ያልታሰበ አደጋ .. የደበኩትን ሚስጥር ነገርኳቸው። እናቴ እንዳትሰማ አደራ

ያልታሰበ አደጋ .. የደበኩትን ሚስጥር ነገርኳቸው። እናቴ እንዳትሰማ አደራ

Пікірлер: 8 700

  • @ynserayne
    @ynserayneАй бұрын

    ይህ ቪዲዬ የተቀረፀው ከሳምንት በፊት ነው። አሁን በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ የተጨነቃችሁ ምን ሆነ ብላችሁ በፀሎት ላሰባችሁኝ ሁላችሁንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ❤❤ ያሰቡት የመተት ስራ በፈጣሪ ቸርነት እና በ እናቴ ፀሎት ፈርሶአል።

  • @user-ck4fx3kg3k

    @user-ck4fx3kg3k

    Ай бұрын

    አላህ ጨርሶ ያሽርህ የዎንድሜ መሰይ ልክ እንዳንተዉ ምርጥ ወንድሞች አሉኝ ሁለት አንተን እናና አዳድስን እንዴት እንዴምሳሳላችሁ በምትጓዝበት ሁሉ ጠቀቅ እያልክ ተጓዝ ሰበብ ማድረስ ግድ ነዉ

  • @marykahsai7094

    @marykahsai7094

    Ай бұрын

    Egziabher cheriso ymarih. Hulem betselot asibihalew. Egziabher Kante Gara yhun. Please rasihin tebik.

  • @NefisajoySeman

    @NefisajoySeman

    Ай бұрын

    Yebelte allh yedenhe

  • @etagdyoutube8262

    @etagdyoutube8262

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልልል እንኳን ደህና ሆንክልን እግዚአብሔር በሚያቀው በጣምም አስለቀስክኝ የእውነት እኔ እንደአይኔ ቢሊን ነው የምሳሳልህ😢

  • @seadamelaku3377

    @seadamelaku3377

    Ай бұрын

    አላህ ጨርሶ ይማርህ እኔማ በመሳቀቅ ነዉ ቪደወህን የማየዉ እዉነተኛ ሰዉ የማይበረክትበት ሀገር 😢😢😢😢😢

  • @b.6015
    @b.6015Ай бұрын

    ያቶ ኤርማያስ ልጆች እደዚህ ሆነው በማየቱ እደኔ ደስ ያለው በላይክ

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    Ай бұрын

    የሡ ልጆች ናቼዉደ ወይኔ ደሥ ሢሉ ዎዉ

  • @user-op3su7vo7y

    @user-op3su7vo7y

    Ай бұрын

    እኔም❤❤😢😢

  • @user-qq3oe9bu2d

    @user-qq3oe9bu2d

    Ай бұрын

    🎉በጣም እንጂ

  • @user-dl4oq4wd5w

    @user-dl4oq4wd5w

    Ай бұрын

    በጣም

  • @rahmahmoh3796

    @rahmahmoh3796

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5jАй бұрын

    ፀበል ወሰዱት በፈጠራችሁ የኤርሚያስ ልጆች አድኑ ይሄን ጀግና አደራ ብለናል ምርጥ አባታችሁ ነው😢😢😢😢

  • @kakajqj1215

    @kakajqj1215

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @samiadisaba1268

    @samiadisaba1268

    Ай бұрын

    አድኑት

  • @MartaMershaye
    @MartaMershayeАй бұрын

    ድግምት ነው ፀበል ሂድ ለስው ትደርስ የለ የኔ ጌታ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8uАй бұрын

    ምን ሆንክብን የኢትዮጵያዬ ጀግና የድሃ አባት 😢😢

  • @sabawelday2213

    @sabawelday2213

    Ай бұрын

    እውነትም የድሃ እና የፍትህ ኣባት እመቤቴ ምህረቱን ትላክልህ

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    Ай бұрын

    ወንድሜ አይዞህ ፀበል ኢድ

  • @user-wy5pl6gc9y

    @user-wy5pl6gc9y

    Ай бұрын

    የእውነት ምንሆኖይሆን የጠፍው እያልኩ እያልኩ አስቤነበር አላህ ያሽርህ አላህ ያሽርህ ያረብ

  • @user-zc1dr1zj8e

    @user-zc1dr1zj8e

    Ай бұрын

    😓😓😓😓

  • @workeerkalo5971

    @workeerkalo5971

    Ай бұрын

    ጌታ ምህረቱን ይስጥህ።አንተ የድሀ እና የፍትህ አባት ነህ፣አይዞህ።❤🎉😊

  • @coffeecoffee39
    @coffeecoffee39Ай бұрын

    የአቶ ኤርሚያስ ልጆች የአባታቹሁን ደግነት ተጋባባችሁ ጎቦዞች በርቱ።

  • @aselefechdebebegesa97

    @aselefechdebebegesa97

    Ай бұрын

    Obezoch

  • @zinetaragie6261

    @zinetaragie6261

    Ай бұрын

    እነዛ ልጆች ናቸው አደል እኔም እየጠረጠርኩ ነበር ከዛ ጉድ ወተው አልሀምዱሊላህ

  • @user-ui4ft2qo4g

    @user-ui4ft2qo4g

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ 4:12

  • @hayatgidena2431

    @hayatgidena2431

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @SabaOkubamicael

    @SabaOkubamicael

    Ай бұрын

    Bakh se blhe xbel hed

  • @user-sb3op1lt3o
    @user-sb3op1lt3oАй бұрын

    ወድሜ ፀበልሂድ ጣላትህ ብዙነው የሚስኪኖች አባት ነህ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701Ай бұрын

    እመቤቴ ከነልጅዋ ትማርህ ክፉ መንፈስ የጠላት ምክሩ ይፍረስ በቅዱስ ሚካኤል ስም ይሰበር ፀበልና እምነት ተቀባ ተጠመቅ የሰይጣን ስራ የወጋ እግዚኦ ማን ይታመናል አይዞህ።

