት እፈራለው እሷ ከሌለች የኔ ህይወት አይታሰብም አቅሟን ጉልበቷን የወጣትነት ውበቷን ለግሳ ያሳደገችኝ ናት እሷም እንዳትሄድ አቅሙ የላትም ያማታል ቤት ሰላም የለም ብዙ መድሃኒት ትውጣለች እና ሰማእቱ ጊዮርጊስ አባቴ በታእምርህ ወስደህ አድንልኝ ይሄንንም የምታዮ ሁሉ ፀልዮልኝ ለእናቴ

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    23 күн бұрын

    Alayen dewlsh teykwe tseble lisetsh yichlalh

  • @dingilfetariwanweledechiw5106
    @dingilfetariwanweledechiw51063 ай бұрын

    Amlake Kidus giyorgis hoy fikadik kehone le dijih abkagn 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏!

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp3 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-qb8ji1cf7x
    @user-qb8ji1cf7x3 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰች እናቴ ማሪያም ሁላችንንም ትፈውሰን ኩላሊቴን ጨጓራዬን ያመኛልና አንቺን የፈወሰች እማምላክ እኔንም ትፈውሰኝ😢😭ስደተኞችን በቅርቡ ወደ ሀገራችን ያስገባ ለደጂ ያብቃኝ ያብቃን🤲🙏

  • @avg4628
    @avg46283 ай бұрын

    ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግርስ ፍቃድህ ከሆነ ጥራኝ

  • @user-ig5jg4dz4f
    @user-ig5jg4dz4f3 ай бұрын

    ሐያሉሰማት ቅድስ ግወርጊስ እባክሕን በጥብሕ ውሰደኝ እና አድነኝ አምናለሑ።

  • @infodubai3233
    @infodubai32333 ай бұрын

    እኔምለዉ ወገኖቼ እስኪ ልብ ብላቹ ተመልከትዋቸዉ በርሜል ጊዮርጊስ ደርሰዉ የመጡት ሁሉም ፊታቸዉ ያንፀባርቃል እኔብቻነኝ የሚታየኝ ወይስ እናተንም ነዉ ዉዶቼ

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat44883 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ከበረከቱ እንድካፈል ለቤትህ አብቃኝ

  • @mestawet438
    @mestawet4383 ай бұрын

    አባቴ ሆይ ለደጂክ አብቃኚ

  • @tiyubista9685
    @tiyubista96853 ай бұрын

    ላችእየደረሰእ፡ሉኡልእ፡እግዛብሔርእ፡የልቀሰማይታቱኡ፡፡አምላአክእ፡ለኔምእ፡ይድረስልኝእ፡አምላአክ፡እግዛብሔርእ፡በቅዱስእ፡ጌወርጊስእ፡ላይእአድሮኦ፡ይህንእሁሉኡ፡ታምእር፡እየሰራአ፡የሚድነንእ፡አምላአክ፡ክብርእ፡ምስጋናአ፡ይድረሰዉእ፡ቅድእስጌወርጊስእ፡ምስጋናአ፡ይድረሰዉእ፡አሜንእ

  • @fikrubelay5033
    @fikrubelay50333 ай бұрын

    Amen

  • @user-zs2zj4it1t
    @user-zs2zj4it1t3 ай бұрын

    እኔንም ቅድስ ጊወርጊስ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃኝ ❤❤❤❤

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b3 ай бұрын

    ለአንች የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ።ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ እመብርሀን እናቴ ለደጃችሁ አድርሳችሁን ለኔናቤተሰቦቸም ለምስክርነት አብቁን ።

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93903 ай бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ፍቃድህ ይሆን ለደጅህ አብቃኝ

  • @abebina4362
    @abebina43623 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሳላብድ ከጭንቀት በሽታ ፈዉሠኝ🙏🙏🙏

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m3 ай бұрын

    Qeduse goyereges abate basalam wada agare malesengena ladage abekang abate ameeeen

