bermel Georgis ሳገለግል አይሰውረኝም ድንቅ ነገሮችን አያለው በሰንሰለት መጥቼ ሰማዕቱ ድንቅ ሰራልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

የወንድማችን ተመስገን አሳሪ ፈቺ አገልጋይ ለመደገፍ:-+251920016997
ንግድ ባንክ:-1000316086237
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 121

  • @searklemhilae8925
    @searklemhilae89253 ай бұрын

    እጅግ ድቅ ነው እኔም ደጅ ረግጪ ኪዳነምረት ቅዱስ ጊዮርጊስ ነግሬው ልጄ በውጪ ሀገር ወረቀት አልነበራትም ነበር የመኖርያ ደርሼ መጥቼ አዲስ አበባ 16 አስቀድሼ ለልጄ ደውዬ እንደው የመኖርያ ፍቃድሽ ምን አሉ ስላት አይ ምንም የለም አለችኝ እሱ ፈጣሪ እዳለ አለችኝ የዛኑ እለት ማታ ጠበቃዋ ወረቀት መጣልሽ አለቻት ለኔ 17 ደውላ እናቴ ሰእቱ ሰማሽሽሽ አለችኝ እመብርሃን እናቴ አመስግኑልኝ በድጋሚ ለመሄድ ቆርጫለው እፁብ ነው ለሁሉ ይድረስ አመስግኑልኝ❤❤❤

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    3 ай бұрын

    Enkan fetari erdachihu ❤❤❤❤❤

  • @Biyu151

    @Biyu151

    Ай бұрын

    Benatish degmesh sitheji nigerign tsebel enditamechilgn ebakishn

  • @user-qn6eu4up7t

    @user-qn6eu4up7t

    28 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ላንች የደረሰች እመቤቴ ላንች የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን በፀሎትች አስቢን❤❤❤❤❤

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l3 ай бұрын

    ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል አገልጋይ ነው ተመስገን እግዚአብሄርን እንዳገለገልክ እሱ ዋጋህን ይክፈልህ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh35653 ай бұрын

    አንተን የረዳህ ወዳጄ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንና ቤተሰቦቼን ፍታን

  • @user-wr3mq2jo3c
    @user-wr3mq2jo3cКүн бұрын

    አባቴ ሊቀሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma55693 ай бұрын

    ፈረሰኛው ሰማእቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ፍቀድልኝ ጥራኝ አባቴ

  • @nekabeb1333
    @nekabeb13333 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለጀጅህ አብቃኝ እባክህ

  • @tiyubista9685
    @tiyubista96853 ай бұрын

    በተቻለንእ፡ብናአግዘዉእ፡የጌወርጊስእ፡አገልጋይእ፡ስለሆንእ፡የጌወርጊስእ፡ወዳጆኦችእ፡እንረባረብእ፡ስለጌወርጊስእ፡ስንእልእ❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa26193 күн бұрын

    ላንተ የደረስ ልህ የስማእቱ የቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @klbneshshlto
    @klbneshshltoАй бұрын

    አንተን የረዳህ ወዳጁ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንና ቤተስቦቼን ፍታን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa26193 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤ ነው ለክብሩ። እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ የ ለቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ ተመስገን

  • @Beti-kn1ie
    @Beti-kn1ieАй бұрын

    ከልጅነቴ ጀምሮ ጀርባዬን ያመኛል እኔም ደጁን እረግጬ ከህመሜ እንዲፈዉሰኝ የድንግል ልጅ ፍቃድ ይሁን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት እንዲረዳኝ ወለተሰማዕት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o4 күн бұрын

    በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሰ ገብረ ማርያም

  • @MahderaMahdera
    @MahderaMahdera2 ай бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስእኔ ለደጅህ አብቃኝ 🙏

  • @yordim1240
    @yordim12402 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ !!!

