ብልፅግናና የመፈንቅለ-መንግስት ዝግጅት፣ ሼህ አላሙዲን ወደ ኢትዮጵያ?፣ የጠ/ሚኒስትሩ ፕሮጀክት ዙሪያ ዉጊያ፣ የፕሬዝዳንቱና ዐቢይ ቃላት ምልልስ| EF

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 231

  • @kasutube8310
    @kasutube83108 күн бұрын

    ድል ለተገፋ ህዝብ❤

  • @TemesganAbiye
    @TemesganAbiye8 күн бұрын

    ድል ለአማራህዝብ ፋኖ ያሸንፋል

  • @musamohammedsani
    @musamohammedsani8 күн бұрын

    የዜና አቀራረባችሁን በጣም ነው የምወድላችሁ።

  • @t.g4082
    @t.g40828 күн бұрын

    We stand with Somalia💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚❤️

  • @danieltadele4233
    @danieltadele42338 күн бұрын

    አላህ ለሀገርህ ያብቃህ አላሙዲን ለኢት/አባት ነህ well come to Ethiopia king❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gethabesha4793
    @gethabesha47938 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi

    @AlgocodeAlgocode-gj1zi

    8 күн бұрын

    መስኪየ የኔውድ የኔፍቅር ለአማራው ብዙ ዋጋ እየከፈልሽ እንደሆነ አውቃለሁ በተለይ ከልጅወዲያ ማንአለ እንች ግን ሁሉንም ትተሽ ዋጋ እየከፈልሽነው በሰላም ውደቤተሰቦችሽ የምትቀላቀይበት ቀን እሩቅ አይደለም ለማንኛውም ፎቶዋን ስላሳያቹህኝ አመሰግናለሁ

  • @wudassiegidey8558

    @wudassiegidey8558

    8 күн бұрын

    Ye telate telat lene wedaje new. awo dil lefano

  • @ShaSha-eo6ci

    @ShaSha-eo6ci

    8 күн бұрын

    ድላችሁ ይፍረስና የእናንተ ውግያ በዩቲዩብ ነው እንዴ እዛ ህደሽ ተፋለሚያ 😏

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg2 күн бұрын

    አሊአሙዲ በሰላም ናልን ለሀገራችን ታስፈልጋታለህ

  • @skylimit1423
    @skylimit14238 күн бұрын

    ለውጥ ሲመጣ የዘንዶው ፕሮጀክቶች በሙሉ ይዘጋሉ ወደ ህጻናት ማሳደጊያነትና ሆስፒታልነት ይቀየራሁ።

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy8448 күн бұрын

    Thank you Ethio Forum for the great news.

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon73608 күн бұрын

    Bilxgna mefenkle Mengist 🙏🙏🙏

  • @auto3049
    @auto30498 күн бұрын

    ፈጣሪ ትግራይና ህዝቦቿ ን ይባርክ ❤

  • @user-uf7wj1nn8t

    @user-uf7wj1nn8t

    7 күн бұрын

    እሜን

  • @user-mp8cm3wo2e
    @user-mp8cm3wo2e8 күн бұрын

    ድልለፋኖ❤

  • @helenemso32
    @helenemso327 күн бұрын

    ትግራይ አደይ

  • @user-xk5uq3su4n
    @user-xk5uq3su4n8 күн бұрын

    ተመስገን ሼህ አላሙዲ በሰላም ወደ አገራቸው ያምጣቸው የስንት ደሀ አባት ናቸውና።

  • @tbarekyohannes

    @tbarekyohannes

    8 күн бұрын

    Without a doubt!

  • @YaredGebru-ig4hs

    @YaredGebru-ig4hs

    8 күн бұрын

    lu

  • @hanihasen
    @hanihasen8 күн бұрын

    ጎሽ ስለ ሸኹ የሠማነው ደስ ይላል❤❤❤

  • @beziabush7794
    @beziabush77948 күн бұрын

    የአማራ ፋኖ የአብይ አህመድን አገዛዝ ለማሸነፍ 1, አንድ ወጥ የሆነ የአማራ ፋኖ አደረጃጀት መፍጠር አለበት 2, የፖለቲካ ክንፉ ማደራጀት አለበት 3, መካናይዝድ ጦር ማደራጀት አለበት 4, አጋር የሚሆኑ ሀገራትን መፍጠር አለባቸው ከዛ ውጪ የአማራን ሕዝብ መከራ ከማራዘም ውጪ ትግሉ ፈቀቅ ሊል የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሶል

  • @BertukaBe
    @BertukaBe6 күн бұрын

    ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ

  • @user-vb5vc1ii6d
    @user-vb5vc1ii6d8 күн бұрын

    Thanks😍

  • @negestiledaga4572
    @negestiledaga45726 күн бұрын

    Welcome❤

  • @asterstar330
    @asterstar3308 күн бұрын

    welcome 🎉🎉🎉🎉❤

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt8 күн бұрын

    እኝ ፅልየን ነበር ከእንግሊዝ እንዳይወጡ አዎጅን በአዎጅ ጌታ እንዲቀይር ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሜን❤

  • @hanajebesa7975

    @hanajebesa7975

    8 күн бұрын

    እናንተ እነማናችሁ ግን?በነካ እጃችሁ እስኪ ሰለሃገራችሁም ሰላም ፀልዩላት ጎሽ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi8 күн бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስተርሳይሆን እሚባለው ጠቅላይ አራጅ አዲሱስሙን ተዋወቁት

  • @user-ms5hl1ll3l

    @user-ms5hl1ll3l

    8 күн бұрын

    በትክክል ይህ አዉሬ ጨረሰን😢

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch8 күн бұрын

    Welcome

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs7 күн бұрын

    Thank U...

  • @user-rx6sz7ym3m
    @user-rx6sz7ym3m8 күн бұрын

    በሰላም ወደ ምትወዳት ሀገርህ ለመምጣት ያብቃህ

  • @generalredwan
    @generalredwan8 күн бұрын

    ይመቻቹ 👍👍

  • @wine488
    @wine4888 күн бұрын

    የሚገርመኝ በትግራይ ጦርነት ይሄ ሚዲያ ይሰደብ ነበረ አሁን ሁሉም ሰዉ ይሄን ሚዲያ አዳማጭ ሆነ አይገርምም ግን? እዉነት ከያዝክ አንተ ትንሽ ሆነህ ሚሊየን ቢሆኑ መጨረሻ ላይ ታሸንፋለህ😂😂

  • @user-qt7gj6vi5e

    @user-qt7gj6vi5e

    8 күн бұрын

    በዛን ግዜ ጥላቻ ስለ አንድ ክልል ነበረ ወንድሜ ሚገርም እኮነው

  • @demismuktar
    @demismuktar8 күн бұрын

    ምርጥ ዜና። ❤😂❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen19198 күн бұрын

    ጎርጎራ ለፋኖ ስትራቴጂካዊ ምሽግ ይደረጋል፤በሁሉም አቅጣጫ ለመንቀሳቀስ የሚያስችል ገዢ መሬት ስለሆነ በጣም ይፈለጋል፤ድል ለፋኖ!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-su1yo8mw9f
    @user-su1yo8mw9f8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohensAsrat
    @YohensAsrat8 күн бұрын

    እናተን ለመስማት ሱስ ሆናቹሁብኝ እየጠበኩ ነበር

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq7 күн бұрын

    Ow great man thank you

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu7008 күн бұрын

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman32218 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu63968 күн бұрын

    🙏❤️💛

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i7 күн бұрын

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @getuabrham
    @getuabrham7 күн бұрын

    Nice

  • @getachewhaftu6445
    @getachewhaftu64458 күн бұрын

    ዘረኝነት ይብቃ ኢትዮጵያዊነት ያብብ

  • @samsamsun367

    @samsamsun367

    8 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ዜግነት ነው ።

  • @tesfayelemma9734

    @tesfayelemma9734

    8 күн бұрын

    @@samsamsun367He didn’t say /compare Ethiopianism or citizenship. He only said “Stop racism, Let Ethiopianism prosper!”

  • @mekonengebremedhin3722

    @mekonengebremedhin3722

    7 күн бұрын

    አምሓራይ እያለ እንዴት ብሎ ዘረኝነት ይቀራል።

  • @MeheretSadamo
    @MeheretSadamo8 күн бұрын

    Ethiopia remains strong in entire East Africa.

