የአባትዋን ገዳይ ለመበቀል አዲስ አበባ መጥታ የቤት ሰራተኛ ሆና የተቀጠረችው የሀዋሳዋ ባለሀብት ከ አሰሪዎችዋ ጋር ተፋጠጠች።

የአባትዋን ገዳይ ለመበቀል አዲስ አበባ መጥታ የቤት ሰራተኛ ሆና የተቀጠረችው የሀዋሳዋ ባለሀብት ከ አሰሪዎችዋ ጋር ተፋጠጠች።

Пікірлер: 2 200

  • @ynserayne
    @ynserayne2 ай бұрын

    ያዘጋጀቻቸው አካባቢው ላይ የነበሩ ወጣቶች ግብ ግብ ፈጥረው ጥቂት ቪዲዮ አጥፍተውብናል። ሙሉ ታሪኩን ከባለታሪኮቹ ያልሰማችሁት ለዛ ነው። ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።

  • @user-jr2tq8ss5f

    @user-jr2tq8ss5f

    2 ай бұрын

    አንተ ጀግና የጀግና ልጅ ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ስወድህ❤❤

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    2 ай бұрын

    እናት ወልዳለች የኔ ጀግና ወድም ሸ አመት ኑርልን በምገድህ ሁሉ እመብርሀን ትቅደምልህ ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @obsinethundaa

    @obsinethundaa

    2 ай бұрын

    Wandime quturik tsafilin ebakiy

  • @user-gq1dk5sc8n

    @user-gq1dk5sc8n

    2 ай бұрын

    ያጓትክ ነገር እንዴት ሆነ

  • @amaamm5799

    @amaamm5799

    2 ай бұрын

    እደው በፈጠረህ እራስህን በደብጠብቅ

  • @SelimHassen
    @SelimHassen2 ай бұрын

    እስኪ ይሄንን ጀግና ወድም የሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤❤

  • @Dubai-lr7jw

    @Dubai-lr7jw

    2 ай бұрын

    የሚወድ. ብቻ❤❤❤❤❤

  • @SelimHassen

    @SelimHassen

    2 ай бұрын

    ​@@Dubai-lr7jw❤❤❤

  • @user-lc5fl6sb8r

    @user-lc5fl6sb8r

    2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪​@@Dubai-lr7jw

  • @Taggist-rx6wr

    @Taggist-rx6wr

    2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-re2rm1wc6s

    @user-re2rm1wc6s

    2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi75992 ай бұрын

    እድሜ ይስጥህ የዘመኑ ጀግና ጋዜጣኛ

  • @gidetekelab1003

    @gidetekelab1003

    2 ай бұрын

    ዕድመና ጤና ይስጥህ

  • @yeshiharegeshetu1225

    @yeshiharegeshetu1225

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ghggfghh-ol4ji
    @ghggfghh-ol4ji2 ай бұрын

    እውነት ብትደበቅ ቀኗን ጠብቃ ትወጣለች እስኪ ለዚህ ጀግናጋዜጠኛ የምቶዱ ላይክ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd2 ай бұрын

    በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ ልጅ አትርፈህዋል እሷንም ነፍስ ከማጥፋት ታድገሀታል❤❤❤

  • @SifenJorje
    @SifenJorje2 ай бұрын

    አንተን ሳይ የሐቅና የእውነት ጀግኖች በውስጥህ ይታየኛል ምን እንደምልህ አላቅም የወላዲት አምላክ ልጅ መድሐንያለም ይጠብቅህ ወንድሜ የጀግኖች ጀግና

  • @fauziyafantu822

    @fauziyafantu822

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ጀግና

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i2 ай бұрын

    አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ በለቀቀበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤

  • @user-tc5zp3ch4q
    @user-tc5zp3ch4q2 ай бұрын

    ይገርማል ልጁ ትረፍ ሲለው ነው አንተ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @taz3739
    @taz37392 ай бұрын

    ጋዘጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ እውነቱን በርብሮ የሚያወጣ እግዛአብሔር ይጠብቅህ ❤ 🙏🙏🙏

