እናቷ ሚስጥሩን ዘረገፈችው። በጥቂት ጊዜ ውስጥ ህይወትሽን የለወጠው ገንዘብ ከየት መጣ? ..ከጀርባሽ ያለው ማነው? አፋጠጥናት።

Фильм және анимация

እናቷ ሚስጥሩን ዘረገፈችው። ከጀርባሽ ያለው ማነው አፋጠጥናት።

Пікірлер: 6 900

  • @Dukashow33
    @Dukashow3328 күн бұрын

    ወንድሜ የንስር አይን ያንተን ጤና ከሚመኙትና እንዲህ ያደረጉህ ሰዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ከሚፈልጉ ሰዎች መሀል ዋነኛው ነኝ:: ይህን ጉዳይ ከጎንህ በመሆን እልባት ለመስጠት ዝግጁ ነኝ!!

  • @masarat2998

    @masarat2998

    28 күн бұрын

    ጀግናነህ አተምእራስህንጠብቅ 😢😢😢

  • @user-bu5ob4nj1v

    @user-bu5ob4nj1v

    28 күн бұрын

    በርታ ሀቁን ያውጣለት ጤናውን ይመልስለት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-uu7lw8rz3r

    @user-uu7lw8rz3r

    28 күн бұрын

    ስልካን ካልሠጣቺሁት አስመርምሩት ወላሂ የልጁ ስልክም ተመርምሮ ከማን ከማን ጋ እደማወራ 😢ይታወቃል

  • @ynserayne

    @ynserayne

    28 күн бұрын

    የኔን ችግር እንደራስህ ጉዳይ አይተህ ከጎኔ በመሆን ላሳየኸኝ ወንድማዊነት ከልብ አመሰግናለሁ። ሙሉ ጤናዬ ተመልሶ ተመልካቾችንም ከጎኔ ያልተለዪኝንም ለማመስገን ያብቃኝ። በቀጣይ የደረስንበትን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።🙏🙏🙏

  • @user-ix9iw2vs8e

    @user-ix9iw2vs8e

    28 күн бұрын

    ጠፋች እዳትሉን ቀጣይ እን ጠብ ቃል ለእናቷ ልትነግራት ነበርኮ

  • @bizu831
    @bizu83128 күн бұрын

    ዱካ ሾው ለንስር አይን ከጎኑ ስለሆንክለት እናመሰግናለን❤

  • @rahmahmoh3796

    @rahmahmoh3796

    28 күн бұрын

    👍👍👍

  • @user-kt5cl2ok3h

    @user-kt5cl2ok3h

    28 күн бұрын

    በጣም በእውነት ዘመኑ ይባረክ

  • @user-zd1rk7xt3t

    @user-zd1rk7xt3t

    28 күн бұрын

    Betam❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    28 күн бұрын

    በጣም ሁለታቹም ጀግና ናቹ ክፉ አይካቹ ክፉ ሁሉ ይያዝላቹ በያላቹበት አላህ አሁንም ያሽርህ ጀግና ወድማችን

  • @user-cr1kn5jy9q

    @user-cr1kn5jy9q

    28 күн бұрын

    በጣም እንጂ

  • @fatumamahammad7001
    @fatumamahammad700127 күн бұрын

    ከሄኖክ ጋር በስልክ ያወራችውን በሙሉ በቴሌ አመልክተህ ምንምን እዳወሩ አስጠይቅ እስከግብረ አባሮቿ በቅርቡ የጃቸውን ያገኛሉ አተም መልካምነህእና ጨርሶ አላህያሽርህ አይዞህ

  • @user-yj1hs9jd7w
    @user-yj1hs9jd7w27 күн бұрын

    ቀጣይ ፓርት ይለቀቅ መጨረሻውን ማወቅ እንፈልጋለን የምትሉ በላይክ❤❤❤❤

  • @user-nf8ro7tj9d
    @user-nf8ro7tj9d28 күн бұрын

    ግን ለም የሰው ልጅ በሽተኛ ማድረግ ምን አስፈለገ ጤናህን ይመልስልህ የምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    28 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @user-nf8ro7tj9d

    @user-nf8ro7tj9d

    28 күн бұрын

    በጣም ኸይር ነገር የሚስራ እኮ አይውደም

  • @WhgddEggfds

    @WhgddEggfds

    28 күн бұрын

    እኔጃ ስው በዝህ ልክ እደት ይከፊል ውሀ ሁን ደሞ ወይ ፍቅር ይላል እድ እደትሰው ለስውይከፋል

  • @MerhawiBrhan

    @MerhawiBrhan

    28 күн бұрын

    Ante aygebahm yesu teana mn agbachew birr kagegnu sew ygedkalu beshtama kelal

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    28 күн бұрын

    የክፋት ጥግ ነዋ ሰይጣን ያስቀናሉ እኮ 😮

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t28 күн бұрын

    ሰራተኛዋ ናት የሚል አሳብ ጥርጣሬ ነበረኝ በፊት ገዘብ የማያረገው ነገር የለም ማነው እደኔ በደንብ የጠረጠረው ሰራተኛዋን👍👍👍👍

  • @FikralemMengestu

    @FikralemMengestu

    28 күн бұрын

    እኔደምሪኝ

  • @user-hy3uh4vx8n

    @user-hy3uh4vx8n

    28 күн бұрын

    እኔም እሷነው ያሰብኩት መጠርጠር ሳይሆን እርግጠኛ መሆን ይቻላል

  • @semret859

    @semret859

    28 күн бұрын

    እኔም ብዬ ነበር

  • @ShewayeMikael

    @ShewayeMikael

    28 күн бұрын

    Eneees geetan

  • @HAILEABREHET

    @HAILEABREHET

    28 күн бұрын

    Inem

  • @user-nr2kr4gz4b
    @user-nr2kr4gz4b27 күн бұрын

    😢😢😢😢እቺ ልጅ አሁንም ማያዝ አላበት ተስገድላወላች ያምትሉ 👍ይቺ ከዲ ነት ያምትሉ😢

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    26 күн бұрын

    መያዝ ብቻ ሳይሆን መገደል አለበት😢😢😢😢😢

  • @evagamer7723
    @evagamer772324 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የዘገይ እንጂ እዉነት ዉላ አታድርም በእዉነት ስትነሳ የእግዚአብሔር ፍቅር ሲኖርን ለእግዚአብሔር ስናስቀድም የራሳችንን ትተን የእግዚአብሔር ስናአስቀድም እግዚያብሔር ይስራል😢😢😢😢

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv28 күн бұрын

    ክፍል ሁለት በአስቸ ኳይይለቀቅልን የምትሉ ኑበላይክ ይችካህድ ይሁዳ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    28 күн бұрын

    ይሁዳ የሚለዉ ቃል ሁሉ የሚገልፃት አይመስለኝም😢😢😢😢😢

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    28 күн бұрын

    እኔ ሰራተኛዋ እንደሆነች ምንም አይነት ጥርጣሬ አልነበረኝም ጥርጣሪየ ልክ ሀነ የሰው ልጂ ግን እንዴት ክፉዎች እንደሆን ሳስበው በጣም ዘግናኝ ነው

  • @tibletsegebreysu5215

    @tibletsegebreysu5215

    28 күн бұрын

    የምህረት አምላክ ሙሉ ምህረት ይስጥህ ወንድሜ በቅርቡ በሙሉ ጤንነት እንደምናይህ ባለሙሉ ተሰፍ ነን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከበፍቱ ብዙ ለውጦች እያየን ስለሆነ ጸበልህን እንዳታቋርት እሺ በርታ አምላክ ከእናቱ ጋር አይለይህ!!!