  • @sabagebrebrahan7047
    @sabagebrebrahan70473 ай бұрын

    Gita hoy bante ltamen

  • @ababaabbba4866
    @ababaabbba48663 ай бұрын

    Egezabhare,yetbekachuu❤❤❤❤

  • @helenhaile821
    @helenhaile8213 ай бұрын

    Sematu tran anen bereketeh lsatef

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 ай бұрын

    Bonjour tous le monde

  • @ayehualemagegn2174
    @ayehualemagegn21743 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ የጅፕሰም ባለሙያ ነኝ ፊኒሽንግ ላይ ሲደርስ ሕንፃ ቤተክርስቲያኑ ደውልልኝ የበረከት ስራ እሠራለሁ

  • @kidisthailu4686

    @kidisthailu4686

    3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙያክን ይባርክልክ

  • @MOOMM-rc7zq

    @MOOMM-rc7zq

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-vl8rz6up4u
    @user-vl8rz6up4u3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegayeGebremicheal
    @TsegayeGebremicheal3 ай бұрын

    Abati semhatu kidus giyorigs hoy ye Egziyabhear melkam fekadu yihun ena enenn bariyahin ledejih abikagn ena limesikir

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n3 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቃል መቼ ነው ሚደርስላችሁ😢 በማርያም ስም እና በጊዮርጊስ ስሚ እየተገለጠ ያለው የአጋንንት መንፈስ ነው😢

  • @MOOMM-rc7zq

    @MOOMM-rc7zq

    2 ай бұрын

    ማየት ማመን ነው

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele40473 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele40473 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js2 ай бұрын

    ሰማ አቱ ለደጂህ አብቃኚ

  • @eduedu8936
    @eduedu89363 ай бұрын

    ስማዕቷ እባክህ እኔም ለደጅህ አብቃኝ ፍቃዱ ከሆነ ክረምት ላይ ኢትዮ እሄዳለው ብያለው ክረምት ላይ መሄድ እችል ይሆን? ከመጓጓቴ ነው😣 እርዳኝ አባቴ🙏

  • @Kalkidan1227-kr1jo
    @Kalkidan1227-kr1jo3 ай бұрын

    Selam Endet nachihu wendimoche andanid sielochin sitletifu tikikilegna ye ortodokis yihun kekatolek siel gar iyetekelakel new.yeEmebete tsegur ayitayim.....lelaw tiru

  • @user-cy3rr9gk2b
    @user-cy3rr9gk2b3 ай бұрын

    Lanchi yederesew legnam yidreslin

  • @user-li1uj4il8v
    @user-li1uj4il8v3 ай бұрын

    ስለዚህ ቦታ ስሕተት ብዙ መምህራን ብዙ ተናግረዋል እንዳናስተውል ምን ይሆን የተደረገብን በዚህ ሚዲያ ላይ ቀርባችሁ የምትዘባርቁ ሰዎች ልብ ብትገዙስ በእውነቱ ትዕቢትም ጭምር የምትናገሩት።

  • @Mariam5g23
    @Mariam5g232 ай бұрын

    Yet akebabi new adrashaw

  • @user-sf2rg6mw7e
    @user-sf2rg6mw7e2 ай бұрын

    ቅድስጊወርጊስአባቴለደጂህአብቃኝ❤❤❤አተታውቅአለህጭንቀቴን❤❤❤

  • @Redeatmulugeta-mg3wk
    @Redeatmulugeta-mg3wk3 ай бұрын

    Semaetu kedus gorgis enanem ledjehe abkagn

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar81923 ай бұрын

    🤲🤲🤲👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @saharmiss2214
    @saharmiss22143 ай бұрын

    silk atanasum silk anasu enam barktun madan felegalew new mefelegewu

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs2 ай бұрын

    🙏🥺💓🙏🤍

  • @user-bb2tf2dg9b
    @user-bb2tf2dg9b3 ай бұрын

    አረ ዉሰዱኝ እኔንም

  • @user-jl4bp8co8c
    @user-jl4bp8co8c3 ай бұрын

    Tiketi sinti nw bantachu

Келесі