በሞግዚት ችግር ለተሰቃያችሁ ከአሁን በኋላ እንዳታስቡ!

Комедия

የሙሴ እናት ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/wkZG5d
ይትባረክን ለማሳደግ ብቻ በአንድ አመት 3 ሞግዚት ነው የፈጀብኝ በመጨረሻም ለምን ዘላቂ መፍትሄ አንፈልግም በማለት ከፍጹም ፍሰሃ ጋር በመማከር ላለፉት 5 ወራት የተለያዩ አማራጮችን በማየት ለብዙ ሰዎች መፍትሄ ይዘን መተናል ይለናል ሙሉ ቪድዮውን አብረን እንከታተል!
It took me 3 babysitters in one year just to raise Yitbarak. Finally, he said, "Why don't we want a permanent solution?" After consulting with Fisum Fiseha, we have looked at different options for the past 5 months, and we have come up with a solution for many people.

🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 1 000

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu2 күн бұрын

    የሙሴ እናት ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/wkZG5d

  • @Tube-ug4ot

    @Tube-ug4ot

    2 күн бұрын

    እሸ እኔ ለመመዝገብ ሳይሆን ፕሮጀክቱ ላይ አብሬ መስራት እፈልጋለሁ፣ እኔ በግሌ ይህን ሃሳብ ለመስራት ማሰብ ከጀመርሁ ሰነባብቻለሁ ግን አንተ በዚህ መልኩ ቀርጽከው ሳይ ደስ አለኝ፣ እባክህ በስልክ ወይም በአካል የማገኝበትን መንገድ አሳዉቀኝ ????

  • @samsongetnet-sj2eq

    @samsongetnet-sj2eq

    2 күн бұрын

    Samson getnet

  • @user-pk2zj2iz4q

    @user-pk2zj2iz4q

    2 күн бұрын

    @@comedianeshetu ሀይ

  • @lidacall6326

    @lidacall6326

    2 күн бұрын

    እሸ እኔ የአረባአር ልምድ አለኝ ደናደመወዝ ከከፈልከኝ እኔ ላሳድግልሕ የሠንበት ተማርሪ ነኝ የአባ ገብረ ከዳንንትምርት እያሰማውነው እማሳድግልሕ ቤተክርሰቲያን ካልከለከልከኘ

  • @lidacall6326

    @lidacall6326

    2 күн бұрын

    እረ እኔ አለው ስብከትና መዝሙር እንጅ ወሬ አልፈልግም

  • @user-mv7nb3gb2u
    @user-mv7nb3gb2u2 күн бұрын

    ክብር ለሰራተኛ የረብ ሀገር መዳሞች ይግደሉኝ ሆ ደግሞ ሀበሻ ህ

  • @edentsegaye5707

    @edentsegaye5707

    2 күн бұрын

    መልካምነት መልሶ ይለፍላል

  • @saeda2365

    @saeda2365

    2 күн бұрын

    ውዴዋምረጥምርጥመዳሞችአሉኢቲወምእኔ6አመት1ቤትሰርቻለሁአሁንምዲረስአናወራለን

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Күн бұрын

    ሙሉዉን ለመረዳት ሞክሪ ለራስሽ ለልጅሽ ልጅ የሚሰራዉ ገና በልጅነት ነዉ አረቦችን ምሳሌ አታድርጉ ለራሳቸዉ መሀይም ናቸዉ

  • @user-ho9vt2hw9c

    @user-ho9vt2hw9c

    Күн бұрын

    መሀይምስ ሀበሻ ከለፈለት መነሻውምን እሚረሳ እደ ሀበሻ መርዝ የለም

  • @weynshetmarem5579

    @weynshetmarem5579

    23 сағат бұрын

    እኔ 11 አመቴ አንድ ቤት ከሀበሻ 10እጂ አረቦች ይሻላሉ​@@saeda2365

  • @zeynebaseid5376
    @zeynebaseid53762 күн бұрын

    መዳምየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ሁሉነገሬናት ማን አንደ አረብ ሀገር መዳሞች የኢትዩ መዳም ጋ በብር ከምሰራ አረቦች ጋር በነፃ ልስራ

  • @lamrotagegne2512

    @lamrotagegne2512

    20 сағат бұрын

    Yareb gered

  • @DhhFhj-sy3se

    @DhhFhj-sy3se

    34 минут бұрын

    አወ

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox2 күн бұрын

    ነገ እ 28ቅዱ አማኑኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ወተ ከመቅረት ሁላችንም ይሰወረን❤ አሜን

  • @user-du5mi5ij1i

    @user-du5mi5ij1i

    2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @saudisaudi5164

    @saudisaudi5164

    2 күн бұрын

    አሜኔ፫❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459

    @aynyeyemariyamlgi1459

    2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ez9dy1qe3e

    @user-ez9dy1qe3e

    2 күн бұрын

    አሜን

  • @thegamergirl826

    @thegamergirl826

    2 күн бұрын

    አሜን

  • @maeritube21
    @maeritube212 күн бұрын

    እኔ የመዳሜን ልጂ 3 አሳድጊያለሁ ከእናታቸው በላይ ሁኘ ፈጣሪ ይመስገን እንቅፋት እንኳን መቶብኝ አያውቅም 9 አመት ሙሉ❤ የሃበሻ አሰሪ ደሞ ብርጭቆ ተሰበረ ብለው ደሞዝ አይድል ሚቆርጡ😂 😂😢

  • @samritube645

    @samritube645

    2 күн бұрын

    *በቶክክል ሜሪ😂*

  • @maeritube21

    @maeritube21

    Күн бұрын

    @@samritube645 😍😂

  • @yegeterlig_132

    @yegeterlig_132

    Күн бұрын

    😂😂😂😂😂እኮ

  • @yegeterlig_132

    @yegeterlig_132

    Күн бұрын

    ​@@samritube645ከቤትሽ መጥቼ😂

  • @yegeterlig_132

    @yegeterlig_132

    Күн бұрын

    ​@@samritube645ግን ግማሽ አሣቡ ደግፊዋለው ወላጅ አላፍትናው መወጣት አለበት

  • @mawaysh
    @mawaysh2 күн бұрын

    የኛ የመዳም ቅመሞች የመዳምን ቀበጤ ልጆች እንኳን አንፀን እናሣድጋለን መዳም ወልዳ ከሆስፒታል እደመጣች ለሞግዚት ነው ምታሥረክበው የመዳም ቅመም ናት ምታሣድገው የኛ ሀበሻ አሰሪዎች ግን ውይ ልቦና ይስጣቸው መዳም እወድሻለሁ ቋንቋ ሀሁ ብለው አስተምረው እንኳን እደሀበሻ አሰሪ አያካብዱም በአንድ ቋንቋ ሆነን አንግባባም የሜሣዝነው 😓 ለማንኛውም የመዳም ቅመም ዩቱበር ነኝ አስርሽ አስገቡኝ በቃ ደሥሥሥ ይበለኝ እዴ ምን ችግር አለው አትከፍሉበት በቃ ደምሩኝ 😓😍❤❤❤

  • @emaema2459

    @emaema2459

    2 күн бұрын

    እሺ እህቴ በርች

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@emaema2459ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ደምረኛ

  • @user-kx3fy7jh4s

    @user-kx3fy7jh4s

    2 күн бұрын

    ሳህ ወላሂ

  • @user-kx3fy7jh4s

    @user-kx3fy7jh4s

    2 күн бұрын

    ሳሚኝ እና ሰብ ኣረግሻለው

  • @abc12452
    @abc124522 күн бұрын

    ምክራቹ ጥሩ ነዉ ሰራተኛን ፀሎት እንዲያረጉ ማድረግ አብራ ምግብ እንድትበላ ማድረግ ባለችበት እምነት ማስተማር ቤተ እምነት እንድትሄድ ማድረግ አለብን