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    28 күн бұрын

    Yes pls pls

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    28 күн бұрын

    Yemigerm neger newu bagoresek ejehn trnejesek

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf28 күн бұрын

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው አባባል ትክክክል ነው. 😢😢😢😢.

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    28 күн бұрын

    በጣም

  • @mwje1289

    @mwje1289

    28 күн бұрын

    ትክክል እኮ ነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም ይላል የሀገሬ ሰው

  • @HaregHaraka

    @HaregHaraka

    28 күн бұрын

    እኔ እራሱ መጀመሪያም ትመርመር ብያለሁ ስትቅበጠበቅ አፈር ትብላ ዶማ ነች ይህን የመሰለ እሩህሩህ የሆነ ልጅ ለዛውም እያኖራቸው አለማፈሯ😢

  • @FikralemMengestu

    @FikralemMengestu

    28 күн бұрын

    እውነትነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም ግንለምን

  • @user-tf2kx4dc6d

    @user-tf2kx4dc6d

    28 күн бұрын

    በትክክል በዚህ ልጅ ጉዳይ ግብግብ ቅጥል ነው ያልኩት ምኗ መርዝ ነች😮

  • @LikineshTy-pe9gi
    @LikineshTy-pe9gi27 күн бұрын

    ይቺ የበላበትን ወንጭፍ ሰባሪ ቸሩ መድሐኒአለም የእጇን ይስጣት አይዞሕ የኔ ወንድም አንተ ለእውነት የምትታገል ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ወደ ማንነትሕ ይመልስሕ ዘንድ በአቅሜ እፀልያለሁ በተረፈ ዘላለም ከአጠገቡ ስላልተለየሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ : ይጠብቅህ

  • @emanmohammed8137
    @emanmohammed813726 күн бұрын

    ለፋረድ መቅረብ አለበት ይቺ ሰይጣን ነት እረኩሰ ነት ይህችን ሰይጣን የእጅን ይሰጣት

  • @newid5082
    @newid508228 күн бұрын

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በምታምኑት ዱአአድርጉሀት

  • @user-ld2th3qb3l

    @user-ld2th3qb3l

    28 күн бұрын

    ❤❤❤❤ 😢😢😢 ትክክል

  • @user-fi4ho8fg4h

    @user-fi4ho8fg4h

    28 күн бұрын

    Egezabehare ekewan mlareh wedema❤❤❤❤❤❤

  • @blayenestamna6165

    @blayenestamna6165

    28 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tgzawtgzaw4059

    @tgzawtgzaw4059

    28 күн бұрын

    አላህ ይድረሰልሺ እህት ያረብብብብብብብ

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    28 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሺ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami667828 күн бұрын

    እሄ ልጅ የተበዳይን ሀቅ እንደሚያወጣ ሁሉ የአላህ የሱንም ሀቅ በቅርቡ አውጣለት ያረብ

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    28 күн бұрын

    አሜን፫

  • @Zacih

    @Zacih

    28 күн бұрын

    አሚን ያረብ

  • @jwbwhshak3150

    @jwbwhshak3150

    28 күн бұрын

    እሜን እሜን እሜን❤

  • @kamilajamal6499

    @kamilajamal6499

    28 күн бұрын

    አሚን

  • @HalimaAragaw-ze2pk

    @HalimaAragaw-ze2pk

    28 күн бұрын

    አሚንን ሀቅ የያያዘሠው ሁሌምአሸናፊነውኢንሻአላህ ሴራዋንአላህያጋልጥባት ካሀድ

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube435227 күн бұрын

    እርፍ ነግረናል አለች ብጥር እኛ የማዳም ቅመሞች እኮ ተናግረናል ያው መርማሪ ፖሊስ በሉን እኛ መጀመሪያም አውቀነዋል የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝኝ❤❤❤

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z26 күн бұрын

    እች ሰይጣን አጋዥ ናት እንደዚህ አድርጋ ይህን ጀግና ጋዜጠኛ የገደለችብን እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ የኔ አንበሳ❤

  • @zenitube4006
    @zenitube400628 күн бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እስኪ እንደኔ ደስ ያለዉ ላይክ አርጉ

  • @user-se8qb9ck3i

    @user-se8qb9ck3i

    27 күн бұрын

    Seleteshalew enem dess belogal qomo lemehed yabqaw Ameen 🤲

  • @samrawitaregawi6227
    @samrawitaregawi622727 күн бұрын

    የደረሳቹበት ተሎ ልቀቅሉን የምትሉ እኔ ኣልቻልኩም😢😢😢😢😢

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada1724 күн бұрын

    ሰይፈ ስላሴ ና ሰይፈ መለኮት ስግደትና ፀበል።ዘቢር ገብርኤል ፀበል ስውር ማርያም መምህር ግርማን ጉባኤ ተከታተል።

  • @AbduMan-fh5cl
    @AbduMan-fh5cl26 күн бұрын

    ነግረህ ነበር ልጄ በሰራተኛ ነው ወይም በልብስ አጣቤ ነው ብየህ ነበር በመጀመሬያ እንኳን ጠላትህን እጅህ ላይ ጣለልህ የንፁህ ልቡና አምላክ ነው ዘሌ ደግሞ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-cs9yn6rr2d
    @user-cs9yn6rr2d28 күн бұрын

    እርግጠኛ ነኝ 100% በኣነጋገሯ እሷ ናት ያደረገችዉ ወንዲሞቸ አጥብቃችሁ ያዟት እባካችሁ ይች አይሁዳ

  • @TsehayMelese-qq9sz

    @TsehayMelese-qq9sz

    28 күн бұрын

    በትክክል😢

  • @masaratworku2754

    @masaratworku2754

    27 күн бұрын

    Dhugaa waqayyoo mana siresaa seenuu qabdii

  • @user-um6cm8er6k

    @user-um6cm8er6k

    24 күн бұрын

    ምንም ጥርጥር የለኝም።

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc28 күн бұрын

    የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ አሉ ይችን ልጅ ወህኒቤት ገብታ መስማት እፈልጋለሁ😢😢

