የጥምቀት እለት በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈው ወጣት ከሁለት አመት በኋላ በህይወት መጣ። በጥምቀት የተጠነሰሰው ሴራ ሁለት አመት ፓራላይዝ አረጋት ።

የጥምቀት እለት በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈው ወጣት ከሁለት አመት በኋላ በህይወት መጣ። ፍቅረኛዋ በጥምቀት የተጠነሰሰው ሴራ ሁለት አመት ፓራላይዝ አርጎ አስቀመጣት።

Пікірлер: 3 500

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch5 ай бұрын

    እጅግ በጣም የሚያሸስገርም እኛንም ጭምር ያሰለቀሰን አሳዛኝ ታሪክ ነው ሙሉውን አይታችሁ አስተያየታችሁን ስጡበት። እንደተለመደው ቪዲዬውን ላይክ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ደግሞ ቤተሰብ ሁኑኝ።

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    5 ай бұрын

    በእውነት እመብርሀን ትጠብቅህ አንተ ነበር በአብይ ወንበር መተካት

  • @user-jo2td8mq8e

    @user-jo2td8mq8e

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @etho826

    @etho826

    5 ай бұрын

    አንተ ጀግና ወጣት ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል በክንፋቸው ይሸፋኑሁ አምላኬ ይጠብቅህ😢😢

  • @EyeyHhhd

    @EyeyHhhd

    5 ай бұрын

    YENE JEGINAA🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-wx3sh4wv4q

    @user-wx3sh4wv4q

    5 ай бұрын

    እኔ እምለዉ አዴ የሆነይ ሴት ማየት ለተሳነዉ ባሏ የዉሸት የ8 ወር እርጉዝ ነኝ ያለቺዉ የእህቷን ልጂ ልታስታቅፈዉ የሞከረችዉ ሴት ክፍል 2 ለምን አለቀክልንም

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n5 ай бұрын

    ይቺን ልጅ እንርዳትና ውጪ ሄዳ ትታከም የሚል ወገን እባካችሁ ላይክ አድርጉ

  • @user-nf8qc1rq3y

    @user-nf8qc1rq3y

    5 ай бұрын

    እኔ❤❤❤ትድናለች

  • @hodyeyilma6183

    @hodyeyilma6183

    5 ай бұрын

    ፀበል ትጠመቅ ትደናለች

  • @genetdesta2704

    @genetdesta2704

    5 ай бұрын

    ማርያምን ጸበል ውሰዷት ትድናለች የእኔ ውድድድድድ አይዞሽ

  • @user-cr2sj9xw8u

    @user-cr2sj9xw8u

    5 ай бұрын

    በአላህትድናለች እንረባረብላት የእውነት

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq5 ай бұрын

    ማነው የዚ ጋዜጠኛ አድናቂ የእውነት አባት

  • @seadltube2433

    @seadltube2433

    5 ай бұрын

    እንደማመር❤

  • @user-od2qk6it9i

    @user-od2qk6it9i

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    5 ай бұрын

    እኔ ምን ማድነቅ 🥹ስሥቴ ነው

  • @suusiioromoo6137

    @suusiioromoo6137

    5 ай бұрын

  • @lensami2970

    @lensami2970

    5 ай бұрын

    👍👍👍

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr5 ай бұрын

    አምላኬ ስለ እናትህ ብለህ እቺን ልጅ ማርልን 😢😢😢😢ወይኔ ከልቤ ነው ያዘንኩኝ

  • @user-ld2th3qb3l

    @user-ld2th3qb3l

    4 ай бұрын

    አሜን ማርልን በሉ ይችን ልጂ በቃ ዛሬ እራሴን አመመኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @neimatemam1204

    @neimatemam1204

    4 ай бұрын

    አምላክ እናት ዬለችውም አምላክ አይወልድም አይወለድም።

  • @user-rr4nq2fp6v

    @user-rr4nq2fp6v

    4 ай бұрын

    Amen

  • @Iloveyoufikr

    @Iloveyoufikr

    4 ай бұрын

    @@neimatemam1204 የራስህ/ሽ አመለካከት ነው እንደ ዝንብ ወተት ጥልቅ አትበሉ

  • @danyakadir5131

    @danyakadir5131

    2 ай бұрын

    Inshaallah

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata43365 ай бұрын

    ከባድ ነው በጣም ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው እመብርሓን በእጅዋ ትዳብስሽ እና ቆመሽ ለማየት ያብቃን ። ፀበል ውሰድዋት ትድናለች !