  • @semiraabdela5479

    @semiraabdela5479

    2 күн бұрын

    አብቹይገደሉንእውነትከወደዶልከቤትሰብናችው

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    2 күн бұрын

    ወይ ፁፉ​@@semiraabdela5479

  • @MeskeremTesfaye-jk4ow

    @MeskeremTesfaye-jk4ow

    2 күн бұрын

    እንደዚህ የሚያደርግ የለም የተለየች ሰው ነው የሚያደርጉት መንፈሳዊ ቦታ መውሰድ እንደ ማዝናናት ምግብ አብሮ መብላት የለም ብቻ ልቦና ይስጠን

  • @AbebayeayeSeyum

    @AbebayeayeSeyum

    2 күн бұрын

    መንፈሳዊነት ግድ ነው ሠራተኛም ነፍሷ ዋጋ አለው ።አብሮ መብላት ግን አስፈላጊ አይደለም ምግቡ አንድ አይነት አስከሆነ ድረስ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    Күн бұрын

    @@MeskeremTesfaye-jk4ow ምንችግር አለው? ወረኛ

  • @otakugamer748
    @otakugamer7482 күн бұрын

    የቤትህን እረዳት ስራ ከመጀመርዋ በፊት ቤተክርስቲያን ተሳልማ ትምጣ ለቤት እራሱ በረከት ነው የምቶነው ከልምዴ ነው❤

  • @kallove1671

    @kallove1671

    2 күн бұрын

    በትክክል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@kallove1671ደምረኛ

  • @najahtn809

    @najahtn809

    2 күн бұрын

    እውነት ነው❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-jl9jj6dk3l

    @user-jl9jj6dk3l

    2 күн бұрын

    ጥሩ ሀሳብ ነው አሰሪዎች ቢፈቅዱ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia2 күн бұрын

    ሲጀመር ሀበሻ እኛ የሰራነውን ምግብ እየበሉ፣እኛንግን አብረው ባንድ ጠረንጴዛ እንድንበላ አይፈልጉም፣አረብ ሀገር ግን ከማዳሜ ጋር አብረን እንበላለን፣ክብር ለማዳም❤❤

  • @tsiongezahegn3054

    @tsiongezahegn3054

    2 күн бұрын

    ያንቺ ማዳም እንንደዛ ልትሆን ትችላለች እኔ የነበርኩበት ደግሞ 4 ልጆቿን እያሳደኩ የምታሰቃየኝ ስቃይ ቃላት አይገልፀውም እንኳን አብራኝ ልትበላ ከትራፊያቸው ሌላ ንፁ ምግብ ስበላ ብታገኘኝ ልትገድለኝ ነበር የምትደርሰው ልጆቿንበጣም ነው የምወዳቸው በተለይ 3ኛ ለጇን እንዴት እንደምወደው ቱርኪ ይባላል የኔ ንፁ እደግልኝ አሁን አገሬ ገብቼ የራሴን 2 ልጆች እግዚአብሔር ሰቶኛል ተመስገን እና ሁሉንም በራሳችሁ ብቻ አትዩ ለማለት ነው ጥሩ ማደሞች እንዳሉ የሴጣን ቁራጭ የሆኑም አሉ አበሻም እንደዛው ነው

  • @dohadoha6492

    @dohadoha6492

    Күн бұрын

    Kkkkkk. Bandaa. ❓❓❓❓❓❓

  • @dohadoha6492

    @dohadoha6492

    Күн бұрын

    Warngaa.

  • @lamrotagegne2512

    @lamrotagegne2512

    20 сағат бұрын

    Kefoq stewereweresh yane habesha yenafeqshal enante aydelachu kareb hager mettachu sew yemitaseqayut ynbrachbetin restachu ashiqabachi

  • @mulutesema4863

    @mulutesema4863

    5 сағат бұрын

    እውነትም ወሬግኛ

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu73672 күн бұрын

    ውድ እናቶች ቤት ሆናችሁ ልጆች አሳድጉ፡፡ ተረጋጉ,የልጅ ስጦታው ለእናንተ እንጂ ለሞግዚት አይደለም፡፡ ባሎች ጠንክራችሁ ስሩና ቤት አስተዳድሩ,ሴትዋ ከቤት አትውጣ, ለቤት ስራ ተመላላሽ ቅጠሩ,እናቶችም ስለ ልጅ አስተዳደግ ራሳችሁን አስተምሩ,❤❤❤❤ሙሴን ያሳደገችው እናቱ ናት፡፡❤❤❤❤

  • @almaz7677

    @almaz7677

    2 күн бұрын

    Wow thank you ❤❤❤

  • @almaz7677

    @almaz7677

    2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @almaz7677

    @almaz7677

    2 күн бұрын

    💯💯💯💯💯👍👍👍👍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@almaz7677ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@almaz7677ደምረኛ

  • @mfyoutube1484
    @mfyoutube14842 күн бұрын

    ይህ ትምህርት በጣም ኣስፈላጊ ኣሳብ ነው፡ ምክንያቱ አሁን የምያስፈልገው ልጆች ላይ መስራት ነው። እግዝአብሔር አሳባቹን ያስፈጽማቹ፡፡

  • @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
    @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከКүн бұрын

    የመዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል እኛኮ ልዩ ነን አይደልደ ቅመሞችየ❤❤

  • @beranamagarsa9437

    @beranamagarsa9437

    Күн бұрын

    በትክክክል ክብር ይገባናል ❤❤❤❤😊😊

  • @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ

    @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ

    22 сағат бұрын

    @@beranamagarsa9437 🍹

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad2 күн бұрын

    ልጅ መያዝ የሚችለው ትግስተኛ ና አላህን እምትፈራ መሆን አለባት ምክንያቱም ልጆች በጣም ጥፋት ስለሚያበዙ ትግስት ከሌላት ይከብዳል 😢

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ደምረኛ

  • @user-pl4oo6pg9d

    @user-pl4oo6pg9d

    2 күн бұрын

    በትክክል

  • @Shishay1.

    @Shishay1.

    2 күн бұрын

    ህጂ ቦ ኣላህ የሚባለውን ጣኦት ኣምላኪ ታሳድገው እንዴ ኣንቺ መጀመርያ እውነቱን መንገድ ኣውቀሽ ወደ ጌታሽ እግዚኣብሔር ተመለሺ

  • @nasryahkora4117

    @nasryahkora4117

    2 күн бұрын

    አይ አለማወቅ ብዙ ያስለፈልፋል አላህ ቀልብ ይስጥሽ ወደ እውነተኛው ይምራሽ ❤❤❤​@@Shishay1.