  • @user-sw9gg2mi1c

    @user-sw9gg2mi1c

    28 күн бұрын

    ኤኔሥ እነቅያት እነቅያት ነው የለኝ ግን ምን ለድርግ ሁፍፍፍ ወለህ የሆነ አለ አደል እጄን አንሥቼ በቦክሥ ብለት እንዴት በወጠልኝ አይይይየሥልኩ እሥክሪን መለሠኝ እንጅ አጠገበቸው ብኖር ብድግ ብዬ ጥርሧን አረግፈው ነበር ትግሥት ዬለኝም እኔ ሀይይይ አነጋገሯ ማርበትበቷ ውይይ በተለይ የሥልኩ ሠአትማ

  • @umremoon2502

    @umremoon2502

    28 күн бұрын

    ​@@user-sw9gg2mi1c የስልኩ አሥኪሬን ስትይ አሣቅሽኝ ወላሂ እኔራሡ ባገኛት ምኗም አይቀረኝ ምላሧን ነበር በሳት ማቃጠል

  • @user-sw9gg2mi1c

    @user-sw9gg2mi1c

    28 күн бұрын

    ​@@umremoon2502አንች አሥቆሻል አይይይ እንዝ አይነቱ ቁሥ እኔም ሥለለ ነው በሌነ እኔን ለማለየየት የለደረጉበት ዬለም ሠው ሃገር ተቀጥሎ ጥሮ ግሮ በሠረው ቤት ሥህር ቀብረውበት እነቱ ዬሉም የንጄራ እነቱ ነት የለችው እሧም ቤት ቀብረውበተል በምግብ ሆለ አብልተውተል የሡም አልበቀ ብሏቸው በጨቅለውም ልጁ ለይ ደረሣውብኝ መሠለኝ አሁን አንገቱን ቀነ ማድረግ አይችልም ቁጭ ማለት ልጀምር ሥል አማመው በሠው እሃው ልጄም ተይዞ ቀረ ኡፍፍፍ እንደው ቀማምውም ለህቅ ብቀርብልን ሁፍፍ በኔውሥ በል በለውጡ በርሥቱ እንደጠቀለይ በኗኗሩ ቀንተው ነው ይሄን ማልም ወንድማችንን የሥንቱን እንበ የበሣ አይ ተይኝማ በዛ ለይ ከነ እነቷ ከችግር በወጠት ወንድሟ ለይ ሁፍፍፍ ተቀጠልኩ እጄ ይጽፈል እንጄ የሆነ የምፈሠኝወው እምበዬ እንደፈለ ውሃ እየለበለበኝ ነው ረሥ ምተቱ ሁላ ብነግርሽ ም/ቱም ቁሥሉ እኔምገ ሥለለ ነው

  • @Dami2333-ky9bl

    @Dami2333-ky9bl

    27 күн бұрын

    ​😢😢

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    26 күн бұрын

    አንድ ጀግና ብኖር ድፍት ብያደርገት

  • @gualmayseru4958
    @gualmayseru495826 күн бұрын

    አሁንም ያለህበት ቤት መልቀቅ አለብህ እስዋ ስለምታቀው አይዞህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @user-vz4qi8ic8j
    @user-vz4qi8ic8j27 күн бұрын

    የንስር አይን እንኳን ሀቅህን አወጣልህ እግዚያብሄር አንተ ተረጋጋ እሷግን እጅህ ይጣላት የኔ ልጅ አይዞህ አይዞህ ቅዱስ ሚካኤል ይማርህ❤❤❤😊😊😊

  • @user-sk1zi1xo1o
    @user-sk1zi1xo1o28 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ነው ያለቀስሁ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ምትሉ በ👍👈 አሳዩኝ!!!!!

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q28 күн бұрын

    ጥላት ዱሮም ከዉጪ አይመጣም አላህ ደግነትህን መልካምነትህን አይቶ አፋያህን ይመልሥልህ ወድም😢😢 የጆን ማገኘት አለባት የሚል ላይክ ያድርግ

  • @user-ou1jb7gd8r

    @user-ou1jb7gd8r

    28 күн бұрын

    ውዴ እናቶ የተባለቾ ከዚ በፊት ሶስት ቢዲዮ ሰረታለች ደሞም ድራማ ነወ እጁ ባራላይዝ ከሆን ያቀሳቅሰዋል😂😂

  • @gug6213

    @gug6213

    28 күн бұрын

    ከገባችበት ገብታችሁ ልጂቶን ለፍርድ አቅርቡልን ካሜራ አማኑን ጨምራችሁ እናቶን ከናተጋ ትሁን እናቶን ስትል ትገኛለለች ይች ከዳተኛ የስራዋን ይስጣት እዳይናችን ብሌን የምንሳሳለትን ልጂ

  • @YetYet-yt3gx

    @YetYet-yt3gx

    27 күн бұрын

    @@user-ou1jb7gd8r የምን ድራማ ነው የምትዪው ሂጂ ወሬኛ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    27 күн бұрын

    ​​@@user-ou1jb7gd8r😢😢 አጅብ የምን ድራማ ነው የምትይው አላህ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    27 күн бұрын

    betikikil

  • @yemisiracherimias676
    @yemisiracherimias67626 күн бұрын

    እሳይ የኔ ጌታ ምን ይሳንሃል የዝህን ምስክን ልጅ ጠላት እንዲህ በቀላሉ የምገኝ አልመሰለኝም ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazfeleke3954
    @almazfeleke395426 күн бұрын

    ሁለታችሁም ድንቅ ወጣት ልጆች ናችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አለ መቼም ችምድር ለእውነት የቆሙትን አትወድም ግን እውነት ይበልጣል ❤❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin81028 күн бұрын

    ❤ዋው ባጎረስኩ ተነከስኩ ምን አይነት ደረቅ ነች እናትየዋ ያሳዝናሉ ይች ከይሲ ልጂ ወደ ፍርድ ትሂድ ❤

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    26 күн бұрын

    በጣም እርጉም ናት

  • @maqdasmokonin810

    @maqdasmokonin810

    26 күн бұрын

    @@askualaregawi2963 እውነት እናትየዋ ናቸው የሰማናቸው በሂወቴ ያላየሁትን መልካም ነገር ነው ያደረገሰን ለእኔም ለልጀ እዴት አስቻላት በጥቅም ልትቀይረው ወገን?👹