  • @tiringotariku6470
    @tiringotariku64705 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ናት እርዳት ይሰብሰብላት የምትሉ ላኪ አርጉ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-vp8mn1gg3t

    @user-vp8mn1gg3t

    5 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢❤

  • @user-sg8kn3ez1o

    @user-sg8kn3ez1o

    5 ай бұрын

    አወየሰቡሰብ

  • @hiwotali4134

    @hiwotali4134

    Ай бұрын

    ❤​@@user-vp8mn1gg3t

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y5 ай бұрын

    እቺ ልጅ ትድናለች እርዳታ ይደረግላት እፉ ስታሳዝን አይዞን እህቴ😢😢😢😢😢

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll5 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢. ሴት ስትወድ እንደዚህ ነች 😢😢😢 የኔ እናት እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይረው 😢😢😢

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes5215 ай бұрын

    ሁላችንም በየ ሐይማኖታችን እንፀልይላት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zainabxx7382

    @zainabxx7382

    5 ай бұрын

    እህቴ አንጀቴን ነው የበላሺኝ 😭😭😭😭😭😭ዋይ መኖሩን ስትሰሚ ምናልባት በድንጋጤ ትነሳና ወደ ጤናዋ ትመለስ ይሆን ብየ እንዴት ተንበርክኬ ዱአ አደረኩላት ያረብ ትነሺ ይሆን

  • @sekinamudesir2664

    @sekinamudesir2664

    5 ай бұрын

    @@zainabxx7382 ያ አሏህ ሙሉ ጤነዋን ስጣት በብቸኝነትህ, በሀየልነትህ ይሁንብህ አምለከችን ሆይ!

  • @wedetwedet705

    @wedetwedet705

    5 ай бұрын

    ልብ ይሰብራል የኔ እህት ፈጣሪ ይማርሽ አይ ወንዶች ግፋቹ የስራቹ ይስጣቹ

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve5 ай бұрын

    በዉነት የዚልጅ ጋዜጠኛ በጣም ነው ምስጥ ብየ የምከታተለዉ

  • @user-yh7ct5rd4b

    @user-yh7ct5rd4b

    5 ай бұрын

    እኔም

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    5 ай бұрын

    👍

  • @gut7948

    @gut7948

    5 ай бұрын

    እኔን❤

  • @wubityedemufireenegh5601

    @wubityedemufireenegh5601

    5 ай бұрын

    ኢኔ ኢዘዝይ ርዥም ቭዶ ትርከታትዬ አላዉቅም ግን ህ የዝይ ልጅ ሱስ ሆኖብኛል

  • @user-hm9hq2dv8r
    @user-hm9hq2dv8r4 ай бұрын

    ፀበል ውሰዱዋት እግዛብሄር ይማርሽ አተም ጋዜጠኛው እረጅም እድሜ ይስጥህ የተቸገሩ እረዳት ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩ

  • @semratemhrateba1282
    @semratemhrateba12825 ай бұрын

    አይዞኝ የድሮ ፍቅራችሁ ይመለሳል በርሜሏ ማርያም ዉሰዳት ትድናለች

  • @ekrW
    @ekrW5 ай бұрын

    በዚህ በምርጥ ጋዜጠኛ የምትደመሙ በሉ ላይክ አርጉት እንዳታልፍ

  • @seadltube2433

    @seadltube2433

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @zainabxx7382

    @zainabxx7382

    5 ай бұрын

    ወዮ ጭራሺ አግብቷል ጭራሺ የዋሸው ሊያገባ እየሄደ ነው ውሸታም ነው ዱርየ እንኳን ባሁኑ ጊዜ ድሮም ማንም የደረሰን እራሱን የቻለን ሰው የሚያስገድድ ቤተሰብ የለም በተለይ ወንድን ልጅ እንዴ ልጁ ምን እያለ ነው ኧረ እራስ ወዳድነት ምናለ አልፈልግሺም። ብሏት ቢሄድ ወዮ ጤናዋን እንኳን ታተርፍ ነበር ወዮ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd5 ай бұрын

    አላህ ምን አለ እችን ልጅ ዛሬውኑ ብድግ አርገህ ብታሮጣት ያረብ አተ መሬትና ሰማይን የላዳች ያቆምክ ድቅ ሰሪ ያረብ ምን ያቅተሀል😭😭😭

  • @dhhffyut4956

    @dhhffyut4956

    5 ай бұрын

    ለሱ ምን ይሳነዋን የአሏህ😢😢😢

  • @emu4176

    @emu4176

    5 ай бұрын

    ማርያምን እኔም ነው የተመኘሁት 😢😢😢😢

  • @lensami2970

    @lensami2970

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @emanemohamad6837

    @emanemohamad6837

    5 ай бұрын

    አላህ ጤናዋን ይመልስላት😢😢😢😢😢

  • @zzx4738

    @zzx4738

    5 ай бұрын

    ወላሂ የኔም ምኞት ነበር😢😢😢

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari5 ай бұрын

    ከእንግዲህ ወዲህ ይህ ሰው ዕድሜ ልኩ እየተንከባከባት ይኑር ።

  • @tigistmelakehiwot163

    @tigistmelakehiwot163

    3 ай бұрын

    ሊጨርሳት ነው የመጣው እግዚእብሄር ይፍረድበት

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y5 ай бұрын

    እውነት አፍቃሪ ናት ይቺ ጀግና የሚገርም ታሪክ ነው አይዞን እህቴ አይዞን ትድኛለሽ እኛ ኢትዮጵያ ህዝብ አዛኝ ብዙ አሉ ትታከም እርዳታ ይደረግላት እፉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mq7fw6kb4m
    @user-mq7fw6kb4m5 ай бұрын

