//የቤተሰብ መገናኘት// "ማንነቷን ስትቀያይር የኖረችው አልማዝ .... ወደ DNA ያመራው አከራካሪው ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/
Ойын-сауық
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
Пікірлер: 534
ይችን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏🎉
@animallife8337
2 ай бұрын
የት አለ የሚነበብ ፅሁፍ
@dhhffyut4956
2 ай бұрын
አሚንንንን
@user-jo5de5kv8l
2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@angesettekle5003
2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@amalal3376
2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
በአለም ዙሪያ ያለ የሠዉ ዘር በሙሉ ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ከሁሉ ጤና ይበልጣል
@zabibam7335
2 ай бұрын
አሚን
@wwxx9872
2 ай бұрын
Amiin amini amini
@mulunehmashesha1978
Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ASH-zk4tf
Ай бұрын
😢😢አሚንንንንንን
ዮኒ እና ፀዲ ግን በጣም ነው የምታሳዝኑኝ ከመጣው ባለጉዳይ ጋር አልቅሳችሁ አዝናችሁ ተደስታችሁ እናንተ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ዮኒ እና ፀዲ ኑሩልን እናንተ የማታውቁኝ እኔ የማውቃችሁ ወንድማቹ
@alemkebede5848
2 ай бұрын
እናንተ የማታውቁኝ አኔ የማውቃችሁ😅😅
@user-xv8dj9xl7n
2 ай бұрын
@@alemkebede5848 ልክ ነውኮ እሱ በሚዲያ ያውቃቸዋል እነሱ ግን አያቁትም
@user-em6zn5or9v
2 ай бұрын
@@alemkebede5848ክክክ🤣🤣
@user-fy9nt9ng5i
Ай бұрын
ታሪኪ በፍፁም አይመሣሠልም ልጁ የተወለደበት ዓመት እና የእሷ ዕድሜ ራሲ ይለያያል
@Mulukenberhanu750
Ай бұрын
Questions⁰ on l @@alemkebede5848
ውድ የመዳም ቅመሞች አላህየተሻለነገርይስጠን❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-jb2om7io5p
2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ😢😢❤❤
@ZemZemmuhammed-qp4qk
2 ай бұрын
አሚንንን አሚንንን አላሁማ አሚንንን
@user-wi9yv9zy5h
2 ай бұрын
በቅንነትደምሩኚ
@user-ln6hf2mn5e
2 ай бұрын
አሚን ያረብል አለሚን
@MekashawKassa
Ай бұрын
Pp😊@@ZemZemmuhammed-qp4qk
እውነት ነው ግንባር ላይ ያለው ንቅሳት እና አንድ ዙር አገጭዋ ጋር ያለው ንቅሳትን እንዴት ረሳችሁት ሳትጠይቁት Anyway መጨረሻውን ያሳምርላቸው ቸር ወሬ ያሰማን!!!
ልጅ በጣም ይመስላቸዎል እኔ እንደሚመስለኝ አልማዝ እንደወለደች ለአጎቶ አልነገረችም መልካም እድል
ይሄ ነገር በአብዛኛው ቤተሰቦቻችን ውስጥ ያለው ችግር ነው በልጅነታቸው ከሀገራቸው ሲወጡ ስም ይቀይራሉ ግልፅ አድርገው ለልጆቻቸው የመጡበትን አካባቢ አይነግሩ እግዙአብሔር እውነት ያርገው በጉጉት ነው የምጠብቀው ።