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c2 ай бұрын

    ወንድሜ ከሁሉ በላይ ሙሉ ጤና እና ሰላም የሰጠህ ቸሩ መድኃኔዓለም ይመስገን ። በሌላ መልኩ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በድንቅ ተአምሩ ስለፈወሰህ ክብር ምስጋና ይድረሰው ። በተረፈ ያዳነህ ሰማዕቱ መቸም አይተውህም ገንዘብ መስጠት ለእርሱ ተራ ነገር ነው ። አይዞህ በቅን ልብህ ስላገለገልከው እስከመጨረሻው አይዘነጋህም!

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😥🙏

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y3 ай бұрын

    አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ep7uv4hz1g
    @user-ep7uv4hz1g3 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ሰማእቱ ቅድስ ጊዬርጊስ ወደ ደጅህ አብቃን🙏🙏🙏

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x3 ай бұрын

    አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ያሰበን❤❤❤

  • @user-ch1jv3ey3k
    @user-ch1jv3ey3k3 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳ አዳነህ የኔ ወንድም በጣም ያሳዝናል የኛ ህዝብ ሰው ሰርቶ እንዳይበላ አንተን ያዳነህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልደ ኢየሱስን ፈውስልኝ!!

  • @kidestethiopia676
    @kidestethiopia6763 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e3 ай бұрын

    አላዬ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @shiwagashmulu247
    @shiwagashmulu2473 ай бұрын

    የኔ መልካም ወንድም አለህ?የዛሬ ዓመት በሰማዕቱ ፈቃድ እያሰርክ አስጠምቀኸኛል። የሰማዕቱ ባሪያዎች ኑሩልን።እናከብራችኃለን።

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i3 ай бұрын

    ቸሩ አምላክ ይመሥገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp3 ай бұрын

    ወንድማችን እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ እንኳንም ደስ ያለክ ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha40183 ай бұрын

    የእግዝኣብሄር ስራ እጹብ ድንቅ ነው ሌላ ምን ይባላል. እኔ ከኣእምሮየ በላይ ነው ሕዳችሁ በረከቱን ተካፈሉ. Alaye ወንድማችንም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ጊዮርግስ ያባታችሁ

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g3 ай бұрын

    የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልገልጋዮች እግዚአብሔ አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ። ትዕግስታችሁ ፅናታቹህ ያንን ፀሐይ ያንን ሀሩር ችላቹሁ ለማገልገላቹ ፀጋውን አብዝቶላቹሀል

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet1123 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላንተ የሰማ ቁዱስጊወርጊስ ለኛም ይስማን

  • @michaelteshome809
    @michaelteshome8093 ай бұрын

    አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario10973 ай бұрын

    ተድለህ እግዚአብሔር ይመስገን ለተየጎበኛዉ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለልጄም ይድረስልሽ በለኝ የስቀነል❤

  • @embeteferede5119
    @embeteferede51193 ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ እባክህን ጥራኝ

  • @Eyob797
    @Eyob7973 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። ህዝብ ከክፉ ሰው መተት ሲድን በጣም ደስ ይላል።

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu59303 ай бұрын

    ጊዮርጊስ አባቴ እደጅህ ለመሄድ የምንጓጓውን በረድኤትህ በበረከትህ በቃልክዳንህ ለደጅህ አብቃን💚💚💚🧡🧡🧡💗💗💗

  • @user-sg8cx9jh3w
    @user-sg8cx9jh3w3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንደማችን እንኳን ሰማዕቱ ማረህ አይዞህ ሁሉም ይስተካከላል ፡በቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @user-ex2df6uc9g
    @user-ex2df6uc9g2 ай бұрын

    ጊወርጊስ አተ ፍታኝ እባክህ

  • @user-vn3ul8xh5p
    @user-vn3ul8xh5p3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዬርጊሥ አባቴ ከደጅኸ አብቃአኝ ከነ ቤተሠቦቼ !