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133Ай бұрын

    የእውነት ለዚህ ልጅ ይሄ አይገባም ይህች ምድር እኮ እዉነተኛን አትፈልግም ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814Ай бұрын

    ምንም አትሆንም አላህ ካንተ ነው❤❤የአቶ ኤርሜያስን ልጆች ስላየሃቸው ደስ ብሎናል❤❤

  • @danyakadir5131

    @danyakadir5131

    Ай бұрын

    Abshr wendeme lesew yemel Allah degemo becherenetu yemerhal Ayezw geta duachenen (tselotachnen)yekebeln inshaallah 😡😡😡😡Alllah yebelnena yemark

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ልጆቹናቸውደ

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gsАй бұрын

    መጀመሪያ ሁላችሁም ስለአየኋችሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጋዜጠኛው አይዞህ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደምልህ በጣም የገረመኝ የአቶ ኤርምያስ ልጆች ወደ ትክክለኛው አዕምርአቸው ተመልሰው የአንተ ህይወት እንዲመለስ የሚያደርጉት ፍቅራቸው በእውነት የእግዚአብሔር ትልቅነት አይቻለሁ በአንተ ላይ የተደረገው ረቂቅ መንፈስ እግዚአብሔር ያፈርሰዋል አይዞህ።

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548Ай бұрын

    የአቶ ኤርሚያስን ልጆች በዚ ደረጃ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ጀግናችን ምን ሆነክብን ነው አላህ ጤናክን ይመልስልክ ጥሩ መስራት ለራስ ነው እነ ቢኒ ሔርሜላ የመጡት የአንተ ደግነት ነው የኔ ምስኪኖች

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581Ай бұрын

    በማሪያም ይህን ጀግና ምንም እዳይሆን ፀልዩለት ለሀገረ የሚያስፈልግ ጀግና ነው

  • @fitsumhailemariam277

    @fitsumhailemariam277

    Ай бұрын

    Kasamen kotat katenkola eto tetabaķ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8vАй бұрын

    የአቶ ኤርሚያስ ልጆችን እንደዚህ ሆነው በማየታችን ደስ ብሎናል ወንድሜ ከመድሀኒቱ ጎን ለጎን ጸበል ተጠመቅ አብዝተህ ጠጣ መዝሙረ ዳዊትን ጸሎት አድርግ መተት ቢያደርጉም ይከሽፋል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126Ай бұрын

    የኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይሰጣ የድሃ አባት አይዛክ ይህም ያልፍል😢😢😢

  • @dttsige4234
    @dttsige4234Ай бұрын

    አምላከ ቅድስ ገብርኤል ከተቃጣብህ እሳት ያውጣህ አሜን መምህር ተሰፋዬን ለምክክር ባሰቸኳይ ብታገኘቸው ግዴለም ጉዳዩ ጊዜ ባይሰጠው እባክህ ወንድሜ ሰው ያሰፈልጋል እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @freweinikinfe958

    @freweinikinfe958

    Ай бұрын

    Geta chereso yimareh wendeme❤❤❤

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xkАй бұрын

    ማንም ምንም ያድርግብህ አንተ ንግግርህ ከፈጣሪ ጋር እና ከድንግል ማርያም ጋር ይሁን አንተ እኮ ጀግና ነህ የብዙዎችን ሚስጥር የፈታህ የራማው ልዑል እርሱ ከፊትህ ቀድሞ ይዋጋልህ ሞት እኮ አይቀርም ግን ለራስ ኖሮ መሞት እና ለሰው ኖሮ መሞት ይለያያል ሰማእቷ በዘንባባዋ ትጥረግልህ ወንድሜ

  • @kasahunhasen153
    @kasahunhasen153Ай бұрын

    ፀበል መጠመቅና መጠጣት አለብህ ስትጠፋ ችግር እንደአጋጠመህ አሰብኩ ይህ የተንኮለኞች ሥራ ሰለሆነ አሁኑ ፀበል ግባ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን። እይዞህ ጀግናዬ።

  • @shewaneshkedir8242

    @shewaneshkedir8242

    Ай бұрын

    አይዞህ ወድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @FerweyniYemareyam
    @FerweyniYemareyamАй бұрын

    ወንድሜ የፈራሁት ደረሰ አይደል አይዞህ የኔ ጌታ እ/ር አይተውህም በእመቤቴ ፀበል አሸንፋቸው አንተ ዳንልኝ እንጂ ለእመቤቴ ስለቴን አስገባለሁ ስትድን ንገረኝ እመብርሃን ትዳብስህ

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5jАй бұрын

    ያባታችሁ ምትክ ነው እኮ ማርያምን ከዛ ጨለማ ያወጣችሁ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥🙏

  • @user-mf6ep8np8b
    @user-mf6ep8np8bАй бұрын

    እመኑኝ ይህ ልጅ ምንም አይሆንም ሁላችን ከመደናገጥ ይልቅ በፀሎት እንርዳው ክርስቶስም ለሰው ልጅ መልካም በመስራቱ ነው ግፍና መከራ የደረሰበት ክፉ ሰሪዎች ምን ጊዜ ስራቸው ክፋት ነው ላንተ ግን ከኢትዮጵያ ጋር እግዚአብሔር ካንተ ጎን ነው አይዞህ ወንድሜ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    I agreed

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810Ай бұрын

    እነዚህን ልጆች አማድነቅ አይቻለም በስማም ተባርኩ ❤️❤️❤️❤️

  • @HaregHaraka
    @HaregHarakaАй бұрын

    እናተ ልጆች እደዚህ ሆናችሁ ስላየሁዃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ አተ ጀግና መንድማችን ምን ገጠመህ ወይኔ እኔን እግዚአብሔር ይማርህ 😢