@ayshaahmed8148
2 ай бұрын
በጣም እናቴ ም ከጠፋች በ ኃ ላ ስም እየቀያየረች ነው የኖረች ከባድ ነው 😭😭😭
@merontorue36
2 ай бұрын
Errrrrrrr eneme endehu eyaleqesehu new
@merontorue36
2 ай бұрын
Eneme yemefelegew sewe nebere gine endete aderege werefa laseyze wesete yemetaqu negerenge
@ayshaahmed8148
2 ай бұрын
@@merontorue36 ደውይ የሚጠ ይቁሽ ን ጥያቄ ይጠይቃሉ ይመዘግባሉ
አላህ ይድረሥልህ ወድሜ የናቱን ቤተሠቦች ለማገኝት በጣም ፍላጎት አለው😢😢
ለኔ የሚመስለኝ አልማዝ በባህሪዋ ድብቅ ሴት ትመስለኝለች ለቤተስቦ ካላት ክብር እራሶን የመደበቅ ባህሪ አላት ልጅ እንዳላት ይልማሳወቁ ለሶ በወቅቱ የተጠቀመችው ምክንይት አላት ይአ ልጅም ጋቤላ ይለው ምናልብት ቤተስቦቻ ካጋቦት ስው የተረገዘ ሊሆን ይችላል ወሬው ተስምቶ አባትየው እንዳይረብሻት ይየተጠቀመችበት ዘዴ ይሆናል ብዬ አስባለው በዚህ አጋጣሚ ሄናክ ሌላ ግዜ ስትመጣ ጋቤላ ይለውን ውንድምህን ፎቶ ይዘህ ናና አሳይቸው ምናልባት ይአ ይመጀመርይ ይጋቦትን ስው የሜመስል ነገር ይኖረዋል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አልማዝንም ነፍሶን በአፀ ገነት ይኑራት 🙏
@abeban.8366
2 ай бұрын
ፎቶው ላይ ያለው እኮ የባሏ ልጅ የተባለው ነው ።ሄኖክ አይደለም
@zeezoomohammed5511
2 ай бұрын
Eyitash dinq new
@lakomelzaa
2 ай бұрын
ጥሩ እይታ ነው፡ የንቅሳቱ ነገር ግን አንድ ተጨማሪ ፍንጭ ይሰጥ ነበር። ለሄኖክ መነሳት የነበረበት ግን ልብ ያልተባለ ጥያቄ።
@user-bv3jk7st9k
2 ай бұрын
Kok
@lubabaibrahim1061
2 ай бұрын
በመቼ ዓመተ ምህረት ነው ወሎ የመጀመሪያዋን ባል ያገባችው? እርጉዝ ሆና ይሆን የጠፋችው። ???
እውነት ቤተሰብ ቢሆኑ ደስ ይላል በጉጉት እንጠብቃለን
@Arabarab-uz6sr
2 ай бұрын
ካልሆነ ሄኖክ ያክስቴ ልጅ ይሆባል ብየ ተመኝሁ ውስጤ ተረብሿል😢
@terhasgebregziabher8550
2 ай бұрын
@@Arabarab-uz6sr ኣይዞህ ኣትፍራ
በጣም ድብቅ ሴት ነበረች ማለት ነው
የዛሬው ታሪክ ደሞ ገራሚና አጓጊ ነው በዚ ደረጃ የታሪክ መመሳሰል አልማዝ ሁለት ከሆነች ይደንቃል ግን እውነት ቤተሰብ ቢሆኑ ደሞ ደስ ይላል ልጁ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጓጉቷል
@Arabarab-uz6sr
2 ай бұрын
ቢሆንላቸው ደስ ይለኛል ግን ደግሞ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም በ81 ከእህቷ ጋር የተነሳችው ፎቶ ገና ወጣን ናት የሄኖ እናት ደግሞ ትልቅ ናት የቆየ ፎቶ ተብሎም የቀረበው ብቻ ካልተሳካላቸው በርግጠኝነት የሆኖክ ለሌ ያክስቴ ልጅ ሊሆን ይችላል ብየ ተመኝሁ ያባቴ ታላቅ እህት ጠፍታ ቀርታለች በሀይለስላሴ የ12 አመት ልጅ ሁና ከሰሜን ወሎ ወልድያ ገጠራማ አካባቢ እና ስሟን ቀይራ ትኖር እደነበረ ሰማን የቀየረችው ስም ማን እደነበር እያጠያየኩ ነው ገና 😢
ሚገርም ታሪክ ነው ጌታ፡ይርዳችው ebs ተባረክ
በደብዳቤው ላይ የተገለፀው ስልክ ቁጥር መቱ የት አከባቢ እና የማን እንደነበር ብታጣሩ ጥሩ ማስረጃ ይሆናል ።
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
ትክክል
ኢቢኤሶች አድናቂያችሁ ነኝ ነገር ግን ዛሬ ትክክል አይደላችሁም ብዙ መጠየቅ ያለባቸው ነገሮች ሰዎች አባቱ ካሉ ንቅሳት ነበራት ወይ ብላችሁ ወይ የወሰዷት የተባሉ ሰውየ ለምን አይጠየቁም ወይ በሚስጢር የያዛችሁት ካለ እሰየው ከሞላ ጎደል ግን አልማዝ ለኔ በጣም ድብቅ ሰው ነበረች ይመስለኛል። ድብቅነት ግን እስከ አሁን ባየነው በሰማነው መዘዙ ለሌሎች ይተርፋል ከባል ከሚስት ከልጆች የሚደበቅ ባይኖር ባይኖር።
አልማዝ ልዪ ምልክት እንዳላት እህቷ ተናግራለች ልጅን ብትጠይቁት ጥሩ ነበር እና ስለ ስልክ ቁጥሩ እኔ ግን በተሰብ ይመስሉኛል እግዚአብሔር ይርዳቸው
@Betesfa
2 ай бұрын
እኔ ግን አይመስሉኝም ፎቶው ላይም ቢሆን እርግጠኞች አይደሉም ቢሆኑ ደስ ይለናል የቦታ ተመሳሳይነት ብቻ ነው ያለው
@lakomelzaa
2 ай бұрын
በእውነቱ የኔም ጥያቄ ነው፡ የንቅሳቱ ነገር አንድ ተጨማሪ ፍንጭ ይሰጥ ነበር። ለሄኖክ መነሳት የነበረበት ግን ልብ ያልተባለ ጥያቄ።
@webchannel2572
2 ай бұрын
እሱስ መቼ ያቃታል እናቱን እህቴ ስለንቅሳቱ ለመጠየቅ እኮ አብሮ ማደግ ይጠይቃል ነገር ግን ሌሎቹ ወንድሞቹ አብሮ ካደጉ ቢጠየቁ ይቻላል
@emueimanyutub9726
Ай бұрын
ያገባት ሰዉየ አ ሁን ጡርታየመወፈጣዉ እሱ መቅረብ ነበረበት
እነዚህ ሁለቶቹ ይመሳሰላሉ በትክክል አክስት ልትሆን ትችላለች መልካም እድል
ዮና❤❤❤❤❤ምርጥ ሰው እድመና ጤና ይስጥህ
ሰው ግን ምን አይነት ድብቅ ነው እንዴት እናታቸው ሙሉ ስሟን የእናት አባቷን ስም አልተናገረችም እነሱስ ለምን አልጠየቁም የአሁን ዘመን ልጅ እኮ ጠያቂ ናቸው የቤተሰባቸውን ስም እስከ ምዥላታቸው ድረስ ነው የሚያውቁት 🤔
ወይኔ ልጁና አክስትየዋ በጣም ይመሳስላሉ በማርያም እግዚአብሔር ይርዳችሁ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው😢
አገር ውስጥ የተደረገው D N A እስካሁን ሁሉም ዝምድና እደሌላቸው ነው እሚያሳየው ከተቻለ በደብ ወይም ወደውጭ ቢላክ ባይ ነኝ😢
@hadeyahadeya293
2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ባለፈዉ እህትና ወንድሞች አይደሉም የተባሉት ልጆች አሳዝነዉኛል መልካቸዉም ይመሳሰላል
@selamawitgebretsadik3097
2 ай бұрын
@@hadeyahadeya293 የእነሱ ነገር እኔም ከንክኖኛል ልጁና የአባቱ ፎቶ አንድ ናቸው እህቱ ናት
@mahiyakiya1050
2 ай бұрын
😅😅😅😅😅@@ZorishMenjeta
@meazayemane4572
Ай бұрын
የአዲሳበባው ዲኤንኤ ትክክል አይደለም
@genetnegash3152
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂@@ZorishMenjeta
የኔ እናት እጁን ሣብ አርጋ ሣም
አክስቱን ይመስላል ልጅዋ መልካም አድል
@Sameer-oc7oe
2 ай бұрын
በደንብ
ሄኖኬ መልካሙን ሁሉ እንዲሆንልህ መልካም ምኞት ነው Ebs እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዮኒና ፀዲ ተባረኩ
ማነውእደኔ አስፍሽን መርሳትያቃተው😢
እንዲመለስ ሲሏት እንቢ ያለቻቸዉንና ይዘዋት የሄዱት ሰዉዬ ንቅሳት አላት ወይ ብለክ ጠይቅ መቱም ጎረቤቶቻቹሁን ጠይቃቸዉ ልዩ ምልክቷ ስለሆነ
እድሜዉን ለምን ከትምህርት ማስረጃዉ ወስዳችሁ ኣታቀናንሱም በትክክል ባይተወቅም ተቀራራቢ ቀመር የገኛል። ኣይመስላችሁም ጎበዝ?