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c2 ай бұрын

    ድኖም ማየት እንፈልጋለን ምትሉ 👍🏿👍🏿ግጩ

  • @Betelehemsimon

    @Betelehemsimon

    2 ай бұрын

    awu👍👍

  • @Asklit-ll6fd

    @Asklit-ll6fd

    23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube64892 ай бұрын

    ዋው አንተልጅ ፖሊስ ሁነህ ህዝቡ ህን ማገልገል አለብህ❤❤❤❤ጀግና ነህ ብቻ አገልጽህም

  • @aminaapp4643

    @aminaapp4643

    2 ай бұрын

    ፖሊስ ምን ይስራል አቅመ ደካማን መደብደብ ነው ሰራቸው ወንጀለኛን መቼ ይይዛሉ

  • @sabamekuria959

    @sabamekuria959

    2 ай бұрын

    Police men yesetwal be gubo new Ye emiserut heg malet yelem nesuhan hezeb be deron yechefcheg yegdel enji yehe jegna gazetegna seraw betam betam Ke Police Ye emiblet new

  • @user-iw2mz3wk1c

    @user-iw2mz3wk1c

    2 ай бұрын

    He should be minister of justice not just an ordinary policeman

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    2 ай бұрын

    እዴ የምን ፖሊሰ ነዉ ከነሱ 100% እየሰሩ ያሉት ጋዜጤኛ መሰሉኝ የዘድሮ ፖሊሰ ምንም ጥቅም የላቸዉም ይዘዉ ሲስጡቸዉ እኮ ይለቁቸዋል በሙሰና እማይረቡ😢😢

  • @zainasied615

    @zainasied615

    2 ай бұрын

    ​@aminaaእpp4643 እይወላ😢

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez39772 ай бұрын

    ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ❤❤❤❤❤ድንቅ ስው እውነተኛ አምላክ እሱ ይጠብቅህ

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena74642 ай бұрын

    በጣም ጀግና ነህ በእውነት እስከዛሬ የስራሃቸው ክትትሎች ሁሉ በቂ እውቀትና ችሎታ እንዳለህ አሳይተሃል በእውንት የምታኮራ ነህ ጤንነትህን ግን ጠብቅ ጀግና የማትፈራ ለእውነት የቆምክ መሆንክን አስመስክረሃልበርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!

  • @MeazaMamo-um2dn
    @MeazaMamo-um2dn2 ай бұрын

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በሉ ገባገባ በሉ ይሄን ጀግና ወንድማችን እናበረታታው

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    2 ай бұрын

    👍

  • @solomonzerfu924

    @solomonzerfu924

    2 ай бұрын

    ፈጣሪን አመሥግን ስድስት ወር ስለጠበቀህ

  • @titima142
    @titima1422 ай бұрын

    realy love you ግን ልጁ ከነ ሚስቱ ለሰራተኛቸው የነበራቸው ክብር እንዴት ደስ ይላል ደግ መሆን ለራስ ነው አላህ አተረፋቸው ልጃችን ነች እያለ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew36592 ай бұрын

    ጀግናዉ ወንድሜ አይዞህ ስላሴዎች ከአንተ ጋር ናቸውና አትፍራ የሀገሬ ኢትዮጵያ ዓምላክ ይጠብቅሀል ::

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q2 ай бұрын

    አንተ የልብ አውቃ ጀግና እግዚአብሔሮ ዓምላክ ይጠብቅህ የማትታክት እውነትን ሠርሥረህ የምታወጣ ጀግና ነህ ተባረክ❤😢

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z2 ай бұрын

    እኔ ግርም የሚለኝ ከሠው ቤት ገብቶ በልቶ ጠጥቶ አለማመስግን ምን ይሉታል ላይክ እያረጋችሁ ግቡ እረ ለጀግናችን100kይገበዋል እናስገበው ሸር ሸረ አርጉ የምስጊን እንባ አባሽ ፈጣሪ በየሂድክበት ይከተልክ❤❤