  • @RozeMuhammad

    @RozeMuhammad

    2 күн бұрын

    @@Shishay1. ጣኦት ምን ማለት እንደሁ መጀመሪያ እወቂ እኛ እንጨት ተሸክመን አንዞር 🤣🤣🤣🤣

  • @shewayeshiferaw6496
    @shewayeshiferaw6496Күн бұрын

    እኔ ለ3አመት አሳድጊለሁ እና ልጁን ከቤተሰብ በላይ እምወደው የሚመስለኝ ሲያመው አለቅስ ነበር።ሰወች ስራ ነበር የሚውሉት እኔ እሱ ሲተኛ የቤቱን ስራ እሰራ ነበር ።ሴትዬየ ትንሽ አኩራፉ ነበረች ግን ትወደኝ ነበር ሰውየው በጣም ትሪት ያረገኝ ነበር እና መጀመርያ ወላጆችም አሰሪወችን ትሪት ማረግ አለባቹህ። እኔ እነሱ ስራ ሲሄዱ ቤትክርስትያን ይዥው ሄድ ነበር ።በብዛት የማቆርበው እኔ ነበርኩ ።መልካምነት ለራስ ነውጥሩ እንሁን ።

  • @user-vo6uh3vf5i

    @user-vo6uh3vf5i

    17 сағат бұрын

    ቁዱስ ቁርባን አቆርበዉ ነበር የምትለዋን ሳይ እባ አነቀኝ😭ጌታዬ ፍቃድህ ሆኖ እኔም ልቀበልህ😢❤ፀልዩልኝ እዲስተካከልልኝ

  • @user-bl4io5eq3b
    @user-bl4io5eq3b2 күн бұрын

    እድሜና ጤና ለማዳሜ 2000 ሪያል የወር ደሞዝ ከፊላ ዋይፋይ ሞልታ እንደፊላጎትየ ፊርጃን ቁልፍ የለውን አረ ሚን ልበላቹ ክርስትያ ተመስገን ምስሞች አልሓምድሉላህ እንበል የኛ ሰዎች እምያዎሩት ስሙ ጉድ እኮነው

  • @jihgyh9645
    @jihgyh96452 күн бұрын

    ከትምህርቱ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እናመስግናለን በውጭም ሆነ ባገር ላሉ ሞግዚቶች ክብር ይገባቸዋል❤

  • @yeshiworkgashu3192

    @yeshiworkgashu3192

    2 күн бұрын

    It is give and take❤ it is not one way you have to be both matured for any purpose

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@yeshiworkgashu3192ደምረኛ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n2 күн бұрын

    እኔ እድሌ ሆኖ ልጆች ያሉበት ነበር ሚገጥመኝ ፈጣሪ ይመስገን አንዱ እርጉዝ እያለች ገብቼ ወልዳ አርሻት ልጁ 5 አመት ሲሆነው ነው ባሏ አሜሪካን ወሰዳቸው 😢አንድ ቤት ደሞ ሁለት ነበሩ 6 አመት ነው የሰራሁት ከዛ ስደት ወጣሁ እንደውም ፓስፖርት ሳወጣ የከፈሉልኝ እነሱ ናቸው ይናፍቁኛል አሁንም እማማ አባባ ብዬ ነበር ምጠራቸው😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    2 күн бұрын

    የአሜሪካዎቺቹ ቢወስዱሽ

  • @user-hx1pm4rh9n

    @user-hx1pm4rh9n

    2 күн бұрын

    ሊወስዱኝ እንደነበር ነው በሞግዚትነት ያሉኝ እኔ ለመስቀል ገጠር ሄጄ ቆይቼ ስመጣ እህቷ በምን ያግ​ኙሽ ጠፋሽ ሄዱ እኮ ብላኝ እርፍ😢@@user-fz9ie5ih8m

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@user-fz9ie5ih8mደምረኛ

  • @user-dp1jg7pe5h

    @user-dp1jg7pe5h

    Күн бұрын

    የህን. ሁሉ አመት. ስራ. እሰዉ ቤት😢😢

  • @marrym8213
    @marrym8213Күн бұрын

    ሲጀመር ልጅ እሚያሳድገዉም ፈጣር ነዉ አርቦች ክብር ይግባቸዉ ያለ ትያዥ ያለ መታወቂያ ጤናችንኳ ምን እደሆነ ሳያቁ ምናችንንም ሳያቁ አምነዉ ቤታቸዉን ልጃቸዉን ጥለዉልን ይሄዳሉ

  • @user-yb8ej7fn9n

    @user-yb8ej7fn9n

    20 сағат бұрын

    በጣም ወላሂ እኔ አሁን ኢቃማ የለኝም እቤት ካሜራ የለ ቤቷቁልፍ የለው ብቻ አርቦቻ ሰውያምናሉ ስልኬም አይለየኝ

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk2 күн бұрын

    የመዳም ቅመሞችዬ እግዚአብሔር በሰላም ለሃገራችን ያብቃን🇪🇹ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🕊🤲 የእረፍት እንጀራ ይስጠን🤲♥️🕊

  • @EnatfantErgoya523
    @EnatfantErgoya5232 күн бұрын

    ይሄንን ሀሳብ የሚቀበሉት የወለዱ ሴቶች ልጅ ያላቸው ብቻ ናቸው 👍👍👍

  • @tenad7309
    @tenad73092 күн бұрын

    ለዚህ እኮ ነው ሴቶች ስታርግዙ በተቻለ መጠን ደስተኛ ሁኑ ጥሩ ምግብ ተመገቡ የህክምና ክትትል አድርጉ የሚባለው:: መቼም ሰው ወዶ አደለም የሚቸገረው በሰላም የማይኖረው ግን ባሎች ሚስቶቻቸውን በእርግዝና ግዜ ጥሩ እንክብካቤ ፍቅር መስጠትለሚውለደው ልጅ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው::

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu73672 күн бұрын

    ከዚ ቪዲዮ ኮመንት የተረዳሁት ነገር ቢኖር እንደ ሀገር ፀሎት ያስፈልጋል፡፡ ብዙ እህቶች ሀበሻን የሀገሩን ሰው ጠልቶ የአረብ ማዳም ወዶዋል,❤❤ይቅር በለን ,ፍቅር ስጠን ,ሰላም ስጠን ,ልቦናችን ያፅዳልን፡፡አሰሪዎችም ልብ ይስጣችሁ፡፡

  • @almaz7677

    @almaz7677

    2 күн бұрын

    💯💯💯💯😭💯💯💯👍👍😭😭

  • @almaz7677

    @almaz7677

    2 күн бұрын

    Batam ehite ❤

  • @almaz7677

    @almaz7677

    2 күн бұрын

    Ameen 🤲 Ameen Ameen 🤲

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@almaz7677ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@almaz7677ደምረኛ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv2 күн бұрын

    አይምሮህ ከዚህ በላይ ብሩህ ያርግልህ ማንኛውም ሰው ሞግዚት ሲቀጥር በመጀመርያ የተቀጥርችው እንደ እራሳቸው ማየት በመቀጠል ሞግዚቷ በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ እንድትሆን ማድርግ ከዛ በኃላ በመንፈስም በስጋም ጠንካራ አርጋ ታሳድጋለች

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh2 күн бұрын

    አረብ ሃገር እናጎረመርማለን ግን በትክክል ካሰብነዉ ሰማችን በትክክል ኣያዉቁም መታወቅያ የለም ምንም የለም ግን ከቤታቸዉ ያስቀጥሩናል ልጆቹ ለኛ ጥለዉ ይሄዳሉ ማርያምን ክብር ለነመዳም❤ኣንዳንዴም መጥፎ ኣሉ ግን ትንሽ ናቸዉ

  • @edentsegaye5707

    @edentsegaye5707

    2 күн бұрын

    የአረብ ሀገር ህግ እንደኛ የቀለለ አይደለም የፈለግሽዉን አጥፍተሽ መኖር አርችይም

  • @eeee9444

    @eeee9444

    Күн бұрын

  • @user-sk1vp2wd6r

    @user-sk1vp2wd6r

    Күн бұрын

    ​@edentsegaቢሆንም በጣም ያምናሉ የማያምን ሰው ህግ አምኖ ልጅ ጥሎ አይሄድም ካገር ውጭም ነው እም ነውን ቤታቸው ጥለውን የሚሄዱት ደሞ ከአረብ እኩል😅😅😅😅በምናቸውም አይደርሱም የሀበሻ አሰሪዎችye5707