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vzАй бұрын

    ጠላቶችህ በቅርብህ መሆናቸውን አስተውል መኖሪያህ ቤት አካባቢ አሉ ምክንያቱም ልብስህ ውስጥ ያስቀመጠው ሰው አጠገብ ያለ ነው አሁንም ቢሆን ጠያቂ መስለው ድጋሚ ሊያጠቁህ ይችላሉ ስለዚህ ወደ ቤትህ የሚመጡ ሰዎችን ተጠንቀቅ ያለህበትን ቦታ ሚስጥራዊ ብታደርገው ጥሩ ይመስለኛል።በአጠገብህ ያሉ ሰዎችን በጥንቃቄ እያቸው ተጠንቀቅ ወንድሜ አይዞህ ወንድምዬ አይዞህ የሰይጣን ስራ ይፈርሳል የእግዚአብሄር መንፈስ ሁሉን ማድረግ ይችላል።

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    Ай бұрын

    በትክክል 😭😭😭

  • @serkserk1091
    @serkserk1091Ай бұрын

    ሄርሚና ቢኒ ይህንን ጀግና ጋዜጠኛ ወንድማችሁ አድርጉት ❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678Ай бұрын

    የኛ ጀግና አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልክ ያረብ የኢርሚያስም ልጆች ጤንነት በአንተ ስበብ ነው የኛ ጀግና ልጆችንም አላህ ይባርካቸው

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizuneshАй бұрын

    ጀግናው ድንግል ማሪያም ትፈውስህ እናንተ የአቶ ኤርሚያሰ ልጆች ወደ ፀበል ውሰዱት በደንግል ማሪያም❤❤❤

  • @bbhh211
    @bbhh211Ай бұрын

    ቢኒየ ሄርሜላ ስለ እናንተ ያለቀስኩትን እንባ ፈጣሪ ነው እሚያውቀው የእናንተ አምላክ ይሄን ጀግናችን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709Ай бұрын

    ስው ነው እንደዚህ አደርጉቡት ያለው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ የኔ አንበሳ ጀግናው

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8sАй бұрын

    ❤🎉❤🎉 ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም 41ቁጥር ማዞርያ ይዛችሁት ኑ። በዛው ወይብላ ማርያም አለች። ተጠምቆ ገነተ ኢየሱስ ውሰዱት ። ቀድሚያ ይሰጡታል ። ❤🎉❤🎉

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3kАй бұрын

    ማነዉ ርእሱን ሲይ እንዴኔ የደነገጠ ለዝህ ጀግና ልጅ እኔማ ወንድሞቸን ስለሚመስሉኝ እሳሳላቸዋለሁ እሱን እና አዳድስን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsinakechAdugna

    @AsinakechAdugna

    Ай бұрын

    ወይ,ወንድሜ,እ/ይመርህ

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    Ай бұрын

    እኔም❤❤❤❤

  • @user-tw5vz4id1p

    @user-tw5vz4id1p

    Ай бұрын

    ልቤ 💔ስለ እሱ ሁሌም እንደ ፈራ ነው 😢😢😢

  • @misabirui5138

    @misabirui5138

    Ай бұрын

    ❤❤❤ayezo.wadume

  • @TsehayMelese-qq9sz

    @TsehayMelese-qq9sz

    Ай бұрын

    እኔም በጣም ነው ደነገጠኮ😢😢😢😢😢😢😢

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265Ай бұрын

    በመዳኒያለም ስም መልካምነትህ ያድንሃል ወደፀበል ወንድማችን እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ

  • @zenitworkicho2239
    @zenitworkicho2239Ай бұрын

    አቶ ዘላለም ይሆን አደራ ምንም እንዳትሆን የሰዎች ዱአነና ፀሎት ተጨምሮበት አላህ ይፈውስህ

  • @Birtukan21

    @Birtukan21

    Ай бұрын

    ያ ሚስቱን ያስገደላት ቤቱ ያሳደጋትን ያገባው እንዲሁ የልጅቷን ፍቅረኛ ፓላራይዝ ያደረገው ዶክተር ተብየው ሰውየ ይሁናል አደገኛ ነው ሲሰራ በስውር ነው ስላሉ 90% እሱ ነው ብዬ ነው የምገምተው ሌሎችሁም መተተኛች ጨምሮ 😡

  • @sensitasefa
    @sensitasefaАй бұрын

    እመቤቴ ፈውስን ታድልህ የክፉ አሰራር በጌታ ስም የተሰበረ ይሁን ፀበል መሄድ አለብህ ግዜ አትስጥ ወንድሜ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhinАй бұрын

    የሚገርመኝ ያንተ ነገር ስራህን ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብ ነዉ የምወደዉ ለአገር ማለት ለማህበረሰብ አስፈላጊ ሰዉ ነህ እግዝአብሄር ይጠብቅ አሜን ወንድሜ እወድሃለሁ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4dАй бұрын

    የአቶ ኤርሚያስ አበበ ልጆች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ዋው ትልቅ ውለታ አለባችሁ ተንከባከቡት እናንተ የተባረካችሁ ታላቅ ወንድማችሁ ነው ጀግናው ወንድማችን እንወድሃለን🙏🙏 ላንተ እኮ ኢሄ አይገባህም እኮ

  • @sareffsareff8357

    @sareffsareff8357

    Ай бұрын

    yes please take care to this good man

  • @user-hw1pd3kr6u

    @user-hw1pd3kr6u

    Ай бұрын

    አዎ.ማርያምን.ጀግናወንድም.አላቸው🙏🙏ብቻፈጣርይፈውሰው

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    I agreed

  • @user-gb7jy9up6i
    @user-gb7jy9up6iАй бұрын

    ዋዉ እነቢኒን እንደዚህ መድረሳቸዉ ደስስስስ ሲል እግዜአብሄር ይመስገን ጀግናዉ ያንተ ዉጤት ነዉ አንተን ደግሞ እመቤቴ ትማርህ ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ

  • @user-fx2yo7nv5x
    @user-fx2yo7nv5xАй бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሦ ይማርህ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ሚካኤል እና ገብረኤል በግራና በቀኝ ጥላ ከለላ ይሁኑክ

  • @user-me2uu1oj8v
    @user-me2uu1oj8vАй бұрын

    OMG ወንድሜ እባክህ ህክምና አይስፈልግም ይህ የጠላት ስራ ነው ወደ ፀበል መሔድ አለብህ መርፌ እንዳትወጋ በጣም መጥፎ ነው ፀበል ሒድ አይዞህ ትድናለህ እኔም ስትጠፋ ፈርቼ ነበር አዛኝቷ ኪዳነ ምህረት ካንተ ጋር ትሁን አሜን

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    Ай бұрын

    Amen amen amen

  • @LemlemHabte

    @LemlemHabte

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @menalulegese5280

    @menalulegese5280

    Ай бұрын

    Amen Amen

  • @user-me2uu1oj8v

    @user-me2uu1oj8v

    Ай бұрын

    @@LemlemHabte what's funny??

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7tАй бұрын

    አተ ፀበል እየወሰድህ ብዙ የዳኑ ሰዎች አሉ ስለዚህ አተም ፀበልሄ እና በእምነት ትድናለህ ወንድሜ😢❤

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618Ай бұрын

    የ ኤርሚ፡ልጆች እደዚ ሆነው ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ጋዜጠኛው ግን ምንም ኣይሆንም በክርስቶስ ደም ተሸፍነዋል ይድናል ጠላት ያፍራል ጌታ እየሱስ ባንተ እየከበረ ነው ኣይዞህ ንጸልያለን

  • @bettyasfaw3317
    @bettyasfaw3317Ай бұрын

    ወንድሜ አንተ የናትህ ልጅ ሣትሆን የህዝብ የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና አንደኞ ጎበዝ ሰለ አንተ ቃል የለኝም የችግረኞች ዠተበደሉ ሰወች አባት ነህ ክፉህን አልሰማ ፈጣሪ ይድረሰልህ እንወድሀለን አይዛህ የኞ ጀግና ወንድማችን አይዛህ

  • @Semiradawude
    @SemiradawudeАй бұрын

    የኤርሜያስ. ልጆች. እናመሰግናለን. ወንድማችንን. ሰለጠየቃችሁት. እናተም. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ

  • @abdimamedjama7368

    @abdimamedjama7368

    Ай бұрын

    የመልካም ሥራ ውጤት ናቸው መልካም ሥራ ለራስ ነው

  • @user-ik9yb9fd4t

    @user-ik9yb9fd4t

    Ай бұрын

    Betam

  • @Semiradawude

    @Semiradawude

    Ай бұрын

    @@abdimamedjama7368 በጣም ነው. ሆዴን. ያላወሱት

  • @Maram-zk3ml

    @Maram-zk3ml

    Ай бұрын

    ደንግልማርያምየሰራቸወንየስጣቸዉእንዲያወበናታችሁአራብስቤዛይትማርያምፀበልዉሰዱትእንዲያዉበማርያምመተትነዉአክምናአያስፈልግም❤❤❤አይዞህወንድሜእመብርሀንተጠብቅህ

  • @misraklavalais7331
    @misraklavalais7331Ай бұрын

    ይሄ የሰው እጅ አለበት አይዞህ አንተ በእምነትህ ጠንካራ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይፈውስሀል ከህክምናው ይልቅ ወደ ጠበል ሂድ መፍትሄው ጠበል ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በፀሎት እናስብሀለን

  • @rahelliliy8375
    @rahelliliy8375Ай бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ ወንድማችን ክፉ መንፈስ ከአንተ ይራቅ እመብርሀን ትርዳህ

  • @bettyasfaw3317
    @bettyasfaw3317Ай бұрын

    ወንድማችን አይዛህ እናትህ ሣይሆኑ የሚጎዱት የሚጨነቁት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው የሚጨነቀው አንተ የህዝብ ልጅ ነህ ከፈፈጣሪ በታች አንተ ብኢትዮጵያ ታሰፈፈልጋታለህ ይሄ መተተኞ ህዝብ ይገርማል ወንድሜ አይዛህ ፈፈጣሪ ይርዳህ እንወድሀለን

  • @user-rj4zd5hi2q
    @user-rj4zd5hi2qАй бұрын

    ወድም አለሜ የኔ ጀግና ይሕ መተትነው ፀበል ሂድ ይሕ የሰው እጂ አለበት የምትሉ እናቴ ኪዳነምሕረት ትፈውስሕ አንተ ከፈጣሪጋር ስለሆነ ንግግርሕ ምንም ቢለፉ ምንም አትሆንም የኔጀግና ፀበል ሂድ ከኒናውን ትተሕ ወድሜ ወላዲትን በጣም ነው ሳየው የደነገጥኩት እንደት መርፌ እንደት ተደረገ ነው ነገሩ😢😢 በማርያም የነዚሕ ልጂቹ በማየቱ የተደሰተ ወላዲትን በጣምነው ደስያለኝ አነ ኤርሜላን በማየቴ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy

    @HaregewoinFirew-zj4oy

    Ай бұрын

    እነ ሄርሜላና ቢኒ እንኳን ለዚ በቃችሁ ምንጩ አንተ መሆንህን አትርሳ ፀበል ነው እዚ ያደረሳቸውና ፀበል በንስሃ ተጠመቅ እባክህ። ጨርሶ ይማርህ ድንግል ትዳስህ።