    ይሄንን ጀገና እንደኔ የሚያደንቅ አቦ አብየን አንተን ነበር መንገስት ማረግ መሰሎቸህ ይብዙ ጀግናችን

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @fatimahmadinah9016

    @fatimahmadinah9016

    5 ай бұрын

    አተጀግናአላህይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍

  • @user-nb6rh6zr1i

    @user-nb6rh6zr1i

    5 ай бұрын

    ትክክል ❤

  • @hodyeyilma6183

    @hodyeyilma6183

    5 ай бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ያርገልን ኧር

  • @banshbansh4612

    @banshbansh4612

    5 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-tp9hb1gl3k
    @user-tp9hb1gl3k5 ай бұрын

    ህክምና ያስፈልጋታል። ኣካውንቷን እና ስልኳን ጻፍልን ። የተቻለንን እናድርግ ወንድም ጋዜጠኛ።

  • @Rosa12137

    @Rosa12137

    5 ай бұрын

    አውነት ነው በዚህ አጋጣሚ ብንረዳት ጥሩ ነው

  • @Rosa12137

    @Rosa12137

    5 ай бұрын

    ሀከምና ያሰፈልጋታል 😢

  • @dignishbiakout3876

    @dignishbiakout3876

    5 ай бұрын

    Awo unti new 😢

  • @user-fp8gi3mt6f

    @user-fp8gi3mt6f

    5 ай бұрын

    በእውነት እችን ልጅ እንርዳትና ውጭ ሄዳ ትታከም

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v5 ай бұрын

    የሱም ሕይወት ያሣዝናል ለመፍረድም ያስቸግራል ጌታ ምሕረቱን ያምጣልሽ የሞኝነት አምላክ ይርዳሽ❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf21805 ай бұрын

    የኔ እናት እመብርሃን ትፈውስሽ የኔ እህት😢😢😢❤ወንድሜ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @user-op8tb9ye5k
    @user-op8tb9ye5k5 ай бұрын

    ይህን ጅግና ጋዜጠኛ ከመንግስ በላይ እየስራ ያለ ጎበዝ ወንድማችን ነዉ በገንዘብም ቤሆን ማገዝ ማበርታታት አለብን❤

  • @ghh5860
    @ghh58605 ай бұрын

    ወላሂ አተ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ ወንድሜ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ አተን አለማድነቅ ንፍገት🥰🥰🥰🥰

  • @MeseretMessy
    @MeseretMessy5 ай бұрын

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ሰውን ጉዳት ላይ ከጣሉ በኋላ መጸጸት ምን ይጠቅማል እረ ውይ ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች

  • @yifruyehuala5271
    @yifruyehuala52715 ай бұрын

    ራሄል እግዝአበሔር የማርሸ ታሪክሸ በጣም ያሳዝናል። የሰው ልጅ ሂይወት መቸም ሁላችንም እደምናሰበው ሊሆን አይችልም።

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk5 ай бұрын

    ዩቱበሮችን የሚያስንቅ ይሄ ልጅ ብቻ ❤❤

  • @cakocakocako4432

    @cakocakocako4432

    5 ай бұрын

    በጣም ጀግና

  • @AmsalMengistu-bo8fw

    @AmsalMengistu-bo8fw

    5 ай бұрын

    አንድን ሥታነሡ ፣አንድን መጣል ጥሩአይደለም በጣም ጎበዝ ልጅነው በጣም ግን ሌሎቹም አሉ

  • @UmMehir

    @UmMehir

    5 ай бұрын

    አነፍናፊዉሳ እነ እንዳልክሳ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    5 ай бұрын

    አደኛ ልጅ ነው

  • @seadltube2433

    @seadltube2433

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ🎉❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader4725 ай бұрын

    ግን ይህ ጋዜጠኛ በምን ቃል ይገለፃል❤❤❤

  • @workitbakala4749
    @workitbakala47495 ай бұрын

    ዋው ልብ የሚሰብር የሕይወት ታሪክ አንተጋዜጠኛ በጣም አደንቅህአለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @mesertdagu3965
    @mesertdagu39655 ай бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን ሁልጊዜ ለተጎዱት የምትቆም ምርጥ ሰወ ነህ❤❤❤❤❤

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia27255 ай бұрын

    ወንድምየ አንድ ነገር ልበልህ ስለ ምወድህ ነው እንድትኖርልን ስለ ምፍልግ ነው ሰው ስጠራሃ ብቻህን እንዳትሄድ ወንድምየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤🙏🏾

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i5 ай бұрын

    ያንተ ጀግንነት እኮ ቃላት አይገልፀውም እንኳን አደረሰህ የኛ እንቁ❤በስማም ታሪኳ በጣም ያሳዝናል የተወሳሰበ ህይወት😢😢😢እኔ እኮ ለምን በቤቸሰብ እንደታጨለት እያወቀ ለምን ከዚች ጋ ጀመረ ግንኙነት ሲያስጠላ አየ አንዳንድ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢

  • @seadltube2433

    @seadltube2433

    5 ай бұрын

    እንደማመር❤

  • @user-wt5kw8jg5g

    @user-wt5kw8jg5g

    5 ай бұрын

    አረ ዝበሉት ውሽታም ባሁን ግዜይ ማነው ብርተሰብ እምያስገድድ ከዱባይ ስለተባለጅይ ሲጀመር አረብ ሀገር ልኮ ነው

  • @gabreelgabre6813

    @gabreelgabre6813

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    5 ай бұрын

    ይህም ሌላው ውሸቱ ይሆናል እንጅ እንኳን ወንድ ሴቲቱ ቤተሠቦቿን ጥላ አይደል ከሱጋ የሔደችው ብቻ ልጅቷን አላህ ያድናት የኔ እናት

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse70575 ай бұрын

    በጣም 😢የሚያሲያዝን ታሪክ ሁሉንም ተቆጣጥረህ ስለጨረስክ 😮❤😮 እናመሰግናለን እስዋ ቤተሰብ ተጋፍጣ ነበር እሱግን? 😢 አሁንም መቼም አይቀናህም! የባሰ መቆስቆስ እህቴ ይሄም ቀን ያልፋል! ለበጎ ነው በይ ❤ ፈጣሪ ይማርሽ! በርታ ወንድሜ ጀግና!

  • @munatube7030
    @munatube70305 ай бұрын

    ላይክ አድርጉለት እንኳን ይሄን ጀግና ወንድም ይቅርና ትርኪሚርኪም ይለየክ የለ እንዴ እስኪ ላይክ ይገባዋል ምትሉ ከታች👍👍👍አሳዩኝ ቡም🎉🎉🎉ባለጌ እሷ ከእናት ከአባቷ እንዴት ወጣች የአንተ እናትና አባት ከእሷ እናት እና አባት በምን ይለያሉ በእውነት ብትሞት ይሻልካል የአንድ ሴት ወጣትን ህይወት አበላሸክ በቁሟ ገደልካት የአዞ እንባ ምን ያደርግላታል ደሞ አለማፈርክ አፍክን ሞልተክ አገባው ትላለክ😢😢😢😢😢😢ቀጥ ብለክ አብረካት ኑር ቀሪይ ዘመኗን አስደስታት በእዚህ እንኳን ካሳት

  • @arsema194

    @arsema194

    5 ай бұрын

    እንዴ የደብረ ብርሀን ሰው ከሆነ በጣም በጣም ክፉ እንደነሱ የለም ወደፊትም አይፈጠርም አሁንም የሆነ ነገር ፈልጎ ነው የመጣው ጠንቋይ ናቸው 😢😢😢😢 እግዚያብሄር ይፍታሽ ሌላ ምንም አልልሽም መላቀቂያም የለሽ ከነሱ ጋር ሄደህ እሷ ትፍታህ ተብሎ ነው በፀሎት እራሱ አትላቀቂም

  • @ffty7136
    @ffty71365 ай бұрын

    ፀበል ውሰዷት እባካችሁ በመንፈስ ታስራ ሊሆን ይችላል እህቴ እመብርሀን ትማርሽ

  • @emuyetube2107
    @emuyetube21075 ай бұрын

    ልጅታ ትድናለች እራሱ ልጁ. ዋጋ ይክፈልባት. ፀበል. ውሰዱዋት በርግጠኝነት እግዚኣብሔር ይምራታል😢

  • @selam1624
    @selam16244 ай бұрын

    ማርያምን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ 😢😢😢

  • @davide7491
    @davide74915 ай бұрын

    ዋው እንድዚህ ዓይነት አፍቃሪዎችም አሉ? ልብ የሚነካ ታሪክ፡፡ ልጁ የሰጠው ምክንያት የተወሰነ የሚያሳምን ነገር አለው።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93185 ай бұрын

    የማይረቡት እኳን ሰብስራይብ ታደርጋላቹ ለዚ ጀግና ወድማችን ላይክ አርጉ ሼርም አርጉ እናበረታታው

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    5 ай бұрын

    ❤❤በትክክል ለዚህ ጀግና ወንድማችን ትልቅ ቦታ ማድረስ አለብን❤❤

  • @Ahlamkedir2020

    @Ahlamkedir2020

    5 ай бұрын

    Batikikil

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    5 ай бұрын

    ትክክል እናበርታተው

  • @toba1854

    @toba1854

    5 ай бұрын

    👍👍👍❤👈

  • @user-uw9tn3vu6v
    @user-uw9tn3vu6v5 ай бұрын

    ውድም ዓለም ኃይለኝነትህ ከምልካምነትህ ጋር በጣም ደስ ይለኛል በርታ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!!

  • @user-tp5hf6eb5k

    @user-tp5hf6eb5k

    5 ай бұрын

    እኔ ረሱ

  • @user-um2io6nv5m

    @user-um2io6nv5m

    5 ай бұрын

    በጣም

  • @qataralenzu1468

    @qataralenzu1468

    5 ай бұрын

    ያሣዝናል አግዛሐቤር ይማርሽ

  • @sabamekuria959

    @sabamekuria959

    5 ай бұрын

    And neger metet aderegobat new le zawem deberebereham!!!!!!