  • @medrekyata9683

    @medrekyata9683

    26 күн бұрын

    በጣም ይገርማል ለሱ ግን ለበጎ ነዉ አይዛቹ

  • @birtukanbedane5788
    @birtukanbedane578828 күн бұрын

    ዱካ ሾዎ እንደ ውንድም ከጎኑ ስለሆንክ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ሌላው ይቺ ሴት የቤት ሰራተኛዋ በህግ እንድትጠየቅ ቆሻሻ ይሄንን ጀግና ገንዘብ ተቀብለሽ እንዲህ ያሳሰርሽው የሰማይ የምድር አምላክ ይፍረድብሽ በእጁ በልተሽ አፈር ብይ የእኔ ልጅ ፀበል ተከታተል የእርዳታ አካወንት ክፈቱለት እናዋጣለን

  • @Ngfff-cr9fg

    @Ngfff-cr9fg

    28 күн бұрын

    ወድሜአያዛህ❤❤❤

  • @meremayeb1360

    @meremayeb1360

    28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @TIJI-990

    @TIJI-990

    27 күн бұрын

    ❤❤

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX27 күн бұрын

    ወይ ዘመን አረ ወይኔ በጣም ጨካኝ ነች ። አንተ ግን እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ። አሁንም ሌላቤት እሷ የማታውቀው መቀየር አለበት

  • @user-co9ot8jr5l
    @user-co9ot8jr5l26 күн бұрын

    ወንድሜ ተረጋጋ እኔ ጠቁሜ ነበር ልጅቷ ጋር የሆነ ነገር እንዳለ ገምቼ ነበር በርታ ወንድሜ የሀቅህ አምላክ አይጥልህም በርታ ታገስ የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣልህ

  • @user-wc1qj3ix4v
    @user-wc1qj3ix4v28 күн бұрын

    አንተ ጀግና ሁለት ጀግናወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @iopo9417

    @iopo9417

    28 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd27 күн бұрын

    ይሄን ጀግና ወንድማችን በመጥፎ በክፋት የተመለከታችሁት ያጠመዳችሁት አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ 😭

  • @hanhn7623

    @hanhn7623

    27 күн бұрын

    አሜን

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    26 күн бұрын

    አሜንንንን

  • @user-cj4rl3yc1b
    @user-cj4rl3yc1b26 күн бұрын

    ለሰው ሞት አነሰው ከወደቀችበት ላነሳት ይህ ነው መልሱ ወንድሜ አይዞህ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ወደቀድሞ ጤናህ ትመልስህ 💔💔

  • @saemaykhsay7388
    @saemaykhsay738827 күн бұрын

    የኔ ወንድም ለዚህች ሰራተና ገንዘብ ቀየራታል ከሰው አንዳትጠብቅ መጥፎ ነው ገንዘብ ግን እንዳ ታዝን ተዋት ለእግዝአብሄር ሰጠው የኔ ጌታ እግዚአብሄር ታማኝ ነው አይዞህ ተነስተህ ለህዝብህ እንደምታገለግል እርግጠኛ ነኝ አዝህ ሐወይ መዓረይ ❤❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew258228 күн бұрын

    የታወቀ ነዉ ጠላት ከሩቅ አይመጣም እግዚያብሄር የእጃቸዉን ይስጣቸዉ 😢😢😢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay77728 күн бұрын

    Part 2 እንጠብቃለን የምትሉ በላይክ👍

  • @sarontadesse7468
    @sarontadesse746825 күн бұрын

    ከዚ ታሪክ የምንማረው ለሰው ልጅ ብዙም መልካም እና ቅን ደግ መሆን ተገቢ እንዳልሆነ ነው። አጉል የውሀነት እንደጅል ይቆጠራል። ❤ ለሠው ልጅ ከምታደርጉ ለውሻ ብታደርጉ ይሻላል የሰው ልጅ ብታበላው ብታጠጣው ቀን እና ጊዜ አይቶ ይጥላል ውሻ ግን ብታበላው መቼም አይክድህም ላዩም አንድ ቀን አብልተከው የዛሬ 2አመትም ብትመጣ ደስ በሚል አቀባበል በፍቅር ይቀበልካል እቺ ልጅ ግን እስከእናቷ ጭምር መብላት የማይችሉ እና በልቶ ማደር ብርቅ የነበራቸው ሰዎች ሱ ጥረት መርጠው እንዲበሉ ያደረጋቸውን መልካሙን ወንድማችንን እንዲ አደረገችው ሰው እንዲ ያደርጋል እግዚያብሔር ደግሞ እንዲ ያደርጋል

  • @user-bj1fx4nn6s

    @user-bj1fx4nn6s

    20 күн бұрын

    Ay agun eko endzghi sew merdt aysflgm egzabhier yerdaw lbwu nswu kiona

  • @MeseretMessy
    @MeseretMessy26 күн бұрын

    እቺ ከሃዲ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት መጀመሪያም ስትቅለሰለስ አውቀናል አይዞህ ወንድሜ ለሃቀኛሰው ምንግዜም ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ይጠብቀዋል ሁሌም ይጠብቅህ ጨርሶ ይሜር በደንብ ድነህ ለማየት ያብቃህ እሳን ለፍርድ ትግረብ 🙏🙏🙏

  • @zenanisro6345
    @zenanisro634528 күн бұрын

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ😢

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri624428 күн бұрын

    የዚህ ጀግና አዲናቂወች አላህ ሙሉ አፋያህን ይመልሰልህ ብላችሁ ዱአ አዲሪጉ ዘሌ በጣም እንወዲሀለን አሁንም ከጎኑ አትራቀዉ

  • @user-lc5fl6sb8r

    @user-lc5fl6sb8r

    28 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @user-cw9hp5qx6h

    @user-cw9hp5qx6h

    28 күн бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    28 күн бұрын

    አሚንን

  • @FikralemMengestu

    @FikralemMengestu

    28 күн бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የንስር አይን ወንድማችን ❤❤💛💛💚💚🙏🙏 ለድንግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋናይገበዋል 🙏🙏

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    28 күн бұрын

    በየሰገድንበት ዱአ እናድርግለት ሙስሊም የሆነው ክርስቲያኖቹም እደዛው ወላሂ ጀግና ምንም አይካው

  • @heatmekonn2688
    @heatmekonn268827 күн бұрын

    የዚህ ጀግና ወንድማችን አድናቂዎች በሙሉ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ብላችሁ ዱአ አርጉለት ዘሌ በጣም እንወድሀለን አተንም አላህ ይጠብቅህ ከጎኑ አትለዩት አላህ ጨርሶ ሀቁን ያውጣለት