  • @Dats09

    @Dats09

    7 күн бұрын

    You must be one of those prosperity party cadres .

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk11068 күн бұрын

    አላሙዲን ተፈታ ደሰ ይላል

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie50808 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-th8pr6vd9e
    @user-th8pr6vd9e8 күн бұрын

    ሰላም

  • @habtom1983
    @habtom19838 күн бұрын

    ሀሰን ሼኽ ጨቅላውን በልጦታል! ማፈሪያ ህፃን!

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele75358 күн бұрын

    I respect

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq8 күн бұрын

    ስጠብቃችሁ እኩለለሊት ኣለፈ ከኣውስትራሊያ ነው

  • @DannyTekaBeyene

    @DannyTekaBeyene

    8 күн бұрын

    ኣውስትራልያ ከ ኣመሪካ ብዙ ነው የሰኣት ልዩነታችን ማለት ነው

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l8 күн бұрын

    ምረረአተገተጠ

  • @suhamoethiotour782
    @suhamoethiotour7828 күн бұрын

    Oromo Liberation Army prevail💪

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu178 күн бұрын

    ያልበላውን የሚለፈልፍ መሪ ኢትዮጵያንንመስደብ የለመደ አፍ

  • @Habeshaking
    @Habeshaking8 күн бұрын

    መድሀኒአለም ይፈንቅልህ 😮

  • @endalefituma8856
    @endalefituma88567 күн бұрын

    what i sense as ethiopia nation why those so called opponents expectations need the governing rules to be obtained from abroad .this is Amazing .

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su8 күн бұрын

    Bonsoir❤❤❤❤❤ethio forum melkam እሁድ all ኢ,ፎረም ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y8 күн бұрын

    Ethio Furom Great Midea 👍

  • @EliltaHone
    @EliltaHone8 күн бұрын

    Enkan beslam wedgagru metu..

  • @getachewhaftu6445
    @getachewhaftu64458 күн бұрын

    ሰላም ለኢትዮዽያ

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw8 күн бұрын

    ድል ለ አማራ ሕዝብ 💪💪💪

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu63238 күн бұрын

    አቤ የሽግግር መንግስቱ ሰነድ የልደት አያሌው መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል!ልደት ለውይይት ሲያቀርበው ኢንጂነር ይልቃል ከጅምሩ የሀሳቡ አራማጅ ቢሆንም እንኳ በውይይቱ ሳይሳተፍ ከቀረ በኋላ፣ሌሎች ጊዜና ሀሳባቸውን ሰጥተው ባዳበሩት ማግስት ልደት የሀሳብ ማስተካከያ በሰጠበት ሰዓት ላይ From NO WHERE የሽግግር መንግስት ሰነድ ከየት አመጡ???ለምን ሀሳቡ ከህዝብ እይታ እና ግምገማ ተደበቀ??? በማለት ጠይቄ ነበር ኢንጂነሩን!መልስ ሊሰጠኝ ሲገባ ቦልኮኛልና መጠየቄን ቀጥዬ ነበር ግን ግን ልደት ተቆጣ!እኔ ሀሳቤን ወገኖቼ እንዲገዙት አይደለም ወይ ልፋቴ ብሎኛል።አውቃለሁ ሁሌም ከፓርላማ ወቅት ጀምሮ የኢዴፓን ሀሳብ የራሳቸው እያደረጉ መጠቀም ከኢህአዴግ የጀመረ ነበር፣ግን በተቃዋሚው ጎራ ያሉ አንቂዎች መቼ ነው ልደትን ከመግፋት የሚገደቡትና ተባብረው መስራት የሚጀምሩት??? መቼ ነው ልደትን ጠልተው ሀሳቡን መውሰድ የሚያቆሙት??? መቼ ነው በኢትዮጵያ ለሀገር ወገኑ የለፋ ዜጋ ቢያንስ ክብርና እውቅና የሚሰጠው??? እርግጥ ያሻውን ዘርፎ በማይጠየቅባት ሀገር "የፖለቲካ ሀሳብ ባለቤትነት ይከበር!!!" ማለት ቅንጦት ቢሆንም እኔ ግን እላለሁ! "የፖለቲካ ሀሳብ ባለቤትነት ይከበር!!!"

