bermel Georgis እስከ መንበረ ፀባኦት ደርሼ መጥቻለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

4331111066907114 አባይ ባንክ ሰገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 80

  • @AbrahamNeway
    @AbrahamNeway3 ай бұрын

    እናቴ ፍቀጅልኝ 😢😢😢 እና ልምጣ ልፈወስ የልቤ ችግር ቡዙ ነው የአምላኬ እናት አደራሽን እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እደ ቅዱሱ ልጅሽ ቸርነት እንደ አማላጅነትሽ❤❤❤

  • @user-xp1eq8ik4w
    @user-xp1eq8ik4w3 ай бұрын

    አምላክ ቅ/ ጊወርጊስ እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ ለ ደጀህ አብቃኝ

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg3 ай бұрын

    ጥሪኝ እናቴ ኪዳነ ምህረት አድርሽኝ ከደጀሽ ዳብስኝ በእምነት እና በጠበልሽ ላዉራ ታምርሽ ፍትኝ እስራታን አባት ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ድርስልኝ ፈረስኛ አድህነኝ አባት ፍታኝ እሳራትን አድርስኝ ከደጀህ ለናንት የደረሱ ቅዱሳኑ ለኛ ለተቸገሪን ለታስሪን ይፈዉስን

  • @eyobmergia169

    @eyobmergia169

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37233 ай бұрын

    አመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @Abrilala
    @Abrilala3 ай бұрын

    የምህረት እናት እማምላክ የምህረት ምልጂሽ አይለየን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93903 ай бұрын

    አምላከ ቅዱሳን አሰበኝ ለደጅህ አብቃኝ ኪዳነ ምህረት አሰቢኝ ❤❤❤

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel58453 ай бұрын

    እባክህን ለአገሬ አብቃኝ ቅዱስ ሚካኤል ያሳደከኝ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አማልዱኝ ከዚህ ካለሁበት ችግር አውጡኝና እኔም እንደወንድም እህቶች ሁሉን ተካፋይ ልሁን ፅጌ ማሪያምን ክንፈ ሚካኤልን በሰላም ለዓይነ ሥጋ አብቁን አሜን አሜን አሜን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon70926 күн бұрын

    አባታችን በረከት ይድረሰን ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂን

  • @merd24
    @merd243 ай бұрын

    > ከአዕምሮ በላይ የሆነ ቦታ። ሁልጊዜ ሳስበው የቦታው ቅድስና ያስደምመኛል በእኛ ዘመን ይኼን ስላሳየኝ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ። ፀበሉ ከገነት የሚፈልቅ ነው የሚመስለው መዓዛውና ነፍስን ከሥጋ ሰውሮ የሚያሳየው ገቢረ ታምር።

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw9923 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ🙏በፀሎት አስቡኝ #ወለተኪዳን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat3 ай бұрын

    አባታችን ይፍቱኝ አምላከ ጊዮርጊስ የበረከት ሰው አድርገኝ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቃል ኪደን ማረን ለተቀደሰ ደጅህም አብቀን ❤❤❤

  • @EmebetEmebet-em1qf
    @EmebetEmebet-em1qf3 ай бұрын

    ኪዳነ ምህረት እናቴ አገራችንን ሰላም አድርጊልን እኛንም ስደተኞች ልጆችሽ በሰላም ለደጅሽ አብቂን❤❤❤

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i2 ай бұрын

    አባታችን በፆለትዎት አስቡኝ አላየ በፆለትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ነኝ😥💔🙏ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጂህ አብቃኝ😥🙏

  • @HBDFAMFORLIFE
    @HBDFAMFORLIFE3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ምርት ደለጎ ገባሪተ ሀይል ሀመረኖህ ኪዳነምህረት ቃል ኪዳን በሰጠሽ በልጅሽ በእየሱስ ክርስቶስ ለደጅሽ አብቅተሽ ፈውሽኝ እባክሽ የኔ እመቤት እባክሽ እባክሽ እባክሽ!!!