  • @user-ff1kr9ub4b

    @user-ff1kr9ub4b

    21 күн бұрын

    ወንድመአይዞህእመቤቴትዳብስህስውራማርይምፀበልሂድመተአርገውብህሊሆንይችላልይህንስራቀይረወየግልሰራጀምርቅዱስመካኤልይማርህ

  • @leya3286
    @leya3286Ай бұрын

    ውንድሜ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ አንተ መልካም ስው ነህ ደጋሜ ቁመህ የማይህ ያድርግኝ ደግሞ ያቶ ኤርሚያስ ልጅዎች እንዲህ ስላያኋች ደስ ብሎኛል በእውነት❤🙏🙏

  • @rhthh1129
    @rhthh1129Ай бұрын

    ወንድሜ ፈጣሪህ ያሽሪህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እንዳንቴ አይነት ለሀቅ ለፊትህ የሚቆሚ ያስፈልገናል ኪፉህን አያሰማን የነሚሪላ አባት ከፈጣሪ በታች ይተገኘህላቸው አባት ነህ እነሱ ዛሬ እኛ የነሱ ፈገግታ ማየታች ባንቴ ጥረት ነው እኔሚሪላም ተባረኩ መጨረሻቹሁንም ፈጣሪ ይባሪክላቹሁ

  • @makimahari4958
    @makimahari4958Ай бұрын

    ድግምት ነዉ ወንድሜ የቅርብ ሰዉ ነዉ የምሆነዉ ማን እንዳስገባዉ ኣፍዝዞህ ልያስገቡት ይችላሉ ስለዚ ማን ነህ እያልክ በመቅጠርያ ቀጥቅጠዉ ሃኪም ኣየስፈልግም የምትሉ በላይክ

  • @user-rl2uv3dv6p

    @user-rl2uv3dv6p

    22 күн бұрын

    ባሓቂ ፅጋብይ

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077Ай бұрын

    በማርያም እውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል !!እመብርሀን ትዳብስክ ! እውነት ልብ ይስጣቸው ይህን ያደርጉ!

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lbАй бұрын

    አንተ እውነተኛና ጀግና ነህ የሆነውን ሁሉ የክፉ ሀሳብ ነው በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረስ በቀል የእግዚአብሔር ነው እሱ ይበቀልልህ አንተ እኮ ጠንካራ ነህ ልጄ አይዞህ በርታ

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3mАй бұрын

    ጀግና:ጋዜጠኛ:ነህ:ፈጣሪ:ምህረቱን:ያምጣልህ:ወንድማችን:በጣም:ተጠንቀቅ:ነዉ:የምልህ:እዉነትን:ፈልፍለህ:ስለምታወጣ:እና:ከተበደሉት:ጋር:ስለምትቆም:ብዙህ:ጠላት:ስለሚኖርህ:ጥንቃቂ:አርግ:

  • @user-kv6ls3dp8z
    @user-kv6ls3dp8zАй бұрын

    ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ትድረስልህ አይዞህ ምንም አትሆንም ገና ብዙ ለተጨነቁ ሰዎች መፍትሔ ታመጣለህ ፈጣሪ ይረዳሃል ምሮም ያስነሳሀል

  • @mohammedkedir-gc3gx
    @mohammedkedir-gc3gxАй бұрын

    አንተ የስንቱን እንባ አባሽ ጀግና አይዞህ አላህ ያሽርህ እኒህን ልጆች እንዲህ ሆነው ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8uАй бұрын

    በመላው አለም እምትገኙ ኢትዮጵያውያኖች ይህንን የኢትዮጵያ ጀግና ያለጥይት የሚተኩስና ችግርተኛውን የሚረዳ የድሃ አባት ልንረዳውና ከጎኑ ልንሆን ይገባል በሚያስፈልገ ነገር ሁሉ ለተቸገሩትና ለተበዳይ የሚቆም ጀግና መውደቅ የለበትምና እጁን እንያዝ ከጎኑ እንሁን አደራ እላለሁ

  • @Yomfisiha2833

    @Yomfisiha2833

    Ай бұрын

    በጣም ልክ ነው

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    Tikkil

  • @sabamekuria959

    @sabamekuria959

    Ай бұрын

    Ewenet new tebaberen enderselet emidergewen enadreglet be genzebem entebaber!!!

  • @samryzemedkun2444

    @samryzemedkun2444

    Ай бұрын

    Wendemy bewketu Tetanes merfy tewgahe? Tetanes adeggna new. Belela bekul egziabher yadenehal tebel tetemk , bedeneb teta.Egeziabher yemarehe. Rasehen tebek.

  • @nigistmekonnen1163

    @nigistmekonnen1163

    Ай бұрын

    ድኖ ሲወጣ ብቻውን ለዘልአለም መጓዝ የለበትም። መሳሪያ የያዘ BODYGUARD መቀጠር አለበት!! ይሔ ነው መፍተሔው።

  • @TeseruKindie
    @TeseruKindieАй бұрын

    እመቤቴ ማርያም ትማርህ ማመን ከበደኝ ጀግንን እንደዚ ባጭር ለማርቀረት የምትጥሩ ሰወች ፈጣሪ ይስራችሁን ይስጣችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011Ай бұрын

    እንግዲህ በቃህ ፣ ከፈጣሪ በታች የሰውን ልጅ ታድገሀል ለናትህ ስትል ኑርላት !!!!!!! ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5wАй бұрын

    ጌታየ ይህን ልጅ ሂድአ ሳሰጠው ሞትን አደራ በጣም ጀግና የምወደው ልጅ ነው

  • @user-nq8um6oo4w

    @user-nq8um6oo4w

    Ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @shemima5580

    @shemima5580

    Ай бұрын

    አሚን

  • @user-lq2xe9qq9i

    @user-lq2xe9qq9i

    Ай бұрын

    ወላሂ እዉ ነትሸ ነዉ አሚይን

  • @rahmarahma7002

    @rahmarahma7002

    Ай бұрын

    ኢንሻአላህ

  • @aminaapp4643

    @aminaapp4643

    Ай бұрын

    Amin yareb

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9hАй бұрын

    ይሄ የመተተኞች ስራ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸሎት አድርግ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119Ай бұрын

