ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

dorka media Orthodox_tewahdo_channel free of hate speeches motivational and uplifting messages will be thought

Пікірлер

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s2 минут бұрын

    ምንም ምለው የለኝም የሰማአቱን ነገር ሳስበው ከማልቀስ ውጭ፣ደጁ ሳልደርስ ብዙ ነገር በእምነትና በፀበሉ ተደርጎልኛል፣ምን እላለሁ የልዳ ኮኮብ አባቴ አመሰግናለሁ ፣ቤተ ከነፈረስህ ገብተህ አጥምቀህ ደዌያችንን አንስተ በበረከት ስለሞላሀን፣ አንተን የሰጠን እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun55296 минут бұрын

    እኔስ መቸ ይሆን ከህመሜ የምፈወሰው

  • @Kidanemihiret
    @Kidanemihiret29 минут бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aXyIq7eRitO4hto.htmlfeature=shared

  • @ganatalhabachy364
    @ganatalhabachy36430 минут бұрын

    አባቴ ቅዱስጊወረጊስ ፈጥኖደረሸነዉ ለደጁየበቃኛን ደሞ ለኔም በዙ ሁኖልኛን በረከቱ ይድረሰኝ በሰዉሀገረ ሁኘ ብዙጭቀት ላይነኝ የልቤን ይፈፅምልሽበሉኝ ወድም እሕቶቸ😢 ቃላትየለኝም

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl38 минут бұрын

    አባቴ ሆይ ሰማዕቱ እኔ ሀጢአተኛዋ ሳይገባኝ አንተን ፊት ለፊት ያየሁ ሰው ነኝ ማረኝ ጌታዬ አፋቸውን ባንተ ላይ ስላላቀቁ ደፋሮች ግን መልስህን እፈልጋለሁ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m50 минут бұрын

    አባቴ ፍቃድህ ይሁንልን ለደጅህ አባቴፍቃድህይሁንልንለደጅህአብቃን 😢😢

  • @ZerfaBerhanu
    @ZerfaBerhanu59 минут бұрын

    Ledeghi yabikan semeatu

  • @Kidanemihiret
    @KidanemihiretСағат бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gKqOqaaugLHgl6Q.htmlfeature=shared 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Kidanemihiret
    @KidanemihiretСағат бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aXyIq7eRitO4hto.htmlfeature=shared 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbbaСағат бұрын

    ሰማቱ,ቅድሰ,ገወረጊሰ,አባቴ,እኔንም,እሰከነበተሰቦቸ,ለደጅህ,አብቃኘ,አሜን,አሜን,አሜን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mpСағат бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @Mareyamenat-ot2qo
    @Mareyamenat-ot2qoСағат бұрын

    Egezeyabear yemsegen lache yederse sematu egnanme ledeju yabekan

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pgСағат бұрын

    ❤❤❤

  • @user-cf5vb8hc1p
    @user-cf5vb8hc1pСағат бұрын

    እግዚአብሔር ነው የምላችሁ የምትመስክሩት ሰዎች አቤት አንደበታችሁ ፀጋችሁ ወዛችሁ አቤት መታደላችሁ አቤት እኔ ምን እንደምል ግራ ገባኝ ሰመአታቱ እኛንም ይጥራን

  • @user-iv2rg9tp1i
    @user-iv2rg9tp1iСағат бұрын

    Bemegemereya yemotewn nefeswn yemarew seketele degemo wendemy salengereh yemalalfew wedebetesboche temelese yegwadegahe ETA endayedereshe sejemere setane eyetechawetebhe new 40 nefes new yalhe??? Er egzabher lebe yesten mene ayente gezye new nefse kesgaye weta eyetebale yemengerew er tew tenshe ferwo yega hatate eko elet elet ades neger efetere egzabher yemnazazenew way gwed wedete wedete eyeheden new lebona yesten ergetem kerestose asekedemo negerwonale enate meleket felageeche new yalen masetwale yedten

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828Сағат бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ተማጸንኩ እባክህ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ማረን ለደጅህ አብቃን ።

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399Сағат бұрын

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ደጅ ሂዳችሁ የተፈወሳችሁ በረከት ያገኛችሁ እንኳን ደስ ያልችሁ መሄድ ለናፈቅነውም እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q2 сағат бұрын

    አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes98902 сағат бұрын

    እጹብ ደንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለዚሕ ለተቀደሰ ቦታ ከነቤተሰቦቼ አብቂኝ ለሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስንም ንገሪልኝ እንዲጠራኝ የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete92832 сағат бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan78452 сағат бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሐጥያተኛዋ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ😥