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen38595 ай бұрын

    ይህን ጋዜጠኛ በምን ቃል ለየግለፀው ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf5 ай бұрын

    ኣንተ በእውነት በጣም ጥሩ ስው ነህ ለ ስው በጣም ትረዳለህ ታዝናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak80385 ай бұрын

    በጣም የሚደነቅ ጀግና ጋዜጠኛ ሁሌም ፈጣሪ ካንተ ጋር እዲሆን የሁልዬም ጠሎቴ ነው ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-yf6tb4uk4t

    @user-yf6tb4uk4t

    5 ай бұрын

    💔💔💔💔💔💔

  • @user-yy8ni7dy1w
    @user-yy8ni7dy1w5 ай бұрын

    ወይኔ በጣም አስለቀሰችኝ አምላኬ ሆይ ምህረትን አውርዲላት ፀበል ወሰዶት 😢😢😢

  • @Genet398
    @Genet3985 ай бұрын

    የኔእናት አመብራሃን ወላዲት ኣምላክ ትምሓርኪ ክትሕዝን 😢

  • @balqkila-by2hz

    @balqkila-by2hz

    5 ай бұрын

    😢😢😢አላህ ያሺረሺ ማሬ

  • @saritube4327
    @saritube43275 ай бұрын

    የኔ እናት የልቦናሽን ንፅህና አይቶ መድሀኒ አለም ምህርቱን ይላክልሽ ግን በማርያም መታከም የምትችል ከሆነ ተርዳድተን እናሳክማት 😢😢😢😢😢

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ወድማችን እናት ወልዳለች የተባረከ ማህፀን እናት ሸ አመት ያኑርችሁ ❤❤❤

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c5 ай бұрын

    ጀግነው ጋዚጠኛ አንተን የወለደች እነት ረጅም እድሜ ከጢነ ጋ ይስጥልክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ ተባረክ

  • @sarahcarpio3250
    @sarahcarpio32505 ай бұрын

    ፈጣሪ ቸር ነዉ ሙሉጤናሺን ይመልስልሻል የኔዉድ ተስፋ ይኑርሺ አብሺሪ ሂወት እደዚህናት

  • @amIna-fo4ij
    @amIna-fo4ij5 ай бұрын

    እግዚአሔር ይማርሽ እህት የወንቅ እሽ ቅዱስ ገብረኤል ጸበል አሙጡላት ቲደናልሽ እማ ይዞሽ እመቢረሃን ቲማርሽ

  • @sishaia6875
    @sishaia68755 ай бұрын

    ወይኔ የዚህ ልጅ ጀግንነት ይገርማን ተባረክ ሺአመት ያኑሩህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij89575 ай бұрын

    በቅድሚያ ጋዜጠኛውን ያለማድነቅ አይቻልም ሲቀጥል በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታለም😢😢😢

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf97975 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመራሸ ትድኛለሸ ጸበል ተጠመቂ ጀሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye49005 ай бұрын

    አንተ ግን እንቁ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ጀግና ነህ። እሷን ግን በፀበል ትድናለች ፀበል ብቻ በእናትህ ይህ የክፉ ስራ ነውና

  • @Semen935
    @Semen9355 ай бұрын

    ፀበል ዉሰዷት ወገኖቼ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @mabeeted5390

    @mabeeted5390

    5 ай бұрын

    እረ በእናታቺሁ ፀበል ውሰዱአት ወቅሺት ገዳአም ውሰዱአት😢

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    5 ай бұрын

    እኔም ጸበል የምል ቃጥላ ማርያም ንቡ ሚካኤል በየገዳማቱ ትሂድ ትሳለም ትጠሠቅ ትድናለች ማርያምን ለልጂቷ ልጁ አያስፈልጋትም ባይ ነኝ ጨካኝ ነው ሴቶች ለወድ ልጂ ታመኑ እጂ አትመኑት እድኸ በቁሟ የገደላት ለሡ ያላት ፍቅር እምነቷ ነው

  • @user-iv6ob9me3v

    @user-iv6ob9me3v

    5 ай бұрын

    ፀበል ወስዳችኋት ድና ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ይማርሽ እማዬ

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg5 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ የራሱን ፍላጐት ለመሙላት የሌላውን ሰው ህይወት ያበላሻል 😢ውድ ወንድማችን እድሜ ይስጥህ

  • @user-wn1ce3lf7i
    @user-wn1ce3lf7i5 ай бұрын

    ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የምና እንድትድን በየ ሀይማኖታችን እንፀልይላት

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu82735 ай бұрын

    ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ ምረቱን ላክላት የሚያሳዝን ታሪክ ነው አንተም አግዚሀብሄር የላከህ ለምክንያት ነው እሱን ም ወደ አንተ የላከው ትድናለችም እሱ ይዳብሳት አሰለቀሰችኝ አዘኩ ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ስው ነህ እውነተኛ ትክክለኛ ለሰው ልጅ አሰቢ ነህ ኑርልን ሁሌም በጉጉት እጠብቅሀለሁ🙏💐👋👍🥰🙌🇪🇹🇺🇸