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

  • @FikrteMuche-ug9ii
    @FikrteMuche-ug9iiАй бұрын

    እናቴ ኪዳነምህረት ትፈውስህ አንተ እኮ ከፈጣሪ ቀጥለህ የሰው ልጅ መላክ ነህ ጨርሶ ይማርህ

  • @Rahmetwolloyewa
    @RahmetwolloyewaАй бұрын

    እርግጠኛ ነኝ የሚያዉቅህ ሠዉ ነዉ እንደዚህ ያደረጉት ሀቀኛ የማይኖርበት ሀገር ሁናለች ሀገራችን. 😢😢😢😢😢😢

  • @user-um2nq3go4j
    @user-um2nq3go4jАй бұрын

    አባቴ በደብተራ የተላከ መተት ነው ብር ሁሉንም ይቀይራል የኔ በምትላቸው ሰወች ነው የምትጠቃው እራስህን ጠብቅ ወደፀበል እና ቅባቅዱስ ነው የሚያስፈልግህ ምረቱን ይላክልህ❤

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071Ай бұрын

    እግዚአብሔር ፈፀሞ ይማርህ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል ይህ ዘመን የስው ልጅ የከፋበት ዘመን የለም ወንድሜ ለእናትህ ኑርላት ።

  • @user-qf2rt2ez7d
    @user-qf2rt2ez7dАй бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤አንተ የበለጠ ጠንክር ምክንያቱን የደረሰህላችው እንባ ና ፃለት ያድንሀል❤❤በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤

  • @tgze2435
    @tgze2435Ай бұрын

    የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ስላየሆቹሁ ተደስቻለሁ ተባረኩ ባለዉለታቹሁን አትርሱት የኔ ዉዶች ሁሌም ደስተኛ ሁኑ

  • @user-em3hp2sy1u
    @user-em3hp2sy1uАй бұрын

    የብዙዎች እንባ አብስሀል የነርሱ ጸሎት ይርዳህ ማርያምን ከፍቶኛል እንዲህ ሆነህ ስላየሁህ እፍፍፍ😭😭😢

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701Ай бұрын

    ሰው ለመቼ ነው ግልጱን ተናገርና ይርዱህ አትሳቀቅ በዛሬ ጊዜ ለሰው የሚደርስ የለም እናትህም ትስማ የእናት እጅ ጥሩ ነው ከዚህ የባሰም ቢሆን እናቷ መስማቷ አይቀርም ከሰው ከምትሰማ ንገራትና ትምጣ እግዚአብሄር ካንተጋ ይሁን ወዳጅ እንዳለ ሁሉ ጠላት ይኖራል በርታ።

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7oАй бұрын

    ወንድሜ ጨርሶ ይማርክ መተት ነው ክፉወች ሊያጠፉክ ፈልገው ነው እናም በምታምንበት ነገር ቶሎ ታከም የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ቢኒ እና ሄርሚ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @TakeleForsido-wp8op
    @TakeleForsido-wp8opАй бұрын

    የእስራኤል አምለክ ይጠብቅህ በፊትህ ይቅደመህ ክፉዎች በፊትህ አይቁሙ በአንድ መንገድ የመጡ በሰባት መንገድ ይሽሹ በዘመንህ ሁሉ የምቋቋም አይኑር ለአንተ ጉድጓድ የምቆፍሩት በቆፈሩት ይግቡ የምጠሉት ይጠሉ የእግዚአብሔር መልአክት ለአንተ ሁልጊዜ ይታዘዙልህ ከመከራ ስጋት ይጠብቁ የተኛውም የበሽታ ሀይል በአንተ ላይ አይሰለጥን በክርቶስ ደም ተሸፈን ሁሌም እንፀልያለን ክርስቶስ ኢየሱስ ሠላምና ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @CalmHoneyBee-lq9qc
    @CalmHoneyBee-lq9qcАй бұрын

    ወንድሜ የዘመናችን ጀግና ነህ ይህ ሠማህትነት ነዉ በርታልን አንተን ሳይህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እየመጣ እንደሆነ ይሠማኛል እንወድሀለን።

  • @user-vq6bh9xt2i
    @user-vq6bh9xt2iАй бұрын

    ውይ እኔ በጣም ነው የምሰራቸውን ስራ ምከታተል ግን ጠፋ ምን ሆኖ ነው እያልሁ ነበር ዮቱብ ከፍቸ ሳይህ በጣም ነው የደነገጥሁት በጣም ያሳዝናል ብዙ የማይሆኑ ከህግ ውጭ የሚሰሩት ስራ ፈልፍለህ የምታወጣ ጀግና ነህ አሁንም ቢሆን ሁሉም ለበጎ ነው በእግዚአብሔ ፈቃድ ወደ ስራህ ተመለሳለህ አይዞህ ወደ ፀበል ሒድ ዛሬ ጊዚ ሰው አይታመንም ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አይዞህ እግዚአብሔር ከ አተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @user-yg3tn3xm2i
    @user-yg3tn3xm2iАй бұрын

    ፀበል ፀበል ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ እንደምንም ይውሰዱህ እዚሁ አዲስ አበባ ወይራ ሰፈር ከቻልክ ደግሞ እኔ ጋር የበርሜል ጊወርጊስ የበርሜል ኪዳነምረት ፀበልና እምነት አለ አባክህ ሰው ካለህ ልስጥህ መቶ የሚወስድልህ እባክህ አንተ በፀበል ትድናለህ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እመብርሀን ካንተ ጋር ናት

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689Ай бұрын

    ስትጠፋ ግዜ ጨንቆኝ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል አንተ እኮ የደሀ አባት ነህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ልጆቹንም ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ተመስገን