  • @UxYv-mn6fh

    @UxYv-mn6fh

    Күн бұрын

    @@edentsegaye5707 ለምን ኣጠፋለዉ ያመጣኝ ስራ ነዉ በስርዓቱ እሰራለዉ።ግን ቤቱ ካል ወደዱኩት እቀይራለዉ

  • @user-cq2hm7hu4u
    @user-cq2hm7hu4u2 күн бұрын

    መዳም ትግደለኝ በንፃ ስልክ ዋይፋይፍ ምግብ ሁሉው በንፃ ክብር ለማዳም ይቅር በይኝ😢

  • @woine123
    @woine1232 күн бұрын

    ሞግዚት ለመሆን በተለይ የትምህርት ደረጃ ብቻ ሳይሆን በዋናነት በብዙ መልኩ ጤነኛ መሆናቸው መረጋገጥ አለበት:: -የሰውነት ምርመራ መደረግ በተለይም አእምሮ ህክምና! - ከወንጀል ነፃ ማስረጃ -ከሱስ ነፃ ማስረጃ ማየት ማጣራት በጣም ያስፈልጋል::

  • @user-ur7hp7sl9q

    @user-ur7hp7sl9q

    2 күн бұрын

    እከክ😏😏

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Күн бұрын

    ትክክል አረብ ሀገር ስንመጣ ተመርምረን አሻራ ሰጥተን ነዉ

  • @user-vo6uh3vf5i

    @user-vo6uh3vf5i

    17 сағат бұрын

    ትክክል❤ልጄንማ ለማንም አልሰጥ😢ደህና ህግኳ የለ አገራችን😢አድነገር ብታረግብኝስ

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn2 күн бұрын

    እግዛብሔር ያሳድግልክ በማርያም እኔንም አግዙኝ 10k ሲሆን ከዛበላይ አሳድጉኝ የመዳም ምርኮኛ ነኝ

  • @geremew4232
    @geremew423222 сағат бұрын

    ኮሜዲያን እሸቱ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ ልጅህ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ የሳድግልህ ዶኪ ቲዮብ በጣም ነው የምከታተለው እሸቱ ወድሜ አንድ ነገር እርዳኝ እኔ ሰው ቤት ተቀጥሬ ነው የምሰራው እናቴ በጣም ተቸግራብኛለች ማርያምን ነው ምልህ ይሄ ስፅፈው የምነግረውም የማወራውም ሰው ስሌለኝ ነው ከፈጣሪ በቀር እና ለእናቴ ብትረዳልኝ ብዬ ነው እናት የለው ሰው ያውቀዋል የእናትን ነገር ትረዳኛለህ ብዪ ነው የፃፍኩት በማርያም♥

  • @tinawolde9826
    @tinawolde98262 күн бұрын

    እሚገርም የተቀደሰ ሀሳብ ትውልድን መታደግና አገር ተረካቢ የሚያፈራ እቅድ እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ይባርክ ደስ የሚል የምስራች ነው ይዛችሁ የመጣችሁት ❤❤❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ደምረኛውዴ

  • @dohadoha6492

    @dohadoha6492

    Күн бұрын

    ❤💯💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐

  • @MeseretMebrat-eg1th
    @MeseretMebrat-eg1th2 күн бұрын

    አመሰግናለሁ የልጅ እናት አይደለውም ግን ጥሩ ትምህርት አግንቻለው አግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ

  • @almaz7677

    @almaz7677

    2 күн бұрын

    Ameen 🤲 ehite ❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@almaz7677ደምረኛ

  • @kal29tube
    @kal29tube12 сағат бұрын

    ምስጋናየ ከልብ ነው ቃል የለኝም ይህ መልእክት ከዚህ በተጨማሪ በመጽሐፍም ለትውልድ መተላለፍ አለበት

  • @selamabebe7004
    @selamabebe7004Күн бұрын

    ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ የልጅ አስተዳደግ ለእናትና አባት እና ለአሳዳጊ ሞግዚቶችም መሆን ለሚፈልጉ ትምህርት ኮርስ ብትሰጥ ብዙ ልጆችን በንፁህ አዕምሮ የማደግ ምክኒያት ትሆናለህ አዕምሮህ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ይባረክ

  • @azebshiferaw9272
    @azebshiferaw92722 күн бұрын

    "ለምንድነው የማላካብደው........" አፌ ቁርጥ ይበልልህ፡፡ ፍፁም እያልኩ ነው ያዳመጥኳችሁ፡፡ በእውነት ለራሳችንም ለሀገራችንም እናስባለን ካልን ልንከተላቸውና ልንተገብራቸው የሚገቡ መርሆዎችን ነው ያስተማርከው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ፡፡ ሀሳባችሁን ያስፈጽምላችሁ፡፡

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu2 күн бұрын

    አበሻ ወላሂ ለማሰራት አይመችም ብሞት ተቀጥሬ የበሻ ልጅ አላሳድግም ለሰራተኛ ያለን ክብር የወረደ ነዉ እኔ ስደት ከመጣሁ 6 አመት ሁለት ልጆች አሳደኩ አሁን ከመዳሜ ይልቅ ልጆቸ ጋር ለመለያየት እየከበደኝ ነዉ ወላሂ እኔ ከመምጣቴ በፊት የተወለዱ አሉ አጠቃላይ 7 ልጆች ናቸዉ ይሄን ሁሉ አምናኝ ትራፕል ታደርጋለች እኔ ከልጆቸጋር በፍቅር ልጆቿን በአማና እጠብቃለሁ የእኔ ዉድ ማዳም ሽ አመት ኑሪልኝ በፍቅር እየተዋደድን እንለያይ ያረብ

  • @dohadoha6492

    @dohadoha6492

    Күн бұрын

    Arboch. Yikatkitush

  • @SEADANURYE-hs5yu

    @SEADANURYE-hs5yu

    Күн бұрын

    @@dohadoha6492 ok❤❤❤

  • @semiraabdela5479

    @semiraabdela5479

    Күн бұрын

    አርብሀገርኢርፎንጆሮአችውላይሰከትውነውሜሰሮትመዳምብትጣራእንኮንአይሰሙምአይአርብቻይነውከወደዶሥራችንከሰራንበቃበትለይአበሾችሰልከእንደምንወድይቃሉ

  • @SEADANURYE-hs5yu

    @SEADANURYE-hs5yu

    Күн бұрын

    @@semiraabdela5479 አልሃምዱሊላህ ❤

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    Күн бұрын

    አረቦች ናቸው ሰው የሚያከብሩት እያልሽ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @jamineimtube5522
    @jamineimtube55222 күн бұрын

    ሀሳቡ ጥሩ ቢሆንም በጣም አጋነናችሁ ልጅን የሚሠጠውም የሚጠብቀውም አላህ ነው።

  • @getachewgirma4534

    @getachewgirma4534

    2 күн бұрын

    አላህ የሰጠህን ፀጋ አጋነህ ትልቅ ትኩረት ሰጥተህ አሳድግ ነው

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    Күн бұрын

    ትክክል

  • @KIdistWouba

    @KIdistWouba

    Күн бұрын

    ሃገራቺን እንዲህ አይነቱ ሃሳብ ሊበረታታ ይገባል

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Күн бұрын

    ሊበረታታ ይገባል አሁን የምንፍጨዉ ተስናድግ ትኩረት ስላልሰጡን ነዉ

  • @tigistbalcha6496
    @tigistbalcha649620 сағат бұрын

    እሽዬ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳደግላችሁ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ዘርህ ይብዛ