  • @Beti-kn1ie
    @Beti-kn1ieАй бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ እኔንም ጥራኝ።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90633 ай бұрын

    ወንድማችን በረከትህ ይደርብን እኛንም ደጁን ለመርገጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃዱ ይሁንልን።

  • @ritaritademissie6746
    @ritaritademissie67463 ай бұрын

    ተመስገን ስላየሁክ ደስ በሎኛል

  • @user-ud6yq7pm1t
    @user-ud6yq7pm1t3 ай бұрын

    እኔስ በያንዳንዱ ሰው ምስክርነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ በእንባ ነው የማዳምጠው ጥራኝ በተአምርህ እባክ ፍቃድህ ይሁንልኝ

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria85753 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቀን አለው የዮብ አምላክ አየሰተውህም አሜን

  • @user-bo4kr5qd8l
    @user-bo4kr5qd8l3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወጊስ እኔም ለደጅህ አብቃኝ

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin39983 ай бұрын

    ወንድሜ እድሜና ፀጋ ይስጤህ

  • @meskeremwolde2826
    @meskeremwolde28263 ай бұрын

    እጅግ ትህትናንን የተላበሰ የሰማዕቱ ጀግና ነው ደሞም መልካም ልጅ ነው ተሙ እግዚአብሔር ባለህበት በጤና ይጠብቅህ ሰማዕቱ በምልጃው አይለይክ ተሙ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ድክም ብሎኝ የመጨረሻ ተስፋዬ አድርጌክ አለውኝ

  • @berhanufetene8353
    @berhanufetene8353Ай бұрын

    ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል። እ/ር ሀገራችንን ሰላም አርግልን አሜን።

  • @NabatiNabati-sl4el
    @NabatiNabati-sl4el3 ай бұрын

    እመቤቴ እናቴ እንቆቅልሼን ያስጨነቀኝን ፍቺልኝ ስምኝ እናቴ

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko36043 ай бұрын

    መመረጥ ነው ለሁሉም ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros49793 ай бұрын

    ተመስገን እጅግ በጣም ትሁት አገልጋይ ነው። እባካችሁ ስለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለን እናግዘው አላዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @ngsti277
    @ngsti2773 ай бұрын

    በኳተር የምትነሩ የማዳም ቅመሞቼ ኑ እንህድ ከረሞዳን ባህላ ተባረከን እንመለስ እኔ ልሄድ ነው ወደ ሰማኣቱ ቅድስ ጌርግስ እስከማየው ጒጉቻለው ለደጁ ያባቃን ኣሜን

  • @user-rj7kr2mt1f

    @user-rj7kr2mt1f

    3 ай бұрын

    መቼ ነው ምትሄጅው እህቴ

  • @user-fd9gr1xd4l

    @user-fd9gr1xd4l

    3 ай бұрын

    እኔማ እሔዳለው ብየነበር አሰቀሩኝ 😭😭✝️✝️💗🤲💗

  • @ngsti277

    @ngsti277

    3 ай бұрын

    @@user-rj7kr2mt1f ኣሁን ደሞዝ ተቀብየ

  • @taddeselema1646
    @taddeselema16463 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለህ!!! አንተን ያዳነህ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ያድነንን፣ይርዳን!!!

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93903 ай бұрын

    አንተን የረዳክ አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን ❤❤❤

  • @hailuabera9835
    @hailuabera98353 ай бұрын

    ይህ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል የሰማይ ደጅ ነው።የበርሜል ቅድስት ኪዳነምህረትም ፀበል ቦታ እኔ ሄጄ ተጠምቄ የተረዳሁት ይህንን ነው።

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y3 ай бұрын

    አትን ይርዳህ ስማአቱ ክድስት ጊዮርጊስ ንአንም ይርዳን

  • @muluhabtu5403
    @muluhabtu54033 ай бұрын

    ጸበል ላክልኝ አላየ እግዛቢሄር ይጠብቅሀ

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቀን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanTadesse-mm3kn
    @birtukanTadesse-mm3kn3 ай бұрын