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd5 ай бұрын

    በጨካኖች ላይ ጨካኝ በተበዳይ ለይ አዛኝ ነህ ርሁሩህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤ ጀግና ጋዜጠኛ ትክክለኛ ሰው ነህ❤❤❤

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq5 ай бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን ሁልጊዜ ለተጎዱት የምትቆም ምርጥ ሰው ነህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mr8uv6et8c

    @user-mr8uv6et8c

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u5 ай бұрын

    ወላሂ እንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ነገር የመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ። በልጁ አትፍረዱ 😢 ወላሂ አብዛኞቹ የክፍለ ሀገር እናት፣አባት እንደዚህ በግዳጅ ነው የሚድሩት ።ፍቅር ባይኖርበት እንደዚህ ተመልሶ መጥቶ አያለቅስም😢 ልጅቷ ተሽሏት አንድ ላይ አብረው አዲስ ህይወት ይጀምሩ የምትሉ 😢

  • @Bizuye-lx3uv

    @Bizuye-lx3uv

    5 ай бұрын

    እረ የዱባያን ፈላጊ ሆኖ እንጂ እውነት መቼም አትደበቅምምምም

  • @kdjushs8357
    @kdjushs83575 ай бұрын

    አሜን የእኔ ወንድም ተባረክልን ውድ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ሁሉም ሰው እንደአንተ ቢሆን ደስ ይላል ተባረክ

  • @sae6sar67
    @sae6sar675 ай бұрын

    ምን ምን አይነት ክፍት ነው ጋዜጠኛው ግን እድሜህ ይሰጥህ ወንድሜ

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu84545 ай бұрын

    ጀግናው ጋዜጠኛ ውሌም ወደ ፊት አምላክ ይጠብቅ በርታ

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i5 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍ የኔ እሕት😢 እስኪ ጸበል ዉሰዷት መጻጉን የፈወሰ አምላክ እሕቴ አንችንም ይፈዉስሺ የጭንቅ አማላጅቷ ትርዳሽ😭

  • @yeshieseta
    @yeshieseta5 ай бұрын

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ማነው እንደእኔ የሚወደው❤ ልጅቷን የቻላችሁ ባለሃብቱች እርዷት ያልቻላችሁ በፀሎት በዱአ አስቧት ኡፍፍፍ የኔ እናት አንጀቴን በላሽው ልዑል እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @Hanuni-oo6jx
    @Hanuni-oo6jx5 ай бұрын

    ይሄን ጀግና ላይክ እና ሰብስክራይብ እያረግን200k እናስገባዉ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara5 ай бұрын

    እግዚአብሔር እኮ ታሪክ ቀያሪ ነው ቁማ አብረው ሲሄዱ ማየት ምኞቴ ነው 😢🙏

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    5 ай бұрын

    እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ አንተ ጀግና ነህ

  • @user-rr6vz9xp8o
    @user-rr6vz9xp8o4 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ልጅቶአን ግን ወደ ውጪ ሄዳ እንድትታከም ይደረግ እባካችሁ።

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBerakaАй бұрын

    እችልጅ እግዚአብሔር ይምራታል ፀበል ትሒድ በርታ አንተ ታገላት እግዜር ይረደሐል አይዞ ነው።

  • @ggfcff6131
    @ggfcff61315 ай бұрын

    የኛጀግና አላህ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅህ በጉጉትነው የምጠባበቅ ፕሮግራምህን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z5 ай бұрын

    *ለዚ ጀግና ሩህሩህ ጋዜጠኛ ቃላት አጠረኝ ወላሒ* 😢 ሀገራችን ህዝብ ላይ የገባውን የጭካኔ መንፈስ አላህ ከስሩ ይንቀልልን ሠላሙን ፍቅሩን ያምጣልን ያረብ

  • @genethailegeorgis4608
    @genethailegeorgis46085 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በሁለቱም በኩል አጉል ወግ አጉል ልማድ ለልጆች ይተርፋል አሁን ግን እሷ ይበልጥ የተጎዳች ሰለሆነመታከም አለባት እሱም ካለበት አዘቅጥ መውጣት አለበት እግዚአብሄር ይረዳቸዋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @haymanotatale7236
    @haymanotatale72365 ай бұрын

    የኔ አባት አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ግን ሰዎች በተጎዱት ልክ ደግሞ አንተም እየተጎዳህ ነው ወንድሜ አንተ መረጋጋት አለብህ ታስፈልገን አለህ ብርቱ መሆን አለብህ

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh35595 ай бұрын

    የእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ከቻልክ ዘሪውን ተብዬው ፀበል ወሰዳት ትሪት አድርጋት ያደረክባት ነገር መቼም አይሻር ጠባሳው እውነት ጋዜጠኛው ወንድማችን እግዛብሄር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ነህ እውነት አንተን አለማድነቅ አይቻልም እረጅም እድሜና ጤናአ ያድልህ ❤❤❤❤