  • @fyfyfg8016
    @fyfyfg80162 күн бұрын

    እሼ እኔን ቅጠረኝ ያልከኝን አደርጋለሁ ብቻ ቤተ ክርስቲያን አንዳንድ ቀን እንኳን ፍቀድልኝ ይዤውም ብሄድ ቅር አይልህም ሌላ ምንም አልፈልግም አሁን ስደት ሰለቸኝ ሰው ናፈቀኝ ቤተ ክርስቲያን መሳለም አማረኝ ሀገሬ የምገባበት ቀን ራቀኝ አንድ ነገር በለኝኝ😢😢😢😢 ትምህርቱ ግሩም ነው ስለ ሀይማኖት እና ስለሀገር ታሪክ ልጆች ላይ ማተኮር እንዳለብን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በደንብ ይዘውታል ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-if2dk5pw2b

    @user-if2dk5pw2b

    2 күн бұрын

    እፍእይዞሽ እሕቴ የተሻለ ተመኝ የሀበሻቤት ካረብየባሰነው😢😢

  • @samritube645

    @samritube645

    2 күн бұрын

    *የኔ ውድ ከሰው ቤት ወደሰው ቤት እማ አትመኝ ቲንሽ ካለችሽ ቆሎም ሸጠሽ ቢሆን በራስሽ ለመቆም ነው መጣር ያለብሽ የኔ ውድ አይዞሽ ፈጣሪ የልቦናሽን መሻት ከሀጥያት በስተቀር ይፈጽምልሽ*

  • @yab3697

    @yab3697

    2 күн бұрын

    እማዳም ቤት ስልክ እደፈለግሽ ሁነሽ እንዴት እዛ ትችያለሽ እርግጠኛ ነኝ ከ5ሺ በላይ አይከፍሉም

  • @samritube645

    @samritube645

    Күн бұрын

    @@yab3697 እኮ የኢትዮጵያ አሰሪ እኮ የሚፎክረው በሁለትሺ በአንድሺ ብር ክፍያ ነው😂እኔ ለምሳሌ ስልክ ከክላሴ ማውጣት አይፈቀድልኝም ባለችኝ በረፎቴ ሰአት ብቻ ነው የምጠቀመው ግን ደግም አብዛኞቹ ስልካቸው ትንፋሻቸው ሆኖ የሚሰሩ አሉ

  • @user-ot7kd5nj8g

    @user-ot7kd5nj8g

    Күн бұрын

    መዳ​ብ ቤት በ50 ሺ እና ከዛ በላይ እየሰራሽ ለ5 እና ለ6 ምን ነው መጨቆን@@yab3697

  • @asdesachzenawi800
    @asdesachzenawi8002 күн бұрын

    ፍፄ እግዚያብሄር በ ቤቱ ያፅናህ አመሰግናለሁ ብዙ አስተምረሀኝል❤

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan51232 күн бұрын

    ይህን ሀሳብ የሰጥህ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜውንም ያሳምርልህ:: እኔ በበኩሌ አንተ ጎበዝ አንተ ጀግና አንተ ኢንተርፕሩነር እንድል እንድመም ደስ እንዲለኝም ሆኛለህ:: ከዚህ በላይ ብዛ ከዚህም በላይ እደግ::

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1chКүн бұрын

    እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት 13 አመቴነው 3ልጅ አሳድጊያለሁ ብቻ ከባድነው በጣም አሏህን የሚፈራ ታጋሺ መሆንን ይጠይቃል 😢

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782Күн бұрын

    ክብር ለሞግዚቶች ክብር ለቤት ሠራተኛዎች እኔም ሠራተኛ ነኝ ለዚያውም በአረብ ሀገር በነገራችን ላይ በፈጣሪ አምሳያ የተፈጠረ ሠው ፍጡር የለም እራሣችውን እየሸወዳችው ነውኮ

  • @betelmulu4897

    @betelmulu4897

    2 сағат бұрын

    እናቱ ስለማታውቂው አትቀባጥሪ ለሚያውቀው ብቻ ነው የሚገለጠው እና የሚገባው

  • @seadiethiopiawit1782

    @seadiethiopiawit1782

    Сағат бұрын

    @@betelmulu4897 ምነው እየሡስ ኢሳ አለይሒ ሠላም የአላህጠባሪያ ነብይ ፍጡር ነውኮ እናንተ ፈጣሪ ደግሞ አምሳያ የለውም አላህ የኔም የእናንተም የእዬሡሥም ፈጣሪ ነው እናንተ ስላላመናችውበት ብቻ ፈጣሪ ከፈጣሪነቱ ፍጡር ደግሞ ከፍጡርነቱ ልታርቁት አትችሉም

  • @betelmulu4897

    @betelmulu4897

    Сағат бұрын

    @@seadiethiopiawit1782 እናቱ የምትፅፊው ተጣረሰብሽ ወይ ከመቸኮል ተረጋግተሽ ፃፊ ከላይ ለፃፍሽው መልስ ነው የሰጠሁሽ።

  • @asdesachzenawi800
    @asdesachzenawi8002 күн бұрын

    እኔ ምን ብዬ እንደምናገር አላውቅም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁእግዚያብሄር በአንድም በሌላም ያስተምራል እኔ እራሴን እንዳይ አድርጎኞል አስተማሪ ነኝ ከልጆች ጋ ነው የምውለው ለዚያውም ከህፃናቱ ነጋ ስለዚህ ብዙ ነገር ተምረበታለሁ እሼ እግዚያብሄር ዘመን ያሰነሳህ ሀዋርያ ነህ እሱ በ ቤቱ ያፅናህ❤

  • @dohadoha6492

    @dohadoha6492

    Күн бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤🥰🥰🥰🥰💐

  • @user-gv7sp9dd8l
    @user-gv7sp9dd8lКүн бұрын

    ❤❤መዳምየ እወድሻለሁ አይይይይይ የኛ አበሻ እንኳንም ደሀ ሆን ለጃቸው ከማህፀን እንደወጣ ነው የሰጠችኝ ይሄው 7 አመቴ ምንም አተነፍስም ውይይይይ❤❤

  • @MeazaT-dj6hm
    @MeazaT-dj6hm2 күн бұрын

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ አለምን የሚቀይር project ነው ። እሺ ምንም አልልም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse64552 күн бұрын

    ዋዋዋዋዋ የዛሬው ለኔ ነው በነፍሴ የደረሳችሁልኝ ክብረት ይስጥልኝ❤ለልጆቼ አረፈደም ደረሳችሁልኝ ።በጣም ልጆቼን እቆጣ ነበር ልጄ በጣም እልከኛ ሆኖብኝ ነበር አሁን ግን ለራሴ ቃል እገባለው እራሴን ላርም

  • @user-kx8nt7fi9q
    @user-kx8nt7fi9q2 күн бұрын

    እውነት ለመናገር በጣም አስፈላጊ ፖይንት ነው እኔ ከአረቦች የምጠላው ነገር ቢኖር ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት ሰራተኞች ምናቸው የሚለውን አያስቡም አንዳንዶቹማ ብቻ ከነሱ ዘወር ይበሉና ይብሉ ይጠጡ እንጂ ለአስተዳደጋቸው ለወደፊት ህይወታቸው ምንም አያስቡም ያውምኮ የፈለጉትን ማረግ እየቻሉ ነው ለማንኛውም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሞግዚት ከፅዳት ከልብስ አጣቢ ሰራተኞች እጥፍ ሊከፈላት ይገባል እሶዋም ስራዋን በደንብ መስራት አለባት።።።።

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461Күн бұрын

    This is the greatest PROJECT of all you did ever!!! Eshi & Fitsum you are saving ሃገር not only the toddlers. ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን!!