    ውይ ተሙየ የመጀመሪያው ቀን ላይ የካቲት 12 ካስታወስክ ፀበሉ ገብቸ ባየሁት ነገር ተገርሜ እራሴን መቆጣጠር አቅቶኝ እያለቀስኩ ተሙየ ነበር ያረጋጋኝ ስራ ሲበዛበት ዲያቆኖችን አረጋጓት አውሯት ብሎ የረዳኝ ምርጡ ወንድሜ እንኳን እግዚያብሄር እረዳህ ወንድሜ

  • @user-tp2zy6jy6n
    @user-tp2zy6jy6n3 ай бұрын

    አባቴ እኔንም እባክህን በምክንያት ለደጂህ አብቃኚ

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j3 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ እንደ እዮብ መልሶ ይስጥህ

  • @hfj4001
    @hfj4001Ай бұрын

    አላየ አላየ አላየ ይህ ሂውት የኔም የቤተሰባችም የተከራተትነበትነው የዚህነ የወድሜ ሂውት ልክ እደኝ ነው አላይ ለናቴ ደረስልኝ አሁንም በዚህ በመተት አስራው ሊገሉብኝ ነው እና ኒም በስደት ሂውቴ ልክ አደለም አለየ አድንን አትረፈን ጊውረጊስ ይፍታናል አምናለሁ

  • @birtukanTadesse-mm3kn
    @birtukanTadesse-mm3kn3 ай бұрын

    ሰርቄ ነው የሰጠውት ያሉት ጥበቃ ምስክርነት ሲሰጡ ነበርኩ ወይ ተሙየ ሁሉም ከሰማዕቱ ጋር አለፈ ጠንካራ ነህ ወንድሜ

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m3 ай бұрын

    Wandeme enekawan samahetu qeduse goyereges fawaseke ameen

  • @tegesthaile9326
    @tegesthaile93263 ай бұрын

    Elelele

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba49863 ай бұрын

    Ameen ameen ameen qidus giyorgis lante yedereselih lanyam yidrisiln

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m3 ай бұрын

    Samahetu qeduse goyereges ladaju yabekan baselam kasedete malesene abate ameeeeeeeeen

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df3 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r3 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ከስደትመልስ ለደጅህ አብቃኝ የእኔስየመዳን ቀን መቼነዉ ሰማእቱ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ድጅክ ናፈቀኝ እኔ በደለኛዋን በምህረትክ እዚህ ያደ ረስከኝ ልጅነቴን ተቀብሉክ የልቤን መሻት ፈፀፅምልኝ

  • @Eyerus-wx9pz
    @Eyerus-wx9pz3 ай бұрын

    የእሰማእቱ ወዳጆች በፀሎቻችዉ አስቡኝ

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p3 ай бұрын

    አረ በሰማአቱ የዚህን ልጅ አድራሻ ላኩልኝ እኔም ከደሴ አካሄዱን ማወቅ ፈልጌ ነው የምታውቁ ሰማአቱ የጎደለኝን ታውቃለህ ሙላልኝና ለደጅህ አብቃኝ እባክህ እርዳኝ ቤሩታዊቷን የረዳህ እኔንም እርዳኝ

  • @raheltechan1839

    @raheltechan1839

    3 ай бұрын

    Selam ehite enem lemhed eifelgalhu ደሴ ሀይቅ ነው ያለሁት ግን እደምከሄድ ኣላቅም

  • @abayneshdadiabayneshdadi4749

    @abayneshdadiabayneshdadi4749

    2 ай бұрын

    Mehed kefelegish beguzo hegi ke adisaba be plane ale

  • @maheletmekonen1360
    @maheletmekonen13603 ай бұрын

    በሰማእቱ ጊዮርጊስ ፀበሉ እና እምነቱን ያላችሁ ስጡኝ በማርያም

  • @leuhenokleu7090

    @leuhenokleu7090

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በሚቀጥለው ሳምንት እሄዳለሁ አምጥቼ እሰጥሻለሁ ።

  • @user-vc4id5yp4e

    @user-vc4id5yp4e

    3 ай бұрын

    @@leuhenokleu7090የኔ እህት በማርያም በፀሎት አስቢኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ🙏