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    2 ай бұрын

    👍👍👍👌

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    2 ай бұрын

    እኮ ውዴ❤❤

  • @zainab8134

    @zainab8134

    2 ай бұрын

    አሚንን ያአላህ አላሁመ አሚንንን

  • @ghada1723

    @ghada1723

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    2 ай бұрын

    Amennnn

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d2 ай бұрын

    በእውነት ይህን ጀግነ ጋዜጠኝ ተባብርን እሆን ጀረጃ እነድረሰው🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Zemedutakele
    @Zemedutakele2 ай бұрын

    የውነት ጀግና ነች ያባቱን ደም የማይመልስ ልጅ አይወለድ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    You talked against God's word

  • @TemrMohammed

    @TemrMohammed

    Ай бұрын

    ሊገል ከሆነ ይግደሉት

  • @WebedelWeretew-id5mw

    @WebedelWeretew-id5mw

    Ай бұрын

    ለኔ፣ጀግናናት፣ክበሪልኝ፣ኪዳነምረት፣ትጠብቅሽ፣ውዷ፣አችባትመልሽው፣ልጆችሽ፣እዲመልሡልሽ፣እመኛልሁ፡፡ግን፣ለምን፣እሕታሁን፣አቆየሽው፣ይነብሥ፣በላ፣ውይ፣እደገባሽ፣ነበር፣መድፋት፣፣እሢ፣በሧቦታሁናችሁ፣እሥቡ፣ማሠቢያ፣የለላችሁ

  • @user-lw8pr7un6c

    @user-lw8pr7un6c

    22 күн бұрын

    ወላሂ ጀግና ነች

  • @martellaverde7510
    @martellaverde75102 ай бұрын

    ጎበዝ በርታ በጣም ነው የማደቅህ እራስክን ጠብቅ እግዚሐብሄር ካተጋር ይሁን በተጨማሪ የልጁን መጨረሻ አሳውቀን ተባረክ እግዚሐብሄ ውለታህን ይክፈለው አብዝቶ ይባርክህ።

  • @mekimeki739
    @mekimeki7392 ай бұрын

    #የኔ #ጄግና እንኳን ዴና መጣክ እስኪ የምትወዱት እና የምታከብሩት በ👍ኑቶሎ

  • @solomonseyoum200
    @solomonseyoum2002 ай бұрын

    ውድ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ እናከብርሃለን ስቀጥል ለዚህ ቤተሰብ ፈጣሪ ነው የላከህ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63502 ай бұрын

    ጀግናችን፡ጋዘረጠኛው፡በርታ።እግዚአብሔር ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።በርታ።

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k2 ай бұрын

    እባካችሁ 100% እናሰገባዉ ይህን ጀግና በማርያም ኦርቶዶክሶች በአላህ ሞሰሊሞችም እህት ወድሞቸ እናግዘዉ😢😢 የኔ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 ай бұрын

    እባካችሁ እባካችሁ ወገኖች ይሄንን ድንቅ .. ታታሪ ..ጀግና የጀመረውን ስራ ከግብ ሳያደርስ .. እማያርፍ @ እማይተኛ .. ድንቅ ጀግና ! በላይክ @ በ ሼር ...@ በ ስብስክራይብ እናስደስተው @ እናግዘው እኛን አይጎዳንም ! እሱን ግን ይጠቅመዋል 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @adeytube2249
    @adeytube2249Ай бұрын

    ጸቀል ውሰዱት በእውነት ይድናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጎበዝ ጋዜጠና ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @geteneshmamaru2382
    @geteneshmamaru2382Ай бұрын

    ወንድም እራሰህን የየእየጠበቅህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2852 ай бұрын

    አተ ግን ጀግናና ጀግና ብቻ ነህ በጣም የሚገርምና በምንም አይነት መገድ ፈልፍለህ እደምታወጣ ይገርመኛል❤በርታ የስራው ዘለቄታብዙም እድትቀጥል ባልደገፍህም ለጊዜው በርታ እ/ር ይጠብቅህ