  • @FrehiwotGeberesillasie
    @FrehiwotGeberesillasie3 ай бұрын

    የአምላክ ፍቃዱ ከሆነ አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ አህተሚካኤል

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን በጾሎታ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😪😪💔💔💔🤲🤲🤲

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y3 ай бұрын

    ወለተ ስላሴ በፀሎት አስብኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Misneb
    @Misneb3 ай бұрын

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን አባ ጊዮርጊስ! የሚገርም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተአምራት ነው። ሰውን ቀርቶ ፀበሉን ተዳፍሮ የታሰረውን የጭነት መኪና እንኩዋን ከቆመበት "እግዚአብሔር ይፍታህ" ብለው ፈትተው የሚሰዱበት ስልጣነ ክህነት የተሰጣቸው አባቶች ያሉባት ዕፁብ ድንቅ ቤተ ክርስትያን...! የቤተክርስትያን ጠላቶች ማሾፍ ማላገጡን ማሳደዱን ትታችሁ ይልቅስ ኑና ተፈወሱ፣ ዳኑ፣ በሚገለጠውንም የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ተሳታፊዎች ሁኑ!!! ስስት የሌለባት ....+++

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria87753 ай бұрын

    ብስራተ ገብርኤል ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ለደጇ እንድበቃ❤❤❤

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa12133 ай бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቦቸ🙏

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l3 ай бұрын

    አማላጄ ኪዳነምህረት እናቴ ፍቃድሽ ይሁን ፈዉሺኝ

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m3 ай бұрын

    እባከቹህ ገብረመድህ ብለቹህ ተጠመቁልኝ በስደት ነኝ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z3 ай бұрын

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ማረኝ ተለመኝኝ እናቴ እህታችን ለአንች የተለመነች ኪዳነ ምህርት ለኛም ትለመነን ትርዳን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አግዘኝ አባታችን በረከተዎ ይድረሰኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ጠብ እምትለውን ጸበል ባገኝሁ ብየ ተመኝሁ አቤት መታደል

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j3 ай бұрын

    እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሸ አብቂኝ አንች እሩህሩህ ነሽእባክሸ እንቆቅልሸን ፍችልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z3 ай бұрын

    የእመቤቴ ማርያም ወዳጆች እኔጎስቋላ እህታችሁን እንድትረዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c3 ай бұрын

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ሆኖ ቤተሰቦቼን ለቤት አብቃለኝ❤❤❤ ምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምህርት እናቴ ቤተሰቦቼን ለቤትሽ አብቂልኝ እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችን ፍችልን ከተያዘንበት ከአጋንንት እስራት ከህመማቻችን በተሰጠሽ ቃልኪዳን በምላጃሽ ማሪን ፈውሽን በምህረት እጅሽ ዳብሽን ድነን ለምስክረት አብቂን እናቴ አንቺ በህይወታችን በመንገዳችን ከፊት ቅደሚልን❤❤❤

  • @romange5198
    @romange51983 ай бұрын

    አባታችን እባከዎት ከነልጆቼ ከነ ልጅ ልጆቼ በጸሎት አስቡን በስደት ነው የምኖረው አስራተማሪያም ብለው ከበሽታያ ምህረት እንዳገኝ ።

  • @FrehiwotGeberesillasie
    @FrehiwotGeberesillasie3 ай бұрын

    እመቤቴ ኪዳነምህረት መች ይሆን የምትጎበኝኝ፣ መች እንደሰዉ የምመሰክረው አንቺ ግን ታውቂያለሽ

  • @mahelit
    @mahelit3 ай бұрын

    ኪዳነምህረት እናቴ ከቤተሰቦቸጋር የስደት ልጅሽን አስቢኝ ለደጅሽ አብቂኝ😢

  • @tglove9496
    @tglove94963 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤✝️🙏

  • @haimont9075
    @haimont90753 ай бұрын

    ይፍቱኝ አባታችን ይባርኩኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 ай бұрын

    አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf3 ай бұрын

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤🌷🍀🍀🍀🙏🕊🕊🕊🌾🌾🤲🤲🤲

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp3 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @GenetAlibo-b5b
    @GenetAlibo-b5b18 күн бұрын

    እ/ር ይርዳችሁ በርቱ

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi18323 ай бұрын

    Selamkum ybzahi Brukat Ftiret ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu28283 ай бұрын

    የምህረት እናት ከነ ቤተሰቦቼ ደጅሽን አሰረግጪኝ።

  • @user-ku5gu9zl9v
    @user-ku5gu9zl9v3 ай бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ከም ፍቃድካ ይኩን በዚ ጸበል ፈውሰኒ ካብ ጭንቀት ገላግለኒ