ልዩ ምልክት ብላ የነገረቻችሁን ብትጠይቁት እንዲሁም ያሣደገችውን ልጅ ብታነጋግሩት ጥሩ ነበር
@haymi410
2 ай бұрын
አኔም እያልኩ ነበር 👍👍👍
@FatimaFatimma-rf6yr
2 ай бұрын
እኔም ያን ነዉ ያልኩት
@MimiAbera-ol3ox
2 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነበር😊
@foziayassfa9980
2 ай бұрын
ምልክት ንቅሣት አላት ብላለች ንቃሣቷ አይጠፋም ሥለዚህ ሒኖክን ጠይቁት
@kidusyohannis2637
2 ай бұрын
አዎ እኔም ይህን አስተያየት ነው መስጠት የፈለኩት ንቅሳቷ አንድ ምልክት ነው
ፀዲማ ፓሊስ ነበረች መሰለኝ ጥያቄዋ ወሳኝ ወሳኝ ነዉ ደስ ስትል ዮኒዬም ምርጥ ሰዉ እንደስራ ሳይሆን እንደራሳችሁ ጉዳይ ነዉ እምትጨነቁትና thank you ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናልባት መውለዷን ደብቃ ቢሆንስ?
@mekuriawondimu1845
2 ай бұрын
Ewunet new enem asbyalehu
ደብዳቤው ላይ እኮ የተደበኳቹ ነገር አለ ብላለች እርጉዝ ሆና ሳትናገር ይሆናል ቤተሰብ ናቸው ምስጥሯን ደብቃ ነው መልካም ይሁንላቹ
@senaitteame5423
2 ай бұрын
Awo like nehi
@user-em6zn5or9v
2 ай бұрын
አይ 😢😢😢😢😢
@user-fg2mf6bg9i
2 ай бұрын
@@user-em6zn5or9v ማለት አይ
@user-nx4sj3cw8b
Ай бұрын
ሳህ ምን አልባች ወልዳ አባቱ ስለሆነ የወሰደው ደብቃቸው ነው
ውጤቱ እስከሚመጣ ቸኩያለው መልካቸው ታሪካቸው አቋማቸው ሁላ ይመሳሰላሉ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ❤
ብዙ ዲኤንኤ ተልኮ ውጤታቸው ያልተገለፀ አለ ። ውጤቱ ሆነም አልሆነም እንደበፊቱ በአጭሩ ብትገልፁና ብታሳውቁ መልካም ነበር ። ምክንያቱም ተመልካች ውጤቱ ምን ደረሰ ብሎ ስለሚጠብቅ ። ለእዚህኛው እህት ልዩ ምልክት ሰለገለፀች ለልጁ ንቅሳት እንዳላት ብትጠይቁት ፍንጭ ማግኘት ይቻል ነበር ።
@milli12354
2 ай бұрын
ልክ ነሽ❤ በተለይ እኔ የማልረሳት ልጅ ከውጭ ኣገር የመጣችው ጁቡቲ የተወለደችው ልጅ ያደረገችው ዲኤን ኤ ምንም ኣልተገለፀም ውጤቱ
@user-lr6dk3wt4e
Ай бұрын
የሁላቺንም ጥያቄ ነው
@user-lr6dk3wt4e
Ай бұрын
@@milli12354ልክ ነሺ
ስለንቅሳቱ ብትጠይቁት ምናልባት መልስ ይገኝበት ይሆናል
@lakomelzaa
2 ай бұрын
በእውነቱ የኔም ጥያቄ ነው፡ የንቅሳቱ ነገር አንድ ተጨማሪ ፍንጭ ይሰጥ ነበር። ለሄኖክ መነሳት የነበረበት ግን ልብ ያልተባለ ጥያቄ።
@webchannel2572
2 ай бұрын
ሔኖክ እኮ እናቱን አያቃትም ያሳደገው አባቱ ነው
ዮወኑ እና ፅጌ በጣም እሩሁሩሆች ናችሁ ይገርማል ጌታችን እየሱሰ ክርስቶስ አዛኞች ብፁአናቸዉ ይላል እና ተባረረኩ ❤ የተገናኛችሁ እንካን ደስ አሏችሁ።
አላህ ያገናኛችሁ ይገርማል ታሪኩ አልማዝ ድብቅ ሴት ናት
ፀዲ እንዴት እንደምትመቺኝ እና እንደምወድሽ ። እርጋታሽ ስነስርዓትሽ ብቻ ሁሉ ነገርሽ ለዚ ዝግጅት ክፍል ድምቀት ሆነሻል ።
Thank you ebs
ዉይ የፀገነት አንገት እንዴት እንዳማረበት ። ማተባችን ጌጣችን ❤️እንደኔ የወደደዉ❤?