  • @user-dp2ve3fz5d
    @user-dp2ve3fz5d2 ай бұрын

    ወይኔ አንተ ልጅ አንተ ጀግናእናት ወለደችሕ ማሐጸኖ ይባረክ አንተንም አላሕ ይብቅሕ

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu29582 ай бұрын

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብውቅህ በቀል የእግዚአብሔር ነው እርሳቸው አጥፍተው እንኳን ቢሆን ልጁ ምንአደረገ ፈጣሪ ልቦናን ይስጠን

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera14032 ай бұрын

    ቃላት የለኝም ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery4232 ай бұрын

    ጀግናዉ ሚስትህ ምን ያህል እድለኛ ናት የልብ ልብ ነው የሚሰማት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የህዝባችን ጅግና

  • @HirutseyoumA

    @HirutseyoumA

    2 ай бұрын

    Ene negn mistu tadiye❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-th1pw6ox7s

    @user-th1pw6ox7s

    2 ай бұрын

    ​@@HirutseyoumA😅

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 ай бұрын

    እባካችሁ እባካችሁ .. ወገኖች ! የቤት አገልጋይ ስትቀጥሩ ያለ ተያዥ አትቅጠሩ .. እንዲህ አይነት ግፍ ይደርስባችዋል .. ይሄንን ወጣት ፈጣሪ ይማረው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @user-gu9tf6ho4v
    @user-gu9tf6ho4v4 күн бұрын

    ጋዜጠኛው ወንድማችን ሁሌ ፈጣርይ እንዲጠብቅህ እመኝልህ ኣሎህ ኣይዞህ በርታ

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe47392 ай бұрын

    ፀበል ፀበል ይግባ ወንድሜ አንተም በርታ እራስክን ጠብቅ እባክህን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv2 ай бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ጀግናችን በመንገድህ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m2 ай бұрын

    አንተ የሀቅ ልጅ ለሀቅ የቆምክ ተባረክ ዘር ማዘርህ ይባረክ

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    2 ай бұрын

    👍

  • @MylifiMylifi
    @MylifiMylifiАй бұрын

    በጣም ጎበዝ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg2 ай бұрын

    አንተ ብቻ እራስህን ጠብቅልን ለቤተሰብህም ለኛም ታስፈልገናለ ድንግል ትጠብቅ ወንድሜ😢❤❤❤

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c2 ай бұрын

    ፀበል ነዉ መሄድያለበት ❤❤❤❤በርታ ወንድሜ

  • @zenanisro6345
    @zenanisro63452 ай бұрын

    ጋዜጠኛችን በጣም ጀግና ብዬሀለዉ እራስክን ጠብቅ ❤

  • @meazamaru6955
    @meazamaru69552 ай бұрын

    አንተ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @zeharamohamed-zu8yg
    @zeharamohamed-zu8ygАй бұрын

    ድምፁ መሀል ላይ ና ስትጨርስ ያለው ብትቀይረው የምታቀርበው በጣም ጥሩ ነው

  • @goldencell3461
    @goldencell34612 ай бұрын

    ጀግና፣እኮነክ፣የገቡበት፣ገብተህ፣የምታውጣ፣እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sameerasameera8382
    @sameerasameera83822 ай бұрын

    የኛ ኣንደኛ አንተን የወለደች እነት ሺ አመት ትኑር አለህ ይጠብቅህ ሌላ የምለዉ የለኝም ❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    2 ай бұрын

    👍

  • @user-jz7in7mm7w
    @user-jz7in7mm7w2 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ በምትሰራቸው ስራ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እግዚሐቤር ይጠብቅህ

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k2 ай бұрын

    ስለ አንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤ የስንቱን ሰው ህይወት አትርፈሃል🙏

  • @hibamariam-cb3zc
    @hibamariam-cb3zc2 ай бұрын

    ቃላት የለኝም የእውነት አንተን ለመግለፅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i2 ай бұрын

    ግን በማርሐም እራሰክን ጠቡቅ እመቤት ጠላ ከለላውን ትከተልክ❤❤❤❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen36512 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምትደነቅ ነህ