  • @MeheretMaru
    @MeheretMaru26 күн бұрын

    ዱኳ ሾህ እግዝያብህር ይሰጥህ ወንድማችን እባክህን ወንድማችንን ተንከባከበው ያችን ልብሰ አጣቢዋን እንዳትለቃት እውነታውን አወጣጣትና አሳልፍህ ለህግ ሰጣት እባክህን ቀጣዬን ልቀቅልን

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w28 күн бұрын

    እልልልልልልልልል እማምላክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እፍፍፍ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ስለቴ ስማኝ እጅህን ስንቱ ከሞት ያወጣዉ እጅህን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ስላዳነህ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ስድ ብሎኛል በጣም እግዚአብሔር ይመስገን በጸበልና በጸሎት ብርታ እኛ እኮ መምህር ተስፋዬ ስሞክለትም እቢ አለን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @serkserk1091
    @serkserk109128 күн бұрын

    ዘላለም ዘገየ ወንድማችንን የንስርዓይን ስለረዳከው እናመሰግናለን ❤ የንስርዓይን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ❤

  • @medrekyata9683
    @medrekyata968326 күн бұрын

    ወይኔ ወንድሜ በፈጣሪ ጡሩ ነገር ያደረገላት ሴት ምን አስፈለገ መጥፎ ኩፉ ነገር የምትሰራ ኡፍፍፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ አንተ የማታ እንጀራ አለክ ዕድሜህ በጣም ረጅም ነው እመነኝ አሁን ኡነታዉ እየጠበቅን ነዉ ጌታ ይገልጽላሀል ዱካ ሸዉ በጣም እናመሰግናሀለን please ተከታተለዉ❤❤❤❤🙏🏾

  • @user-xb3ne9fo4i
    @user-xb3ne9fo4i25 күн бұрын

    ዘሌ ከሱጋ ስለሆንክ እነመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ከመደንገጤ የተነሳ የምለው ጠፋኝ ዘሌ እባክህን እራስህን ጠብቅ አንተም

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp28 күн бұрын

    ጥሩነገር ያደረገልሽን ሰው እንደዚህ ይደረጋል በጣም ያሳዝናል ጤናህን አላህ ይመልስልህ የምትሉ

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    27 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d28 күн бұрын

    ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ አሉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሰው ከንቱ😢

  • @tgyegna5636

    @tgyegna5636

    28 күн бұрын

    Ewnet new yemr 😢😢😢

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    28 күн бұрын

    በእዉነት 💔💔💔😭😭😭

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    28 күн бұрын

    ወላሂ በጣም ያሳዝናል ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ይባላል

  • @habshalove7381
    @habshalove738124 күн бұрын

    ሀቅህን እመብርሀን ታውጣልህ ዘንድሮ ገንዘብ ከሰው ህይወት በልጧል ወንድሜ ድንግል ትጠብቅህ

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress571826 күн бұрын

    እውነት ተደብቃ አትቀርም። ድሮም እሷ ናት የሚል አሰቀምጨ ነበር ሁሉም ለበጎ ነው። አይዞህ የኔ ጌታ። ወንድም ዘላለምም እግዚአብሔር የባርክህ። አይዟችሁ በርቱ የኛ ጀግኖች❤❤❤❤❤

  • @NigstWelde
    @NigstWelde28 күн бұрын

    ማርያምን እናትህ በጣም ንፁህና ፀሎተኛ ናት እግዚአብሔር አምላክ ልጇን አሳልፎ አልሰጠባትም በዛ ላይ አንተ የረዳሃቸው ሰዎች እምባ ዛሬ የአንተን ጠላት እጅህ ላይ ጥሎልሃል ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ንፁህ ሰው ነህ አሁንም የበሉበት እጅህ ይጣላቸው በጣም ያሳፍራሉ😢😢😢

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh502828 күн бұрын

    እኔ መጀመሪያ ይችን ልጂ ነበር የጠረጠርኳት አሁንም ተጠቀቅ ወድማችን እባክህ አደራሻህን ከሷ ነው መደበቅ ያለብህ እግዚአብሔር ወደቀድሞ ጤንነትህ ይመልስልህ ወንድማችን እናመሠግናለን ከጉኑ ሁነህ ስለምትከታተለው

  • @semira6469
    @semira646926 күн бұрын

    ምን አይነት ሰይጣን ነች በአላህ😢😢😢😢 ዘላለም ዘገዬ እጅግ በጣም ነው እምናመሠግነወሸ ወድማችንን ስላየክልን 🎉 ወድሜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ አተ የሚስኪኖች እባ አባሽ😢 ይችን ሰይጣንማ ቀጥቅጦ ነበር መግደል✊🙁 እባክህን part 2 ልቀቅልን ለማየት ጓጉተናል😢🎉

  • @sarontadesse7468
    @sarontadesse746825 күн бұрын

    አየክ ወንድሜ አንተ ለብዙ ሴቶች ሂወትህን እስከመስጠት ትደርሳለክ አየ አንተ በጣም ያመንካት እና ያቀረብካት ሴት አንተን አሳልፋ እየሰጠች ባንተ ሂወት ተረማምዳ ልትከብርብህ ነው።ምይም ብታደርግላት ሴት ልጅ አንተ ከምታደርግላት፡በላይ፡ሂወቷን የምትቀይርበት አጋጣሚውን ካገኘች መቼም ቢሆን አጋድማክ በጀርባክ አርዳክ እንደምትሄድ እርግጠኛ ሁን አንድ የእግዚያብሔር ቃል እንዲ ይላል፡ ❤ ለሠው ጠላቶቹ የገዛ ቤተሰቦቹ ናቸው ይላል። ❤ አየክ ያንተም ጠላትክ እቺ ሴት እና ሄኖክ ፡ናቸው። አንተን እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርክ፡ እቺን ሴት ግን ከነእናቷ ዘቅዝቀክ ስቀላቸው። አንዳርጋቸው በለጠ ነኝ ያንተ ወዳጅ ያንተው ወንድምክ ❤ እቺ ቆሻሻ ልጅ እሷን ብሎ ሰላም ስራዋ የሴጣን ነው። ብሮ እድሉን ስጠን ሰላምን ትንሽ አንድ 10እና20ደቂቃ ወስጥ አሲድ ውስጥ እንዘፍዝፋቸው ከሄኖክ ጋር አድራሻዋን ግጪን ? ፍቃደኛ ከሆንሽ ? 7/10/2016ዓ/ም ወንደ

  • @wgggaha290
    @wgggaha29027 күн бұрын

    እንጄራየን በእጄ የበላ ተረከዙን በእኔ ላይ አንሳ ያለው ቅዱሰ ዳዊት ይህን ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጥሸ በእውነቱ እሱን ገለሸ ባመጣሸው ገንዘብ እቃ ትገዣለሸ ኮተታም ወንድማችን መድኃኔዓለም ምህረት በጎነቱን ይላክልህ