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot70002 күн бұрын

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሳባችሁ ሁሉ ተፈፃም ይሁን

  • @maryelove7751
    @maryelove77512 күн бұрын

    እኔ ልጂ አልወለድኩም ነገ ግን የመዉለድ ሀሳብ አለኝ የምትናገሩት ነገር በጣም ጠቅሞኛል እሼ ግን ሞግዚት ስታመጣ ልጁ እስኪተኛ ስልክ አትጠቀም ሲተኛ ግን ስልክም ሆነ ቲቪ ማዬት ይገባታል ሰዉ እኮ ናት እሷም ከስልክ እከ ብዙ እዉቀት ይገኛል።መጀመሪያ ግን የምትቀጥራት ሴት መንፈሳዊ መሆን አለባት ለምሳሌ የምፀል፣ የምሰግድ፣ የምፆም፣ መፃፍቅዱስ የምታነብ፣ ቅዳሴ የምታስቀድስ፣ በሳምንት አንዴ ፀበል የምትጠቀም ከሆነች ልጂህ ሞግዚት ሳይሆን እናቱን አገኜ በለዉ።

  • @serkadisbahiru5207
    @serkadisbahiru52072 күн бұрын

    ሃሳቡ በጣም ቆንጆ ነው። ለክረምት ብቻ ሳይሆን አንድ ተቋም መስርታችሁ እናቶችንም ሞግዚቶችንም እያሰለጠናችሁ ሞግዚት ለሚፈልግ ከናንተ ይወስዳሉ።

  • @seadahusen8019

    @seadahusen8019

    6 сағат бұрын

    የት ነው?

  • @cheES5647
    @cheES56472 күн бұрын

    Thanks Fitsum ! የእግዚአብሔር ፍቅር ገብቶሀል ፡

  • @nanashoadefris9650
    @nanashoadefris96503 сағат бұрын

    ተባሩ ሃሳባቹን ከፍፃሜ ያድርስላቹ አንተ እሺ ብሩክ የሆንክ ሰው ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክልህ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg2 күн бұрын

    እናንተ መልካም ትሆናችሁ ውጡን ብትሏቸው አይወጡም ያልተመቻቸው ነገር አለ መቀየርህም ብቻ ሳይሆን ማየት ያለብህ ማስተካከል ያለባችሁን እራሳቸውን ፈትሹ

  • @user-gi7ff1vo5l

    @user-gi7ff1vo5l

    2 күн бұрын

    እነሱ እሚያውት ደመወዙን ነው ሰራተኛ የሚመለከተው ኪሳቼውን ሳይሆን ፊታቼውን ነው የደመወዝ መብዛት ሰራተኛን አያስቀምጥም

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@user-gi7ff1vo5lደምረኛ

  • @user-nt1gq9qh3g
    @user-nt1gq9qh3g2 күн бұрын

    የማዳም ቅመሞች ማዳማችን እንካባከብ ኢትዮ መግባት ቀረ ስልክ ከለከልናት ኣይልም

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew50362 күн бұрын

    ፍፄ በጣም እግዚያብሔር ይወድሀል ማለት ነው።ብዙ ሰው በዚህ ባልከው ምክኒያት ቤተሰቡንም በዙሪያው ያሉ ሰዎችን ሁሉ ህይወት ሲኦል እንዳደረጉ ህይወታቸው ታልፋለች።

  • @yalemayele7797
    @yalemayele77972 күн бұрын

    በሚገርም ሁኔታ የሚደንቅ ሀሳብ ነው :: እግዛብሔር ይርዳችሁ::

  • @JemilaSisay
    @JemilaSisay2 күн бұрын

    መዳሜ ማሪኝ ከሀበሻ አሰሪ ጋ ከምስራ ሞቴን እመርጣለሁ መዳም አይላቪው

  • @Bzu632

    @Bzu632

    2 күн бұрын

    😊😊😊❤❤

  • @leulgeta7667

    @leulgeta7667

    2 күн бұрын

    Moten emertalew !!! Tey kefu atemegni

  • @user-nt1gq9qh3g

    @user-nt1gq9qh3g

    2 күн бұрын

    😂😂😂

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@Bzu632ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@leulgeta7667ደምረኛ

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat46042 күн бұрын

    በእናንተ ውስጥ እግዚአብሔር እጁን እንዳስገባ በደንብ ያሰታውቃል። የምታመጡት ሃሳብ : ሂደቱ: በሥራ ላይ አዋዋሉ: ለሰው ልጅ የሚሰጠው ጥቅም: ወዘተ- ከመደነቅ በላይ ነው። መንፈሰ ቅዱስ እድሜ ልካችሁን አይለያችሁ።

  • @hiruthailu5651
    @hiruthailu5651Күн бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው እሼ የእግዚአብሔር ልጅ

  • @user-cm3tu7fc9n
    @user-cm3tu7fc9n2 күн бұрын

    በጣም የጠቀመኘ እና የሚሰማኝ ነገር እንደ ደዉል ነው ያነቃኝን ያቀረብከው እናመሰግናለን እሼ

  • @user-io6qc6qq6t
    @user-io6qc6qq6tКүн бұрын

    ቱቱቱ አይይ ሀበሻ አላህምድልላህ አራብ ሀጋራ ስልከችን በእጃችን በውር 60000 እያታካፋለን 🎉🎉🎉 ትንሽ ስያልፍለች አያስችሏቹም ሀበሻ

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese24642 күн бұрын

    ከትዳር በፊትም ለጥንዶች ጠበቅ ያለ የምክር አገልግሎት ያስፈልጋል ፣

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie75912 күн бұрын

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው እሼ ግፋበት ውጤታማ ነው የምትሆኑት ችግርን መፍቻ ድንቅ ሀሳብ

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu41232 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ እሼ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው አጋጣሚውን ወይም አድሉን አጊንቼ ስልጠናውን ብሰለጥን ደስ ይለኛል አሁን ላለሁበት የሰንበት ት/ቤት ህጻናትን የማስተማር አገልግሎት ላይ ስለሆንኩ ብዙ ጥቅም በትምህርት የተደገፈ ስልጠና ማግኘት ዕድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይፍቀድና ስልጠናው ሲጀመር አሳውቁን እናመሰግናለን ድንቅና የተመረጡ ሀሳቦችን ይዘህ ስለምትመጣ ከነ መላው የሀሳብህና የስራህ አባላት ደጋፊዎች ክብረት ይስጥልኝ ።

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr2 күн бұрын

    እያየን ነዉ ኢትዮጵያ ላይ ያሉ ሞግዜቶች የሚያይቱን ስቃይ 😢😢😢

  • @HolyAdane-s5m

    @HolyAdane-s5m

    2 күн бұрын

    They bakish 😏

  • @eyoabmedia1

    @eyoabmedia1

    2 күн бұрын

    ሁለት ልጂ ባዴ አርደው የሚሄዱትን አጋዥዦችን ምን ትያቸዋለሽ ደግሞ ሁሉም አሰሪዎች ክፍ አደለም እሽ

  • @HolyAdane-s5m

    @HolyAdane-s5m

    2 күн бұрын

    @@eyoabmedia1 ngerilign ema

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@eyoabmedia1ደምረኛ

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed11692 күн бұрын

    አርጌጠኛ ነኝ ይሄን ኮሜንታነቡታላቹ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ ወለሂ ኢትዮጵያ ውስጥ የኛ ሰው ፀባዖ አስቸጋሪ ነው ይነቃሉ በጣም ነው የሚያስጠሉት ወላሂ ወለላሂ አረጋገር ለስራ ይሻላል እኩል ነው ሰውን የሚያዩት አስራ ሶስት ዓመት ተቀመጥ አክብሮኝ አካባቢ ነው ያለሁት