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red22528 күн бұрын

    Somalian needs to know they have problem with the oromo aparthiede regime, not with ethiopia and other Ethiopians

  • @yohanishabite
    @yohanishabite8 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amareayalneh1319
    @amareayalneh13198 күн бұрын

    ካሬዝማ ያለው..ግርማ ሞገስ የደረበ....ለሰውም ለሀገሩም የደረሰ ባለፀጋ!!!!! ባለፀጋነት ድንጋይ ጠፍጥፎ ህንፃ ማቆም ብቻ አለመሆኑን ያሳየ...ማዕድን፣ ግብርና፣ ነዳጅ፣ ብረታብረት፣ ለስላሳ፣ ቢራ፣ኮሌጅ፣ ጨርቃጨርቅ፣ ቡና፣ ሲሚንቶ...ሁሉም ላይ እንቨስት አድርጎ ለሀገር የተረፈ...ሌሎቹ በማይደፍሩት የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍም ውጤታማ ሆኖ የዘለቀ ብርቱ ሰው ነው። ከየትኛውም የግል ዘርፍ ልቆ ለብዙ ሺህዎች የስራ ዕድል የፈጠረ...ደግሞ ርካሽ ጉልበት እያለ የማስቲካ መግዣ ሳይሆን በላባቸው ልክ ለመክፈል የሞከረና ተምሳሌት የሆነ ባለፀጋ ነው። የግዙፍ ተቋማት ስብስብ የሆነውን Midroc Investement ወልዶ ለቁም ነገር ያበቃ...በሀገር ልክ የተሰፋ ከስም በላይ የሆነ ተቋም ያደረገው እርሱ ነው። በዛ ላይ ሀገር ወዳድ...ከካዝናዋ መበደር ብቻ ሳይሆን ሲጎድልባት..ሲቸግራት አበዳሪዋ...ሲያስፈልግ ደግሞ ፈጥኖ ደራሽ ለጋስ ልጇ ነው። ለልማት አዋጣ ሲባል ግንባር ቀደም....ሀገርም ሰውም ሲታመም የማያስችለው...ሲረዳ ሀይማኖት ብሄር ገለመሌ የማያይ... ሌላው ቀርቶ ለሀገሪቱ እግርኳስ እድገት ብዙ የደከመ...ለአትሌቶቻችን ቻርተር አውሮፕላን የሚልክ፣ ድል ሲያደርጉ እንደ መንግስት መኪና የሸለመ...የሀገር ፍቅርም ክብርም የገባቸዉ ባለፀጋ ሰው ናቸው!!!! ከብዙ ዓመት በኃላ ወደ ሚውዷት ሀገራቸው እንደሚመጡ በሰማሁ ጊዜ በጣም ደስ አለኝ!!! በሰላም ለሀገርዎ ያብቃዎት 🙏🙏🙏

  • @user-xt9rk3yq4u
    @user-xt9rk3yq4u8 күн бұрын

    ቶሎ ኑ

  • @EfrataK-w6o
    @EfrataK-w6o7 күн бұрын

    መረጃ ለመስጠት ነበር

  • @kttes2944
    @kttes29447 күн бұрын

    Pawi is not in Awi Zone, it’s in Metekel zone.

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb8 күн бұрын

    Abiy ahmed😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ykt4447
    @ykt44478 күн бұрын

    ሼኩ አርፎ ቢቀመጥ ጥሩ ነው ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ ታሪካዊ ስህተት እንዳይሰራ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta46018 күн бұрын

    ባይደን ሮቦት ይመስለኛል 😅

  • @samuelsaminago5203
    @samuelsaminago52037 күн бұрын

    ሼሁን አምጥቶ አንዳይበላቸው ባይመጡ ጥሩ ነው

  • @MulugetaAfera
    @MulugetaAfera7 күн бұрын

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሙሉጌታ እባላለሁ ከ የመን ነው ያለሁት ለምንድነው ስደተኞት ዜና ማትሰራው ለምን ስለኛ አትጮሁም በ ሳዑድ አረቢያ ደንበር እያለቅነ ነው የ ሳዑድ መንግስት እየጨረስን ነው በራጎ በፎርሻ በ አልታቤት እና በ አልጋሃር የምባል የሳኡዲ ደንበር ቦታዎች የ ኢትዮጵያ ህዝብ እያለቀ ነው

  • @KaleabGirma-dq9vh
    @KaleabGirma-dq9vh8 күн бұрын

    i.e.