  • @Feryweldelchel8502
    @Feryweldelchel85022 ай бұрын

    It's absolutely teaching for everyone. Thankfully ❤❤

  • @user-kf3mb2ld3r
    @user-kf3mb2ld3r2 ай бұрын

    ወንጀለኞችን ለማውጣት የምታደርጋቸው ጥረቶችህ ውጤቶችህም ያስመሰግንሀል ግን ብዙ ምርመራዎችን አሉና ውጤቶችን እንድታሳውቀን እንጠብቃሀለንና በርታልን

  • @user-ww4if2dy9l
    @user-ww4if2dy9l2 ай бұрын

    ሰላምና እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን እሱስ ሆንክብን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs5xk4yd3y
    @user-hs5xk4yd3y2 ай бұрын

    Thank so much Brother god job ❤❤🎉🎉

  • @tsehayberro5642
    @tsehayberro56422 ай бұрын

    አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ እባክህን እራስህን ጠብቅ።ደህና ጋርድ ቅጠር

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm2 ай бұрын

    ይህን ጋዜጠኛ እምትወዱ ለይኩ እመቤቴ ትጠብቅክ የሰንቱን ቤት ታደከው ❤❤❤❤

  • @Umnayf

    @Umnayf

    2 ай бұрын

    ጋዜጠኛው በጣም በጣም ነዉ መዳንቃው ግን ማርያም ሰው ናት ሞታላች እና የሞታ ሰው ሰውን መጠበቅ አይችልም ።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83272 ай бұрын

    ጀግና አበሳ እድሜ ይስጥህ ወንድ እራስህን ጠብቅ ኢትዮጵያ ሰራተኛ ባትቀጥሩስ በሰራተኛ አሳበው ብቀላ የሚደረገው

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye50972 ай бұрын

    You save family life thank you brother

  • @hannatsehaye5097

    @hannatsehaye5097

    2 ай бұрын

    Tell him to go to Tsebel he will be okay 😊

  • @user-pq1kx4bt3n
    @user-pq1kx4bt3nАй бұрын

    መሻአላህ ጄግናልጅነህ አላህይጠብቅህ እሷንም የስራዎንይስጣት ለታመመውም አላህ ስበብይላክለት

  • @user-vj9kd8dk2l
    @user-vj9kd8dk2l2 ай бұрын

    ጀግናዉ ወንድማችን ስላተ ቃላት የለኝም በጣም ነዉ የማደንቅህ በነፍሱ ደረስክለት መጨረሻዉን ማየቷ ነዉ የጓጓሁት

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu22602 ай бұрын

    ጀግና ጋዚጠኝ ፈጣሪ ይጠብቅ የስንቶቹን ችገር ፈታክ

  • @wubetaabraha8858
    @wubetaabraha88582 ай бұрын

    በእውነት በእውነት እግዛቢሄ እድሜነጤነ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ 🙏በጨማሪ እንደ አንተ ያሉ ሺ ይሁን እላሎህ Great Job Brother god Blsse you and your Family 🙏

  • @user-jk7tl5bf3v
    @user-jk7tl5bf3v9 күн бұрын

    ወይኔ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ እራሥህን ጠብቅ ወንድሜ ኡፍፍፍፍፍፍ መጨረሻውን አሳውቀን❤❤❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c2 ай бұрын

    የኔ ምስክን ስውየው አሳዝነኝ ግን ወንድማችን ለአንተ ቃላት ያጥርኛል ጀግነትህ እና እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህ የመልስው ❤❤ግን የስው ልጅ ባያውቀው ጠውስ እያጋጠመው በአሁን ስአት ስራ ተኛው በደንቧ ተካታተላት ወንድማችን ሰውየው አንዳትገለው 😢😢😢😢😢

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh2 ай бұрын

    ሰላም ቅመሞችዬ እንዴት ናችው አለን በሉ ✋❤ ይህን ጀግና ደግሞ የምትወዱ ላይክ👍

  • @abebatadese3690
    @abebatadese36902 ай бұрын

    ዋውውው እጅግ የሚገርም ድንቅ ስራ ነው የሰራህው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @user-cv3mg9iy6c
    @user-cv3mg9iy6c2 ай бұрын