  • @azebdessie4394
    @azebdessie43945 сағат бұрын

    እግዚአብሔር አሳብኽን ኹሉ ያሳካልኽ የኔ ወንድም በዚህ ዘመን ከራስ አልፎ ለብዙዎች የሚተርፍ ነገር መስራት መታደል ነው ደስ ይላል እመብርአን ካንተ ጋር ትኹን

  • @EdenMelakuGebreyes
    @EdenMelakuGebreyes2 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው በርቱ የብዙዎች ችግር ነው

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu73672 күн бұрын

    ኸረ ተባረኩ,ፍፄ ,እሼ ለትውልዱ እጅግ ጠቃሚ ነው,የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር ተባረኩ,ልጅ ማሳደግ እጅግ ክቡር ነው:እኔ እራሴ መሰልጠን እፈልጋለሁ፡፡ተመስገን፡፡

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14592 күн бұрын

    እሺ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልህ🙏♥️♥️ ግን የሀበሻ ማዳሞች በጣም ጨካኝ ናቸዉ በእዉነት እኔ ከ6 አመት በፊት ተከራይቼ እማር ነበር እና አከራዬ ለኔ በጣም ጥሩ ናት ግን ለሰራተኛዋ በጣም ክፉ ናት አንድ እቃ ከሰበረች ደመወዝ ትቆርጣለች እንዲያም ሲል ትመታታለች😢😢 አሁን እኔ ስደት ላይ ነኝ እናም ማዳሜ ሲከፋኝ እንኳን ታዝንልኛለች በጣም ጥሩ ሰዉ ናት እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤗♥️♥️

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    2 күн бұрын

    በጣም ሽሩ እጀራአ ይቆልፉሉ አድ ጎረቤት ነበች እደት እደሚሪባት ነበሪ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@user-qm6pc7km5uደምረኛውዴ

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec2 күн бұрын

    በጣም፡በጣም፡በጣም፡መልካም፡ሀሳብ፡ነው፡ልጆቻችሁ፡የሲራክና፡የሰለሞን፡መጽሐፍ፡አስተምርዋቸው፡ይላል፡እና፡እጅግ፡ትልቅ፡ሀሳብ፡ነው፡እሼና፡ፍፄ፡እግዚአብሔር፡ይጨመርበት፡፡❤❤❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo95722 күн бұрын

    ፍፄ ከተናገርከው ደስብሎኝ የነበረው ልጆች የሰውን ልብ ያውቃሉ ያልከው ትክክል ነው እኔ ልጅ የለኝም በጣም ልጆች ወዳለው ይገርምካል አድም ልጅ መገድም ይሁን የትም ቦታ ካገኛኝ አያለሰፉኝም በሆነ ቋቋ ያወሩኛል ወዲያው ስመልስላቸው እኔጋር ይመጣሉ ሲለዩኝ እኳን ያለቅሳሉ እናይገርመኛል በርግጥ ያሳደኳቸው ልጆች አሉ እና ምክርክን ስሰማ በጣም ገረመኝ ፍፄ በጣም ደስየሚል ውይይት ነበር ሁለታችውንም ጌታ ይባርክ

  • @user-oo8ol3zl9t
    @user-oo8ol3zl9t2 күн бұрын

    ክብር ለመዳሞቻችን. ክብረ ለአረባች የምትሉ ላይክ😢😢 እነሱ ይግደሉኝ ቱ አበሻ

  • @TigistTadesse-fx4el

    @TigistTadesse-fx4el

    20 сағат бұрын

    ትምህርቱን ተከታተይ ቢያንስ አረቦች መርምረው ነው የሚቀጥሩት

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu88122 күн бұрын

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሴቶች እናቶች ከተቻለም ወንዶች በሙሉ ስልጠናዉን ይዉሰዱ የሚል ሃሳብ አለኝ እነ ፍፄ ደሞ ለ 125.7 ሚሊዮን ሕዝብ ፕሮግራም ስሩ ባይ በኝ 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼 much respect

  • @azizbelovedandodd9207

    @azizbelovedandodd9207

    2 күн бұрын

    Bet le bet follow up bezi guday lay eseralew. Enkuan seltna betachew deres heden coach snaderg snawara milebeln 3% aymolam

  • @takelederesa
    @takelederesa2 күн бұрын

    እግዛብሔር ያሳድግልክ ጥሩ ትምህርት አግንቻለው

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737Күн бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እሚገረም ትምህረት ነዉ 🎉🎉🎉❤

  • @hggff9535
    @hggff95352 күн бұрын

    በእውኑ ትልቅ ትምህርት ነው ኮሜቶች ቅር አይ በለን 😢እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለራሱ መጉዚት ነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp2 күн бұрын

    ኧረ ተዉ አበዛችሁት ሰራተኛ የሆነ ችግር አለ ማለት ነዉ እመጣለሁ ብሎ የቀረ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k2 күн бұрын

    የሚገርም ትምህርት ነው ጀግና ናቺሁ በርቱ ❤

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu31922 күн бұрын

    Eshetu You are on point , God blessed you over and over ❤

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h2 күн бұрын

    አሏህዬ የሀበሻ ሰራተኛ እንዳታደርገኝ ወላሂ አረቦች ቤታቸውን የት እንደ ወደቀ የማያውቁ ስንቶች ናቸው አስቤዛኮ ማለቁን የማያውቁ

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    Күн бұрын

    የራስን ጠልቶ የሰው መውደድ ይከብዳል ብቻ ላች ያድርግልሽ ሌላ ምንም አልልሽም

  • @user-ji6mo8lh6h

    @user-ji6mo8lh6h

    Күн бұрын

    @@user-qu7ko8zt6n መጥላትና እንዳያደርገኝ ምኞት ሌላ ነው መጥፎ እንዳለ ሁሉ ጥሩወችም አሉ በራስሽ ዜጋ መበደል ደሞ ከባድ ነው እኔኮ ሰርቸ አላውቅም ከምሰው እንጂ

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    Күн бұрын

    እውነትሽንነው እኔም አንድአመት አዲሥ አበባሠርቻለሁ ግንየምድር ጅህነብ ነበረ ሂወቴ ተመሥገን ሁሉም አልፎ አረብሀገርነኝ😢እንደሀበሻክፋ የለም😢😢😢😢

  • @wudealemu-bk6kd
    @wudealemu-bk6kd2 күн бұрын

    በጣም ከፍቶኛል እራሴን ማፅናናት አቃተኝ ደከመኝ እንዴት እራሴን መፅናናትን 😢😢😢😢

  • @phonetastic4013

    @phonetastic4013

    2 күн бұрын

    አይዞሽ ዉዴ😢

  • @SwefiehMobile123

    @SwefiehMobile123

    2 күн бұрын

    አይዞሽ እማ

  • @DastaBashir

    @DastaBashir

    2 күн бұрын

    አይዞሽ እማኮ ምነዉ?