ፈጣሪ ይርዳችሁ
ኤኖክን እናቱ ላይ ያለውን ምልክት ለምን አትተይቂትም ነበር
ምን አልባት ወልዳ ደብቃ ይሆና የጠፍች ግዜ አርግዛ እንዳይሆን ነው ምንለው
ምንም ታሪክ ቢመሳሰል ግን የዚህን ያሕል መቀራረብ አይኖርም ስለዚህ ቤተሰቦች ናቸዉ እላለሁ❤ያድርገዉ እላቸዉ አሜን
@HenokAmbelo
Ай бұрын
Amen
Good luck 👍 95 percent chance of his your family
እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸው
ሔኖክን አንገቷ ላይ ንቅሳት ነበራት ወይ ብላቹ መጠየቁን ረሳቹት መቼም ንቅሳቷን እያየ ያደገ ልጅ ነዉ ፎቶዎቹ ትንሽ ግራ ቢያጋቡም መቼም ንቅሳቱ ልዩ ምልክት በሆነ ነበር ።ለማንኛዉም አክስቱን የሚመስል ትንሽ ነገር ያለዉ ይመስላል ፈጣሪ ያሳካላቸዉ ።ሌላዉ እህት ነኝ ያለችዉ ምንም ሳትሰማ ያለቀሰችዉ አልማዝ ሞታለች ስትባል ደንገጥም ስትል አትታይም በጣም የሚገርም ነዉ ሞተች በቃ አለቀ ፍቅሩ ናፍቆቱም ወዲያዉኑ ሞተ ዉጪ ነች ቢባል ይለቀሳል ትንሽ ገራሚ ነች
@lakomelzaa
2 ай бұрын
እውነት ነው፡ የንቅሳቱ ነገር ለሄኖክ መነሳት ነበረበት።
@MarkosMenedo-cl6ki
2 ай бұрын
ኸረ አይባልም እፈሪ
ዉጪ ሄዶ ይመርመር የፖልስ ምርመራዉ ትክክል አደለም
ሔኖክን የአገቷን ንቅሳት እና የግባሩን ንቅሳት መጠየቅ ነበረባችሁ
@frekassaye141
2 ай бұрын
ሔኖክም እናቱን አያቃትም እኮ
@user-cs4hg4pv9j
2 ай бұрын
@@frekassaye141 እሕ እንደዛ ነዉ እሔንን አልሰማሁም ነበር ይቅርታ የሚያቃት አልመሰለኝም
@abeban.8366
2 ай бұрын
ያውቃታል ግን አባቱ ጋር እንዳደገ ነው የተናገረው ።
@user-cs4hg4pv9j
2 ай бұрын
@@abeban.8366 ፈጣሪ ይርዳቸዉ ሌላ ምን እላለሁ
Betam new memasaselut❤❤mecharashawon yasameraw gin woledaw debekaw nabar malet new
እግዚአብሔር እውነት ያድርገው።
ዮን ንቅሳት እንዳላት ልጇን ብትጠይቁ ተጨማር መረጃ ይሆን ነበር
አቦ አሏህ እውነት ያድርግላቸው
ሔኖክ ከአክስቱ ጋር ይመሳሰላል 👍👍👍
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
መልካም እድል ይሁንላችሁ
ልጁ የናታቸዉ ነቅሳት ቡጠየቅ
ፈጣሪ ቤተሰብ ያርጋቸዉ ያረቤ
አድኛ ነኝ ❤❤❤እንኳን ደስ አለሺ እህት
@SebleGizachew
2 ай бұрын
ምን እንደተፈጠረ ሳታውቁ ለኮመንት አትሩጡ ኮመንት መኮመት አያሸልምም
መልካም እድል ይሁንላችሁ።❤🙏
ሁላችሁም ስለተመኛችሁልኝ መልካም ምኞት ሳላመሰግናችሁ አላልፍም።ጌታ ደግሞ ነገሮችን እዉነት አርጎልን ደስታችንን በጋራ እንድናጣጥም ጌታ ይርዳን።
@My-Fano-Amahara
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ🙏 ግን ግን እናትህ ንቅሳት እንደነበረባት አታስታውስም???