  • @FatemaMehamed

    @FatemaMehamed

    3 ай бұрын

    ​@@leuhenokleu7090እህቴ ለንይም በጸሎት አስብኝ ወለተ ጻድቃን ብለሽ❤

  • @maheletmekonen1360

    @maheletmekonen1360

    3 ай бұрын

    @@leuhenokleu7090 መድሀኒአለም ያክብርልኝ እህቴ/ወንድሜ የማገኝበትን ስልክ ብታስቀምጡልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ

  • @maheletmekonen1360

    @maheletmekonen1360

    3 ай бұрын

    ​@@leuhenokleu7090ስልክ የማገኝበትን ብታስቀምጡልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ

  • @user-sc7ml4ik5e
    @user-sc7ml4ik5e3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤AMen AMen AMen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @studio1892
    @studio18923 ай бұрын

    Ye Ledaw Kokeb abate Kidus Giyorgis le deju yabekang🙏🙏🙏

  • @merd24
    @merd243 ай бұрын

    አይዞህ ወንድማችን የሆነው ሁሉ ለመልካም ነው። ችግር ባይደርስብህ ኖሮ ይኼን የመሰለ ድንቅ ታምርና ረቂቅ መንፈሳዊ ሃብት አታየውም አታገኘውም ነበር። የዚህ ዓለም ሀብት ተራ ነገር ነው ደግሞም እግዚአብሔር ቤትህን ዳግም ይጎበኘዋል ይሞላዋልም። እኔም በበኩሌ ክርስቲያናዊ ግደታዬን እወጣለሁ

  • @aebaba
    @aebaba3 ай бұрын

    እኪ ልጂን ወሠድልኝ ደውለህ አውራው ብዬዋለሁ እሥኪ ተባበረው ሥለ ጎርጊሥ

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrygedamu8364
    @jerrygedamu83643 ай бұрын

    Enanet ez yemetasru yemetfetu yesewen gebena leki ende enat leje satetyefu yemetchefnu tsehaye muket satlu kedus geyorges yemertachu nachu esu yelbachun meshat yefesemlachu lenanet kalat yelegem 🙏🙏🙏 le sematu kedus geyorges keberna mesgna yedersew betam denekena yetbatek bota new

  • @hanogg8115
    @hanogg81153 ай бұрын

    Amelake Dengel Mareyam yagezek wendeme 🤲🤲💔😭😭😭

  • @MeronHaji-gi3vz
    @MeronHaji-gi3vz3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤sematu goriges

  • @user-qe2yj4to7c
    @user-qe2yj4to7c3 ай бұрын

    Luy egzabiher amlak abzehto xegahen yesteh yene wendem❤❤❤❤❤❤❤

  • @emutilahun1119
    @emutilahun11193 ай бұрын

    semaetu lebetu yabikan

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma69533 ай бұрын

    የድምፅ ጥራቱን በደንብ አይሰማም ሁሉ ሰው እኩል የመስማት ሃይል ስለሌለው ላንተ እንዳደረከው ለተናገሪውም ቢደረግ ጥሩ ነው፡፡

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l3 ай бұрын

    በርታ❤❤❤

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l3 ай бұрын

    እባካችሁ እንርዳው

  • @MeronHaji-gi3vz
    @MeronHaji-gi3vz3 ай бұрын

    Sematu kedusi goriges❤ anite iredani

  • @asterokubamichael3826
    @asterokubamichael38263 ай бұрын

    Selam selam wendime, endet alachu. Silk kutrih endet agegnalew lememezgeb felege neber wede bermilu lemehied.