    Thanks

  • @kdsankds2141
    @kdsankds21412 ай бұрын

    እስኪ ይሄንን ጅግና ወድም .የሚወድ ብላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤🎉

  • @bettyboo7783
    @bettyboo77832 ай бұрын

    የኣንበሷች ኣንበሳ ጀግና ድንቅ ተኣምረኛ ኣንበሳ ምን ብየ እንደምገልፅህ ቃላት ኣጠረኝ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥህ ጌታ በሄድክበት ቧታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy2 ай бұрын

    ጀግና ወንድማችን አንተን ለኛ የስጠ ጌታ ስሙ ይባርክ ይክበር ❤❤❤❤

  • @tamiratgebregzabher1456
    @tamiratgebregzabher14562 ай бұрын

    ዋው በጣም የምትገርም ሰው ነህ ሥራህን አድናቂ ነኝ በጣም ነው ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ግን እባክህን ራስህን እየጠበክ እና ሁሉንም ጠንቀቅ ማለትህ እንዳትዘነጋ እግዛአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb2 ай бұрын

    የምትገርም ድንቅ እና ጀግና ልጅ ነህ። ሌላ የምልህ የለም። እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ።

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37332 ай бұрын

    ያንተ ጀግንነት መለኪያ የለውም እድሜና ጤና ይስጥህ እራስህን ጠብቅ አክባሪህ ነኝ

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid74992 ай бұрын

    ደግ ስው ነህ ምርጥ ስራ እየስራህ ነው ይህን ችግር ለመቅረፍ ምን ያህል በታዳጌ ልጆች ላይ ይስራል ይህን ችግር ለመቅረፍ የስውንም አስተሳስብ ለመቀየር በመልካምነት ላይ ስፋ ያለ ስልጠና በስራ ላይ ሌውልየሚገባው የተጠናከረ ይህዝብ ጥረት ያስፈልጋል

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo2 ай бұрын

    ወድም ከአላህ በታች የምከድባቸው ሁሉ ከባባድ ናቸው እና እራስክን ጠብቅ በተረፈ ጀግና ነህ❤❤❤

  • @berhanebekele3863
    @berhanebekele38632 ай бұрын

    May God with you 🙏 you are hero!

  • @abcabc1705
    @abcabc17052 ай бұрын

    ይሄን ጀግና ብርቱ ወጣት የሚወዴው ላይክ ሰብስክራይብ አድርጎ 100k እናሥገባው

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir59322 ай бұрын

    Thankfully

  • @mulumassa9214
    @mulumassa92142 ай бұрын

    good job thanks ❤❤

  • @user-lq5ep7wx1x
    @user-lq5ep7wx1x2 ай бұрын

    እበክህ የሙሹራዋን ነገር ዬት ደራሳ በፍጠራ አክስቱዋ አማነች ዎይ ሙሹራዋስ💔💔💔💔💔

  • @user-cc2yx6yz9c

    @user-cc2yx6yz9c

    2 ай бұрын

    ትላንትና አክስቷ መተት አሰርታባታለች ብሎ አቅርቦታል የልጅን ገዳይ ሚከባከበው ፈላስፍ ክፍል 2)ለት ላይ አድምጪው ማሚ

  • @user-lq5ep7wx1x

    @user-lq5ep7wx1x

    2 ай бұрын

    @@user-cc2yx6yz9c እሽ የኔ ውድ አማሰግናለው 👍👍

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta39302 ай бұрын

    የእውነት እግዚአብሔር ባይቀድም በረቀቀ ሁኔታ ነበር። ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @AbyeAlemayew
    @AbyeAlemayew16 күн бұрын

    _ተባረክ. ወንድማችን

  • @negashakele4873
    @negashakele4873Ай бұрын

    ጀግናው ጋዜጠኛ እባክህ እራስህን ጠብቅ በተቻለህ መጠን ፣ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ።

  • @MesiZewdu-dq9eg
    @MesiZewdu-dq9eg2 ай бұрын

    አንተ የተባተክ ልጅ ኑርልን የእውነት አባት ነህ ፈያሪ ይጠብቅህ።

  • @kedijashferaw-pj8le
    @kedijashferaw-pj8le2 ай бұрын

    አቴመ ምነየነት ጀግን ነክ ጌታ በመገዲክ ሁሉ ይቅደም እኖዲከሌን❤

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen52622 ай бұрын

    አንተ እግዚአብሄር ለወገንህ የተላክ ልጅ ነህ አንተ ለሰው እንደምትሮጥ ጌታ አምላክ ይቅደምልህ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @user-if7ob8wv7y
    @user-if7ob8wv7y20 күн бұрын

    ተባረክ እራስህንጠብቅ

  • @muhammedabuhamza2971
    @muhammedabuhamza29712 ай бұрын

    ወንድሜ የሚትሰራቸዉ ጉዳዮች በጣም ከባባድ ሲለሆኑ ሁሌም አስፈላጊ ጥንቃቈዎችን ማድረግ ግድ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f2 ай бұрын

    መልካምነት ለራስ ነው ይህን መልዕክት የስጠከው ልጅ እግ/ር ይባርክህ እና ጋዜጠኛው ፋጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ashenafideneke5401
    @ashenafideneke5401Ай бұрын

    I am from California l watch you delicate issue to bring to people attention that can happen to un predictable station then to be analyzed or to be awear to real people . Thank you I appreciate it .

  • @mihrettesfayb9192
    @mihrettesfayb9192Ай бұрын

    God bless you. Great job 👏👍👌❤🙏

  • @aleyayoutebe947
    @aleyayoutebe9472 ай бұрын

    ፀበል መጠመቅ አለበት መተት አርጋበት ይኦናል

  • @kbeshir3986
    @kbeshir39862 ай бұрын

    የልጁ አባትም ተመልሶ መግባት አለበት በጉቦ መሆን አለበት የተፈታው

  • @adanchetesfaye285

    @adanchetesfaye285

    2 ай бұрын

    የህግ ፍርዱን ጨርሶ እስከወጣ ድረስ ምን ይሁንን ነው የምትሉት

  • @bireandgerevlog

    @bireandgerevlog

    2 ай бұрын

    THANK YOU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    2 ай бұрын

    ለምን ይገባል ተመሉሶ ሶስት አመት ታርመ ሲቀጥል እገላለሁ ብሎ መቶ እኮ ነው በራሱ ግዜ ስቀላከል ነው የምተው እንጅ ሆይ ብሎ አስቦ አልገደለው አዛ የሆን ስውየ

  • @hshs7s-nt9yh

    @hshs7s-nt9yh

    2 ай бұрын

    አይሠው፣ፈራጅነው፣እረፉ፣ሀቁ፣ያለውአላህ፣ጋርነው

  • @hshs7s-nt9yh

    @hshs7s-nt9yh

    2 ай бұрын

    እንዴ፣እነሱ፣ቤትመጣች፣ውነትነው፣ውሸት

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668Ай бұрын

    አንተ እኮ ልዩ ነህ ባተም ጤና መምጣታቸው ልብ ይነካል ብዙ ታሪክ የምትቀይር የአንድ ብቁ ጀግና እግዚአብሔር ይማርህ።

  • @liyay8561
    @liyay85612 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነዉ ያደረከዉ ጥሩ ስራ ለሠዉ ልጅ ሂወት ታድገሀል አድነሀል ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ከእንደዚህ በቀል ያድንህ ። በአሁኑ ሳአት ልጅቱ ከነቤተሰብዋ የት ትገኛለች?

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w2 ай бұрын

    የኔ ወንድም ራስህን ጠብቅ ታስፈልገናለህ እንደብርጭቆ እንዳትሰበርብን እፈራለሁ

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    2 ай бұрын

    👍

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y2 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @user-lf5ry8hm3t
    @user-lf5ry8hm3t2 ай бұрын

    You have done a great investigation

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je2 ай бұрын

    ጌታ ይጠብቅ ወድሜስት ነገርአየን ጥሩ ትምእርት ነው

Келесі