@HenokAmbelo
Ай бұрын
አስታዉሳለሁ እንጂ እሱን ፈላጊዎቿም ጠይቀዉን ነግረናቸዋልኮ
@sabawoldeyes509
Ай бұрын
በፈጣሪ ኧረ በጣም ነው የምትመሳሰሉት ከአክስትህም ጋር ። አክስትህ ናት እውነት። እናትህ ነፍሷን በገነት ያኑረው። የመለያየትን ሰቆቃስለማውቀው ከባድ ነው አለች የለችም ነበረችን እያሉ ከመስጋት ቤተሰቦቿንም ያሳርፋ ቸው።
@HenokAmbelo
Ай бұрын
አሜን ጌታ ይርዳኝ።ስለእናንተም መልካም ምኞት አመሰግናችኋለዉ
Egziabher kenate ga yihunyazamdachuh ere
አሚን እህቴ ባገራችን የተሻለ ነገረ ያሻልየማዳምቅሞች ዱአ ነዉ
Congratulations 🎈❤❤❤❤ wow
ፈገግታው ዴስ ሲል
@HenokAmbelo
Ай бұрын
????
@user-mw6wb2jh3p
24 күн бұрын
ምን እንደ ሚያሻማ አይገባኝም እሱዋ የጠፋችው 1983 ልጁ የተወለደው 1976 የ40 ዐመት ጎልማሳ በቃ እናቱ አይደለችም
ምን አልባት ልጅ መውለዷን ለቤተሰቦቿ ባትነግራቸውስ ? እንዴት በዛ ዘመን አልወለደችም ብሎ ይከራከራል ???
Ayzosh ehite ❤️❤️❤️
የሴፉ ፕሮግራም ላይ መቅረብ እኀልጋለው አስደንጋጭና አስገራሚ ነገር አለኝ
በሥደት አለምያላችሁ እህትወንድሞቸ በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ ❤❤🎉
ውይ ባረገው
አደኛነኚ❤❤❤❤ ላይክአርጉኚ ❤❤❤ላይክአምሮኛል
@user-wi9yv9zy5h
2 ай бұрын
@SeadiTube-vp2pz እንደማመርእሽ
እግዚአብሔር የሰካለችሁ
አልማዝን አይቼ አልማዝን ባያት ሶስተኛዋ አልማዝ ስትምጣ ድንገት ብሎ የዘፈነበት ወቅት ነው ጥሌ ነብሱን ይማርና ። ለቤተሰቦች መልካም እድል እመኛለሁ።
ዛሬ ቅዳሜ ነው ተመስጊንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
ከወሎ የመጣችበት ዓ.ም ቢታወቅ ጡሩ ነው::
እኔም ግራ ገባኝ መልካም እድል
ደውሉና ጠይቁት ወታደሩ
ጸጊና ዮኒ ተው ግን በናታችሁ ተሌቪዥን ሸልሙኝ ሁሉንም የኢ ቢ ኤስ ፕሮግራሞች በስልክ ነው የማየው አይኔን እያመመኝ ነው ቀልዴን አይደለም።
@sumeya-endris
2 ай бұрын
😂
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@SEADANURYE-hs5yu
2 ай бұрын
እኔ እገዛለሁ የት ነሽ
@alemkebede5848
2 ай бұрын
@@SEADANURYE-hs5yu ቴሌግራሜ ይሄ ነው @alemkebede27
@alemkebede5848
2 ай бұрын
@@SEADANURYE-hs5yu ይሄ የኔ ቴሌግራም ነው ስለትብብርሽ በቅድሚያ ከልብ አመሰግናለሁ። @alemkebede27
Photo lay yetetsafew be ferenj akotater bihones ?
እፉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢
ቸር ያሰማህ ወንደም ከቤተሰቦቸህ ቸሩ መደሐኒየለም አንድ ያድርግህ ❤አሜን
@HenokAmbelo
Ай бұрын
Amen
Geta Yidechu🤲🤲🤲❤❤ Femili Yimesleli👍🤦♂️
ልጁ እና አክስቱ እኮ ይመሳሰላሉ በተለይ አፍንጫቸው
ሰላም ለመላው ኢቲዮጲያ ይሁን ዮኒ ጸዲ የምርጦች ምርጥ ናችሁ ሁሌም በልባችን ኣላችሁ በመቀጠል ፎቶው የሁለቱም ይመሳሰላል ለምን የድሮ መልክ አይኖርም በተለይ ሴት ከወለደች ፊቷ ይገረጣል ወይ ይከሳል እንደኔ ፎቶዎቹ እውነት ይናገራሉ ብየ ኣምናለው❤ይቅናችሁ ዘር ተገኝቶ ነው እንዴ
መልካቸው ይማሰላን
አሚንንንን ያረብ
ቤተሰብ ይመስሉኛል ሳስበው የኣመት ምህረቱ. ነው ያጠፋው ሄኒ 86እንዳይሆን የተወለድከው 86የተወለድን ሽበት ኣለብን ከኔም ትመሳሰላህ በሽበት እና 86 ይሆናል
@webchannel2572
2 ай бұрын
አረ ሔኖክ ከ30አመት በላይ እንደሆነ ያስታውቃል ግን እናትየዋ ወልዳ ደብቃ ይሆናል
❤❤❤❤🎉ክብር ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሰላም ፍቅር ያብዛል❤🎉
ሰላም ቅዳሜ ከሰአት እንዴት ናቹ በቅድሚያ ይቅርታ ለምን ሁሉንም እናቶች አይወክልም አንዳንድ እናቶችን ነው እውነቴን ነው እምላቹ ትክክለኛ መረጃ መስጠት አይፈልጉም ምክንያቱ ባይገባኝም የኔም ገጠመኝ ነው የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው
ye ewune ituu indmiton 100% ❤
አሜን
ልዩ ምልክት ንቅሳት ኣላት ብለዋል ለምን ለልጁ ኣይጠየቅም ነበር
ወሎ አከባቢ የምትኖሩ አባቴ በዛብህ ኑሩዬ ይባላል በህይወት የለም ግን በተሰብ የምታውቁ እርዱኝ ባካቹ አርባምንጭ አውሮ ጎዳና ሰራተኛ ነበር
@Arabarab-uz6sr
2 ай бұрын
ወሎኮ ሰፊ ሀገር ነው እማ ወሎ የት ብለሽ ጠይቂ❤
@ZebibaFentaw
2 ай бұрын
በውስጥ አውራኝ ወንድሜ እኔ የምፈልገው ሰው አለኝ የአውራ ጎዳና ሰራተኛ ነበር ።ሾፌር ነበር
Xibuk idili yigberelkum 🎉
የልጁና የአክስትየው አፍንጫ በጣም ይመሳሰላል ። አባካችሁ ዴኤንኤ በደንብ አሰሩላቸው የዚህ ሀገሩን እያመንበት አደለም ምክንያቱም ብዙ የሚመሣሠሉ ሰዎች አደሉም ሲባሉ አይተናል
ሁለት ኣልማዞች ናችው ብዬ ኣስባለሁ
እመቤቴ ቅድስት ማርያም እውነት ታድርግላችሁ
ይህ ልጅ የእናትነት ምስጢር ሊኖር ይችላል ሌሎቹ ልጆች DNA ቢመረመሩ ባይ ነኝ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ
እናታችው የፈለገ ነገር ግን በትችገር ለልጅቹ የአባቷን እና የእናቷን ሰም አትናገርም ከባድ ነው ለሁላችሁም ነገር መልካሙን ተመኝሁኝ
ከፀጊ ጀርባ ያለችው ልጅ ግን በሰላም ነው አስተያየቷ
@gigitubeweloo
Ай бұрын
😅😅😅😅😅እኔና አንች ነን ያየናት አስተያየትዋ 😮😮😮😮
@maryamomar2694
3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤አፍጫቸው. ይመሳሰላል. እንደው. ቢሆን. ብየ ነው❤❤