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7lАй бұрын

    እንደፈራነው ይገርማል 😭 የ አቶ ኤርሚያስ ልጆችን እንደዚህ ስላየናቸው ደስ ብሎናል 😭

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107Ай бұрын

    የኛጀግና ሙህነህ እብነነው ፈጣሬ ይጠብቅ ዋናው ነገር መትረፍህነው እራስህን ጠብቅ አገናኘነ ሲሉ እየፈተሽህ ነው አፈርብሉ እሱላይ እጃቸውን አሲ

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652Ай бұрын

    ወንድም የጌታ ሰላምና የእመቤታችን ረዲኤት በሁሉ የሕወት ጉዞህ ይብዛልህ። ከቤት ስትወጣ ሁልጌዜ በጌታችን መድሃኒታችን የሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፍነህ ውጣ!!!! ሁል ግዜ ጌታ ሆይ የሱስ ሆይ በደምህ ሸፍነኝ በቁስልህ በመቀልህ ከልለኝ. .... እያልክ ሁልግዜ ጸልይ ።እኔም ሁል ግዜ በጸሎቴ ኣለህ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738Ай бұрын

    ክብር ለመድህንያለም .. እነዚህ ወንድም እና እህቶች በዚህ መልኩ በማየቴ ተደስቻለሁ .. በርቱ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️😍

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965Ай бұрын

    ያ ዶክተር ነዉ የምትሉ?ያሳደገዉን ልጂ ያገባዉ

  • @seraworkarega

    @seraworkarega

    Ай бұрын

    አወ ሽጉጥ ያወጣበት ትክክል

  • @zahraayalew3965

    @zahraayalew3965

    Ай бұрын

    አዎ

  • @ybsty-nq5eu
    @ybsty-nq5euАй бұрын

    ወንድሜ አይዞህ አንተ የህዝብ ነህ ! ደግሞም ገበናህን ለጠላቶችህ አሳልፈህ አትስጥ ! አታልቅስ ! ወንድ ልጅ ወደ ውስጥ ነው የሚያለቅሰው ! እውነት ከአንተ ጋር ነች ! ክርስቶስም ለእውነት ሲል ሞቷል ተጎድትዋል !ግን እውነትን ለሰው አሰተምሯል ። እውነትም ተደብቃ አልቀረችም ። አንተም የእውነት አባት ነህ ለሰው ልጅ ደራሽ ነህና አይዞህ ።ከጎንህ ነን

  • @emebetfantahun-ob8uh
    @emebetfantahun-ob8uhАй бұрын

    ወንድሜ ፈጣሪ ምህረት ይስጥህ ይበቃል ለራስህ ኑር

  • @SeBintBaba
    @SeBintBabaАй бұрын

    ወይ እኔ እንዴት እንደደነገጥኩ አላህ ያሽርህ አንተ ጀግና የህዝብ ልጅ።

  • @user-kt1sx7jg1c
    @user-kt1sx7jg1cАй бұрын

    ውይ እንዲህ ተለውጠው እንደሰው ቆመው እራሳቸውን አውቀው በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህ ሁሉ የአንተ ውጤት ነው ጀግነ ወንድሜ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871Ай бұрын

    ወንድሜ አንተ ለተቸገረ ሰዉ ስለመቆም በጣም አመሰግንህ አሎህ እግዚአቢሄር ይማርህ አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ የግራ እጅህና ግራ እግርህ የተያዘዉ ሰይጣኑ እንደዚህ አድርጎ እጅ እግር መላሰዉነት እንዳይቀሳቀስ አድርጎ ያስራል መፍቲሄዉ ፀበል መፀበል፣መስገድ፣መፆም፣ፀሎት ማድረግ፣ያድናል።ይህን የፃፍኩት ከራሴ አንፃር ነው።ምክንያቱም እኔ እንደዛ በሰው ድግምት ተደርጎብኝ እጄናእግሬ ታስሬ፣መንቀሳቀስ አልችልም ነበር የፈወሰኝ ግን መድሃኒአለም ነው ፀበሉ ተፀብየ ነዉ የዳንኩት በቤተ እግዚአቢሄር ያለ ፀበሉ ፣እምነቱ ፣መስቀሉ መሳለም፣ሁሉም የጦርእቃዎቹ መዳሃኒት ናቸዉ ወይምያድናሉ።እግዚእቢሄር ይማርህ ወንድሜ አሜን።

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037Ай бұрын

    ወንድማችን አንተ በሰራ ብዙ የተፋረድካቸው ሰላሉ ሌሎቹ ላይእንደሚያሰሩት አንተም ላይአድርገውብህ ነው ፀበል ሄድ ወንድሜ

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2rАй бұрын

    በጌታ ስም የትኛውም መተት ድግምት በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን በእንተ ላይ የተሰራው መሰሪያ በጌታ ስም ይመታ በሀይመኖትክ ፀልይ ወደፀበል ሂድ ህክምናንም. ተከታተል አይዞክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alemtsehay777

    @Alemtsehay777

    Ай бұрын

    አሜን ማንኛዉም የጠላት ስራ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante1558Ай бұрын

    ለመልካም ሰው ፈተናዎች ይበዛሉ ጠላቶችም እንደ ምድር አሸዋ ናቸው :: እና አይዙህ አንተ የዘመናችን ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ። ህክምና ምናምን አትበል ቀጥ ብለህ ፀበል ተጠመቅ ። የኤሪሚያስ ልጆች ከዚህ ደርሰው በማየቴ የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @gurfa2658

    @gurfa2658

    Ай бұрын

    Amen

  • @MamiMama-hr7ti

    @MamiMama-hr7ti

    Ай бұрын

    ሄርሜላ፣እና፣ቢንያም፣ስው፣እኮ፣ይሄንን፣ አድርጉልኝ፣ማለት፣ይከብደዋል፣መጠየቅ፣ ሳይሆን፣ሻል፣ያለቤት፣መችት፣ያለ፣አልጋ፣ ቀየር፣አፍርጉለትና፣ሁሉ፣ነገር፣ባደባባይ እየተነገረ፣ባይስራ፣ጥሩ፣ነው፣የሱ፣ስራ፣ጠላትም፣ወዳጅም፣ለማፍራት፣በጣም፣ቀላል ስለሆነ፣የሚሄድበትን፣አትናገሩ፣ ምሕረቱን፣ ይላክልህ።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-oh2im7zb7f
    @user-oh2im7zb7fАй бұрын