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k3 ай бұрын

    Wandimachin talqu nagar ant wadhiwtk enkan malsk Yasga guday qas bilo yamlslkal kant ymaxabqw salot bichanw egzyabhir yardk Amen

  • @androiduser5893
    @androiduser58933 ай бұрын

    😢😢😢😢ከስደት መልሺኝ የደጁ አብቂኝ

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese24753 ай бұрын

    Simeatu kidus gorigs ebakih tiragn ena maregn hiwotan aregagawu ndbisanim asarifat enam maregn

  • @user-we7ht9kx9g
    @user-we7ht9kx9g3 ай бұрын

    Deji nafekegn sematu 😢😢😢

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq3 ай бұрын

    Kidus georgis lenem fikedligne

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr3 ай бұрын

    ስልክ አታነሳም አላዬ

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e3 ай бұрын

    አረኔ በወር በወሩ ሆዴን ሌገለኝነው ምን ይሻለኛል የሰመአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክሆይ እባክህ የምንለምንህን እኛንም አትተወን ካተሌላ ማን አለን እኔ አሁንስ ሞቴን ተመኘሁ ተሰቃየሁ

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    3 ай бұрын

    ቅብዐ ቅዱስ ተቀቢ በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ ሆዴ ውስጥ ያለክ በምግብ በመጠጥ የገባክ እያልሽ

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris34573 ай бұрын

    ጸበል በትንሽዬ አይላንድ አምጡልኝ እባካችሁ

  • @ngsti277

    @ngsti277

    3 ай бұрын

    የት ነሽ እኔ ልሄድ ነው ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ

  • @seada.hussenendris3457

    @seada.hussenendris3457

    3 ай бұрын

    @@ngsti277 አዲስ አበባ ቤተል ስፈር

  • @seada.hussenendris3457

    @seada.hussenendris3457

    3 ай бұрын

    አዲስ አበባ ቤተል ስፈር

  • @senayttefera9646

    @senayttefera9646

    2 ай бұрын

    ​@@ngsti277benatsh lenam

  • @SamirahM-nb2gt

    @SamirahM-nb2gt

    28 күн бұрын

    ​@@ngsti277በእመብርሀን እህቴ ወለተ ስላሴ ብለሽ ፀሎት አስደርጊልኝ ቦታው ላይ ከሄድሽ ስደት ነኝ ያለሁት ለደጁ ስከሚያበቃኝ ድረስ😢😢😢

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU3 ай бұрын

    ወንድሜ አላየ ሰኔ ላይ ጉዞ ታደርጋላችሁ ልጄን ልልክ ፈልጌ ነበር እኔ ሳኡኦዲ ነው ያለሁት ንገርውኝ እንድዘጋጅበት እና ጠቅላላ ወጭውንም

  • @helinaayele7773

    @helinaayele7773

    3 ай бұрын

    እኔ የባለፈው ሳምንት ጉዞ ላይ ዘመዶቼን ልኬ ነበር ... የሚያስፈልግሽ 15000 ብር ነው መገናኛ ያለው ቢሮዋቸው ሰዉ ልከሽ ታስቆርጫለሽ .. . የምትልኪው ሰዉ የሚሄድ ቀን airport ከመሄጃው 2:30ሰዓት በፊት ቢገኝ ጥሩ ነው የሚቀያይረው የሙቀት ልብስ እና ብር አስይዘሽ መላክ

  • @user-jr2ww2sc2d

    @user-jr2ww2sc2d

    3 ай бұрын

    ደርሶ መልስ ነው 15000 ብር ለአጅም ብር ያስፈልጋል

  • @bettyteshome-hu3nx

    @bettyteshome-hu3nx

    3 ай бұрын

    ከ15000 ዉጪ ስንት ልይዝ

  • @user-jr2ww2sc2d

    @user-jr2ww2sc2d

    3 ай бұрын

    በረሃ ስለሆነ ሃገሩ ብር ግድ ነው ምያዝ ያለሺን ነዋ ለምሳሌ ከ 5000 ብር መያዝ ነው በትንሹ ማለቴ ነው

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy3 ай бұрын

    ምስጋና ይድረስ ልህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beti-kn1ie
    @Beti-kn1ieАй бұрын

    ከልጅነቴ ጀምሮ ጀርባዬን ያመኛል እኔም ደጁን እረግጬ ከህመሜ እንዲፈዉሰኝ የድንግል ልጅ ፍቃድ ይሁን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት እንዲረዳኝ ወለተሰማዕት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።

Келесі