bermel Georgis ባሌን ማሪሊኝ ስለው ሰማዕቱ ፊለፊቴ አምጥቶ ስለሱ አጠይቂኝ ብሎ ተቆጥቶ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 372

  • @selam_tube6185
    @selam_tube6185

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወንድሜን ሀይለ ሚካኤልን ማርልኝ እመቤቴ የጭንቀቴ ደራሽ ነሽና ከጭንቀት አውጭኝ 😭🙏🙏🙏🙏

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u

    እናቴ ኪዳነምረት ዘጠኝ ወር ያለቀሰውን ልጀን የቀበናዋ ኪዳነምህረት ባንድ ቀን ያዳነችልኝ ለኔ የደረሰች እምየ ለናተም ትድረስላችው

  • @Misneb
    @Misneb

    እያንዳንዱ ምስክርነት ከሁሉ በላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ምን ያህል ትክክል እንደሆነችም የምናረጋግጥበት እንደሆነም ነው። መዳን በእምነት ብቻ እያሉ ለሚያደነቁሩን ስራ እንዴት አስፈላጊ እንደሆነ የእህታችን ሶስና ህይወት ምስክር ነው። ይሄ ይበቃል ብዬ እንጂ ብዙ ትምህርት የያዘ ምስክርነት ነው። በእውነት በርሜል ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ!!!+++

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353

    የአባት የናቴ ጠባቂ አባቴ ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ዕኔንም ልጅህን ጠብቀህ ለምዎደዳት ሐገሬና አንድነቱን ለምመኝለት ከማፈቅረዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር አገናኘኝ አሜን ።

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216

    ሁሌ እንደቀናሁ ነው ምስክርነት ስሰማ ታድላችሁ የሄዳችሁ ሰዎች እኔንም የልዳው ፀሐይ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🤲🙏

  • @brkti2123
    @brkti2123

    የኔ አባት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው።

  • @user-vl1fk2mz9k
    @user-vl1fk2mz9k

    እህቴ ላንቺ የደረሰው ለኔም ይድረስልኝሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሀጢአተኛ ልጅህ ወለተማርያም እንደ ሐጢአቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ በደሌን ሀጢአቴን በይቅርታህና በምህረትህ አኔም ከያዘኝ ደዌና ከተዘጋጋው ህይወቴ ሁሉ ማረኝ ፈውሰኝ አንተ በፈቀድክልኝ ጊዜ በአውደ ምህረትህ ለደጅህ እገኝ ዘንድ አብቃኝ ወንድም እህቶቼ ለኔም ለወተማርያም ከያዘኝ ደዌ እንድፈወስ በፆሎታቹሁ አስቡኝ በመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም እለምናችሀለሁ

  • @user-ye2ky4cf2d
    @user-ye2ky4cf2d

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ማንም በሌለበት በባእድ ሀገረን ነኝ እባክህ ይህን ፈተና ገስፅልኝ ወገኞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጪንቀት ነዉ ያለሁ😭😭😭

  • @meserat1627
    @meserat1627

    ስለ እግዚአብሔር ለልጄ ጸልዬልኝ አንደበቱን እንዲፍታልኝ ገብረመድህን ብላችሁ

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i

    ሰመአቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ የስደትልጆችህንም ለደጅህ አብቃን በያልንበት ፈዉሰን እህትወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማያት ነገየህቴቀጠሮነዉ መልካሙነገርያሰማኝ ጊወርጊስ አባቴ በፀሎታችሁ አስብልኝ እህተማርያም እያላችሁ😢🤲🤲🤲

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7x

    ሰማዕቱ ፈረሰኛው የኢትዮጵያው ገበዝ ፍጡነ ረድዔት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ፈጥነህ ድረስልኝ🙏

  • @SileEgna
    @SileEgna

    እኔስ ደጁን በረገጣችሁት ሰዎች ቀንቼ ልሞት ነው ።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላአንቺ የደረሰ ቅዱሰ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058

    እሥሥሥይ እግዛአብሄር ይመስገን ክበር ምስጋና የሰምእቱ ቅዱስግዮርጊስ አምላክ ይመስገን❤❤❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork

    ስማእቱ እንደው እደጅህ እስክመጣ በበረከትህ በሽታዬን እና ጭንቀቴን አስወግድልኝ🙏🙏🙏

  • @NardiYouTube-sq6ju
    @NardiYouTube-sq6ju

    እእእእእእልልልልልልልልልል❤ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ክብርን ምስጋናን ለእናትና ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890

    እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሆይ ከነቤተሰቦቼ ለደጅሕ አብቃኝ

  • @nzantnzamenamenamenzimaree1366
    @nzantnzamenamenamenzimaree1366

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ላንች የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን።

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g

    😢😢😢😢😢ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ድለስልኝ ካለሁበት ጭንቅ አዉጣኝ

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn

    ሰማኣቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃኝ አሜን ሀገራችን ሰላም አድርግልን አሜን

Келесі