    ወንድሜ የኛ ጀግና አይዞህ ይኸውልህ ይሄ የሰው እጅ የመተት ስራ ነው ስለዚህ ሐኪም ቤት የሚለውን ከአሳብህ አውጣና ቀጥታ ወደ ፀበል ፀበል ፀበል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ድንግል ማርያም ትድረስልህ አንተን ለማጥቃት ዙሪያህን ባሉ ሰዎች ሊጠቀሙ ይችላሉ ልብን በመሰወር ብዙ ሊሰሩ ይቻላል አንድ ና አንድ ፀሎት ፀሎት እባክህ ወንድሜ አትዘናጋ🙏🙏🙏

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21Ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ!!! እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም። ግና በሰራኸው ደግነት ምንም አትሆንም። አይዞህ በርታ!!!

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809Ай бұрын

    ወንድማችን እግዛብሄር ምህረትን ይስጥህ ወደ ፀበል ሂድ ያቶ ኤርሚያስ ልጆች እንደዚህ ስላየናችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @Hashemalhyfualhyfu

    @Hashemalhyfualhyfu

    Ай бұрын

  • @astekastek1000
    @astekastek1000Ай бұрын

    ወንድሜ ሱባኤ ግባ ጥላ ወጊ ልኮብህ ነዉ ፀበል ተጠመቅ እክምና ሳይሆን መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አባግርማ ቀሲስሄኖክ ወልደማርያም የይቱብ ቻናል እዪ እክምና አይደለም ፀበል ግባ ጥላ ወጊ ልኮብህ ነዉ እመቤቴ ትገፅጠዉ አይ ምፈራዉ ነገር ነዉ ሱባኤ ግባ በናትህ የድሀ አባት ክፍ አይንካህ ደስ ብሎኛል ሄርሜልና ቢኒ እንኳን ደስ አላቹ ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስላየሀቹ እልልል ተመስገን አይለያቹ

  • @meseretgetahun-uh1ki
    @meseretgetahun-uh1kiАй бұрын

    አታልቅስ ጠላትህ ያልቅስ እነዚህ የተባረኩ ልጆች ዉለታ የማይረሱ በጣም ተደምሜ አለሁ ወንድሜ ምንም አትሆንም እንፀልያለን እባካችሁ ስልኩን ስጡኝ

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028Ай бұрын

    ውይ💔 ወድማችን ክፉ አይካህ የኔ ጌታ የምስኪኖች አባት ጀግና ነህ አንተ አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞህ እባካችሁ ወድማችንን እርዱት ባለሙያወች ጠላት ሆን ብለው ነው የደረጉብህ💔💔

  • @user-db8wp2pk9r
    @user-db8wp2pk9rАй бұрын

    ሐብታሙ ሰውዬ የልጁን ገዳይ እቤቱ ያኖረው ሰውዬ ነው የምትሉ ካላቹ

  • @SharaDha-ec1zw

    @SharaDha-ec1zw

    Ай бұрын

    እኔም የጠረጠርኩት እሡን ነው😢

  • @maqdasmokonin810

    @maqdasmokonin810

    Ай бұрын

    ❤ወንድሜ የጠላት አሰራር ነው በአስቸኳይ መፍትሄ ፈልግ ❤

  • @almazlemlem753

    @almazlemlem753

    Ай бұрын

    Yes

  • @Seada4756

    @Seada4756

    Ай бұрын

    የኔም ጥርጣሬ ነው

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    Ай бұрын

    የሱ ሴራ ነው

  • @enate34
    @enate34Ай бұрын

    ወይኔ በማርያም እኔ ምን ሆኖ ነው የጠፋውህው እላለው የፈራውት ወንድሜ ኪዳንምረት ጨርሳ ትማርህ 😢😢😢😢😢😢😢የአቶ ኤርሚያስ ልጆች እዲ ሆነው ስላየዋቸው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Abdu2219
    @Abdu2219Ай бұрын

    ቅዱስገብሬኤል ጨርሶ ይማርህ ውንድሜ እንውድሀለን ይኛ ጀግና አባት ህመምህ ህማችን ነው ህዝቤ በፀሎት አስቡት😢😢😢

  • @TigistMosu-zv6xo
    @TigistMosu-zv6xoАй бұрын

    እግዚአብሔርይሜርህ ወድማችንየአቶኤርሚያስልጆችእደዚህበመታየታቸውደስብሎናሎ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pvАй бұрын

    ማርያምን ትላንትና ምን አርገውት ነው ብዬ አስቤ ነበር በእግዚአብሔር ይሄ የፀበል ጉዳይ በመዳኒትና በመርፌ እራስህን አትጉዳ ጥላ ወጊ ልከውብህ ነው የሰይጣን ባርያዎች የማይሰሩት ጉድ የለም እባክህ ፀበል ሂድ 😢

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2tАй бұрын

    ጥላት ከውጭ አይመጣም አይዞህ አብሽ አላህ ያሽርህ ጀግና ሰው ጥላቱ ብዙ ነው አላህ ከጎንህ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @user-sb8vv9mx2w

    @user-sb8vv9mx2w

    Ай бұрын

    ayzogn wendme❤❤

  • @HAl-habshya

    @HAl-habshya

    Ай бұрын

    አዎ በቅርብ ያሉ ቤተሰቦችህን ተጠንቀቅ በተለይ አጎትህን ባለፈው በጣም ተናዶብሀል በተሰፈ አላህ ያድንህ

Келесі