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon73608 күн бұрын

    Ethio Forum ❤

  • @abey2345
    @abey23458 күн бұрын

    አንደኛ ታማኝ ሚዲያ

  • @user-qn1fh3wc5l

    @user-qn1fh3wc5l

    8 күн бұрын

    ወሬ ሳታዳመጥ

  • @abey2345

    @abey2345

    8 күн бұрын

    @@user-qn1fh3wc5l ፍጥነት ጠላህ አይደል ። የፔጁ ተከታታይ ስለሆንኩ ነው ። አንተ (ቺ) ለወቀሳ ምን አስቸኮለህ(ሽ)

  • @husenali4882
    @husenali48828 күн бұрын

    አረ አላሙዲን ባይመጣ ይሻለዋል። ይሄ ቆሻሻ ሸይጣን ሰውዬ ያስገድለዋል እመኑኝ።

  • @user-kq2vi2zl9u
    @user-kq2vi2zl9u8 күн бұрын

    ከአሜሪካን ባልስልጣናት ጋር የተነጋገሩት ተቀዋሚዎች ያቀረቡት ጥያቄ ግልፅ ነው ። ይኸውም የሽግግር መንግስት ምስረታ መሆኑ እየታወቀ ለምን መፈንቅለ መንግስት ይባላል ?

  • @kelifahmed
    @kelifahmed7 күн бұрын

    fano rasu hizbi new eyechreseyalu fano adis ababa meto mingisti mehon hilmi new

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette63338 күн бұрын

    መፈንቅለ መንግስት ሳያስፈልግ በፋኖ ሦስት ክላሽንኮቭ አራት ኪሎ መግባት ይቻላል።

  • @ZainabIbrahim-z7t
    @ZainabIbrahim-z7t8 күн бұрын

    አላሙህዲን፡አተጅዝባ

  • @gigiandom1771
    @gigiandom17718 күн бұрын

    Yet tefachu bechinket lemt

  • @TamesgenDagen

    @TamesgenDagen

    8 күн бұрын

    እኔም

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu85538 күн бұрын

    እና ሩዋንዳ እንዳይመለሱ ብለው ያረገዙት ሴቶች ምን ይዋጣቸው ኣሁን 😂😂😂

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo8 күн бұрын

    ወንዱ ፋኖ !

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar9298 күн бұрын

    ከንቲባ አብይ እብዶ

  • @user-gy1cp3sm1i
    @user-gy1cp3sm1i8 күн бұрын

    SUNAK_ERASU_WEDE_RUANDA_MELAK_YALEBET_AHYA_NEW

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj8 күн бұрын

    በርግጠኝነት እናውራ ከተባለ የጊዜ ጉዳይ ነው ከትዝታ አምድ በእጅ ቦንብ ሙሉ ወታደራዊ ትጥቅ ይዞ በደርግ ዘመን ጃል ሜዳ በ25እጅግ ቢበዛ 30በማይበልጡ የወያኔ ተዋጊያን ተጠብቀው ፍታ ከፖርቲ አሊያ ከመንግሰት ሳይሆን ቃል ከገባላት ሲወጣ አይደል ትጥቅ ላንቃ ይጣበቃል ሰለዚህ እንደ ሱዳን ይሔ አልስማማም ጎድ መንግሰት ቀን ሲመጣ ከነሳምሶናይታቸው ወደሐረሬ ይሕም ከወደ ባይደን አገር ማሰጠንቀቂያው ከቃል ግባት ጋር አሉ ቀጣዩ እናያለን ሚኪሌላንድ ወደቁ ሰለዜጋዬ አሜሪካ ጠየቀች ከሳር መሐል ብረት የሚያዬ ከሞያሌ አሰከ መተማ ከኡጋዴን አሰከ ሐነሽ ደሴት የመንግሰት ሐይል አሰላለፍ ተቀረፀ ለጎድ መወደቅ የመረጃ ሽያጭ ለእነ እንትና ታዲያ እንቺ አገር ፈረሰች አትፈርሰም ከዚህ ሁሉ መፍትሔ ሁሉን የሚያስማማ ነገር መቀበል ብቻ።