  • @bintahmed
    @bintahmed28 күн бұрын

    እባክህ ይችልጅ አጥብቃችሁ ያዟት እኔ ሁኔታዋም አላማረኝ ስልኳን ጥለፍ እና በማታቀው መገድ ተከታተሏት እባክህ በሂወትህ ተጫውተው አይቀሩም ቢዘገዩም አድቀን እውነታው ይወጣል አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስለህ ያረብ

  • @fatumausban4261

    @fatumausban4261

    28 күн бұрын

    በትክክል

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe651425 күн бұрын

    ሰላም ስትነሳ እናቶን ያለችው ይሄው እንዳልኩሽ ነው ቡላ ተነሳች በትክክል የጉዳችው በገንዘቡ ተገዝታ እሶ ነች ሰላም በጣም ነው የጎዳችው እነቶም በጣም አራዳ ነች ዘላለም በጣም ተከታተለው እውነት አሪሰማ ማርያም ትለይለት ሰለቴን አገባለሁ ❤

  • @Bmusic-fu9fo
    @Bmusic-fu9fo27 күн бұрын

    ስው እንዴት ይታመናል ወይ ጉድ ገንዘብ የእናትህንም ልጅ ጋር ያለያያል እና እንደጠረጠርዃት ስለሆነ እባካችሁ ጊዜ እንዳትስጡለት ይሄ ጉዳይ ነግ ለናንተም የሚያሰጋ ሰለሆነ እግዚያብሔር አጋለጠልህ ርህሩህ እና አዛኝ ሆነህ ችግር ቀርፈህላት ከዛ ከድህነት ከተበላሸ ሂወት አውጥተህ ሰው ላደረካት አተን በገንዘብ አሳልፋ ትሸጥሀለች ማን ይታመናል ይህ የንስር አይን መከታተል ከጀመርኩኝ የማላውቃቸውን ይሆናል ብዬ ትልቅ ትምህርት እንዳውቅ አድርጓኛል አመሰግንሀለሁኝ አንተ በርታ እ/ሔር ካንተ ጋር ነው እና በፀሎት በርታ በፀበልም ድነሀል እያየን ነው የየቀን ለውጥህ ከፍተኛ ነው ለበጎ ነው ፈተናው ክርስቲያ ካልተፈተነ ሰለ ክርስትናው አይገባውም እና ፅና በእምነትህ በርታ አይዞህ እመቤታችን የጌታዬ እናት ካለህበት ጭንቀት እንድትፈወሰ ታማልድህ ከጌታችን ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርሰቶስ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq28 күн бұрын

    እንቁ የህዝብ ልጅ መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣልህ ዘሌ መልካም ሰው ተባረክ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube687528 күн бұрын

    እዳትለቋት አሁንም ከጀርባዋ ረጅም ገመድ እጅ አለ የነስር አይን አላህ ያሽርህ አባቴ ዘሌም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sositube5529

    @sositube5529

    27 күн бұрын

    እውነት ነው ለፍርድ ትቅረብ እንዳትለቋት

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire456026 күн бұрын

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ ለአንተ አይገባም ነበረ ይሄ ! አሁንም እግዚአብሔር ሀቁን ያውጣልህ ሰራተኛዋ ለፍርድ መቅረብ አለባት ከሷ በስተጀርባ ያሉትን ጎልጉላ እንድታወጣ! ከእየሩሳሌም ቅባቅዱስ እና ፀበል አመጣልሀለው ነገር ግን እንዴት እንደማገኝህ አስተካክልልኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏

  • @user-fx8ny6wf5b
    @user-fx8ny6wf5b26 күн бұрын

    እኔ በጣም ደሰ ብሎኛል የንፁህ ሰዉ እንዲህ መሆን ፈጣሪ ይፈርዳል እመቤቴ ፍርዷን ትሰጣት

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku337728 күн бұрын

    ይች ሰላቢ በእርግጠኝነት እሷ ናት ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ በሰላሟ አይደለም የተንጨረጨረችው አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ዘሌ አደራህን ከጎኑ እዳትርቀው አደራ የሰው ነገር ተከድኖ ይብሰል 😢😢😢😢

  • @frusye6380
    @frusye638027 күн бұрын

    አቺን ብሎ ሰላም ሰላምሽን ይንሣው የሁላችንም ጤና ነው የነሳችው ይቺ ባለጌ እመቤቴ ትማርህ ዘሌ ተባረክ❤ ማዘር ጨርሶ ይማሮት

  • @user-gf9ly1ck4n
    @user-gf9ly1ck4n27 күн бұрын

    ይቺን አረመኔ ልጅ እንዳትለቃት እግዛብሔር አንተን ግን ጤናህን ይመልስልህ ይቺ አረመኔ ከሀዲ

  • @kidistmelaku6772
    @kidistmelaku677224 күн бұрын

    ጥላት ከሩቅ አይመጣም አይዞህ ጠንካራ ስለኋንክ እዉነተኛ ስለሆንክ ጌታ ይረዳሀል

  • @EnbossaTube
    @EnbossaTube28 күн бұрын

    ዱካ ሾው እባክን ከዚህ ልጅ እንዳትርቅ እባክን እኔ በጣም በጣም ነው ያዘንኩኝ ልጅታ ግን እግዚአብሔር የእጇን ይስጣት😮

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba28 күн бұрын

    ለሰው ሞት አነሰው አሉ የእዚያን ቀን እኮ ተርበትብታ በደንብ አስነቅታለች ። የእኔ አባት ሐቅህን አላህ ያውጣልህ።

  • @user-we4po3ph6p

    @user-we4po3ph6p

    28 күн бұрын

    سبحان الله 😢ytrgmach

  • @marmm3marmm395
    @marmm3marmm39527 күн бұрын

    የኔየዋህአይዞህ አንተትድናለህ ወንጀለኞች የእጃቸውንያገኛሉ ፈጣሪይጠብቅህ

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu125626 күн бұрын

    በጣም ይገርማል የሰው ልጅ ከባድ ነው ሁሌም ሰው የሚጠቃው ከአጠገቡ ከራሴ ካለ ሰው ነው የሚጠቃው ብቻ እንኳን ጠላትህን አጋለጠልህ የሰራኀው መልካም ሥራ ጥሎ አልጣለህም በርታ በፀበሉ ቀጥል እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው በቅርቡ ቀጥ ብለህ ቆመህ ሲይጣን እንደሚያፍር እርገጠኛ ነኝ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ አይለይህ !!!