  • @user-pw3yj3zs3t
    @user-pw3yj3zs3t5 ай бұрын

    ዳይ ወደ 200k ምርጥ ልጅ ነህ ጀግናናናናናናና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12175 ай бұрын

    ወይኔ የኔ እህት ማሪያም በለቅሦ ነው የጨርሰኩት ብቻ የውቅሸቱ ቅዱስ ግብርኢል ጤናሽን መልሡልሽ ቁመሽ ተራመድሽ ለማይት ያብቃን እህህህህህ 😢😢😢😢😢😢😢ፀበል ፀበል ተህድ ተድናለች ❤❤❤❤❤

  • @user-ms7nk2uj3r
    @user-ms7nk2uj3r5 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነዉ አይዞሽ አላህ ይማርሽ ተስፍ አትቆረጪ ፈጣሪሽን ለሚኝ እሱኮ እደሰዉ አይደለም ለምኙ ይምሪሻል

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93185 ай бұрын

    አንን የምገልፅበት ቃላት አጣሁ በእውነት መግስት ተብዬው በሌለበት አገር እደዚ አይነት ጀግና ወድም ስላገኘን ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤

  • @lensami2970

    @lensami2970

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @mebatsiyon1561

    @mebatsiyon1561

    5 ай бұрын

    Ke ayn yawutaw Egziabher yitebkln.

  • @tutueshetu4690

    @tutueshetu4690

    5 ай бұрын

    ይህ ሰው ወንጀለኛ ነው በውሸት ለምን ህይወቷን ለዝህ አደረጋት

  • @tutueshetu4690

    @tutueshetu4690

    5 ай бұрын

    ሁለቴም ሶስቲም አግባ ለአንተ ያላትን ትልቅ ፍቅር እያወክ ሞቷል ማለቱን ምን አስፈለገ ሂድክ ስልክን አጥፍተህ ኑሮህን ብትኖር እሷም በጊዜ ብዛት የራሷን ኖሮ ትኖር ነበር እኔ በበኩሌ አንተ ወንጀለኛ ነህ ባለጌ ለሜስትህ ስጣት

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u5 ай бұрын

    የሁለቱም ታሪክ እጅግ ልብ ይስብራል😰 አጉል ባህል የልጁም ታሪክ እጅግ ያሳዝናል! ግን አሁን አጠገቧ ሆነህ አግዛት ፍቅርን መግባት ደህና ትሆናለች

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu34615 ай бұрын

    በእውነት የዚች ልጅ ሂወት በተመሳሳይ በኔ ደርሳል አንዳንድ በራሳቸው ውሳኔ መቆም የማይችሉ ወንዶች በተለያየ ሰበብ ለሴት እህቶቻችን ሂወት ታመሰቃቅላችሁ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ጋዜጠኛው ለእውነት በመኖርህ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታልን

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse48715 ай бұрын

    ቤተሰቦቾን በነካ እጅህ ልጃቸውን ጤና ለመመለስ የት ድረስ እንደሄዱና ምን ችግር እንዳጋጠማቸው ይንገሩን መቼም በሁለት አመት ውስጥ ያልሞከሩት ፀበልም ይሁን ህክምና አይኖርም ይሁንና ሃኪም ውጭ ትሂድም ካለ ያለውን ነገር ከነሱ እንስማና ያቅማችንን አርገን የዝችን የዋህ እህታችንን ጤንነት በመጠኑም ቢሆን እንዲመለስ ከግዛብሄር ጋር እንጥራለን እንደጀመርክ መጨረሻውንም ያሳምርልህ ልጁ ግን ሁለት አመት ከሌላ ሴት ግር በትዳር ሲኖር ቆይቶ ሳይሆንለት ሲቀር ተመልሶ መቶ ከሶ ጋር ሊኖር ነበር አጠገቦ እንዳይደርስ ለነገሩ በጤንነቶ የከዳት አሁን ምን ሊሆናት

  • @user-by8ro9nl9g
    @user-by8ro9nl9g5 ай бұрын

    የጀመአ እደነዚሕ የሐገር ባለውለታ ወጣቶችን ማበረታታት አለብን ✅✅✅

  • @ttww9470

    @ttww9470

    5 ай бұрын

    🎉🎉አላህ ከጥመት ይጠብቀን ሀቲማችንን አላህ ያሣምረልን ያረብ

  • @nas7117
    @nas71175 ай бұрын

    የኔ ጅግና ስወድህ እግዚአብሔር ይጠበቅህ በመንገድህ ሁሉ

  • @user-vn1mx7uq1m
    @user-vn1mx7uq1m5 ай бұрын

    የአፉሚያን ታሪክ የቀየረ መላኩ መካከል ታሪኪሺን ይቀይረው እሕታለም የፍቅረ አምላክ

  • @abdulnaserjamsheer7914

    @abdulnaserjamsheer7914

    4 ай бұрын

    ማነች ደግሞ አፉሚያ😂😂😂😂

  • @HhHhh-bm9zn
    @HhHhh-bm9zn5 ай бұрын

    በእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወንድማችን ፈጣሪ ያግዝህ አብዝቶ ይባርክህ የምትድንበትን መንገድ ማመቻቸትና እርዳታ ቢሰባሰብ ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @user-dv8wz4gu2s
    @user-dv8wz4gu2s5 ай бұрын