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v8 күн бұрын

    እዋይ ብልፅግና ሸርተቴ በሸርተቴ😂😂😂😂😂

  • @user-lr8xl7hk6x

    @user-lr8xl7hk6x

    8 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @habeniyaa
    @habeniyaa8 күн бұрын

    Somalia's president is trying to walk with Abdulfeta alsis's feet !

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy8448 күн бұрын

    ፋሽሽት አብይ አህመድ አሊ አሜሪካ ከፈለገች በደቂቃ በቁጥጥር ስር እንዲውል አድርጋ ሌላ ማስቀመጥ ትችላለች::

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red22528 күн бұрын

    Beshesha clueless is the PM of menelik palave

  • @Ofiin2977
    @Ofiin29778 күн бұрын

    ድል ላኦሮሞ ህዝብ።

  • @user-yv3vf2bx9s

    @user-yv3vf2bx9s

    8 күн бұрын

    ድል ለአብይ በይ አብይ ኦሮሞ ነው ኦሮሞ አብይ ነው ከሱ ጋር ሆናችሁ ስንቱን ጨረሳችሁት ሰው መሳይ አውሬዎች

  • @Ofiin2977

    @Ofiin2977

    8 күн бұрын

    @@user-yv3vf2bx9s አትሳሳት ስትራዳ።

  • @henokyoseph-zj7et
    @henokyoseph-zj7et8 күн бұрын

    ፕሬዝዳንት ባይደንማ ሰው ልብ አላለም እንጂ half man half Robot ነው ።

  • @user-kx9cc4tw3h
    @user-kx9cc4tw3h8 күн бұрын

    ሙሴነው

  • @user-pb6zm7qx4v
    @user-pb6zm7qx4v7 күн бұрын

    paradox "ኢትዬጵያ ለመነጋገር ፍቃደኛ አደለችም፣እየዞሩ ሽምግልና ይጠይቃሉ"

  • @mekonengebremedhin3722
    @mekonengebremedhin37227 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ያልሰበለ ልጅ እየተመራች ሁሉም እየተነሳ የሚሰድባት የሚያንቋሽሻት ሁናለች።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue29908 күн бұрын

    እረ አባቴ ትራምፕ ያሸንፋል መንገድ ጠራጊያቸው እሱ ነው ሀሳዊ መሲውን ይቀበልላቸዋል እየተባለ ነው ጊደሮችን አሳራጅ ትራፕ መጨረሻቸውን ያሳዬን

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx8 күн бұрын

    የምታቀርቡት ትኩስ መረጃ ሱስ ሆነብኝ::

  • @TsadikuTsegaye-d3k
    @TsadikuTsegaye-d3k7 күн бұрын

    Abyi waseda maoran ata benele ethiopia walbah

  • @tsegayTadese
    @tsegayTadese8 күн бұрын

    አረ ይበቃናል

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez8 күн бұрын

    ሥልጣን ፈለጊ ከአገር ስወጡ ፀረ መንግሥት ሳይሆኑ ፀረ ሕዝብ ኔየዉ

  • @AbduSeid-up4ub
    @AbduSeid-up4ub7 күн бұрын

    አዲስ አልበም

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish84138 күн бұрын

    ለሼህ አላህ ሙዲን ውድ መኪና ምኑ ነው አስቂኝ ነው 😅😅😅😅😅😅😂😂

  • @abebe7532
    @abebe75328 күн бұрын

    Alamudi Semetu Genzeb Amts zebilew yegededalu Tinish ezaw belobe yeshal neber ‼️‼️ Le Dehninetschew min wastina anlachen⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @HagerSelam-d9p
    @HagerSelam-d9p8 күн бұрын

    Aye. Ye Ethiopia. Hizb. Alamodin. Ehadeg. New. Mirinda. Yesu. New. Endatitetu. Silu. Endalneberu. Ahun. Demo. Limetu. New. Des. Yilal. Yilalu

Келесі