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s2 сағат бұрын

    ኸርሂዳቺሁየመጣቺሁ ፀበል ወይእምነት እባካቺሁ

  • @Dorkamedia
    @Dorkamedia2 сағат бұрын

    ለኔ ደዉሉልኝ 0941161616

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s2 сағат бұрын

    እሺነገእደውላለሁ​@@Dorkamedia

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3sСағат бұрын

    ​@@Dorkamediaበእዉነትእደሰጣቺሁኚነዉየቆጠርኮት አመሰግናለሁ

  • @Kidanemihiret
    @KidanemihiretСағат бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aXyIq7eRitO4hto.htmlfeature=shared 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Kidanemihiret
    @KidanemihiretСағат бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gKqOqaaugLHgl6Q.htmlfeature=shared 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @asterabrham5172
    @asterabrham51722 сағат бұрын

    ኤልሻዳይ ሚዲያ ወንድሜ አላየ በአንተ በምታስተላልፈው ምሥክርነት ተነሳስቼ ከአሜሪካ ግንቦት ሦስት ሄዶ በአሥር በሚመለስው ሄጄ እግሬን ቁርጭምጭሚቴን ተሰብሬ በከዘራ ነበር የመጣሁት ወገቤም ዲስክም ችግር ነበረብኝ እና ሰኞ በረሜሉ ጀርባዬ ነክቶኝ ተሰውሬ ምንም አላቅም ደም ነበር ያስተፋኝ በመጀመሪያው ቀን በጣም አሞኝ ልቤ ባፌ ሊወጣ ከዛ አንድ በተጠመቅኩበት ዱላዬን ተውኩ ማክሰኞ ዱላ አልያዝኩም ዕሮብ ተጠመቅኩ ሐሙስ ኪዳነ ምሕረት ሄድን ከዛ ዲስክም ዳንኩ እና እናንተም አልነበራችሁ አውደ ምሕረት መስክሬ አመስግኑልኝ ብዬ ተመለስኩ አላየ ሰማዕቱ ይጠብቅህ ሰማዕቱ ይፍቀድ ተመልሼ እመጣለሁ አሁን ሥራ የለኝም በእግሬ ምክንያት ሥራ ተውኩ በጸሎት አስበኝ ሰማዕቱ ክብር ይግባው እሰከ ኃጢአቴ ደጁ አድርሶ ፈወሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Dorkamedia
    @Dorkamedia2 сағат бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes98902 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172Сағат бұрын

    እናቴ ኪዳነምሕረትም ክብር ይግባት እናቴ እመቤቴ

  • @user-te9fi1ty8m
    @user-te9fi1ty8mСағат бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል የቅዱሥ ጊዎርጊስ አምላክ ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እኔም እንዳንተ ከዚሁ ከአሜሪካ ሄጄ ብዙ ፈውስ አግኝቼ ነው የተመለስኩት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-te9fi1ty8m
    @user-te9fi1ty8mСағат бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል የቅዱሥ ጊዎርጊስ አምላክ ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እኔም እንዳንተ ከዚሁ ከአሜሪካ ሄጄ ብዙ ፈውስ አግኝቼ ነው የተመለስኩት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu11102 сағат бұрын

    ,🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @user-um2lb7ww4t
    @user-um2lb7ww4t2 сағат бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k2 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80613 сағат бұрын

    Alaye zerek yebarek yewetatnet zemenhen egziyabher yebarkleh betam tiru sew neh akebrekalew wendm

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80613 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asmiratu
    @Asmiratu3 сағат бұрын

    አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-or7yd8yw2x
    @user-or7yd8yw2x3 сағат бұрын

    ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ እያላችሁ በፀሎታችሁ ኣሰቡኝ

  • @user-or7yd8yw2x
    @user-or7yd8yw2x3 сағат бұрын

    እደምን ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l3 сағат бұрын

    ኣባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ከነ ሃጥያትዬ እንዳልሞት ሃደራ ለደጅክ ፍቀድልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g3 сағат бұрын

    የልዳው ኮከብ የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ አባቴ የውስጤን ህመም አንተ ታውቃለህ እኔን ሀጢያተኛዋ ልጅህን ለደጅህ አብቅተህ ልዳን😢🙏