  • @Abrilala

    @Abrilala

    3 ай бұрын

    አሜን ይገላግለና ለኹልና😢😢

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay3 ай бұрын

    እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሺ አብቁን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei98943 ай бұрын

    ተመስገን ያድርሰን❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76733 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደሽ አብቂኝ 🤲🤲🤲

  • @user-qr9sk7zy4v
    @user-qr9sk7zy4v3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e3 ай бұрын

    አረ ምላኬሆይ ድረስለልኝ እኖቴ በአማላጅነትሽ ዳብሽኝ አምላኪሆይ እረዳኝ እደናፈቅሁ አልቅር

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z3 ай бұрын

    ክርስቲያን መሆን ምንኛ መታደል ነው ግን🎉🎉❤❤❤

  • @teebh7448
    @teebh74483 ай бұрын

    እናቴ እማምላክ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ እመቤት እኔ ህፀያተኛው ልጅሽ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu59303 ай бұрын

    ሚድያ ላይ የተቅረጹትን በጣም ነው ምወደው ያላየሁት የለም እየደጋገምኩት እየተመለከትኩኝ ነው አድስ ካለ ባክህ ሁለ ፖስተው❤❤❤

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p3 ай бұрын

    ይባርኩኝ አባቴ በረከተውት ይድረሰኝ

  • @zufanmekonenn2210

    @zufanmekonenn2210

    3 ай бұрын

    Amen

  • @sebleabraham9808
    @sebleabraham98083 ай бұрын

    እመቤቴ ከደጅሽ አድርሺኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ከልጅሽ አስታረቂኝ አደራሽን❤❤❤❤❤

  • @privateuae4099
    @privateuae40993 ай бұрын

    ለደጅሽያብቃን

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80613 ай бұрын

    🙏🙏🙏😍❤️❤️

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l3 ай бұрын

    መድሃኒያለም አባቴ እንደቸርነት ማረኝ ወደ ቤትህም ጥራኝ

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @androiduser5893
    @androiduser58933 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 እናቴ እመቤቴ የደጁን አብቂኝ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww28222 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @tedamy1698
    @tedamy16983 ай бұрын

    የቅዱስ ሚካኤል ያላችሁት አካውንቱ አይሰራም፣ ምናልባት ቁጥሩን ተሳስታችሁ ይሆናል

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed3 ай бұрын

    ኪዳና ምህረት ኣደይ ተመስገን ጌታየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-db7yy8pn8j
    @user-db7yy8pn8j3 ай бұрын

    እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እማ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l3 ай бұрын

    ይፍቱኝ አባቴ በስደት የምኖር ነገ

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-fy5oi4jl9t
    @user-fy5oi4jl9t3 ай бұрын

    እናቴ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r3 ай бұрын

    እናቴ ድንግልማረያም ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የዉስጤ ችግርብዙነዉ ለደጃችሁ አብቁኝ❤❤❤❤😂

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h3 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት ኪዳነምህርት ለደጅሽ ጥሪኝ እናት

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi12723 ай бұрын

    Enata lydane meheret ledejeshe yabekagh

  • @MemeMeme-jh6pq
    @MemeMeme-jh6pq3 ай бұрын

    ❤❤❤❤ላክ አድርጉለት ቤተሰብ😊😊😊

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn3 ай бұрын

    Temesegn

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p3 ай бұрын

    ደርሶ መልስ 3 መቶ ነዉ የከፈልን ወደ አባ ሐዋርያዉ ክርስቶስ ገዳም 6 መቶ

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51383 ай бұрын

    የቃል ኪዳኗ እመቤት ለደጅሽ አብቂኝ ?????

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh14233 ай бұрын

    የቤተ ክርስቲያኗ የባንክ ቁጥር አልተጻፈም ጽፋለው ብሎ ነበረ ሳይ ጽፈው ቀረ የምታዉቁ ባካችሁ

  • @ethiolucy6891
    @ethiolucy68913 ай бұрын

    Abtachen rktwo ydresen kdanmhrt lgham tdres

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy3 ай бұрын

    Amen Ame n Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamNeway
    @AbrahamNeway3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі