yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

እንደ ንስር ዐይን ከደመና በላይ እየቃኘን ከማህበረሰባችን ጓዳ ለናንተ መማሪያ የሚሆኑ ጉዳዬችን ፈልፍለን እናወጣለን ታዲያ ያለ እናንተ ድጋፍ የሚሳካ ነገር የለምና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ።

Пікірлер

  • @haymilakew4137
    @haymilakew41373 минут бұрын

    እደኔ በትንሹ ሠወችም ልናመሠግናቸው ይገባል ምክንያቱም ሊገሏትም ይችሉነበር 22አመት"ይህንተሸክመውና ተቋቁመው መድረሳቸውንም ማገናዘብ አለብን ስለጨነቃትኮ ከህቷ ከተረዳኸው እዲህ እዲህ አይነት ህክምናአለው ወይብላኝነበር አለችህ እና አማካሪ አታይመስለኛል ።በርግጥ ለ22አመት ጨለማውስጥ ይከብዳል አይድረስ ነው ሌላምን ይባላል ኦአምላኬ ከዲህ አይነት ፈተናይጠብቀን።

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk6 минут бұрын

    የዚህ፣ሰውየ፣፣ጉዳይ፣ከምን፣ደረሰ፣

  • @Berusali
    @Berusali7 минут бұрын

    ግዜ ስሜት ተጎድታለች ይቅርታ ይጠበቅበታል

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem709310 минут бұрын

    ቪድዪህን ትየዉ እንድታምንህ እሰዋም ወንድሞም

  • @mulualemtesema1121
    @mulualemtesema112112 минут бұрын

    Mechem Egeziabeher merohal ahunem tetenkeke. Esewanem fetari yeredat . Amen

  • @bebbakebek991
    @bebbakebek99115 минут бұрын

    በጣም አድናቅህ ነኝ።

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem709318 минут бұрын

    ባለቤትሸም ሰለሞን ወዶ አይደለም ይሄ ሰይጣን ወንድሙ ነዉ ለገንዘብ ብሎ ትዳራችዉን በታተነዉ

  • @haymilakew4137
    @haymilakew413719 минут бұрын

    አተእያደረክያለኸው በጣም አሪፍነው ነገረግን እህቷ ያለችው በፍጡም አይመሥልም እኒሠወች እኮ ፈጣሪ የሠጣቸውን ተቀብለው በከፊልም ቢሆን እያሣደጓትነበር እደኔ እህቷ የምትለው አልተዋጠልኝም።ይልቅ ለሌሎች ማሥተማርነው እነኝን ካሸማቀቅን ሌሎችን እንዳናሸማቅቃቸው እና ካሥተማሪነቱ ባያልፍ ምናልባትሤትዬዋ ሥሜታዊ ትመሥለኛለች አተበረታ

  • @user-hd1ci9rh6t
    @user-hd1ci9rh6t20 минут бұрын

    ወንድሜ ድነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ከስራህ ሊያደናቅፉህ ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም አምላክ ይጠብቅሀል፡ እስከመጨረሻው የዚህን ቤተሰብ ሴራ አጋልጥ ሀብታቸውንም እንደምታስመልስ አምናለሁ የኔ ደግና ተባረክ ወንድሙ ለፍርድ ይቅረብ ፡ የሷ ቤተሰቦችም ህይወቷን ስለታደጋችሗት ተባረኩ ፡፡እህትየውንም በድንገት እንድትሞት ያደረገው እሱ ነው፡ ይጠየቅ፡

  • @nuriyaboqojji
    @nuriyaboqojji21 минут бұрын

    Masha Allah Masha Allah wow Congratulations ❤🎉

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk281824 минут бұрын

    የኔ ወድም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪን እለምነዋለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ftmoa-er9le
    @Ftmoa-er9le26 минут бұрын

    ሰላም🎉🎉👍👍

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z29 минут бұрын

    የእውነት እንደ የነስር አይን ያለ ያሀገር መሪ ቢሆን አገራችንን እንደት አድርጎ በቀየራት በፊት በኳላህ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተሻለህ እናትህን እንኳነሰ ደስ አለሽ በልልኝ ❤❤❤ እራስህን ጠብቅ ሰው ሰላም ስትል በሩቅ ነው እጅህን አትስጥ ቆጠብ በል ምግብ ውሀ ምናምን እንዳት ቀምስ አደራ

  • @ziyadah132
    @ziyadah13231 минут бұрын

    ምድርን እና ሰማይን የዘረጋህው አላህዬ ይህን ወንድሜን ጠብቅልኝ ያረብ ከሰዎች ክፋት ጠብቀው

  • @user-os6xk7yu3u
    @user-os6xk7yu3u33 минут бұрын

    ዉይ ወድሜ እኳንምምም ዳንክ ያተን መጨረሻም አሣዉቀን ሠወችን ማወቅ አለቤን

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu33 минут бұрын

    ጀግናው እራሥህን ጠብቅ እመብረሀን ትጠብቅህ❤

  • @MIMIM-zk8mx
    @MIMIM-zk8mx37 минут бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm38 минут бұрын

    እራስክን. ጠብቅሰበቡን አድርስ. በተረፈየአለማቱ. ጌታየይጠብቅክ 🎉🎉

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm41 минут бұрын

    ቆይ አተጀግና. የቆየነዉ. ተሽሎክስራጀምረክ ነዉ. ማሻአላህ. በዚህመልኩስላየሁክ. ደሥሥሥሥሥሥብሎኛል 🎉🎉🎉🎉 ጥላቶችክምን. ያስቡይሆን. አላህይጠብቅክ. ያረብ

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y45 минут бұрын

    አይዞህ እራሰህን እየጠበክ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin727746 минут бұрын

    እንዳለ ወረቆቶቹን የንስር አይን ጋር ይቀመጥ እንዳይወስዱበት

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin727748 минут бұрын

    አቦ የምን ህክምና ነዉ ድግምት ነዉ በሀኪም አይገኝም

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael48 минут бұрын

    Ewntk xbel. Yhed ydnal

  • @SugaraMusatfa
    @SugaraMusatfa50 минут бұрын

    በዝስልክዳውልልኚኣደራኣዳራ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin727750 минут бұрын

    እሱን እንድታምን አስደግሞብህ ነዉ አይዞን

  • @monabanna9185
    @monabanna918553 минут бұрын

    ጀግናዉ መጣ እልልልልልልልል ክብሩን እግዚአብሔር ይዉ ሰደዉ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin727754 минут бұрын

    አታልቅስ ይለቀስላቸዉ የሰዉ አዉሬዎች አላህ ሀቅህን ጤናህን ይመልስልህ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin727755 минут бұрын

    በህግ አስመስክርበት

  • @soomebaby83
    @soomebaby8355 минут бұрын

    እባክህን. ጀግናችኝ. እራሥህ ጠብቅ. ድጋሜ. እዳይጎዱህ❤❤❤❤ በተረፈ እግዛብሄረ. ይጠብቅህ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin727756 минут бұрын

    ሲሂር/ ድግምት ነዉ እንደዚህ ነዉ የሚያረገዉ መጋኛ ያፈዘዛቸዉ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin727757 минут бұрын

    ወይ ጉድ ሲጅር አደንዝዞታል አስቦበት ነዉ እባክህን ከቻልክ አስመልስለት ሲያሳዝን

  • @shiberaadem5197
    @shiberaadem5197Сағат бұрын

    ሀረአዳምጠው ወጣት ሀይደለህም መደማመጥ ጥሩ ነው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093Сағат бұрын

    ያ ምቀኛ ወንድሙ ነዉ እርኩሰ ወንድሙ ነዉ ለዚህ ያበቃችዉ

  • @user-qw3kn7mj2y
    @user-qw3kn7mj2yСағат бұрын

    👌👌👌👌👍👍

  • @Letish190
    @Letish190Сағат бұрын

    አምባሳደር ንኹሉ.. ንትግራይ ናዓ.

  • @user-rz2ui4mv7v
    @user-rz2ui4mv7vСағат бұрын

    ሀብታም ከማገባት ምናጣ ዲሀ ማገባት ይሻላል የምለው በምክነያትነው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093Сағат бұрын

    ዋዉ ይሄ ልጅ ሰድቤዉ ነበር ለካሰ ሰለ እህቱ ተሰቃይቶ ነዉና ነዉ ሊያናግርህ ፈቃደኛ ያልሆነዉ ተናድጄበት ሰድቤዉ ነበር

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093Сағат бұрын

    ምነዉ ድምፁ ጠፋ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093Сағат бұрын

    አረ ድምፅ የለም

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1nСағат бұрын

    ተመስገን አምላኬ

  • @EKidane77772
    @EKidane77772Сағат бұрын

    ወንድማችን አሁንም ጥንቃቄ አይለይህ ልጅቷ ብትፈራ አይፈረድባትም ካለፈችበት ሁኔታ የተነሳ ነው የስለሞን ወንድም በመተት ሊሆን ይችላል ይሄንሁሉ ችግር የፈጠረው ስለዚህ መጀመሪያ ወደፀበል ይሂድ እና ይዳን ከዛ በፀሎት መተቱን ማፍረስ ይቻላል የመምህር ተስፉዬ አበራን ትምህርት በዩትዩብ አለ እሱን እንዲሰማ አድርገው እሱን ሲሰማ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንለታል

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277Сағат бұрын

    ወይ ጉድ አስደግሞበት እንዳይሆን

  • @lopesohadiso
    @lopesohadisoСағат бұрын

    በጣም ያሳዝናል ከወንድም ብር በለጠ😥😥

  • @ayelegeletu8288
    @ayelegeletu8288Сағат бұрын

    በስመዐም ምኑ ነው በንግግር የማያምን ዶንቆሮ

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh
    @ZaharaMuhammad-wg6mhСағат бұрын

    😢😢😢😢😢ቀጣይ

  • @almaztesema6229
    @almaztesema6229Сағат бұрын

    አይ ጀግና እግዚአብሔር ይቅደምልህ

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1nСағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገንቁመህ ሰላየውህ❤❤❤❤❤

  • @AlemRobe
    @AlemRobeСағат бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤dasayilaala gobaza

  • @missesflove9291
    @missesflove9291Сағат бұрын

    ስለፈጠርህ ምግብና ውሀ እዳትጠጣ እራስህን ጠብቅ እኔ እደዚህ የተጨነኩት እናትህ እዴት ትሆን ይሁን😢

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992Сағат бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተመሰሰገንየኔጀግና❤❤❤❤❤