  • @BosenaTesfie
    @BosenaTesfie2 сағат бұрын

    ሠማሀቱ ቅዱሥ ጌወርጊሥ ሆይ በሠላም ለሀገሬ አብቅተህ ለደጅህ አብቃኝ ድንቅ ሥራህን ታምርህን በረከትህን ሣላይ ዳልሞት በምታረገው ታምራት ሁሉ አምናለሁ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @mulu1270
    @mulu12703 сағат бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️🫶🫶🫶🕊 🕊🕊Amen Amen Amen Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy4 сағат бұрын

    በረከትዎ ይደርብን ያጽናዎ፣ከተኩላ ይሰውረን

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy4 сағат бұрын

    አባታችን ያመኑዋቸው እናትና ልጁ ይራዱዋችኋልና ወደመጡበት ተመልሰው በተማሩት በነፃም ቢሆን አ/ርን ተማምነው ቢያገለግሉት፣ችግርዎን ይፈታዋል።ጉቦ የተወገዘነቱን እያወቁ ምነው አባታችን ጌታ ጽናትዎን አየተፈተኑ እንደሆነ አውቀው ጸንተው ወደገዳም ገብተው በማጸኑ።ጌታ ያስብዎ/ያስበን

  • @AchenefBogie-lg9rr
    @AchenefBogie-lg9rr4 сағат бұрын

    እኔመጀመሪያፀበሉ በተባረከ በማግሰቱ የታየኝነገርነበር ያየዉትን ነገር ለማዉራት ይከበደኝነበር።አሁን ያዩትን ታምር ሲመሰክሩ አምናለዉ። እህታችን እድለኛነሸ ላንች የደረሰ ለኛም ይድረሰልን።።

  • @linamariyam4180
    @linamariyam418011 сағат бұрын

    እኔም ምስክር ነኝ ሲኦልን አይቼ ነው የመጣሁት ተፈውሼ ነው የመጣሁት ቦታዉ እፁብ ድንቅ ነው

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano325517 сағат бұрын

    ❤❤❤Abatachen Bereketewo Yedereben ❤❤❤

  • @user-qg7lq4vj2v
    @user-qg7lq4vj2v23 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @HadasHagos-wl6ze
    @HadasHagos-wl6zeКүн бұрын

    ❤❤❤እልልልልልል

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502Күн бұрын

    😂😂😂 ይኼ ሌባ ሚዲያ መዝናኛዬ ነዉ ያበዱ እና ግራ የገባቸዉን ሰዎች እያቀረበ ገንዘብ ያገኛል ምነዉ ሌላ ሰራ ብትሰሩ የዉሸት ተረተረት እያሰነገራችሁ ብር ከማግኘት ።

  • @embitembit6071
    @embitembit6071Күн бұрын

    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፅለታችሁ ወለተ ማርያም❤

  • @embitembit6071
    @embitembit6071Күн бұрын

    ቅድስ ምካኤ አባቴ የውስጤን ችግር ታቃለህ አባቴ አተፍታልኝ❤

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4sКүн бұрын

    በሚገርም ተመስጦ ነዉ ያዳመጥኩሽ ቃላቶችሽ አገላለፅሽ አንደበትሽ ሲጣፍጥ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ወለተ ስላሴን አስበኝ ለፀበልህ አብቃኝ የምመኘዉ ቦታ ፀበል ነዉ ምኞቴን ሰማዕቱ አሳካልኝ እኔንም አስበኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወለተ ስላሴንም ፈቅደህላት ለምስክርነት አብቃኝ ሰዉ አርገኝ ፈዉሰኝ የስደት ኑሮየን በሰላም ጨርሼ በአንተ ተአምር ፀበልህን እንድፈወስበት እርዳኝ ቃላት የለኝም የሰማዕቱ ቸርነቱ በረከቱ ፀጋዉ ምህረቱ ከሁላችን ከህዝበ ክርስቲያኖች ጋር ይደርብን አሜን❤ እህቴ ታድለሻል እሰይ እንኳን ከእስራትሽ ተፈታሽ ተመስገን

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835Күн бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ፈቃድህ ሆኖ የሚካኤልን ደገ አሶረግጠኞ አሜን አሜን አሜን

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xcКүн бұрын

    ሊቀመ ላኩ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህአብቃኝና አድነኘ ፈዉሰኝ

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7wКүн бұрын

    የመላኩ ቅዱሰ ሚካኤል ሥም የተመሰገነ ይሁን ቸሩ መድኃኒዓለም ክብርህ ይሰፋ

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pgКүн бұрын

    ❤❤❤እግዛቤሄይመስገን❤❤❤❤❤❤