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳን አደረሰህ ፈጣሪ ካንተ ጋረ ይሁን በኡነት በጣም ጀግና ነህ

  • @zenitube4006
    @zenitube40065 ай бұрын

    በጣም ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ ነዉ አላህ አፍያዋን ይመልስላት ፊዚየ ትራፒ ሞክሩላት ጤናዋን ለመመለስ ከአላህ በታች እናተም የተቻላችሁን ያክል እርዷት አይዞሽ እህቴ በርታልን ወንድማችን ❤❤🎉🎉

  • @user-xr2wl8nw5s
    @user-xr2wl8nw5s3 ай бұрын

    ይሄ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru53165 ай бұрын

    ፍቅራቸው ተተመለሠ ትድናለይ አስታርቃቸው ያስታማት ትድንለት አለይ

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s5 ай бұрын

    የኔ ጀግና ወድም አላህ ከመጥፎ ነገር የጥብቅልኝ የዘመኖ ጀግና

  • @hiwet4932
    @hiwet49325 ай бұрын

    እግዛብር ክላና ጠለላ የሁንህ በሄድክበት ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @sofeyangmden7476
    @sofeyangmden74765 ай бұрын

    ጀግናው፡ጋዜ፡ጠኛው❤❤❤❤❤እናትሕ፡ሺ፡አመት፡ትኑርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g4 ай бұрын

    ጋዚጠኛውን አለማድነቅ ገን አይቻልም ስሜቱ ይጋባል ደስታው ሀዘኑ ድርጊቱ በጣም አዛኝ ጠንካራ ጎበዝ ነው በርታ የሚገባህ ቦታ ብቻ ተገኝ ወንድሜ ነገሮችን በትኩረት ተመልከት ስምህን ጠብቅ ሰዎችን ብዙ አትመን ተጠንቀቃቸው በርታ

  • @HalimaMohammed-rd1mq
    @HalimaMohammed-rd1mq5 ай бұрын

    እደዛሬ አልቅሸ አላቅም 😢አሥባችሁታል እስኪ እራሣችን ላይ ቢሆን ብላችሁ እሰቡትስቲ በጣም ያሣዝናል😢ጋዜጠኛዉን ወላ በጣም ነዉ የማደቀዉ የምወደዉ 😍😍

  • @user-mg9qx2ty2w
    @user-mg9qx2ty2w5 ай бұрын

    ልጁ ያስታማት ምን አልባት ልትድን ትችላለች 😢😢😢😢😢😢 በጣም ከባድ ነዉ ሴቶች ሙሉ ለሙሉ ልባችሁን ለወንድ አትስጡ😢😢😢

  • @hiwettesefu5479

    @hiwettesefu5479

    5 ай бұрын

    ምክር አይሰሙም እኔማ ሰለቸኝ

  • @hiwettesefu5479

    @hiwettesefu5479

    5 ай бұрын

    ትድናለች ብዙ ጊዜ ኮማ የገቡ ሰዎች የሚወዱትን ሰው ወይም ዘፈን ሲሰሙ ይነቃሉ።

  • @user-zf3gw6hv8p

    @user-zf3gw6hv8p

    5 ай бұрын

    መሻአላ.አበሳ.ጋዞጠኛ,ነዉ 12:52 ❤ፈጣሪ.ጨርሶይማሯት.የኔ.ምሥኪን

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube4 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ አላህ ያሽራት

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu9242 ай бұрын

    አንተ ሰው በጠሩህ ቦታ ሁሉ ብቻህን አትሂድ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr5 ай бұрын

    እውነት በጣም ከባድነው ፀበል ትህድ ትድናለች ድግል ማርያም በንፁህ እጆቾ ትዳብስሽህ ፍቅራችሁን መልሶ በሰላም ተመልሶ ቁማ እደሰው ሁና ለማየት ያብቃን በየ ሃይማኖት ፀሎት ድኦ አድርጉልት 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @trr1069
    @trr10695 ай бұрын

    እኛ ተመልካቾች ግን ለስንቱ ታሪክ እናለቅሳለን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    💔🙏🥺

  • @tesfomgebremichael6225
    @tesfomgebremichael6225Ай бұрын

    በእንየ ያጋጠመ ታሪኪ በነዝህ ልጂ ዲጋመ ኣየሁዋት በተሰብ በናታቹ የልጆችን ዲምፂና ፊላጎት እንሲማ የህወታቸው ጠባሳ ኣትሁኑ!!!

  • @MhfgMbg
    @MhfgMbg5 ай бұрын

    በአላህ ልጁን አትፍረዱበት እህህህህ ለናቱ ሢል ነው ያደረገው እሷ ይቅርታ እድታደርግለት ለምኗት ደግሞ ትታከም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Келесі