  • @GdGj-rs5yn

    @GdGj-rs5yn

    2 күн бұрын

    ሁሉምለበጎነውዋናውትግስትነውእማያልፉየለም

  • @Top10ethiopian

    @Top10ethiopian

    2 күн бұрын

    ፀልይ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xvКүн бұрын

    ምርጥ ሐሳብ እግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊሰ እርስቱ በምድም ይባርካችሁ በረቱ

  • @user-he5ji8hg3t
    @user-he5ji8hg3t2 күн бұрын

    ሁሉም ሰው የተቸገረበት ጉዳይ ነዉ እግዚአብሔር ፊጻሜዉን ያሳምረው

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k2 күн бұрын

    ሁለት ጀግና በርቱ ❤😅😅😅 እዳው ልውለድ ብቻ በደብ የእግዜአብሔርን ቃል አስተምራለሁ እስከምወልድ ቸኮልኩ 😂😂😂

  • @HenokGebi-we8vg

    @HenokGebi-we8vg

    3 сағат бұрын

    ልውለድልሽ 😂 ባል ከሌለ ለማለት ያክል ነው።

  • @Wudemake
    @Wudemake2 күн бұрын

    እሸቱ በጣም አከብርህ ነበር ግን እዴት የሰዉ ልጅን ያክል ወደገበያ እናቀርባለን ትላለህ የስራ እድል እፈጥራለን ብትል ምን ችግር አለዉ በተናገርከዉ ቃላት አዝኛለዉ ሁሉም ፍጣሬ የተ ባረከልጅ ሴሰጥህ ነዉ የዛሬዉ ብሮግራምህ ያስከፋኝ ባርቴ ይበዛል

  • @mafivlogs5144

    @mafivlogs5144

    2 күн бұрын

    መወራት ያለበት ሀሳብ ነው ለምን አያወራም ምን አረገ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ደምረኛውዴ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@mafivlogs5144ደምረኛ

  • @alemayehuwendimu1034
    @alemayehuwendimu10342 күн бұрын

    it is an amazing discussion. it helps me to see back about my previous life!!!

  • @437hanita
    @437hanita2 күн бұрын

    እኔ እኮ ግርም እሚለኝ አይታችሁ ሳጨርሱ አስተያየት እምሰጡ ሰዎች ናችሁ

  • @sofiyatube5553

    @sofiyatube5553

    2 күн бұрын

    ምንም ሳይሳሙት ዑኮ ነው

  • @437hanita

    @437hanita

    2 күн бұрын

    አዎ ውዴ​@@sofiyatube5553

  • @Bzu632

    @Bzu632

    2 күн бұрын

    እኮ😁😁

  • @TeamirAbriha-lp5ec

    @TeamirAbriha-lp5ec

    2 күн бұрын

    አስተዋይ፡ነህ፡

  • @TeamirAbriha-lp5ec

    @TeamirAbriha-lp5ec

    2 күн бұрын

    አስተዋይ፡ነሽ፡፡

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43312 күн бұрын

    በቅጡ ስለማትይዙ ነውኮ የሃበሻ መዳሞችኮ አጥንት የሚሰብር ንግግር ነው የሚናገሩት 😢😢

  • @Abi-kc6kk

    @Abi-kc6kk

    2 күн бұрын

    እህህህ እኔ ለ4 ወር ሰርቸ 8 ቤተሰብ ናቸው ቁርሳቸው ምሳቸው እራታቸው በሰአት ነው የሚቀርብላቸው ቡናው በሰአት ነው ግን ንቀታቸው መቼም አይረሳኝ ቡና ሳፈላ ከፊታቸው እንዳልቀመጥ ሁሉን አዘጋጂቼ ጓዳ እቀመጣሉ እግዚአብሔር እረድቶኝ አሁን አረብ ሀገር ነኝ ተመስገን በሰላም እየኖርኩ ነው

  • @Abi-kc6kk

    @Abi-kc6kk

    2 күн бұрын

    ሚገርመው ነገር ስራየን ሁሉን ነገሬን ይዱታል ግን ያው ሀበሻ አይደለን በጣም ይንቃሉ ቱቱቱቱ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@Abi-kc6kkደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ​@@Abi-kc6kkደምረኛ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha3302 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው እሸቱ ይሄ ትምህርት ኢትዮጵያ ላሉት ብቻ ሳይሆን በሙሉ አለም ላሉት የአበሻ እናቶች ያስፈልጓቸዋል እኔ የምኖሮው አውሮፓ ነው ለጆቻቸውን አንድ አመት ሳይሞላው ነው ሞባይል እየሰጡ በዛ የሚያባብልዋቸው በጣም ነው የሚገርመው ትምህርትስ የሚያስፈልጋቸው ውጭ ያሉ እናቶች ናቸው አመሰግናለሁ❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17472 күн бұрын

    በእወነት በረቱልን ጥሩ ሀሳብ ነው ሀሳባችሁ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ በርቱ

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g2 күн бұрын

    የልጅ አያያዝ (ሞግዚት) አያያዝ ብቻ ሳይሆን የሰራተኛ አያያዛችን ሊታሰብበት ይገባል ገንዘብ ከብትን ቁሳቁስን እንጂ ሰውን አይገዛም

  • @messimessi8929

    @messimessi8929

    Күн бұрын

    በትክክል እነሱ የማይችሉትን ነው ሞግዚት የሚችለው ደግሞ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ሰራተኛን በጣም ነው የሚንቁት

  • @TarikAduna
    @TarikAduna2 күн бұрын

    አሼ ልንገርህ እፈልጋለሁ እኔ 14 አመት ኑራለሁ እና እነሱን ባንት ሜድይ ላምስግን እፈልጋለሁ በማርያም እሼ

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye36612 күн бұрын

    Good job in planning this training, daycare etc Good Luck with it!

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70312 күн бұрын

    ሀገር ተረካቢ ሀይማኖቱን አክባሪ ቤተሰቦቹን አክባሪ ለማሳደግ ወላጆች ላይ ነው መስራት አሪፍ ሃሳብ ነው ወላጆች ላይ ስሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v2 күн бұрын

    በመጀመረያ አሰሪ ነው መሰልጠን ያለበት ብዬ አስባለሁ እሽ

  • @user-nr3sy9yy3m

    @user-nr3sy9yy3m

    Күн бұрын

    🎉

  • @bintomer6193
    @bintomer61932 күн бұрын

    አይ እሸቱ ትቀልዳለህ ልጅ መያዝ እኮ ይከብዳ በዛላይ 12ሰአት ስራ ስትዉሉ ከማያወራልጅጋር ዋይ ብላችሁ በዛላይ የሚያነጋግራትን ስልክ 12ሰአትሙሉ ከልክላችሁ እደት ይሆነል ከ ብር በላይ ነፃነት ይበልጣል ልጅ መያዝ መታሰርነዉ ከቱም ኢትዩጲያ ስለአሰሪና ስለሰራተኛ አረቦች ያስተሞሯችሁ ለኢቶ -----አሰሪወች

  • @Fjskdj111

    @Fjskdj111

    2 күн бұрын

    እረ ገራሚ. ሲጀመር ታሰረችኮ 12 ሙሉ አደ ተዘግቶ እረ ሳኡደዎች እድሚያቼው ይርዘም. አንድት ሰራተኛ ከተመቻት ቤት መቀየር አትወድም

  • @helanhelan50
    @helanhelan50Күн бұрын

    ምርጥ ትምህርትነው ለኛ ላላገባነውና ላልወለድነውም ከወድሁ እንማራለን በርቱ እሺ❤❤

  • @Habtam837
    @Habtam83719 сағат бұрын

    እናት ልጇን ተከባክባ ታሳድግ አባትም ግደታውን ይወጣ ጠክሮ ይስራ አከተመ ህጉም ይሄ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u2 күн бұрын

    አረቦች እኮ ብናናዳቸው እንኳን እፍታችን አይሰድቡነም እኛ እንሂድ ሳንላቸው ሂዱ ብለው አያባሩንም ምግብ ስበላ እደፈለግን አድርገን እንበላለን ማን እዳረብ አበሻ ከጎረቤት ጋር ስለሰራተኛ ያወራል እቤት ድለሰራተኛ ያወራል በጡሩ ነገር ሳይሆን በክፋት ከዛ ሰራተኞች በክፋት ይሞላሉ የአፋችሁን ፍሬ ያበሏችኽል 😢😢

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 күн бұрын

    ደምረኛ

  • @user-ns9hh5uc4u

    @user-ns9hh5uc4u

    2 күн бұрын

    @@fatumawase እሺ

Келесі