  • @tigistalemu1256

    @tigistalemu1256

    25 күн бұрын

    🙏❤️

  • @user-if2ti4jq1p
    @user-if2ti4jq1p27 күн бұрын

    የዋህነትህ ነዉ ያወጣህ እንጂ መርዛም ልትገልህ ትችል ነበር እግዚያብሄር ሁሌም ከየዋሆች ጎን ነዉ❤❤❤

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    27 күн бұрын

    ትክክልማርያምን አያድርስ እኮነው በመርዝ ገላው ቢሆንስ ምን ይባላን እናተየ😢

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    27 күн бұрын

    Tikkil

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc28 күн бұрын

    ይችን ልጅ ባገኛት በጥፊ ባቀምሳት እንዴት ደስ ባለኝ ጨጓራዬ ተቃጠለ።

  • @user-sw9gg2mi1c

    @user-sw9gg2mi1c

    28 күн бұрын

    ውይይይ እኔ አንች ውይ ውይ

  • @SamiYoni-qk2kq

    @SamiYoni-qk2kq

    28 күн бұрын

    Wuyyy enme dedebe

  • @user-tj5oe4zc6r

    @user-tj5oe4zc6r

    28 күн бұрын

    ጥፊ ምን አላት ውህኒ ወርዳ ህሊናዋ ይፋረዳት

  • @alganesharaya4779

    @alganesharaya4779

    28 күн бұрын

    Tifi bicha wengelegna nat fird yigebatal.

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y27 күн бұрын

    ደስ ስትሉ ጀግናው እንዲህ መሆንህ በጣም ተሰምቶኛል ግን አላህ የኛን ጭንቀት አይቶ ወደ ሙሉ ጤናህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን❤

  • @MisrakWolderufael
    @MisrakWolderufael27 күн бұрын

    በእውነት ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን ገና ሰራተኛ እዳለክ ሳውቅ ልብ ጠርጥራት ነበር ስታወራ ትደጋም ስለነበረ የሚወድክ አምላክ ጠብቆሀል ባዳ ባዳ ነዉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu973828 күн бұрын

    መጀመሪያ ይሄንን ወንድማችንን ለውጥ ስላየሁበት @ ስላየንበት @ ስላያችሁበት ክብሩን መድሀንያለም ይውስደው እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama755527 күн бұрын

    አረመኔ ነሽ ይችን ልጅ ለፍርድ መቅረብ አለባት የልጁን ህይወት አበላሽታ ማንም አይለቅሽም ከነግብር አበሮችሽ ዋጋዋን መስጠት ነው! ይዋሁ ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ ሂድ ! ፀበልህን እንዳትቋርጥ !

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    26 күн бұрын

    በጎራስኩት እጅ ተነከሰኩ ማለት ኤሄ ነው ምነው በጌኛውሽ በዛሌ ብላዎ ነበረ የምጣብስሽ አንቺ ሰይጣን ፍጣር የእጅሽን ይሰጥሽ😢😢😢😢😢😢 ለእሱ ኤሄ አይገበውም በእውነት😢😢😢😢

  • @user-no2hz6cc3v
    @user-no2hz6cc3v27 күн бұрын

    ዞላ ያራዳልጅ ዘመንም ይባረክ ብድርይግባህ እራስህን ጠብቅ አንተም ኢሄን ጀግና ደግ ሺይሁንለናቱ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q26 күн бұрын

    😭😭😭😭የእኔ ወድም እግዚአብሔር አምላክ እውነቱንየ ያዉጣልን አንተ የሁላችን አይን ነህ ዳሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ብላቹሁ ለእውነት የቆምክ ነህና የቅዱሳን አምላክ ምህረትን ይሰጥልን በእውነት ከአየዉህ ቀን ጀምሮ በጣም ነው የማለቅሰው ደኅና ሰው የማይበርክትበት ሀገር ሆነች አይይ የቅዱሳን አምላክ ምህረቱን ይሰጥህ ወድምጋሻየ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭 ወድም ዘለአለምም እንዲሁም ሊሎች ወድሞች አብራቹሁ ከጎኑ ሰለሆናቸው በእውነት ፈጣሪ ወለታቹሁን ይክፈላቹሁ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ ያድርጋቹሁ ያበረታቹሁ በእውነት ክፉውን ነገር ያርቅላቹሁ መልካሙን ነገር ያቅርብላቹሁ በሰሰት ነው የምነያቹሁ በእውነት አምላክ ይጠብቅልን ሁላቹሁም ጋዜጠኞች

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e28 күн бұрын

    የተረገምሽ ነሽ ውለታ የማታውቁ አሁን ለዝይ ልጅ ይሄ ይገባዋል😢😢😢 አይዞህ ምዕረይ

  • @Meron824
    @Meron82428 күн бұрын

    በየሱስ ስም ሰራተኛ ተብየ ከራስሽ አንወርድም ወኔድማችን ጀግናችን ሽባ ልታደርጊብን ነበር😭

  • @meklit4262
    @meklit426227 күн бұрын

    በቅድምያ ክብር ምስጋና ለድግል ልጅ በእሱ አልጠራጠርም ተሽሎህ በድጋም ቆመህ እንዴ ምትሄድ ትላት እጅህን ስታቀሳቅሰው እኔ ጋር ያለሁን ደስታ እሄ ነው ብየ ለመግለፅ እንኳን አልችልም አሁንም ጨርሶ ይማርህ የኔ አባት❤❤ ሰራተኛዋም የእጇን ማግኝት አልባት ምላሱ ቅብ ልቡ ጩቤ ማሌት እችን ነው ዘልዬ ክበርልኝ❤

  • @user-po9vm5do3p
    @user-po9vm5do3p27 күн бұрын

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም ይባላል። ከእጅህ በልታ ጠጥታ እንደእህት አቅርበህ የምንትከባከባት ክህደት ፈፅማ አንተን ለማስገደል መተባበሩዋ በጣም አሳዝኖኛል። ዋናው ጠላቶችህ ሰራተኛዋና ካሜራማኑ መሆናቸው ተረጋግጧል። ማን በገንዘብ ወንጀሉን እንዲፈጽሙ እንደላካቸው ለማወቅ ጉዳዩ በፖሊስ ክትትል ቢደረግበት መልካም ይመስለኛል። በተረፈ እ/ር ይማርህ።

  • @saadayimer8273
    @saadayimer827328 күн бұрын

    ሰራተኛዎ እንደሆነች እኔም ጠርጥሬ ነበር መጀመሬያ ሲጠይቃት ስደነግጥ አላህ ያሽርህ ጀግናየ ❤❤❤❤

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine990827 күн бұрын

    ይቺ ባለጌ የበላችበትን ወጭት ሰባሪ አይዞህ ወንድሜ ንፁህ ሰው ነህ አንተ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ

  • @HanaWondimu-rv2zh
    @HanaWondimu-rv2zh27 күн бұрын

    አንቺ ስንት አመት ልትኖሪ ነው ብዙ ህልም ያለው ሰው ለህመም መዳረግ ምን የሚሉት ነው እንቺ ቅጣትሽን ታገኛለሽ ለአንተም ጤና ይስጥህ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa26 күн бұрын

    ሁሌም የሚነክሱን ያጎረስናቸዉ ሰዎች ናቸዉ

  • @winniea9803
    @winniea980328 күн бұрын

    እኔ በጀመራም አላማረቼኝም ነበር ስትቅለሰለስ ሰው እንድት የጎረሰበት እጅ ይነክሳል በይ ፈጣሪ የእጅሽን ላቺም ይስጤሽ

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw27 күн бұрын

    በጣም ከቁጥጥር ውጪ ነው የሆንኩት ምግብ መዋጥ ነው ያቃተኝ ይቺ ይሁዳ የሚገርመውና ቀሽምነታቸው ድንጋይ ውኃ ውስጥ እያለ ዋና አይችልም እንደተባለው አይነቃብንም ብለው መሰባቸው ። ወንድሜ አሁንም ቅንነትህ ትልቁንና ዋናውን ጠላትህን እጅህ ላይ ይጣልልህ ። ይሄ ራሱ ፈውስ ነው ምስኪኗን እናት ጌታ ይርዳት።

  • @gerielaasmerom7798

    @gerielaasmerom7798

    26 күн бұрын

    O MY GOD .....SHE IS DEVIL ...

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    26 күн бұрын

    በጣም እህቴ ገርምምም እያለኝ ነው ሰውን ማመን ቀብሮ ነው

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p26 күн бұрын

    እውነቴነው እምላችሁ አብዛኛው ኢቲቮችን አላምናቸውም አልወዳቸውም ትንሽ ይሄን ልጅ አምነዋለሁ እየሆና ያለው ነገር እውነት ከሆነ በጣም ነው አዝናለሁ ምክንያቱም የእናትና አባቷን ድካም ለማገዝ እህት ወድሞቿን ለማጉረስ ብዙ የቤት ሰራተኞች ለፍቶ አዳሪዎችን ጭምር ሰርተው እዳይበሉ ትልቅ እንቅፋት ነው አጉል ህይወት ውስጥ ያሉትንም በትንሽ ነገር አግዘው የራሳቸውን ስራ እድኖራቸው እዳይረዱ ይደረጋልና እናዝናለን

  • @meseretbefkadu8502
    @meseretbefkadu850226 күн бұрын

    የስስ ልብ መጨረሻ ያጎረሰን እጅ መንከስ አይ ማዘርዬ በሀቅ እንድትኖር አላስተማሩዋትም ፈሪሐ እግዚያብሔር የላትም ተርቦ ያጎረሰን ሰው መጉረስ አረመኔነት ነው እንኳን ፈጣሪ አጋለለጠሽ በርታ ወንድሜ በጎነትነፃ ያወጣሐል

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia985628 күн бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማረያም ልጅ ይሁን በእጣም ደስ ብሎኛል የምር እንደዚህ ደህና ሆነክ በእማየቴ አሁንም እማምላክ ጨርሳ ትማርክ ❤❤❤

  • @user-ll6th7jc1h

    @user-ll6th7jc1h

    28 күн бұрын

    ይችን ልጅ ያዟት😢😢😢😢😢😢😢😢አይሰውማመን😢😢😢😢😢

  • @user-og3dt9xu2i
    @user-og3dt9xu2i28 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ሀቁን ያዉጣልህ ፀበሉን አታቋርጥ ጨርሶ ይማርህ

  • @SlamAlr

    @SlamAlr

    28 күн бұрын

    ፈጣሪ አወነቱን ያውጣልክ አንተ በጣም መልካም ሰው ነክ ወደሜ

  • @AsterEthd
    @AsterEthd26 күн бұрын

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው አባባል አሁን አየሁ ልጅቷ ላይ ትልቅ ችግር አለ የገባችበት ገብታቹ እውነቱን ታውጣ ግን እንደኔ ስህተት ነው ሄኖክ ሲደውል እሷ እንድታወራው ማረግ ነበረባቹ ብዙ መረጃ ማግኘት ይችል ነበር ችግር ስላለበት ነው ጆሮአቹላይ የዘጋው ሲያነሳ እሷ ብታወራው ሲቀጥል እንትጋ ሄደክ ዱካሾ ስጠይቃቸው እዛው እያለች ብታወራች እዛው ሲንተባተቡ ቋንቋቸው ሲደባለ ይሄም አንድ መረጃ ነበር ብቻዋን መልቀቅ የለብህም ነበር ይሄ የኔ እሳቤ ነው ወንድሜ አንተ ግን የናትህ ፀሎት እና እንባ መንበረ ፀባውት ደርሶ ምህረቱን ይላክልህ ሰይጣን ምንም ያክል ቢፎክር ተስፋ ለማስቆረጥ ቢጥር ሁይል ግን የእግዚአብሔር ነው አይ የሰው ነገር ደግ ለሰራ መልሱ ግን ይሄ አልነቡረም😅😅😢😢

  • @tsehaysitotaw3843
    @tsehaysitotaw384327 күн бұрын

    ይች አይን አውጣ ኪዳን ምህረት ታጋልጣት ትፍረድባት

  • @geniabera2968
    @geniabera296828 күн бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ታበርታችሁ🙏🙏🙏 ጀግኖች ናችሁ የምትሉ👍👍👍👍ግጩት👍👍👍👍👍

  • @bellatedros4839
    @bellatedros483928 күн бұрын

    እረ የትም ኑር የምትሄድበት እና የምትኖርበት አካባቢ መግለፅ አይጠበቅብህም ለደህንነታችሁ ስትሉ እራሳችሁን ጠብቁ ከእግዚአብሔር ጋር 🙏

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew222627 күн бұрын

    ወንድሜ መደናን በእየሱስ ክርስቶስ ነው መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ በጌታ እየሱስ እመን ለናፍስህ ለስገም ልጅቱ ግን እግዚአብሔር ይባቀልሻል እማኝኝ ንፁህ ልብ ነው የለው የንስር አይን ወንድምሽ ነው አሁንም ተጠንቀቃት መርዝ እንደተባለህ❤❤❤

  • @user-hd7jf1kq2o
    @user-hd7jf1kq2o27 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ጥሩ ለውጥ ላይ ነህ ክብሩ ይብዛ የመድሐኒአለም አይዞህ አሁንም የእናትህ ፀሎትና የሚወዱህ ሰዎች ፀሎት ካንተጋ ነው አይዞህ ወንድሜ

Келесі